17 hours ago
የስልሳ ዓመታት የታማኝነት ጉዞን የሚዘክር የቤተሰብ እና የአንድነት የጎዳና ላይ ሩጫ ሊካሄድ ነው
#ethiopia | ኮሜርሺያል ኖሚኒስ የስልሳ ዓመታት የሥራ ጉዞውን እና የቆየ የታማኝነት አገልግሎቱን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫ ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል።
በተቋሙ አዘጋጅነት የሚከናወነው በዚህ የ5 ኪሎ ሜትር የነፃነት እና የአንድነት መርሃ ግብር ላይ የድርጅቱ ሠራተኞች፣ ደንበኞች፣ አጋር ድርጅቶች እና የባለድርሻ አካላት በጋራ ይሳተፋሉ።
የዝግጅቱ ዋና ዓላማ በተጠቃሚው ማህበረሰብ፣ በሠራተኞች እና በደንበኞች መካከል ያለውን ማህበራዊ ትስስር ይበልጥ ማጠናከር እና ቤተሰባዊ መቀራረብን መፍጠር ነው።
ለሩጫው የተዘጋጁ ቲሸርቶችን በኮሜርሺያል ኖሚኒስ ዋና መሥሪያ ቤት እና በአዲስ አበባ በሚገኙ በተመረጡ ቅርንጫፎች ማግኘት ይቻላል።
እያንዳንዱ ቲሸርት በ500 ብር የሚሸጥ ሲሆን፣ ክፍያውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000770855237 (CN for Event Management) ወይም በሲቢኢ ብር መፈጸም ይቻላል።
ቲሸርቶቹን ለማግኘት እና መረጃ ለመጠየቅ በሚከተሉት የቅርንጫፍ ስልክ ቁጥሮች ማነጋገር ይቻላል
ዋና መሥሪያ ቤት +251-932-151385
መገናኛ ቅርንጫፍ +251-913-597811
ቦሌ ቅርንጫፍ +251-913-076712
አራዳ ቅርንጫፍ +251-921-853930
ሳሪስ ቅርንጫፍ +251-912-082257
የካ ቅርንጫፍ +251-910-163606
መርካቶ ቅርንጫፍ +251-951-104612
ልደታ ቅርንጫፍ +251-913-612395
ኮልፌ ቅርንጫፍ +251-911-917647
ቂርቆስ ቅርንጫፍ +251-911-827569
ቃሊቲ ቅርንጫፍ +251-931-272727
የሩጫው መነሻ መስመር ከአትላስ መኪና ማቆሚያ ተነስቶ ወደ ኡራኤል ቤተክርስቲያን አደባባይ ከመድረሱ በፊት ወደ ግራ በመታጠፍ ወደ አትላስ ኢንተርናሽናል ሆቴል ያመራል።
በመቀጠልም በቦሌ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን እና በሸገር ሕንፃ አጠገብ አልፎ መድረሻውን ድጋሚ በአትላስ መኪና ማቆሚያ ያደርጋል።
ይህ ታላቅ ስፖርታዊ መርሃ ግብር ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ የሚከናወን ይሆናል።
ለተጨማሪ ማብራሪያ
በ6630 ነፃ የስልክ መስመር
ወይም
በ0932151385 እና በ0904032498
ደውሎ መረዳት ይቻላል።
#commercialnominees #familyrun #healthylifestyle #running #community #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

1 month ago
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ለሀገራዊ ኢኮኖሚ ዕድገት እያበረከተ ያለው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ
#ethiopia | ተቋሙ የምስረታውን 60ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል፡፡
በዚሁ መድረክ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮርፖሬት አገልግሎቶች ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ኤፍሬም መኩሪያ ባስተላለፉት መልዕክት ኮሜርሻል ኖሚኒስ በዘርፈ ብዙ አገልግሎቶቹ ለሀገር ልማትና ለኢኮኖሚ መጎልበት ጉልህ ድርሻ እየተወጣ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
ተቋሙ ከባንክ ውጭ ያሉ አገልግሎቶችን እንዲያስተዳድር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተሰጠውን አደራ በብቃት መወጣቱን የጠቀሱት አቶ ኤፍሬም አሁን ላይ ተቋሙ ራሱን በዘመናዊ መንገድ በማደስ ለላቀ ተልዕኮ ዝግጁ መሆኑን አመልክተዋል፡፡
የኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኮማንደር ጥላሁን ፀጋዬ በበኩላቸው ተቋሙ ለደንበኞቹ ከሚሰጠው ታማኝ አገልግሎት በተጨማሪ ለሀገራዊ ኢኮኖሚ ባበረከተው አስተዋፅኦ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እውቅና እንደተቸረው አስታውሰዋል፡፡
ከዚህም ባለፈ ተቋሙ የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስና ልዩ ልዩ ሰብአዊ ድጋፎችን በማድረግ ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡
ላለፉት ስድስት አስርት ዓመታት በታማኝነት የዘለቀው ኮሜርሻል ኖሚኒስ በቀጣይም ከቴክኖሎጂና ከዘመኑ ጋር በመራመድ ደንበኞቹን በላቀ ትጋት ለማገልገል ዝግጁ መሆኑን ኮማንደሩ አረጋግጠዋል፡፡
በውይይቱ ወቅት የተቋሙ ያለፈው ጉዞ የተገመገመ ሲሆን የቀጣይ ስትራቴጂካዊ ዕቅዶች ላይም አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡
በመድረኩ ማጠቃለያ ላይ ለተቋሙ ስኬታማ ጉዞ አስተዋፅኦ ለነበራቸው ባለድርሻ አካላትና ግለሰቦች የዕውቅና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡
በ1958 ዓ.ም የተመሰረተው ኮሜርሻል ኖሚኒስ በአሁኑ ወቅት ከ60 በላይ አጋር ድርጅቶችና ከ42 ሺህ በላይ ሰራተኞች ያሉት ግዙፍ ተቋም መሆኑ ተገልጿል፡፡
#commercialnominees #economy #ethiopianbusiness #anniversary #development #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

3 months ago
አብረን እንሩጥ ለሀዋሳ ከፍታ
#ethiopia | ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከታዋቂው አትሌት ገዛኸኝ አበራ ጋር በመተባበር የሚያዘጋጁትን የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አስመልክቶ ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ውድድሩ በመጪው ሚያዝያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ እንደሚካሄድ አስታውቀዋል።
"አብረን እንሩጥ ለሀዋሳ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል የሚሰናዳው ይህ ታላቅ ስፖርታዊ ኩነት ላይ ከ15 ሺህ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች ይሳተፉበታል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ታዋቂ አትሌቶች፣ ወጣቶች፣ ሴቶች እንዲሁም የመንግስት ሰራተኞችና የከተማዋ ነዋሪዎች የውድድሩ አካል ይሆናሉ።
አዘጋጆቹ በመግለጫቸው ላይ እንደተናገሩት የዚህ ሩጫ ዋና ዓላማ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ማሳደግና ማህበራዊ ትስስርን ማጠናከር ብቻ ሳይሆን የሀዋሳን ከተማ የቱሪዝም ገፅታ ለመገንባትና የከተማዋን ሁለንተናዊ እድገት ለማገዝ የታለመ መሆኑን ገልጸዋል።
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለቤትነት የተመሰረተውና ለስድስት አስርት ዓመታት የታመነ የሶስተኛ ወገን አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው ኮሜርሻል ኖሚኒስ ከዚህ ቀደም ካከናወናቸው ተግባራት በተጨማሪ መሰል ውድድሮችን በሌሎች ከተሞችም ለማስቀጠል ማቀዱን በመግለጫው ላይ ተገልጿል።
ውድድር ለሚያሸኑፉ ከፍተኛ የገንዘብና የሜዳሊያ ሽልማት የተዘጋጀ ሲሆን መላው የከተማዋ ነዋሪዎችና የሚመለከታቸው አካላት ለሩጫው ስኬት የድርሻቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀርቧል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ
#hawassacityrun #commercialnominees #athleticsethiopia #runforhawassa #communityfitness #ethiopiansports #gezahigneabera

Comments