3 hours ago
🚨 ኤርትራ ያልተጠበቀና የከረረ ክስ በኢትዮጵያ ላይ ሰነዘረች! የጠራችው ቁጥር አነጋጋሪ ሆኗል #ethiopia #eritrea #hornofafrica #usnews
3 hours ago
“ የዮሮ ቀይ ካርድ ተፅዕኖ አሳድሯል " ማይክል ካሪክ
የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ቡድኑ በዛሬው ጨዋታ የነበረው አቋም ወጥ አልነበረም ገልጸዋል።
“ እንቅስቃሴያችን ወጥ አልነበረም ” ያሉት ካሪክ “ ነገርግን የጨዋታው ሰዓት እየጨመረ ሲሄድ እየተሻሻልን ነበር "ብለዋል።
አክለውም “ ሌኒ ዮሮ በቀይ መውጣቱ ለእኛ ጥሩ አልነበረም ተፅዕኖ አሳድሯል በውሳኔው አልስማማም "ሲሉ ገልጸዋል።
ስለ ማርቲኔዝ አስተያየት የተጠየቁት አሰልጣኙ " እስካሁን አላየሁትም ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
“ ነገርግን በእንደዚህ አይነት ጨዋታ በኋላ ስሜታዊነት ራሳችንን እንዳንቆጣጠር ሊያደርግ ይችላል “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
@tikvahethsport kidusyoftahe

4 hours ago
“ የማርቲኔዝ ንግግር አክብሮት ይጎድለዋል " ሩኒ
የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ አምበል ዋይን ሩኒ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የሰጠውን አስተያየት አክብሮት የጎደለው ሲል ገልጿል።
“ እሱ በንግግሩ ለቡድን አጋሮቹ አክብሮት አላሳየም ንቀቱን ነው ያሳየው ይሄ ክለቡን አይረዳውም “ ሲል ሩኒ ተናግሯል።
በሌላ ጎን ካየነው ልክ ነው የተናገረው ያለው ሩኒ ክለቡ ጥሩ ተጨዋቾች ማስፈረም አለበት ብሏል።
የክለቡ አዲስ ፈራሚ ዩሪ ቴሌማንስ ስለ ማርቲኔዝ ንግግር ተጠይቆ “ አስተያየት አልሰጠም "ሲል አጭር ምላሽ ሰጥቷል።
@tikvahethsport kidusyoftahe “ የሻምፒየንስ ሊግ ክለብ አቋም የለንም ” ማርቲኔዝ “ ተጨማሪ ተጨዋች ማስፈረም አለብን “ የማንችስተር ዩናይትዱ ተከላካይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ከጨዋታዉ በኋላ የክለቡን አስተዳደር ተችቷል። የቡድኑን እንቅስቃሴ “ በጣም ደካማ " ሲል የገለፀው ማርቲኔዝ " ስለ እዚ ስናገር ራሴን መቆጣጠር አለብኝ " ብሏል። “ ያሳየነው እንቅስቃሴ የሻምፒየንስ ሊግ ክለብ አቋም አልነበረም ” ሲል ማርቲኔዝ ተናግሯል።…

በአውሮፓ ሻምፐዮንስ ሊግ ማንቸስተር ዩናይትድ በአትሌቲኮ ማድሪድ ሲሸነፍ፣ አርሰናል ሊልን አሸነፈ
*********************
በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 2ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀመሩ ማንቸስተር ዩናይትድ በአትሌኮ ማድሪድ 2 ለ 0 ተሸንፏል።
በሪያድ ኤር ሜትሮፖሊታኖ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ፣ አትሌቲኮ ማድሪድ ቀዳሚ የሆነበትን ግብ ጨዋታው በተጀመረ 49ኛው ሴኮንድ ላይ በፓብሎ ባሪዮስ አማካኝነት አስቆጥሯል።
79ኛው ደቂቃ ላይ ደግሞ አዲሞላ ሉክማን የአትሌቲኮን መሪነት ወደ 2 ለ 0 ያሰፋች ግብ ከመረብ አሳርፏል።
በጨዋታው 74ኛ ደቂቃ ላይ ሌኒ ዬሮ ጆናታን ዴቪድ ላይ በሰራው ጥፋት በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል።
በኢሚሬትስ የፈረንሳዩን ሊል ያስተናገደው አርሰናል 3 ለ 0 አሸንፏል። አርሰናልን ባለ ድል ያደረጉትን ግቦች በሁለተኛው አጋማሽ ያስቆጠሩት ጁሪየን ቲምበር፣ ኤብሪቼ ኢዜ እና ቡካዮ ሳካ ናቸው።
በሌሎች ጨዋታዎች ባርሴሎና ጋላታሳራይን 4 ለ 1 ሲረታ፣ ኢንተር ሚላን በክለብ ብሩጅ 4 ለ 3 ተሸንፏል። በተጨማሪም አርቢ ላይብዢግ ፒኤስቪ አይንድሆቨንን 1 ለ 0፣ ቪያሪያል ናፖሊን 3 ለ 1 ሲረቱ፣ ባየር ሙኒክ ከቫይኪነግ 3 ለ 3 ተለያይተዋል።
ቀደም ብለው በተካሄዱ ጨዋታዎች ስፖርቲንግ ሌንስን፣ እንዲሁም ሳባህ ስላቪያ ፕራግን በተመሳሳይ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
#ebc #atleticomadrid #manunited #mufc #championsleague #ucl #barcelona #galatasaray #bayernmunich #intermilanfc #arsenal #matchday #football #sports

5 hours ago
አምራች ኢንዱስትሪ፡ ከሥራ ዕድል ፈጠራ እስከ ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት
********************
የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ከሚያንቀሳቅሱ ዋና ዋና ምሰሶዎች አንዱ የሆነው የኢንዱስትሪ ዘርፍ ምርታማነትን በማሳደግ፣ የሥራ ዕድል በመፍጠር፣ የውጭ ምንዛሬ ገቢን በማሳደግና ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት ለኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት ያለውን ሚና እያጠናከረ ይገኛል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢንዱስትሪን “የኢኮኖሚ ልብ” በማለት ይገልጹታል። ሀገራችን የራሷን ምግብ፣ ልብስና መድኃኒት በበቂ ሁኔታ ማምረት ካልቻለች፤ የዜጎቿን ፍላጎት ለማሟላትና ኢኮኖሚያዊ ነፃነቷን ለማረጋገጥ ማኑፋክቸሪንግን በበቂ ደረጃ ማሳደግ ወሳኝ መሆኑን ያስገነዝባሉ።
በዚህ አቅጣጫ የሀገር ውስጥ አምራቾችን ለማበረታታትና የኢንዱስትሪውን የማምረት አቅም ለማሳደግ እየተሠሩ ካሉ ሥራዎች መካከል የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ተጠቃሽ ነው። በንቅናቄው ባለፉት 4 ዓመታት ከ3 ሺህ 500 በላይ አዳዲስ አምራቾች ወደ ዘርፉ መቀላቀላቸው ተገልጿል።
በሀዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የተጀመረው የሶላር ሴል ማምረት ሥራ የኢንዱስትሪው የምርት ስብጥርና የቴክኖሎጂ አቅም እየተስፋፋ መሆኑን ከሚያመላክቱ ማሳያዎች አንዱ ነው።
በግብርና ምርቶች ላይ እሴት መጨመርም የኢንዱስትሪው ሌላው ቁልፍ ትኩረት ነው። የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበር ምክትል ሥራ አስኪያጅ ምትኩ በቀለ፣ ቡናን በማቀነባበርና እሴት ጨምሮ በመላክ የሚገኘው ተጨማሪ ገቢ ለአርሶ አደሩ፣ ለሠራተኛውና ለሀገር ኢኮኖሚ ከፍተኛ ጥቅም እንዳለው ይናገራሉ።
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል ሥራ አስኪያጅ ፍፁም ከተማ፣ ከዚህ ቀደም አንዳንድ ምርቶችን ወደ ውጭ እየላኩ ተመሳሳይ ምርቶችን ከውጭ የማስገባት ሁኔታ እንደነበር በማስታወስ፣ አሁን ላይ ግን የሀገር ውስጥ ፍላጎትን ለማሟላትና የውጭ ምንዛሬን ለማዳን ለተኪ ምርቶች ትኩረት እንደተሰጠ ገልጸዋል። በ2018 ዓ.ም በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ወደ 30 ቢሊዮን ብር የሚገመቱ ምርቶች ተመርተው ለሀገር ውስጥ ገበያ መቅረባቸውንም አስረድተዋል።
በሀገራችን ከሚገኙ 14 የኢንዱስትሪ ፓርኮች መካከል 11ዱ ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንነት ተሸጋግረዋል። የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር)፣ በፓርኮቹ ውስጥ የሚገኙ ባለሀብቶች ቁጥር ከ16 ወደ 320 በላይ አድጓል፤ ከ40 እስከ 50 ሚሊዮን ዶላር የነበረው ከፓርኮቹ የሚገኘው የወጪ ንግድ ገቢም ወደ 270 ሚሊዮን ዶላር ከፍ ብሏል ይላሉ።
ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር) እንደገለጹት፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች በሥራ ዕድል ፈጠራ፣ በወጪ ንግድና በተኪ ምርት ልማት የሚኖራቸው አስተዋጽኦ እየጨመረ ነው። ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችም ከጨርቃ ጨርቅና ከልብስ ምርት ባሻገር የሎጂስቲክስ፣ የቴክኖሎጂና የንግድ አገልግሎቶች በቅንጅት የሚሰሩባቸው ምህዳሮች እየሆኑ ነው።
በዚህ ረገድ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄና የኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚያከናውኗቸው ሥራዎች የሀገራችንን የማምረት አቅም ለማጠናከርና “ሜድ ኢን ኢትዮጵያ” የሚለውን መለያ በዓለም ገበያ ለማሳወቅ ያላቸው ሚና ከፍተኛ ነው።
በኢንቲሃድ አብራር
#ethiopia #economy #industry #manufacturing #madeinethiopia #exporttrade #development #ebc

#እረፍት
ጋላታሳራይ 1-1 ባርሴሎና
⚽ ባትራኮቭ ⚽ ካንሴሎ
አርሰናል 0- 0 ሊል
አትሌቲኮ ማድሪድ 1 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ
⚽ ባርዮስ
ቫይኪንግ 2-0 ባየር ሙኒክ
⚽ ስተንስነስ
⚽ ክሪስቴንሰን
ኢንተር ሚላን 1 - 1 ክለብ ብሩጅ
⚽ ማርቲኔዝ ⚽ ትሬሶልዲ
ቪያሪያል 2 - 1 ናፖሊ
⚽ ሚካታድዝ ⚽ ራህማኒ
⚽ ሞሪኖ
@tikvahethsport kidusyoftahe
ጋላታሳራይ 1-1 ባርሴሎና
⚽ ባትራኮቭ ⚽ ካንሴሎ
አርሰናል 0- 0 ሊል
አትሌቲኮ ማድሪድ 1 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ
⚽ ባርዮስ
ቫይኪንግ 2-0 ባየር ሙኒክ
⚽ ስተንስነስ
⚽ ክሪስቴንሰን
ኢንተር ሚላን 1 - 1 ክለብ ብሩጅ
⚽ ማርቲኔዝ ⚽ ትሬሶልዲ
ቪያሪያል 2 - 1 ናፖሊ
⚽ ሚካታድዝ ⚽ ራህማኒ
⚽ ሞሪኖ
@tikvahethsport kidusyoftahe
Sponsored by
Surafel
6 hours ago
ሄኖክ ተስፋዬ (Heni Pictures) በአሜሪካ
📸
* ከኢትዮጵያ እስከ አሜሪካ፤ በካሜራ ሌንስ ታሪኮችን የሚያስቀምጥ ባለሙያ!
#ethiopia | ሄኖክ ተስፋዬ፣ በተለምዶ Heni Pictures በሚል ስም የሚታወቀው የፎቶግራፊና የቪዲዮ ፕሮዳክሽን ባለሙያ፣ በኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት በካሜራ ሥራ ልምድ ያካበተ ነው።
በተለያዩ አለም አቀፍ መድረኮች፣ ከተባበሩት መንግሥታት (United Nations) ጋር በተያያዙ ሥራዎች እንዲሁም በአፍሪካና አውሮፓ አገራት በመጓዝ ሙያዊ ብቃቱን በካሜራ ሌንሱ ማሳየቱን ይገልጻል።
አሁን ደግሞ በአሜሪካ ሜሪላንድ፣ ዋሽንግተን ዲሲና ቨርጂኒያ እንዲሁም በተለያዩ የአሜሪካ ክፍሎች የፎቶግራፊና የቪዲዮ ፕሮዳክሽን አገልግሎቱን በHeni Pictures ስም እያቀረበ ይገኛል።
📸 Heni Pictures
ለተለያዩ የሕይወትና የሥራ አጋጣሚዎች የምስል አገልግሎት ይሰጣል፦
✅ የሰርግ ፎቶግራፊና ቪዲዮ
✅ የምርቃት ሥነ-ሥርዓቶች
✅ የልደትና ሌሎች ልዩ ዝግጅቶች
✅ የማስታወቂያ ፎቶና ቪዲዮ ፕሮዳክሽን
✅ ዶክመንተሪና ሌሎች የቪዲዮ ሥራዎች
በደስታ የሚያስታውሷቸውን አጋጣሚዎች በሚያምር ምስልና በጥራት ባለው ቪዲዮ ለዘላለም ማስቀመጥ ከፈለጉ፣ Heni Pictures ማነጋገር ይችላሉ።
📍 አድራሻ፦
Maryland | Washington, D.C. | Virginia | የአሜሪካ የተለያዩ ክፍሎች
WhatsApp: +1 (202) 210-1676
Instagram: https://instagram.com/heni...
Facebook: https://www.facebook.com/s...
TikTok: HeniPictures
Heni Pictures
— አፍታዎችን ወደማይረሱ ትዝታዎች! 📸
#henipictures #henoktesfaye #photography #videography #ethiopiansinamerica #dmv #maryland #washingtondc #virginia #ethiopia

#debretaboruniversity
በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ስትማሩ የቆያችሁና በ2019 ዓ.ም በዝውውር ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ከጥቅምት 04-06/2019 ዓ.ም በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
@tikvahuniversity

ሜሪቶክራሲ (Meritocracy) እና ጠንካራ ሀገራዊ ተቋማት ግንባታ
እጅግ ማራኪ፣ በጥልቅ እውቀትና በአዲስ እይታ የተሞላ ድንቅ መጽሐፍ!
#ethiopia | የ«ሜሪቶክራሲ» መጽሐፍ ደራሲና የአማራ ክልል የፍትህ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ከዶክተር ደሴ ጥላሁን እይታና ትንተና በመነሳት፣ ሜሪቶክራሲ ከጠንካራ ሀገራዊ ተቋማት ግንባታ ጋር ያለውን ጥልቅ ግንኙነት የሚዳስስ ሐሳብ ቀርቧል።
ይህ ርዕስ ጠንካራና ፍትሐዊ የፍትህ ተቋማት ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ያላቸውን ወሳኝ ሚና፣ እንዲሁም ሀገራዊ እውቀትና ልምድን በአዲስ እይታ መመርመር ያለውን ፋይዳ ያጎላል።
1. የሜሪቶክራሲ ዋና ይዘትና አስፈላጊነት
ሜሪቶክራሲ (Meritocracy) ወይም በብቃት ላይ የተመሠረተ ምልመላና አስተዳደር፣ ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ዕድገትና ለተቋማት ውጤታማነት ወሳኝ መርህ ነው።
በዚህ ሥርዓት ግለሰቦች በማኅበራዊ ማንነታቸው፣ በትውልድ ቦታቸው ወይም በግል ትውውቅ ሳይሆን፣ ባላቸው እውቀት፣ ክህሎት፣ ሙያዊ ብቃት፣ ሥነ ምግባርና የሥራ አፈጻጸም መሠረት ይመዘናሉ።
ይህም ብቃትና ተገቢ ችሎታ ያላቸው ዜጎች ወደ አመራርና ውሳኔ ሰጪነት ቦታዎች እንዲመጡ በማስቻል፣ የተቋማትን ውጤታማነትና የሀገርን የዕድገት አቅም ያጎለብታል።
2. ጠንካራ ሀገራዊና የፍትህ ተቋማትን መገንባት
ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት በተቋማት ውስጥ የብቃት መርህን ማረጋገጥ ከወሳኝ ቅድመ ሁኔታዎች አንዱ ነው።
በተለይም የፍትህ ተቋማት የሕግ የበላይነትን ለማስፈን፣ የዜጎችን እኩልነት ለማረጋገጥና ማኅበራዊ ፍትሕን ለማጠናከር የብቃት፣ የገለልተኝነትና የተጠያቂነት መርሆዎችን በተግባር ማዋል ይጠበቅባቸዋል።
ተቋማት ከአግባብ ያልሆነ የግለሰቦች ተጽዕኖ ነፃ ሆነው፣ በሙያዊ ብቃትና በሕግ ላይ በመመሥረት ሲሠሩ፣ የሕዝብን እምነት ለማግኘትና ዘላቂ ሰላምንና ልማትን ለማጠናከር የሚኖራቸው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ይሆናል።
3. ሀገራዊ እውቀትና ተግባራዊ ልምድን መመርመር
ሀገራዊ ተቋማትን በተሳካ ሁኔታ ለመገንባት፣ የሀገሪቱን ታሪካዊ ልምዶች፣ የእውቀት ምንጮችና ነባራዊ ሁኔታዎች በጥልቀት መመርመር ያስፈልጋል።
በታሪካችን ውስጥ የታዩ የብቃት መገለጫዎችንና ተቋማዊ ድክመቶችን በመተንተን፣ ከዘመናዊው የብቃት አስተዳደር መርሆዎች ጋር ማጣጣም የሚቻልበትን መንገድ መፈለግ ወሳኝ ነው።
የሀገር በቀል እውቀትንና ተጨባጭ ልምዶችን ከዘመናዊ የተቋማት ግንባታ መርሆዎች ጋር ማቀናጀት፣ ለሀገሪቱ ሁኔታ የሚስማሙና በተግባር ሊውሉ የሚችሉ መፍትሔዎችን ለማግኘት ያግዛል።
ስለ ደራሲው አጭር መግለጫ
ዶክተር ደሴ ጥላሁን የ«ሜሪቶክራሲ» መጽሐፍ ደራሲና የአማራ ክልል የፍትህ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር እንደሆኑ በቀረበው መረጃ ተገልጿል። በሕግ፣ በተቋማዊ ግንባታና በፍትህ አስተዳደር ዙሪያ ያላቸው እውቀትና ልምድ በተቋማት ግንባታ ላይ የሚደረገውን ውይይት ለማበልጸግ የሚያግዝ ነው።
ሜሪቶክራሲ፦ ብቃትን ማክበር፣ ፍትሕን ማጠናከር፣ ጠንካራ ተቋማትን መገንባት!

ወጣቱ ተዋናይ ህይወቱ አልፎ ተገኘ
#ethiopia | በተወዳጁ «ብሬኪንግ ባድ» የቴሌቪዥን ድራማ ሰፊ ዕውቅናን ያተረፈው ወጣቱ ተዋናይ አርጄ ሚቴ በሰላሳ አራት ዓመቱ ሕልፈተ ሕይወት እንዳለፈ ተሰምቷል።
በቴክሳስ ግዛት ሰኞ ዕለት ሕይወቱ ያለፈው ይህ አርጄ ድንገተኛ ህልፈቱ መላው አድናቂዎቹንና የኪነ-ጥበብ ማህበረሰቡን በከባድ ሐዘን ውስጥ የከተተ ሲሆን፣ የድራማው የእርሱ አባት ሆኖ የተጫወተው ብራያን ክራንስተንን ጨምሮ በርካታ የጥበብ ሰዎች ሐዘናቸውን እየገለጹ ይገኛሉ።
አርጄ ሚቴ በልጅነቱ የደረሰበት ሴሬብራል ፓልሲ የተባለ የጤና እክል ቢኖርበትም፣ ይህ ሁኔታ ለስራው እንቅፋት እንዲሆንበት አልፈቀደም።
ከዚህ ይልቅ በቴሌቪዥን ታሪክ ውስጥ እጅግ ተወዳጅ በሆነውና ለረዥም ጊዜ በዘለቀው «ብሬኪንግ ባድ» ድራማ ላይ ዋልተር ዋይት ጁኒየር (ወይም ፍሊን) በመሆን በመጫወት የብዙዎችን ልብ ማሸነፍ ችሏል።
በድራማው ላይ ከነበረው ተሳትፎ ባሻገር፣ በህይወቱ ያጋጠመውን ፈተና በመጠቀም ለአካል ጉዳተኞች መብትና እኩልነት ጠንካራ ድምፅ በመሆን ሲሟገት የኖረ አርቲስት ነው።
ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት፣ ተዋናዩ ህይወቱ ያለፈው ራሱን አጥፍቶ እንደሆነ ተነግሯል።
የጥበብ ቤተሰቦችና አድናቂዎችም ተዋናዩ ህይወቱን ሙሉ ለአካል ጉዳተኞች መብት መቆሙን እና በኪነ-ጥበብ ስራዎቹ ያስቀመጠውን አሻራ በማስታወስ ሀዘናቸው እየገለጹ ይገኛሉ ይገኛሉ።
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) #getutemesgen #getu

7 hours ago
ታሪክ ይሠራል! አዲስ አበባ የዓለም አትሌቲክስ መድረክ ትሆናለች!
#ethiopia | በዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ደረጃ (Gold Level) የተሰጠውና የዓለማችን ከዋክብት አትሌቶች የሚሳተፉበት የአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ (Addis Ababa Grand Prix) ግንቦት 3 ቀን 2027 ዓ.ም. በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ይካሄዳል።
ይህ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር፣ ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ታሪካዊ ምዕራፍ የሚከፍትና የዓለም ከፍተኛ ደረጃ አትሌቶችን በረጅም ርቀት ሩጫ ታሪኳ በምትታወቀው አዲስ አበባ የሚያሰባስብ ታላቅ የስፖርት መድረክ ነው።
ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ያላትን ታሪካዊ ቦታ በማጠናከር፣ አዲስ አበባን የዓለም አትሌቲክስ መዳረሻ ለማድረግ የሚያግዝ ክስተት ይሆናል።
📅 ቀን፦ ግንቦት 3 ቀን 2027 ዓ.ም.
📍 ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ ትጠብቃለች! ኢትዮጵያ ታስተናግዳለች! ታሪክም ይሠራል!
#addisababagrandprix #worldathletics #ethiopianathletics #ethiopia #addisababa

የጨዋታ አሰላለፎች !
4:00 አርሰናል ከ ሊል
4:00 አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
4:00 ጋላታሳራይ ከ ባርሴሎና
4:00 ቫይኪንግ ከ ባየር ሙኒክ
@tikvahethsport kidusyoftahe
4:00 አርሰናል ከ ሊል
4:00 አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
4:00 ጋላታሳራይ ከ ባርሴሎና
4:00 ቫይኪንግ ከ ባየር ሙኒክ
@tikvahethsport kidusyoftahe
Sponsored by
Surafel
7 hours ago
እነ ጄነራል ታደሰ ወረደ ከእገታ ተለቀቁ ? ወይስ አመለጡ ?
ከመቐለ እስከ ኤርትራ ድንበር ድረስ ... 📍
በረጅም ጊዜ የትግል አጋሮቻቸው ታግተው የነበሩት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደን ጨምሮ አራት የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ከእስር/እገታ አምልጠው ዛሬ መቐለ ገብተዋል።
ከእስር ካመለጡት አመራሮች አንዱ የሆኑት ኮሎኔል ተወልደ ገብረትንሣኤ ከቢቢሲ ትግርኛ ጋር ባደረጉት ልዩ ቆይታ፣ የእገታቸውን ሂደት፣ የነበሩበትን ሁኔታ እና እንዴት ሊያመልጡ እንደቻሉ አጭር መረጃ ሰጥተዋል።
ኮሎኔል ተወልደ እንደገለጹት፣ እሳቸውን ጨምሮ የታገቱ አመራሮች ከመቐለ ይዘዋቸው የወጡት የኢትዮጵያ መንግሥት ኃይሎች ወደ መቐለ በገቡበት ዕለት ነው።
በዕለቱ ሙሉ ሌሊት ሲጓዙ አድረው መጀመሪያ ወደ አክሱም እና ዓድዋ ከተሞች ተወስደዋል።
በወቅቱም ታጋቾቹ የተበታተኑ ሲሆን፣ ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ እና አቶ ኢሳይያስ ታደሰ አክሱም ውስጥ፤ ኮሎኔል ተወልደ ገብረትንሣኤ እና ኮሎኔል ገብረእግዚአብሔር ዓለምሰገድ ደግሞ ዓድዋ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ታስረው እንዲቆዩ ተደርጓል።
በዓድዋ አምስት ቀናት ከቆዩ በኋላም አመራሮቹ ወደ ኤርትራ ድንበር አቅራቢያ ወደምትገኘው ራማ ከተማ ተወስደዋል።
አመራሮቹ ታስረው የቆዩት በሆቴሎች እና በመኖሪያ ቤቶች ውስጥ ሲሆን፣ ከቤተሰብም ሆነ ከማንኛውም አካል ጋር እንዳይገናኙ ተከልክለው በጥብቅ ጥበቃ ሥር እንደነበሩ ኮሎኔል ተወልደ ገልጸዋል።
በዓድዋ በነበሩበት ወቅት አካላዊ ድብደባና ስድብ ባይኖርም አያያዙ ግን መጥፎ እንደነበር የገለጹት ኮሎኔሉ እሳቸው በቆዩበት ቤት ውስጥ ለ4 ቀናት ያህል ምንም ዓይነት ምግብ ሳይሰጣቸው እንደቆዩና ከ4 ቀን በኋላ በቀትር ወቅት ብቻ እንጀራ በሽሮ እንደቀረበላቸው ተናግረዋል። ይህም ሆነ ተብሎ የተደረገ መሆኑን አመልክተዋል።
በተጨማሪም ጥበቃ የሚያደርጉላቸው አካላት ልዩ ትዕዛዝ የተሰጣቸውና ሆነ ተብለው የተመረጡ በመሆናቸው ከእነሱ ጋር ምንም ዓይነት ንግግር የማድረግ ፈቃድ እንዳልነበራቸው ገልጸዋል።
ለምን እንደታገቱ ለቀረበላቸው ጥያቄ ኮሎኔል ተወልደ ሲመልሱ፣ ምክንያቱ ሙሉ በሙሉ የሃሳብ ልዩነትና ፖለቲካዊ መሆኑን ገልጸዋል።
በወቅቱ " የታገደው መንግሥታችን ይመለስ " እና " የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ይፍረስ " የሚሉ አካላት በነበሩበት ወቅት፣ እሳቸውና አብረዋቸው የታገቱት አመራሮች ግን " የፕሪቶሪያ ስምምነት ሊጣስ አይገባውም፤ 'መንግሥታችን ይመለስ' የሚለውን አንቀበልም፤ ይህም ወደ ሌላ ጦርነትና ዓለም አቀፍ መገለል የሚያስገባን በመሆኑ ትግራይ በአሁኑ ወቅት ሌላ ጦርነት የመሸከም አቅም የላትም፤ ሕዝቡም የሚፈልገው ሰላምና ምግብ ነው " የሚል ጽኑ አቋም በመያዛቸው፣ በአጋቾቻቸው ዘንድ እንደ "ፀረ-መከታችን" እና " ፀረ-ሥልጣናችን " ተቆጥረው እንደታገቱ አስረድተዋል።
ታጋቾቹን ለመፍታት የዲፕሎማሲ ጥረቶች እንደነበሩ የተጠየቁት ኮሎኔል ተወልደ፣ አጋቾቹ የውጭ ሀገራትንም ሆነ የዲፕሎማቶችን ተጽዕኖ የሚቀበሉና የሚሰሙ ሳይሆን ሥልጣናቸውንና ፍላጎታቸውን ብቻ የሚያዩ በመሆናቸው የዲፕሎማሲ ጥረቱ ተጽዕኖ እንዳልፈጠረ ገልጸዋል።
በሌላ በኩል ታጋቾቹ ባሉበት ሁኔታ የትግራይ ፖሊስም ሆነ ፍርድ ቤት " ጉዳዩ አይመለከተኝም " ማለታቸውን አሳውቀዋል።
" የሚመለከተውን አካል ልናውቅ አልቻልንም፤ ማን ነው ወስኖ ያሰረን ? ማን ነው ከላይ የሚያዘው ? አናውቅም። ይነጋገሩ ነበር፤ ያወሩ ነበር፤ 'ለያዩአቸው' የሚል ትዕዛዝ ይወርድ ነበር፤ ማን ነው ግን እንደዚያ የሚያደርገው አናውቅም " ሲሉ አክለዋል።
" ለደህንነታቸው ብለን ነው የያዝናቸው " የሚለው ወሬም ከእውነት የራቀና በመሳሪያ ጥበቃ ሥር የተፈጸመ እገታ መሆኑን ገልጸዋል።
አመራሮቹ ወደ ራማ ከተማ ከተወሰዱ በኋላ 5 ቀን በሆቴል እና ስማቸውን መግለጽ ባልፈለጓቸው የአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት መታሰራቸውን አመልክተዋል።
በራማ የተሻለ አያያዝ ቢኖርም፣ የኤርትራ ድንበር ማረፊያ በሆነችው መረብ አካባቢ ሰዎች ሲሻገሩ በመመልከታቸውና መረጃዎችን በማደራጀታቸው፣ አጋቾቹ ወደ ኤርትራ ሊያሸግሯቸው እንደወሰኑና ሊለቋቸው እንደማይፈልጉ ማረጋገጣቸውን ኮሎኔል ተወልደ ተናግረዋል።
በዚህም ምክንያት አመራሮቹ " ከዚህ በላይ አልፈን መሄድ የለብንም፤ መውጣት አለብን " የሚል ውሳኔ በመወሰን፣ በሕይወት የመቆየት ተስፋቸው ዝቅተኛ ቢሆንም እና መስዋዕትነት ሊከፍሉ እንደሚችሉ ቢያውቁም፣ ብዙ ሰው የተሳተፈበትና ከፍተኛ ጥረት የተደረገበት እቅድ በማውጣት ከአጋቾቻቸው ፈቃድ ውጪ ማምለጥ ችለዋል።
" ተለቀው ነው " የሚባለው ውሸት መሆኑና በሌላ መንገድ እንዳመለጡ ነገር ግን አሁን ላይ በዝርዝር ለመናገር እንደማይፈልጉ ገልጸዋል።
በመጨረሻም ኮሎኔል ተወልደ ከጓደኞቻቸው ጋር በሕይወት በመውጣታቸው ደስተኛ መሆናቸውን ቢገልጹም፣ አጠቃላይ ክስተቱ የተጋሩን ክብርና ጀግንነት የሚያዋርድ፣ እንዲሁም የትግራይን ሕዝብ ህልውና ለአደጋ የሚያጋልጥ በመሆኑ እንደ ትግራዋይ ከፍተኛ ሃዘን እንደተሰማቸው ገልጸዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የቢቢሲ ትግርኛ መሆኑን ይገልጻል።
ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia #mekelle📍 እነ ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ መቐለ ገቡ። ለሁለት ሳምንታት በቀድሞ የትግል ጓዶቻቸው ታግተው የቆዩት የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የሚገኙባቸው 4 ከፍተኛ አመራሮች አሁን መቐለ መግባታቸውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጧል። ወደ መቐለ ይዟቸው የገባው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ነው። መቐለ የገቡት ፦ 1. ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ 2. ኮሎኔል ተወልደ ገብረትንሳኤ…

8 hours ago
Experience the allure of Bangkok with Ethiopian Airlines! From ornate temples to bustling night markets, this vibrant city is a feast for the senses. Join us on an unforgettable tour package starting at only USD 1,668. Your luxurious adventure awaits! #ethiopianairlines #bangkok
9 hours ago
#adigratuniversity
በ2019 ዓ.ም በመደበኛ መርሐግብር ትምህርታችሁን በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የምትከታተሉ #ነባር_ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 23 እና 24/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመገኘት እንድትመዘገቡ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
የመጀመሪያ ቀን ትምህርት ጥቅምት 26/2019 ዓ.ም እንደሚጀመር ተገልጿል።
@Yenetube Fikerassefa

#ads
Ⓜ️ 📱 ቀደም ብለው የከፈቱት LinkedIn Acccount ካለዎት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይችላል (5000⭐በሳምንት )።
📱አካውንት ያላችሁ ብቻ በጥሩ ገንዘብ እየተከራየን ነው አውሩኝ ።
(LinkedIn rental service available)
😄accountes above 1 year
✅Rate 👇
🧡100+=1800birr0 p.week
🧡200+=2000 birr p.week
🧡300+=2500 birr p.week
🧡500+=2800 birr p.week
✅1000+=3000 birr p.week
✅1500+=3500 birr p.week
✅2000+=4500 birr p.werk
😄Payment systems all💰
🧡cryptosystem (binance)
🧡CBE
🧡BOA
🧡TELL BIRR
🤑fast payment system available
በቴሌግራም 🔥 coalmon
https://t.me/p2pethiopia12
0982009298

በማዕድናቷ ዓለምን እየሳበች ያለችው ኢትዮጵያ
******************* #ethiopia #mininginethiopia #investinethiopia #lithium #gold #tantalum #ethiopianeconomy
10 hours ago
1 ሚሊዮን ብር የሚያስገኘው የባህል አምባሳደር አዋርድ 2019 የፍጻሜ ውድድር ሊካሄድ ነው
#fastmereja I በባህላዊ ትወና፣ በሀገርኛ ሙዚቃና በውዝዋዜ ዘርፎች የተዘጋጀው እና የ1 ሚሊዮን ብር ሽልማት የሚያስገኘው «የባህል አምባሳደር አዋርድ 2019» የመጨረሻ መርሃ ግብር ህዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም. በስካይላይት ሆቴል በደመቀ ሁኔታ እንደሚካሄድ ተገለጸ። በዮድ አቢሲኒያ በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ መረዳት እንደተቻለው፤ ውድድሩ ባለፈው ዓመት ሚያዝያ ወር «ክብር ያለው እኛ ጋር ነው» በሚል መሪ ቃል በ77 ተወዳዳሪዎች ተጀምሮ፣ አሁን ላይ በሦስት የውድድር ምድቦች ተለይተው የመጨረሻውን ዙር የተቀላቀሉ 15 ምርጥ ተወዳዳሪዎችን አሳልፏል።
በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አዘጋጆቹ እንደገለጹት፤ የፍጻሜው አሸናፊዎች የሚለዩት በ60 በመቶ የባለሙያ ዳኞች ግምገማ እና በ40 በመቶ የህዝብ ድምፅ ተደምሮ ይሆናል። በዚህም መሰረት ለውድድሩ አንደኛ ለወጣ ተወዳዳሪ የ1 ሚሊዮን ብር፣ ለሁለተኛ 300 ሺህ ብር እንዲሁም ለሦስተኛ ደረጃ 100 ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት እንደሚበረከት ተነግሯል፡፡ ከዚህ ባለፈም ሦስቱም አሸናፊዎች ወደ ሕንድ በመጓዝ የባህል ልምድ ልውውጥ የማድረግ ወርቃማ ዕድል እንደሚያገኙ የውድድሩ አዘጋጅ አቶ ዳንኤል ጥሩነህ አስታውቀዋል።
በሌላ በኩል ተወዳዳሪዎቹ ያዘጋጁትን «ይህቺ ናት ሀገሬ» የተሰኘ ህብረ ዜማ በማህበራዊ ሚዲያ በተለየ የፈጠራ መንገድ የሚያስተዋውቅ ማንኛውም ማህበረሰብ አባል ከተወዳዳሪዎቹ ጋር ወደ ሕንድ የማቅናት ልዩ ዕድል እንደተመቻቸለት ይፋ ተደርጓል።
በዝግጅት አደረጃጀትና አፈጻጸም ላይ ከአዘጋጆቹ ጋር በጋራ የሚሰራው የአጋፔ ኤቨንት ኦርጋናይዘርስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሚኪያስ ግርማ እንደተናገሩት፤ የመጨረሻውን ፕሮግራም ታሪካዊው ሮሃ ባንድ ከተወዳዳሪዎች እንዲሁም ከአንጋፋ እና ታዋቂ ድምፃውያን ጋር በመሆን በሙዚቃ ያደምቀዋል። ይህ ውድድር የወጣቶችን ችሎታ ከማበረታታት ባሻገር የኢትዮጵያን ባህላዊ እሴቶች ለማስተዋወቅ፣ የባህል ልምድ ልውውጥን ለማጠናከር እና ለወጣት ተሰጥኦዎች አዲስ የዕድል በር ለመክፈት ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ከወጣው መግለጫ ለመረዳት ተችሏል።

ሉሲዎቹ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፈዋል !
የኢትዮጵያ ሴት ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ ጋር ያደረገውን የኦሎምፒክ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ 1ለ1 አጠናቋል።
የሉሲዎቹን ግብ መሳይ ተመስገን ከመረብ ማሳረፍ ችላለች።
ሀገራችን ኢትዮጵያ ሩዋንዳን በድምር ውጤት 2ለ1 በማሸነፍ ወደ ሶስተኛው ዙር አልፋለች።
የኢትዮጵያ ሴት ብሔራዊ ቡድን የሶስተኛ ዙር ጨዋታውን ከታንዛኒያ አቻው ጋር ያደርጋል።
ታንዛኒያ ከቦትስዋና ጋር ያደረገችውን ጨዋታ በድምር ውጤት 7ለ0 አሸንፋ ለሶስተኛው ዙር ማለፍ ችላለች።
የሴቶች ኦሎምፒክ የማጣሪያ ውድድር ከዚህ በኋላ ሶስት ዙሮች የሚቀሩት ይሆናል።
በ ሎስ አንጀለስ ኦሎምፒክ ላይ አፍሪካን በመወከል #ሁለት ሀገራት ብቻ ተሳታፊ ይሆናሉ።
@tikvahethsport kidusyoftahe
የኢትዮጵያ ሴት ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ ጋር ያደረገውን የኦሎምፒክ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ 1ለ1 አጠናቋል።
የሉሲዎቹን ግብ መሳይ ተመስገን ከመረብ ማሳረፍ ችላለች።
ሀገራችን ኢትዮጵያ ሩዋንዳን በድምር ውጤት 2ለ1 በማሸነፍ ወደ ሶስተኛው ዙር አልፋለች።
የኢትዮጵያ ሴት ብሔራዊ ቡድን የሶስተኛ ዙር ጨዋታውን ከታንዛኒያ አቻው ጋር ያደርጋል።
ታንዛኒያ ከቦትስዋና ጋር ያደረገችውን ጨዋታ በድምር ውጤት 7ለ0 አሸንፋ ለሶስተኛው ዙር ማለፍ ችላለች።
የሴቶች ኦሎምፒክ የማጣሪያ ውድድር ከዚህ በኋላ ሶስት ዙሮች የሚቀሩት ይሆናል።
በ ሎስ አንጀለስ ኦሎምፒክ ላይ አፍሪካን በመወከል #ሁለት ሀገራት ብቻ ተሳታፊ ይሆናሉ።
@tikvahethsport kidusyoftahe
Sponsored by
Surafel
10 hours ago
በሞተር ብስክሌት ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነሳ።
ከነገ ጠዋት 12:00 ሠዓት ጀምሮ መንቀሳቀስ ይቻላል።
በአዲስ አበባ ሞተር ብስክሌትን በመጠቀም ፦
- ወንጀል የመፈፀም፣
- የተሰረቁ እቃዎችን ከቦታ ቦታ የማዘዋወር፣
- የመንገድ ትራፊክ ህጎችን የመጣስ በተለይ ፦
• ቀይ መብራትን መጣስ፣
• ሌሎች ተሽከርካሪዎችን በመግጨት ማምለጥ፣
• ሄልሜት ሳያደርጉ ማሽከርከር፣
• የተፋፋቀ እና ለእይታ አስቸጋሪ የሆኑ የሠሌዳ ቁጥሮችን መጠቀም ወ.ዘ.ተ. በአሽከርካሪዎቹ በስፋት የሚስተዋሉ የደንብ ጥሰቶች መሆናቸውን በመግለፅ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ ባለ ሁለት እግር ሞተር ብስክሌት በአዲስ አበባ ማሽከርከር ተከልክሎ ነበር።
አሁን እገዳው መነሳቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አሳውቋል።
የሞተር ሳይከል መንቀሳቀሻ ፈቃድ ያላቸውና መንቀሳቀሻ ፈቃድ ያደሱ ሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች ከነገ ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ/ም ጠዋት 12:00 ሠዓት ጀምሮ የትራንስፓርትና የትራፊክ እንቅስቃሴን ለመቆጣጠር የወጡ ህጎችን አክብረው እንዲንቀሳቀሱ ተፈቅዷል።
ፖሊስ ህግን የማስከበር ስልጣንና ኃላፊነቱን በመጠቀም ጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል እንደሚያደርግ አሳስቧል።
ዋና ጠቅላይ መምሪያው የመንቀሳቀሻ ፈቃድ የሌላቸው እና ፈቃድ ሳያድሱ በሚንቀሳቀሱ የሞተር አሽከርካሪዎች ላይ በህግ አግባብ እርምጃ እንደሚወሰድ አስጠንቅቋል።
#addisababapolice
ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia #addisababa ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ላልተወሰነ ጊዜ ተከለከለ። ከዛሬ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ጀምሮ ባለሁለት እግር ሞተር ብስክሌት በአዲስ አበባ ማሽከርከር እንደተከለከለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አሳውቋል። " አንዳንድ ወንጀል ፈጻሚዎች ሞተር ብስክሌትን በመጠቀም የቅሚያ እና የስርቆት ወንጀል ሲፈጽሙ ተይዘው ምርመራ እየተጣራባቸው ይገኛል " ብሏል። " ወንጀል ፈጻሚዎች…

11 hours ago
“Watching all the UEFA Champions League games will feel even more special now" 🙌
This is what means to our four #streetreds participants who took part in this special photoshoot, highlighting the Foundation logo appearing on the back of Manchester United's shirts in the #ucl this season ❤️
#plkicks | #youthvoice

12 hours ago
በ 8 ዓመት ከ56 ቢሊዮን በላይ ችግኝ ተክለናል #pmabiyahmed #ethiopia #meteorology #weatherforecast #earlywarningsystem
13 hours ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ለሰባት አመራሮች ሹመት ሰጥተዋል።
በዚህም መሰረት፦
1. አቶ ብርሃኑ ዘውዴ – የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
2. ታምራት በየነ (ዶ/ር) – የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
3. አቶ ብርሃኑ ፈይሳ – የመንግስት ረዳት ተጠሪ
4. ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ – የመንግስት ረዳት ተጠሪ
5. ዶ/ር መሃመድ እንድሪስ – በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞህራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ረዳት አስተባባሪ
6. ወ/ሪት ፈዲላ አባብያ – በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ የዲጂታል ሚዲያ አስተባባሪ
7. አቶ ተስፋዬ ይገዙ – በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ረዳት አስተባባሪ ሆነው ተሹመዋል።
#pmoethiopia

ታላቁ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ በፎርብስ አፍሪካ የ15ኛ ዓመት «አይኮኖች» ዝርዝር ውስጥ ተካተተ
#fastmereja I ታዋቂው የኢትዮጵያ አትሌት እና ስኬታማ የንግድ ሰው ሀይሌ ገብረሥላሴ በአፍሪካ አህጉር ዘላቂ አዎንታዊ ተፅዕኖ ከፈጠሩ ታላላቅ መሪዎች መካከል በመመረጥ በፎርብስ አፍሪካ (Forbes Africa) የ15ኛ ዓመት ልዩ የዕውቅና መድረክ ላይ መካተታቸው ተገለጸ።
እንደ ፎርብስ አፍሪካ ይፋዊ መረጃ ዘገባ፣ ይህ ልዩ የዕውቅና ዝርዝር በአፍሪካ አህጉር ውስጥ ላለፉት ዓመታት አርአያነት ያለው ሥራ በማከናወን ትልቅ ለውጥ ያስመዘገቡ እና የበርካቶችን ሕይወት የቀየሩ 15 ባለዕይታ ግለሰቦችን ታሪክ የሚዘክር ነው። በስፖርቱ ዓለም በበርካታ የዓለም ክብረ ወሰኖች እና የወርቅ ሜዳሊያዎች የኢትዮጵያን ስም ከፍ ያደረገው ሀይሌ ገብረሥላሴ፣ ከሩጫ ማስተማሪያ ውጪም በኢንቨስትመንት እና በስራ ፈጠራ ዘርፍ ላበረከተው አስተዋጽኦ አህጉራዊ አድናቆት ተችሮታል።
መጽሔቱ በዘገባው አትሌቱን ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር Generational Legend ሲል የገለጸው ሲሆን፣ በስፖርትም ሆነ በቢዝነስ ዓለም ውስጥ ያስመዘገበው ስኬት ለበርካታ ወጣቶች መነሳሳት መሆኑን አፅንዖት ሰጥቷል።

ፕራይም ሪል እስቴት የቦሌ ሚሊኒየም ፕላዛ አፓርትመንት ፕሮጀክቱን አስመረቀ፤ ለደንበኞቹም ቁልፍ አስረከበ
#ethiopia | ፕራይም ሪል እስቴት የቦሌ ሚሊኒየም ፕላዛ አፓርትመንት ፕሮጀክቱን በተያዘለት ጊዜ ሳይሆን ከውል ጊዜው ቀድሞ በማጠናቀቅ ለደንበኞቹ ቁልፍ አስረክቧል።
የፕሮጀክቱ ምረቃና የቁልፍ ርክክብ መርሐ ግብር ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም. በቦታው የሪባን ቆረጣ ሥነ ሥርዓት እና በሸራተን አዲስ ሆቴል በተዘጋጀ መርሐ ግብር ተካሂዷል።
እንደ ኩባንያው መረጃ፣ በሁለት ዓመት ውስጥ እንዲጠናቀቅ የታቀደው ፕሮጀክት በ18 ወራት ውስጥ ተጠናቋል። ይህም ከውል ጊዜው በስድስት ወራት ቀድሞ የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ኩባንያው ለደንበኞቹ የገባውን ቃል በተግባር ለማሳየት ያደረገው ጥረት መሆኑን ገልጿል።
ፕራይም ሪል እስቴት ፕሮጀክቱ በጥራት፣ በፍጥነትና በታማኝነት የተገነባ መሆኑን በመግለጽ፣ የደንበኞቹን እምነትና እርካታ ከሚያስቀድማቸው የሥራ መርሆዎች መካከል እንደሚመድብ አመልክቷል።
ለፕሮጀክቱ መሳካትም ከፍተኛ ጥረት ላደረጉ የኩባንያው ሠራተኞች፣ የግንባታ አማካሪዎች፣ ባለሙያዎች፣ የአካባቢው ተቋማትና ነዋሪዎች ምስጋና አቅርቧል።
በዚሁ መርሐ ግብር ላይ የቦሌ ሜጋ የሪል እስቴት ሳይትም ለሽያጭ በይፋ መቅረቡ ተገልጿል። ይህም ኩባንያው በቀጣይ ለደንበኞቹ የቤት ባለቤት የመሆን ዕድሎችን ለማስፋት እየሠራ እንደሚገኝ ያመለክታል።
ኩባንያው በቀጣይ ፕሮጀክቶቹም ተመሳሳይ የግንባታ ጥራትን፣ የጊዜ አጠባበቅንና የደንበኞችን እምነት ለማስጠበቅ ዕቅድ እንዳለው አስታውቋል።
በዚህ ረገድ ከእህት ኩባንያዎቹ ኖር ሸገር እና ሴንትራል ፕሮፐርቲስ ጋር በመተባበር በቀጣይ ፕሮጀክቶች ላይ በፍጥነትና በጥራት ለመሥራት ማቀዱን ገልጿል።
የቦሌ ሚሊኒየም ፕላዛ ፕሮጀክት ምረቃና የቁልፍ ርክክብ የደንበኞችን የቤት ባለቤት የመሆን ምኞት ከማሳካት ባሻገር፣ በሪል እስቴት ዘርፍ የግንባታ ጊዜንና የጥራት አፈጻጸምን ማስጠበቅ ያለውን አስፈላጊነት የሚያጎላ ክስተት ሆኗል።
ለተጨማሪ መረጃና ለቀጣይ ፕሮጀክቶች ምዝገባ፦
ስልክ፦ +251 940 777 766
ድረ ገጽ፦ https://Primerealestateplc...
አድራሻ፦ ከሸዋ ዳቦ አጠገብ፣ ከጌቱ ኮሜርሻል ፊት ለፊት
ፕራይም ሪል እስቴት — ቃልን በተግባር!
#primerealestate #bolemillenniumplaza #realestate #addisababa #getutemesgen

Comments