2 months ago
አዲስ አበባን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ያደረጓት ዘመናዊ የጤና መሠረተ ልማቶች
**********************
ባለፉት ጥቂት ዓመታት በመዲናችን አዲስ አበባ የተገነቡ እና የታደሱ የጤና ተቋማት ከተማዋ በጤናው ዘርፍ ያላትን የመሠረተ-ልማት አቅም ከፍ ከማድረግ ባለፈ ተመራጭ የጤና ቱሪዝም ማዕከል እያደረጓት ነው።
እነዚህ ዘመን ተሻጋሪ እና ትውልድ አኩሪ ስኬታማ ሥራዎች የዘርፉን የአገልግሎት ጥራት እና ተደራሽነት በተጨባጭ ያሳደጉ ናቸው።
የከተማ አስተዳደሩ ለዜጎች ጤና ቅድሚያ በመስጠት መዲናዋን ንጹሕ እና ለመኖር ምቹ ለማድረግ ሰፋፊ ሥራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል።
በዚህም ለእግር ጉዞ፣ ለብስክሌት እና ለተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች የተመቹ ሥፍራዎችን በማልማት እንዲሁም ለጤና ጠንቅ የነበሩ የተበከሉ ወንዞችን በማጽዳት እና በማስዋብ በሽታን አስቀድሞ ለመከላከል የሚያስችሉ ስኬታማ ተግባራት ተከናውነዋል።
ከበሽታ መከላከል ሥራዎች በተጨማሪ የዜጎችን ጤና ለመታደግ እና ለማከም የሚያስችሉ ዘመናዊ የሕክምና ማዕከላት ተገንብተዋል።
በምሥራቅ አፍሪካ ቀዳሚ የሆነ የሕክምና ግብዓት የተሟላለት የላፍቶ ዘመናዊ ሆስፒታልን ጨምሮ አዳዲስ ጤና ጣቢያዎች እና ሆስፒታሎች ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል።
በተጓዳኝም እንደ ዘውዲቱ ሆስፒታል ያሉ ነባር የጤና ተቋማት ደረጃቸውን በጠበቀ መልኩ ዳግም የታነጹ ሲሆን፣ በሰው ኃይል እና በዘመናዊ የሕክምና ቁሳቁስ በማደራጀት የዜጎችን ጤና የመጠበቅ ሥራው ተጠናክሮ ቀጥሏል።
እነዚህ ደረጃቸውን የጠበቁ የሕክምና ተቋማት ዜጎች የተሻለ ሕክምና ፍለጋ ወደ ውጭ ሀገራት የሚያደርጉትን ጉዞ በማስቀረት ከፍተኛ ሚና እየተጫወቱ ይገኛሉ።
በአንጻሩም በቀጣናው ለሚገኙ የጎረቤት ሀገራት ዜጎች ጭምር የተሻለ የሕክምና አገልግሎት የሚሰጥባት የጤና ቱሪዝም ማዕከል መሆን ችላለች።
አዲስ አበባ በጤናው ዘርፍ እያከናወነች የምትገኘው ስኬታማ ሥራ የከተማዋን ሁለንተናዊ ዕድገትና ልዕልና የሚያሳይ መሆኑም ከአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
#ethiopian_tik_tok #ebc #ebcdotstream #addisababa #healthtourismarmenia #healthcaredevelopment

8 months ago
ይህ የቅዱሳን የበረከት ጥሪ ነው
ይህ የአባቶች መንፈሳዊ ጥሪ ነው
የዋልድባ እንዳልሽሀ ቅድስት ኪዳነምህረት ዘተስፋ ሐዋርያት አንድነት ገዳም ለእምዬ የተዋህዶ ልጆች ባቀረበችው ጥሪ መሰረት
የቅድስት ኪዳነምህረት የአስራት ልጆች
የታላቁ ፃድቅ አባት የአቡነ ሳሙኤል ወዳጆች
ወዴት ናችሁ እያልን
በቅዱሳኑ በረከት ህይወታችን የሚባረክበት
በባህታውያኑ ፀሎት ትሩፋት የምናገኝበት እለት በዩትዩብ የቀጥታ ስርጭት የምንሳተፍበት ህዳር 19እና 20/2018 ዓ.ም.
እነሆ
2ቀናት ቀሩት
#waldeba #orthodoxchurch #orthodoxtewahdo #ኦርቶዶክስ #orthodox #orthodoxpeople #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ethiopian_tik_tok

11 months ago
የቲክ ቶክ አሜሪካ የስምምነት ማዕቀፍ
#ethiopia | አሜሪካ እና ቻይና ቲክ ቶክ በአሜሪካ ውስጥ መስራቱን እንዲቀጥል እና እገዳው እንድኢቀርለት የሚያስችል የስምምነት ማእቀፍ ላይ ደርሰዋል።
የስምምነቱ ይዘት፡
-የቲክቶክ የአሜሪካ አገልግሎት በአሜሪካውያን ቁጥጥር ስር ሆኖ ዳግም ይዋቀራል።
-ይሄ ስምምነት ዋና ግቡ አሜሪካንን መረጃዋን በተመለከተ ያለባትን የብሄራዊ ደህንነት ስጋት መቅረፍ እና የውጭ ተፅዕኖን ማስወገድ ነው።
-የቲክቶክ ማዕቀብ ቀነ ገደብ እየደረሰ ስለነበር የስምምነት ማዕቀፉ ቲክቶክን ከመዘጋት ለመታደግ ይጠቅማል። ስምምነቱን ሙሉ በሙሉ መስመር ለማስያዝ ተጨማሪ ቀነ ገደብ ሊሰጥ ይችላል።
-ፕሬዝዳንት ትራምፕ እና ዢ ስምምነቱን ከፍጻሜ ለማድረስ በቅርቡ እንደሚመክሩ ይጠበቃል።
እስካሁን ያልታወቁ ነጥቦች፡
-ምን ያህሉ የቲክቶክ አልጎሪዝም እና ቴክኖሎጂ በአሜሪካ ቁጥጥር ስር እንደሚውል
-የቻይናው የቲክቶክ ባለቤት ኩባንያ ባይትዳንስ ምን ያህል አክሲዮን ድርሻውን ይዞ እንደሚቀጥል
-የአሜሪካውያን ቲክ ቶክ ተጠቃሚወችን መረጃ አሜሪካ እንዴት አድርጋ እንደምታስቀምጥ እና እንደምትጠብቅ
ለአሜሪካ ቲክቶክ ተጠቃሚወች:
-ቲክ ቶክ በአሜሪካ ሳይቋረጥ መስራቱን ይቀጥላል።
-በቲክቶክ ላይ ያላችሁ መረጃ ሁሉ አዲስ ባለቤት እና ጠባቂ ይኖረዋል።
-ለሁሉም ተጠቃሚወች የቲክቶክ መተገብሪያችሁ ያለምንም እንከን መስራቱን ይቀጥላል።
አበበ ፈለቀ
#ethiopia #tiktok #tiktokamerica #dmv #ethiopian_tik_tok #ethiopatiktok

1 year ago
July 3 ደረሰ
BUY YOUR TICKET NOW- LIMITED SPOTS LEFT!!!
🎉 Teyim Concert – Michael Belayneh & Dawit Melese 🎶
Get ready for an unforgettable night of music, culture, and celebration during the ESFNA Annual Soccer Tournament 2025! 🎤 Two of Ethiopia's most iconic artists — Michael Belayneh and Dawit Melese — are bringing their legendary voices and vibrant energy to Seattle for one epic live concert!
📍 Location:
Metropolitan Banquet Hall
16420 SE 128th St, Renton, WA 98059
📅 Date & Time:
Thursday, July 3, 2025
🎟️ Tickets:
ONLINE:
https://teyimconcert.ticke...
https://www.eventbrite.com...
IN PERSON AT:
Harambe Market
Nazareth Market
Zagol Restaurant
Ageligil Restaurant
Yetenbi Restaurant
At the Federal way Memorial Stadium #5 , #33 #esfna #esfna2025 #esfnaseattle #teyim #michaelbelay #concert #ethiopianbeauty🇪🇹💚💛❤️ #ethiopia #ethiopian_tik_tok #ethiopianculture #ethiopian_tik_tok #michaelbelay #concert #ethiopianmusic #liveconcert #seattle #dawitmelese

At the Federal way Memorial Stadium #5 , #33
#esfna #esfna2025 #esfnaseattle #teyim #michaelbelay #concert #ethiopianbeauty🇪🇹💚💛❤️ #ethiopia #ethiopian_tik_tok #ethiopianculture #ethiopian_tik_tok #michaelbelay #concert #ethiopianmusic #liveconcert #seattle #dawitmelese

Sponsored by
Surafel
1 year ago
Seattle, are you ready? ጠይም ኮንሰርት ፡ ተወዳጆቹ ሲያትል ገብተዋል 🇺🇸 ድምጻውያን ሚካኤል በላይነህ እና ዳዊት መለሰ በጉዙፉ ሜትሮፖሊታን ባንኮይት ህንጻ ላይ ጁላይ 3 ትንግርታዊ የሆነ ትርኢት ለማቅረብ በልዩ ሁኔታ ተዘጋጅተዋል። የተነፋፈቁ ሁሉ ጠይም ኮንሰርት ላይ ይከሰታሉ! ትኬቶቹ እያለቁ ነው ጠይም ኮንሰርት አዘጋጅ ፦ ሚራ ኢቨንትስ ጠይም ኮንሰርት ላይ እንገናኝ ጠይም ኮንሰርት ፡ በሲያትል 🇺🇸 BUY YOUR TICKET NOW- LIMITED SPOTS LEFT!!! 🎉 Teyim Concert – Michael Belayneh & Dawit Melese 🎶 Get ready for an unforgettable night of music, culture, and celebration during the ESFNA Annual Soccer Tournament 2025! 🎤 Two of Ethiopia's most iconic artists — Michael Belayneh and Dawit Melese — are bringing their legendary voices and vibrant energy to Seattle for one epic live concert! 📍 Location: Metropolitan Banquet Hall 16420 SE 128th St, Renton, WA 98059 📅 Date & Time: Thursday, July 3, 2025 🎟️ Tickets: ONLINE: https://teyimconcert.ticke... https://www.eventbrite.com... IN PERSON AT: Harambe Market Nazareth Market Zagol Restaurant Ageligil Restaurant Yetenbi Restaurant At the Federal way Memorial Stadium #5 , #33 #esfna #esfna2025 #esfnaseattle #teyim #michaelbelay #concert #ethiopianbeauty🇪🇹💚💛❤️ #ethiopia #ethiopian_tik_tok #ethiopianculture #ethiopian_tik_tok #michaelbelay #concert #ethiopianmusic #liveconcert #seattle #dawitmelese Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) የሚዲያ አጋር
1 year ago
BUY YOUR TICKET NOW- LIMITED SPOTS LEFT!!! 🎉 Teyim Concert – Michael Belayneh & Dawit Melese 🎶 Get ready for an unforgettable night of music, culture, and celebration during the ESFNA Annual Soccer Tournament 2025! 🎤 Two of Ethiopia's most iconic artists — Michael Belayneh and Dawit Melese — are bringing their legendary voices and vibrant energy to Seattle for one epic live concert! 📍 Location: Metropolitan Banquet Hall 16420 SE 128th St, Renton, WA 98059 📅 Date & Time: Thursday, July 3, 2025 🎟️ Tickets: ONLINE: https://teyimconcert.ticke... https://www.eventbrite.com... IN PERSON AT: Harambe Market Nazareth Market Zagol Restaurant Ageligil Restaurant Yetenbi Restaurant At the Federal way Memorial Stadium #5 , #33 #esfna #esfna2025 #esfnaseattle #teyim #michaelbelay #concert #ethiopianbeauty🇪🇹💚💛❤️ #ethiopia #ethiopian_tik_tok #ethiopianculture #ethiopian_tik_tok #michaelbelay #concert #ethiopianmusic #liveconcert #seattle #dawitmelese
1 year ago
BUY YOUR TICKET NOW 🎉 Teyim Concert – Michael Belayneh & Dawit Melese 🎶 Get ready for an unforgettable night of music, culture, and celebration during the ESFNA Annual Soccer Tournament 2025! 🎤 Two of Ethiopia's most iconic artists — Michael Belayneh and Dawit Melese — are bringing their legendary voices and vibrant energy to Seattle for one epic live concert! 📍 Location: Metropolitan Banquet Hall 16420 SE 128th St, Renton, WA 98059 📅 Date & Time: Thursday, July 3, 2025 🎟️ Tickets: ONLINE: https://ow.ly/8ypq50WiO3Y https://ow.ly/6YkM50WiO43 IN PERSON AT: Harambe Market Nazareth Market Zagol Restaurant Ageligil Restaurant Yetenbi Restaurant At the Federal way Memorial Stadium #5 , #33 #esfna #esfna2025 #esfnaseattle #teyim #michaelbelay #concert #ethiopianbeauty🇪🇹💚💛❤️ #ethiopia #ethiopian_tik_tok #ethiopianculture #ethiopian_tik_tok #michaelbelay #concert #ethiopianmusic #liveconcert #seattle #dawitmelese
Comments