10 hours ago
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ናቸው
የደስታ መልዕት አስተላልፈዋል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የደቡብ አፍሪካውን ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎዛን በአዲስ አበባ በደስታ መቀበላቸውን ገለጹ። የአዲስ መንግሥት ምስረታን አስመልክቶ ፕሬዚዳንቱ ላስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ምስጋናቸውን ያቀረቡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ይህ ጉብኝት በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ታሪካዊና ጠንካራ ወዳጅነት የሚያሳይ መሆኑን አጽንዖት ሰጥተዋል።
ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ለአህጉሩ አንድነት፣ ሰላም፣ ልማት እና ብሩህ ተስፋ ባላቸው የጋራ ቁርጠኝነት ላይ የተመሰረተ ጠንካራ እና ታሪካዊ ግንኙነት እንዳላቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አንስተዋል። አክለውም፤ የሁለቱን አገራት አጋርነት ይበልጥ በማጠናከር ለጋራ ብሩህ ተስፋና ሁለንተናዊ ትብብር ተግተው እንደሚሠሩ ተስፋቸውን ገልጸዋል።
Seledadotio

ድሮን‼️
በትግራይ ክልል በሽራሮ_ከተማ ልዩ ስሙ ማይ_ሓንሲ ተብሎ በሚጠራ ቦታ ዛሬ መስከረም 25 ምሳ ሰዓት አካባቢ ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን ምንጮች አረጋገጡ።
ጥቃቱ በቦታው ተተክሎ በነበረ ወታደራዊ ራዳር፣ፀረ-ድሮን እና የአየር መቃወሚያ ላይ ያነጣጠረ መሆኑን ገልፀዋል።
በተያያዘ ዜና 8 የኤርትራ ሰላዮች በዛሬው ዕለት በመቀሌ ከተማ ከእነ መሳሪያቸው በቁጥጥር ሥር ውለዋል።

9 hours ago
በስህተት ወደ ባንክ አካውንቷ የገባውን 158ሺ ብር የፖሊስ አባሏ ለባለቤቱ መመለሳን የአዲስ በባ ፖሊስ ዋና መመሪያ አስታወቀ፡፡
ዋና ሳጅን ደገፈች ደሳለኝ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የቄራ አካባቢ ፖሊስ መምሪያ ባልደረባ ስትሆን መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ወደ ስራዋ እያመራች አንድ የስልክ ጥሪ ይደርሰታል። ደዋዩ ሚኪያስ አንዳርጌ የተበለ ግለሰብ ሲሆን በስህተት 158ሺህ ብር ወደ እሷ አካውንት ገንዘብ ማስተላለፉን ይነግራታል።
በጋምቤላ ክልል እንደሚኖርና ወደ አዲስ አበባ መምጣት እንደማይችል፣ ገንዘቡን ያስተለለፈው ጋምቤላ ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲማ ቅርንጫፍ መሆኑንም ያስረዳታል።
የባንኩ ዲማ ቅርንጫፍ ከዋና ሳጅን ደገፈች ደሳለኝ ጋር በስልክ ከተነጋገረ በኋላም አዲስ አበባ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎፋ ቅርንጫፍ በመሄድ ገንዘቡን ሙሉ በሙሉ ለባለቤቱ መልሳለች።
ፖሊስ የቆመለትን የህዝብ አገልጋይነትና ታማኝነትን ማረጋገጥ ያስፈልጋል ያለችው ዋና ሳጅን ደገፈች ገንዘቡን መመለሴ እንደ ትልቅ ጀብድ መታየት የሌለበትና ኃላፊነቴን የተወጣሁበት አግባብ ነውም ብላለች፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክም ለዋና ሳጅን ደገፈች ደሳለኝ ባሳየችው ታማኝነትና የግለሰቡን ገንዘብ ያለ ምንም ጉድለት በመመለሷ የምስጋና የዕውቅና ሰርተፍኬት አበርክቶላታል።

‹‹ብሄራዊ ጥቅሞችን መሠረት ባደረገ መልኩ ከሁሉም ሀገራት ጋር እንሰራለን›› ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ
ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተካሄደው የመንግስት ምስረታ መርሃ ግብር ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወቅታዊ የቀጣናዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮችን ባደረጉት ንግግር ላይ አንስተዋል።
የዉጭ ግንኙነታችን የኢትዮጵያን ተፅዕኖ ለአለም በሚያሳይ መልኩ እንዲቃኝ ይደረጋል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ፤ከሁሉም የአለም አካላት ጋር ብሄራዊ ጥቅምን መሠረት ባደረገ መልኩ አብሮ ለመስራት ዝግጁ ነን ሲሉ ገልፀዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸዉ፤ ጎረቤቶቻችን በተፈጥሮ ያገኘናቸው ወዳጆታችን ናቸዉ ያሉ ሲሆን፤በትብብር የመስራት መርሃችንን እንገፋበታለን ብለዋል።
የኢትዮጵያ ስልጣኔ ያለ ባህር በር እዉን መሆን አይችልም፤ በሰጥቶ መቀበል መርህ ኢትዮጵያ ወጥቶ መግቢያ በር እንዲኖራት ይሰራል ብለዋል በንግግራቸው።
በቀጣናው ላይ የአየር የበላይነትን ለመፍጠር የሚያስችል አቅም ትገነባለች ሲሉም ጠቅላይ ሚኒስተሩ አክለዋል።

8 hours ago
በጫካ የሚገኙ ወገኖች የትግልና የመከፋፈል አካሄድን በመተው ወደ ሰላማዊ መንገድ እንዲመለሱ ጥሪ ቀረበ
ኢትዮጵያን ትልቅ ብቻ ሳይሆን ታላቅ የማድረግ ታሪካዊ ዕድል ከፊቷ ተዘርግቶ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። ሀገራዊ ሕብረብሔራዊ አንድነትን፣ ሰላምን እና የልማት ምዕራፍን እውን ለማድረግ ትልቅ አጋጣሚ የተፈጠረ ሲሆን፣ የኢትዮጵያን አዲስ ትንታኔና ሉዓላዊነት የመገንባት ታሪካዊ ኃላፊነት በዜጎች እጅ ላይ እንደሚገኝ ተመላክቷል።
ይህን ተከትሎም በጫካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖች የትግልና የመከፋፈል አካሄድን በመተው ወደ ሰላማዊው መንገድ እንዲመለሱ ጥሪ ቀርቧል። እንዲሁም ያኮረፉ ወገኖች የይቅርታ መንፈስ ተላብሰው በሀገር ግንባታ ሂደት ውስጥ በንቃት እንዲሳተፉ ተጠይቋል። ተፎካካሪ ፓርቲዎች በብሔራዊ ጥቅም ላይ በጋራ በመቆም፣ በአማራጭ ሀሳቦች ብቻ እንዲፎካከሩ አጽንኦት ተሰጥቷል።
በተጨማሪም የዛሬ ወጣቶች ካለፈው ስህተት በመማር፣ ከአቤቱታ ትግል ራቅ ብለው በዕውቀት፣ በክህሎትና በሥነ ምግባር ታንጸው አዲስ ኢትዮጵያን ለመውረስ ዝግጁ እንዲሆኑ ተመላክቷል።
የሀገር አባቶችና እናቶች ለነገዋ ኢትዮጵያ ታላቅነት እንዲጸልዩ፣ ታሪካቸውን እንዲያወርሱ እና ትውልዱን እንዲገነቡ ጥሪ ቀርቧል።
ትናንት ያለፈ ቢሆንም፣ ነገ ገና አለመድረሱን እና የዛሬው ቀን ለሀገር እድገትና ለተፈለገው አቅጣጫ ምቹ አጋጣሚን የፈጠረ መሆኑ ተገልጿል። ዛሬን በትጋትና በሰላም ከሰራንበት ነገን ማስተካከልና የፈለግነው ዓይነት የሀገር መንገድ መቅረጽ እንደሚቻል ተረጋግጧል።

13 hours ago
15 hours ago
ለጠ/ሩ አነጋጋሪ የተበለ ደብዳቤ አቶ ስዬ አብርሃ መፃፋቸው ተሰማ‼️
የህወሓት መስራች እና የቀድሞው የሴንተራል ኮማንድ አባል የነበሩት አቶ ስዬ አብርሃ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስቸኳይ ደብዳቤ የፃፉላቸው ሲሆን፤ አቶ ስዬ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በፃፉት ደብዳቤ "ጊዜ ሳትሰጥ ወደ አስመራ ገብተህ የቀድሞ ጠ/ር መለስ ዜናዊ የተሳሳተውን ነገር አስተካክል።
አይደለም አሰብ ኤርትራም ያለአግባብ ከኢትዮጲያ በሴራ የተገነጠለች ሀገር ናት።
ስለዚህ ነገ ዛሬ ሳትል ከጀግኖች የትግራይ ሃይሎች ጋር ሆነህ ወደፊት ገስግስ። እኔም በእዚህ ታሪካዊ ሂደት ላይ የህይወትም ሆነ የእውቀት አስተዋፅኦ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ሲሉ ለጠ/ሩ ደብዳቤ መፃፋቸው ተገልፆል።

16 hours ago
የመቀለ ከተማ የባንክ አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ ክፍት መደረጋቸውና ግለሰቦች የገንዘብ ዝውውር መጀመራቸው ተሰማ
በመቀለ ከተማ የሚገኙ የባንክ አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ ክፍት መደረጋቸው እና ግለሰቦች የገንዘብ ዝውውር ማድረግ መጀመራቸው ተገልጿል። ይህ ዜና በከተማዋ ለረጅም ጊዜ ሲስተጓጎል የቆየውን የኢኮኖሚና የንግድ እንቅስቃሴ እንደሚያቀላጥፈውና የህብረተሰቡን እንግልት እንደሚያስቀር ተስፋ ተጥሎበታል።
በዚህም መሰረት በመቀለ ከተማ የሚገኙ የንግድ ባንኮች ቅርንጫፎች በሮች ለደንበኞች ክፍት መሆናቸውና መደበኛ የባንክ ስራዎች መጀመራቸው ተረጋግጧል። ነዋሪዎችና ግለሰቦች ከሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ገንዘብ መቀበል እንዲሁም ወደ ውጭ መላክ የሚያስችላቸውን የገንዘብ ዝውውር አገልግሎት ማግኘት መጀመራቸው ተገልጿል። አገልግሎቱ መጀመሩ የንግድ እንቅስቃሴዎችን እንዲያንሰራሩ፣ የዕለት ተዕለት ኑሮን እንዲያቀልና የህብረተሰቡን የፋይናንስ እንቅስቃሴዎች ወደ ቀድሞ ሁኔታው ለመመለስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው ተብሏል።
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከተማውን በቁጥጥር ስር አድርጎ በመሰንበቱ በግንባር ቀደምትነት የጸጥታው አስተማማኝነት እንዲረጋገጥ አድርጓል። ሰራዊቱ በከተማው ውስጥ ሰላምና ጸጥታን በማስፈኑ ባንኮች እና ሌሎች መሰረታዊ የህዝብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ያለምንም ስጋት ስራቸውን እንዲጀምሩ ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል ተብሏል። የባንክ አገልግሎቶች መከፈት እና የጸጥታው መረጋገጥ ከተማዋ ወደ መደበኛ ሰላማዊ እንቅስቃሴዋ እንድትመለስ አበረታች እርምጃ መሆኑ ተመላክቷል።

Sponsored by
Surafel
18 hours ago
ሽንት መጠጣት መድኃኒት ነው? አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI)ን ለሽንት ሕክምና ፕሮፓጋንዳ የሚጠቀሙት ሰዎች ቁጥር እየበዛ ነው ተባለ
አንዳንድ ጊዜ የሰዎች እምነት እና የማኅበራዊ ሚዲያ አዝማሚያዎች ከሳይንስ ጋር ሲጋጩ የምናየው እውነታ እጅግ አስገራሚ ይሆናል። በተለይም ሽንት የተለያዩ በሽታዎችን ማዳን ይችላል የሚለውን ሳይንሳዊ መሠረት የሌለው አሰራር (Urine Therapy) አጥብቀው የሚያምኑ ግለሰቦች፣ አሁን ደግሞ ሐሳባቸውን ለማጽናት ወደ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ቻትቦቶች እየተመሙ ይገኛሉ።
የዚህ የግብይትና የእምነት ሂደት አካሄድም ቀለል ያለ አይደለም። ተጠቃሚዎች መጀመሪያ ላይ ቻትቦቶች ለእነዚህ የውሸት የጤና መረጃዎች ጠንካራ ተቃውሞ ያቀርቡባቸው እንደነበር ይገልጻሉ። ነገር ግን ጥያቄዎችን በ«ምሥጢራዊ እውቀት» (esoteric knowledge) መልክ በመቀረጽ ጥበቃዎቹን ማለፍ ችለዋል፤ በዚህም የተነሳ ቻትቦቶቹ ለሚያነሷቸው ሐሳቦች ድጋፍ የሚሰጡ ይዘቶችን እንዲያመነጩላቸው አድርገዋል።
ከአባላቱ መካከል አንዷ የጎግል ጀሚኒን እርዳታ በመጠቀም ለስድስት ዓመታት ያህል በቀን ማለት ይቻላል ሽንት እየጠጣች ቢሆንም ኩላሊቷና ኃሞቷ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ማረጋገጫ እንዳገኘች አጋርታለች። ሌሎች ተጠቃሚዎች ደግሞ ሽንትን መጠጣትና በሽንት መታጠብን የሚያበረታቱ የፕሮፓጋንዳ ፖስተሮችን እና መመሪያዎችን ለማዘጋጀት አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን (AI) ተጠቅመዋል ነው የተባለው።
የሕክምና ባለሙያዎች በበኩላቸው የሽንት ሕክምና ምንም ዓይነት የሕክምና መሠረት የሌለውና የተወሰኑ የሰውነት ጉዳቶችን ሊያባብስ እንደሚችል በ«Journal of Urology» ሪፖርት አረጋግጠዋል።

20 hours ago
“ሕልሜ አውሮፕላኑን ቴል አቪቭ ላይ መከስከስ ነበር!”
የፍላይዱባይ ረዳት አብራሪ ሃማም አል-ሃማሚ ወደ እስራኤል የሚበር አውሮፕላን ለመጥለፍና ለመከስከስ አስቀድሞ በጥንቃቄ ያቀደ መሆኑን በምርመራ ወቅት ማመኑን የጄሩሳሌም ፖስት ዘገባ አመልክቷል።
የ30 ዓመቱ ኦማናዊ ረዳት አብራሪ ወደ ቴል አቪቭ የሚበሩ አየር መንገድ ኩባንያዎችን አስቀድሞ በማጥናት ፍላይዱባይን እንደመረጠ ገልጾ፣ "ትልቁ ሕልሜ አውሮፕላኑን በቤን ጉሪዮን አውሮፕላን ማረፊያ ወይም በቴል አቪቭ ረጅም ሕንፃዎች ላይ መከስከስ ነበር" ብሏል።
ለዚሁ ጥቃት መረጃ ለመሰብሰብም ቀደም ብሎ በሥራ አጋጣሚ ወደ እስራኤል ተደጋጋሚ ጉዞ ያደርግ ነበር።
የጥቃት ዕቅዱ የጦር ጄቶች ደርሰው ሳይከለክሉት በፍጥነት የሚፈጸም ነበር።
ረዳት አብራሪው ዋና አብራሪውን በምሳር መትቶ እጁን ከባድ አደጋ ካደረሰበት በኋላ፣ የአውሮፕላኑን ሞተሮች በማጥፋት ለመከስከስ ሞክሯል።
ሆኖም ዋና አብራሪው ከባድ ጉዳት ቢደርስበትም ከተሳፋሪዎች ጋር በመተባበር ረዳት አብራሪውን በቁጥጥር ስር በማዋል አውሮፕላኑን በሳዑዲ ዓረቢያ በሰላም ማሳረፍ ችለዋል።
የእስራኤል ባለስልጣናት ግለሰቡ ጥቃቱን የፈጸመው በራሱ ተነሳሽነት እንጂ ከሽብር ቡድን ታዝዞ እንዳልሆነ ገልጸዋል።
አል-ሃማሚ ቀደም ሲል በኦማን አየር መንገድ ይሰራ የነበረ ቢሆንም በአክራሪነት አስተሳሰቡ ምክንያት ከስራ የተባረረ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት የአውስትራሊያ ፖሊስና የደህንነት ተቋማት ግለሰቡ በአውስትራሊያ በነበረበት ወቅት እንዴት ወደ ፅንፈኝነት እንደገባ መረጃዎችን በማሰባሰብ ሰፊ ምርመራ እያደረጉበት ይገኛሉ።

22 hours ago
የትምህርት ሚኒስቴር የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ አደረገ
የትምህርት ሚኒስቴር በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ለወሰዱና በ2019 ዓ.ም በመምህራን ትምህርት ኮሌጆች ለመሰልጠን ለሚወዳደሩ አመልካቾች የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል።
ሚኒስቴሩ ለክልልና ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች በላከው ይፋዊ ደብዳቤ፣ ውሳኔው የክልሎችን ነባራዊ ሁኔታና የፈተና ውጤት ያገናዘበ መሆኑን ገልጿል።
በዚህም መሰረት ለዲፕሎማ (12+2) ፕሮግራም፦
ለተፈጥሮና ማህበራዊ ሳይንስ፡ ለወንዶች 215 እና ከዚያ በላይ፣ ለሴቶች 205 እና ከዚያ በላይ፤
ለታዳጊ ክልሎች፣ አርብቶ አደሮችና አካል ጉዳተኞች፡ 185 እና ከዚያ በላይ፤
ለዓይነ ስውራን (ማህበራዊ ሳይንስ)፡ 150 እና ከዚያ በላይ ሆኖ ተወስኗል።
ለሰርተፊኬት (12+1) ፕሮግራም፦
ለተፈጥሮና ማህበራዊ ሳይንስ፡ ለወንዶች 210 እና ከዚያ በላይ፣ ለሴቶች 195 እና ከዚያ በላይ፤
ለታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች፡ 180 እና ከዚያ በላይ መሆኑ ተገልጿል።
ይህ መቁረጫ ነጥብ የሚያገለግለው ለ2019 ዓ.ም የዕጩ መምህራን ውድድር ብቻ ሲሆን፣ የቀሩት መስፈርቶች በመመሪያው መሰረት ተግባራዊ ይደረጋሉ ተብሏል።

2 days ago
🎈መገናኛ ዲያስፖራ ጫካ ፕሮጀክት ፊትለፊት
✅ 100% ለከፈለ 35% በነፃ ነው
👉 ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ
👉 ባለ 2 መኝታ 90,99 ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ 120 -145 ካሬ
ዋጋ እና አከፋፈል
☑️ ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 7.2 ሚልዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 20% = 1.4ሚልዮን
🔑100% ለሚከፍል=4.6ሚሊዮን ብር
☑️ባለ 1 መኝታ 69ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ=8.2 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ=1.6 ሚሊዮን ብር
🔑100 % ለሚከፍል=5.3 ሚሊዮን ብር
☑️ ባለ 2 መኝታ 90ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 10.8 ሚልዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 20% = 2.1 ሚልዮን ብር
🔑100% ለሚከፍል= 7 ሚሊዮን ብር
☑️ ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 11.8 ሚልዮን
ቅድመ ክፍያ 20% = 2.3 ሚልዮን
🔑100% ለሚከፍል=7.7 ሚሊዮን ብር
☑️ባለ 3 መኝታ 120 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ=14.4 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ=2.8 ሚሊዮን ብር
🔑100% ለሚከፍል=10 ሚሊዮን ብር
☑️ባለ 3 መኝታ 145 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ=17.4 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ=3.4 ሚሊዮን ብር
🔑100% ለሚከፍል=12.1 ሚሊዮን ብር
ቀሪ ክፍያ
👉 ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ
👉 ከወለድ ነፃ አከፍፈል
👉 በግንባታ ሂደት የሚከፈል
☎️ 09-81-85-88-35
Temer Real Estate Temer
Properties ቴምር ሪልስቴት
✅ 100% ለከፈለ 35% በነፃ ነው
👉 ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ
👉 ባለ 2 መኝታ 90,99 ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ 120 -145 ካሬ
ዋጋ እና አከፋፈል
☑️ ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 7.2 ሚልዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 20% = 1.4ሚልዮን
🔑100% ለሚከፍል=4.6ሚሊዮን ብር
☑️ባለ 1 መኝታ 69ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ=8.2 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ=1.6 ሚሊዮን ብር
🔑100 % ለሚከፍል=5.3 ሚሊዮን ብር
☑️ ባለ 2 መኝታ 90ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 10.8 ሚልዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 20% = 2.1 ሚልዮን ብር
🔑100% ለሚከፍል= 7 ሚሊዮን ብር
☑️ ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 11.8 ሚልዮን
ቅድመ ክፍያ 20% = 2.3 ሚልዮን
🔑100% ለሚከፍል=7.7 ሚሊዮን ብር
☑️ባለ 3 መኝታ 120 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ=14.4 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ=2.8 ሚሊዮን ብር
🔑100% ለሚከፍል=10 ሚሊዮን ብር
☑️ባለ 3 መኝታ 145 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ=17.4 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ=3.4 ሚሊዮን ብር
🔑100% ለሚከፍል=12.1 ሚሊዮን ብር
ቀሪ ክፍያ
👉 ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ
👉 ከወለድ ነፃ አከፍፈል
👉 በግንባታ ሂደት የሚከፈል
☎️ 09-81-85-88-35
Temer Real Estate Temer
Properties ቴምር ሪልስቴት
2 days ago
ሰበር❗
ኤርትራ ፀረ ድሮን መትከሉ ታወቀ
ኤርትራ በአክሱም እና አድዋ አካባቢ ፀረ ድሮን መትከሉ ታወቀ።ከዚህ በተጨማሪ በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ የመካናይዝድ ጦሩን በከፍተኛ ሁኔታ እያስጠጋ ይገኛል።
አሜሪካ ዛሬ ባወጣችው አስቸኳይ መግለጫ በሁለቱ ሀገራት ድንበር ላይ የሚደረግ ወታደራዊ እንቅስቃሴ በአስቸኳይ እንዲቆም እና ሁሉቱ ሀገራት በሰከነ መንገድ ጉዳዩን እንዲመለከቱ ጥሪ አቅርባለች።

ሡቆች እንዲሁም ቢሮዎችን እየዞሩ ስለ ምርታችን ገለፃ እና ማብራሪያ በመስጠት ደንበኛ ማምጣት የሚችሉ ፈጠን ያሉ አና አዲስ አበባ እየኖሩ ያሉ ሴት ሴልስውማኖች እንፈልጋለን። ይህን ማሟላት የምትችሉ ስልካችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን።
በኮሚሽን መሣተፍ የምትፈልጉ ወንዶችም ስልካችሁን አስቀምጡ።
‼️‼️ጠቀም ያለ ኮሚሽን አለው‼️‼️
TEDBLINDS
በኮሚሽን መሣተፍ የምትፈልጉ ወንዶችም ስልካችሁን አስቀምጡ።
‼️‼️ጠቀም ያለ ኮሚሽን አለው‼️‼️
TEDBLINDS
1 day ago
«ህወሓት መቀሌን ሲለቅ ቁስለኞቹን ከሆስፒታል ይዞ ነው የሸሸው» የሆስፒታል ምንጭ
ህወሓት ባለስልጣናት የመቐለ ከተማን ለቀው ሲወጡ ቆስለው «በህክምና ላይ የነበሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎችን ይዘው መውጣታቸውን» የሆስፒታል ምንጮች ገልጸዋል።
የህክምና ምንጮች እንዳሉት ባለፉት ከስምንት እስከ አስር ቀናት በዓይደር ሆስፒታል «ህክምናቸውን ሲከታተሉ ከነበሩ ታጣቂዎች ውስጥ በጠና የቆሰሉ» ይገኙበታል።

«ኤርትራ አሁን በሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው ጦርነት እየተሳተፈች ነው»
አሁን በሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው ውግያ የኤርትራ መንግስት ሰራዊትና ጦር መሳሪያ በማሰማራት እየተሳተፈ ነው ያሉት ዶ/ር አብረኃም የተማረኩ ወታደሮች እንዳሉም አክለዋል። የኤርትራ መንግስት በዚህ ድርጊቱ ከቀጠለ «እጥፍ» ያሉት እርምጃ እንደሚወሰድበት ተናግረዋል።

የኤርትራ ጦር ወደ ትግራይ‼️
በሺህዎች የሚቆጠሩ የኤርትራ ሰራዊት ከ#ራማ ወደ ኔቤሌት ታንኮቻቸውንና ከባድ መሳሪያዎቻቸውን ይዘው ገብተዋል ሲሉ ከአካባቢው የተገኙ ምንጮች ተናግረዋል።
በከተማው ውስጥ የሚገኙ ምንጮች እንደገለጹት ሌሊቱን ሙሉ ከራማ፣ ዛላምቤሳ፣ ሸራሮ እና ባድሜ አቅጣጫዎች በርካታ የታጠቁ ተሽከርካሪዎችና ወታደሮች ወደ ከተማዋ ገብተዋል።
በተጨማሪም በአዲግራት አቅጣጫ #ፊያኮሺ አካባቢ በርካታ ወታደሮች ሰፍረው እንደነበር የሚገልጹ ዘገባዎች ወጥተዋል።

የኮቴ ክፍያ‼️
በተለያዩ አካባቢዎች የሚጠየቀው የአሽከርካሪዎች የኮቴ ክፍያ በ70% መቀነሱ ተገለጸ‼️
👉በ2019 የኮቴ ክፍያን ሙሉ በሙሉ ለማስቀረት ይሰራል ተብሏል
በትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር እና በፌደሬሽኑ ቅንጅታዊ አሰራር በተከናወነ ሥራ አሽከርካሪዎች የሚጠየቁት አግባብነት የሌለው የኮቴ ክፍያ በ70% መቀነሱን የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሰሪዎች ፌደሬሽን አስታውቋል።
የፌደሬሽኑ ፕሬዘዳንት አቶ ብርሃኔ ዘሩ ለአሐዱ ሬድዮ እንደተናገሩት፤ ክፍያው በሀገሪቱ ሕግ የማይፈቀድ በመሆኑ ከክልሎች ጋር በተደረገ ውይይት እንዲቀንስ ተደርጓል።
በአማራ ክልል፣ በኦሮሚያ ክልል እና በጂቡቲ ኮሪደር የሚጠየቀው ክፍያ መቀነሱን ተናግረዋል።
የኮቴ ክፍያ አሁንም ባልቀረባቸው አካባቢዎች በ2019 የበጀት ዓመት ሙሉ ለሙሉ ለማስቀረት መንግሥት እና ፌደሬሽኑ በትኩረት እንደሚሠሩ አቶ ብርሃኔ ዘሩ ገልጸዋል።

የመቐለ ከተማን ለቆ የወጣው ህወሓት መራሹ «የትግራይ ክልል መንግስት» በተለያዩ አካባቢዎች የተፈጸሙ የድሮን ጥቃቶች እንደሚቀጥሉ አስታወቀ። የክልሉ መንግስት በሚቆጣጠረው የፕሬዚደንት ፅሕፈት ቤት የፌስቡክ ገጽ የተሰራጨው መግለጫ «የትግራይ ሰራዊት ከፍተኛ ድል እየተቀዳጀ ነው» ብሏል።
አዲስ አበባን ጨምሮ በተላያየ አካባቢዎች ለተፈጸሙ ጥቃቶች እስከ አሁን ኃላፊነት የወሰደ አካል አልነበረም። ራሱን የትግራይ ክልል መንግስት ብሎ የሚጠራው መንግስት ትላንት ማምሻውን ባሰራጨው መግለጫ የትግራይ ሰራዊት «ዘር አጥፊ» ያለውን የመከላከያ ሰራዊትን እየደመሰሰ ትልቅ ድል እያስመዘገበ ነው ብሏል። መግለጫው አያይዞም «“ሰማዩ የኛ ነው” ሲል የነበረ «ጠላት» ሐቁ እሱ እንዳልሆነ በተግባር ማየት ጀምሯል፤ ገና ይቀጥላልም» ብሏል።
ዶቼቬሌ
Seledadotio
Seledadotio
አዲስ አበባን ጨምሮ በተላያየ አካባቢዎች ለተፈጸሙ ጥቃቶች እስከ አሁን ኃላፊነት የወሰደ አካል አልነበረም። ራሱን የትግራይ ክልል መንግስት ብሎ የሚጠራው መንግስት ትላንት ማምሻውን ባሰራጨው መግለጫ የትግራይ ሰራዊት «ዘር አጥፊ» ያለውን የመከላከያ ሰራዊትን እየደመሰሰ ትልቅ ድል እያስመዘገበ ነው ብሏል። መግለጫው አያይዞም «“ሰማዩ የኛ ነው” ሲል የነበረ «ጠላት» ሐቁ እሱ እንዳልሆነ በተግባር ማየት ጀምሯል፤ ገና ይቀጥላልም» ብሏል።
ዶቼቬሌ
Seledadotio
Seledadotio
Sponsored by
Surafel
2 days ago
ኢራን አሜሪካ መስፈርቶቿን እስክትሟላ ድረስ የሆርሙዝ መስመር ተዘግቶ እንደሚቆይ ገለጸች
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የባህር መስመሩን መልሶ መክፈት ዋነኛ ግቡ እንደሆነ ሲናገር፣ አሜሪካ በበኩሏ ትኩረቷን በኒውክሌር ድርድሩ ላይ ማድረጓን ቀጥላለች።
የኢራን የፓርላማ አፈ-ጉባኤ ሞሐመድ ባገር ቃሊባፍ እንደተናገሩት፣ አሜሪካ የቴህራንን የሰባት ቀን ዕቅድ እስካልተቀበለች ድረስ የሆርሙዝ መስመር ተዘግቶ ይቆያል። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ በበኩላቸው፣ ቴህራን ወታደራዊ ዝግጁነቷን እንደጠበቀች በዲፕሎማሲያዊ መንገድ መፍትሔ ለማግኘት እየሰራች መሆኑን አረጋግጠዋል፤ አሜሪካ ተጨማሪ እርምጃ የምትወስድ ከሆነ ግን ከቀድሞው በላይ "የበለጠ ዝግጁ" መሆኗን አስረድተዋል።
በየካቲት ወር አሜሪካና እስራኤል በኢራን ላይ ያካሄዱትን ጥቃት ተከተሎ፣ ከዓለም አቀፉ የነዳጅ አቅርቦት አንድ አምስተኛው የሚጓጓዝበት ይህ የባህር ወስጥ ከሰባት ወራት በላይ መደበኛ እንቅስቃሴው ተስተጉሏል። በአሁኑ ወቅት ሁለቱ ወገኖች የባህር መስመሩን መክፈት ቅድሚያ ይሰጥ ወይስ የኒውክሌር ድርድሩ በሚለው ነጥብ ላይ አለመግባባት ውስጥ ይገኛሉ ሲል አልጀዚራ ዘግቧል።
የኢራን ዋና ተደራዳሪና የፓርላማ አፈ-ጉባኤ እንደተናገሩት፣ አሜሪካ የውሃ መንገዱን መልሶ ለመክፈት የቀረበውን የቴህራንን የሰባት ቀን ዕቅድ እስክትቀበል ድረስ የሆርሙዝ መስመር እንደተዘጋ ይቆያል።
ከኢራን መንግሥት ጋር ቁርኝት ያለው የኑርኒውስ (Nournews) የዜና ወኪል ሞሐመድ ባገር ቃሊባፍን ጠቅሶ እሁድ እንደዘገበው፣ አሜሪካ ለኢራን ዲፕሎማሲያዊ ጥያቄ ምላሽ ከሰጠች ከጥቂት ቀናት በኋላ በአደራዳሪዎች በኩል "አንዳንድ የውሳኔ ሃሳቦችን" አቅርባለች።

"ኢራን ኤምሬትስን መቆጣጠር አለባት"
የኢራን የፓርላማ አባል ሁሴን-አሊ ሃጂ-ደሊጋኒ ኢራን የተባበሩት አረብ ኤምሬትስን እንድትቆጣጠር (እንድትወር) ጥሪ አቀረቡ።
የምክር ቤት አባሉ የኢራን ኃይሎች በዚያ እንዲሰፍሩ የጠየቁት በኢራን ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶችን ለመከላከልና ከሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ጋር ተያይዘው የተነሱ የደህንነት ስጋቶችን ለመፍታት ነው ሲሉ ተናግረዋል።

ስልክ መስራት ጀምሯል‼
ለቀናት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት በመቀሌ ከተማ በዛሬው ዕለት ዳግም መስራት መጀመሩ ተሰምቷል።
ከስፍራው የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ የሞባይል የስልክ ጥሪ ድምፅ እና የሞባይል ዳታ (ኢንተርኔት) አገልግሎት በአሁኑ ሰዓት መስራት ጀምሯል።
የአገልግሎቱን ሙሉ በሙሉ የመመለስ አሁንም በስፋት እየተሰራ ነው ተብሏል።

”ጦርነቱ አጭር ይሆናል፤ ተቃዋሚ ኃይሎችም
ክፉኛ ይሸነፋሉ” የዩጋንዳ ጦር ዋና አዛዥ
የዩጋንዳ ጦር ዋና አዛዥ ጄኔራል ሙሆዚ ካይኔሩጋባ በኤክስ (X) ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሚመራውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት (ENDF) “በአፍሪካ ካሉ ጠንካራ ሠራዊቶች አንዱ” ሲሉ ገልጸውታል።
ጄኔራል ሙሆዚ አክለውም፣ “በወንድሜ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሚመራው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በአፍሪካ ካሉ ጠንካራ ሠራዊቶች አንዱ ነው። ጦርነቱ አጭር ይሆናል፤ ተቃዋሚ ኃይሎችም ክፉኛ ይሸነፋሉ” በማለት መልዕክታቸውን አስፍረዋል፡፡

"አሜሪካን የሚያስደነግጡ ያልተጠበቁ አዳዲስ የጦር መሳሪያዎች አሉን!"
የኢራን አብዮታዊ ዘብ ኮር ምክትል ጠቅላይ አዛዥ ጄኔራል ሞስጣፋ ኢዛዲ አገራቸው እስካሁን በውጊያ ላይ ያላዋለቻቸውን አዳዲስ ወታደራዊ ቴክኖሎጂዎች ማልማቷን ገልጸዋል። ኢራን አዲስ ጥቃት ከተፈጸመባት ለአሜሪካ የሚሆኑ አይገመቴ ወታደራዊ አቅሞች እንዳሏት ያስጠነቀቁት አዛዡ፣ እነዚህ የቴክኖሎጂ እድገቶች የምድር፣ የአቪዬሽን፣ የአየር መከላከያ እና የባህር ኃይል ዘርፎችን የሚያካትቱ መሆናቸውን ጠቁመዋል። ከተሰሩት ስልቶች መካከል የተወሰኑት ቀደም ብለው ወደ ሥራ የገቡ ሲሆን፣ ሌሎቹ ደግሞ ለወደፊት ግጭቶች ተዘጋጅተው የተቀመጡ መሆናቸውን አብራርተዋል።
ጄኔራል ኢዛዲ አክለውም፣ የአሜሪካ ኃይሎች የኢራንን ባሊስቲክ ሚሳኤል አቅም በመፍራት ከፋርስ ባሕረ ሰላጤና ከኦማን ባሕር ከ500 ኪሎሜትር በላይ ወደ ኋላ ማፈገፈጋቸውን እና ይህ ርቀት ወደፊት የበለጠ ሊጨምር እንደሚችል ተናግረዋል። የጄኔራሉ ማ ማስጠንቀቂያ የተደመጠው፣ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ከኢራን ጋር የሚኖራትን ፍልሚያ "በአንድ ወይም በሌላ መንገድ በቅርቡ" እንደምትረታ ከተናገሩ ከጥቂት ቀናት በኋላ ነው።

ይህን ያውቁ ኖሯል?
አእምሮአችን የሚወስደው መድኃኒት እንደሚያድነው በሙሉ ልብ ካመነ ሰውነታችን ምንም ዓይነት የሕክምና ንጥረ ነገር በሌለው ተራ የስኳር እንክብል ወይም ባዶ ውሃ እንኳን ራሱን በራሱ ማዳን እና ማከም ይችላል። ይህም የፕላሴቦ ተጽዕኖ (The Placebo Effect) በመባል ይጠራል::
ዋናው ነጥብ እምነታችን እና አስተሳሰባችን በሰውነታችን ላይ ተጨባጭ የሆነ አካላዊ ለውጥ የማምጣት ያልተገደበ ኃይል አላቸው።

በመቐለ ከተማና በዙሪያዋ ስላለው የፀጥታ ሁኔታ ያሉ ከተለያዩ መገናኛ ብዙሀን የተገኙ መረጃዎች፦
• የአመራሮች ዝውውር፡ የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ፣ ኮሎኔል ተወልደ ገብረትንሳኤ እና አቶ ኢሳያስ ታደሰ ከመቐለ "HZ ሆቴል" ወዳልታወቀ ቦታ (ወደ ዓዲግራት አቅጣጫ) ተወስደዋል።
• የእስር ሁኔታና ሁከት፡ ታሳሪዎቹ ቀደም ሲል ለ18 ሰዓታት በቤታቸው ተዘግተው ከቆዩ በኋላ ወደ ሆቴል የተወሰዱ ሲሆን፣ መስከረም 23 ቀን ሌሊት 9፡00 ሰዓት ላይ በታጣቂዎች በኃይል ተወስደዋል።
• የመውጣት ጥያቄ ፍቃደኝነት፡ የህወሓት አመራሮች ከተማዋን ሲለቁ ታሳሪዎቹን አብረው ለማስወጣት ያደረጉትን ሙከራ ታሳሪዎቹ "አንወጣም" በማለት ተቃውመውት ነበር።
• የመቐለ መያዝ፡ የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የትግራይ ሰላም ኃይል በመቀናጀት ኤርፖርቱንና አራቱንም የመቐለ መግቢያ በሮች (ኲሓ፣ ሳምረ፣ ተምቤን፣ ዓዲግራት) በቁጥጥር ስር አውለዋል።
• የህወሓት ኃይሎች ማፈግፈግ፡ የህወሓት ኃይሎች ከአላማጣ፣ ኮረም፣ ተምቤንና አቅራቢያቸው ለቅቀው ያፈገፈጉ ሲሆን፣ ከመቐለ ወጥተው ወደ ሰሜናዊ ምዕራብ (አክሱምና ሽረ) ማቀናታቸው ተገልፇል።
• የዝርፊያ ስጋትና ጥሪ፡ ከተማዋን ለቅቀው መውጣታቸውን ተከትሎ በመንግስት ቢሮዎች ዘረፋ መፈጸሙ የተገለጸ ሲሆን፣ ነዋሪዎችና የስምረት ፓርቲ አካባቢውን እንዲጠብቁና ህግ እንዲከበር ጥሪ አቅርበዋል።
• የፌደራልና የአፋር ምላሽ፡ የፌደራል መንግስት እስካሁን ይፋዊ መግለጫ ያልሰጠ ሲሆን፣ የአፋር ክልል መንግስት በበኩሉ በጦርነቱ ተይዘው የነበሩ አካባቢዎች ነጻ መውጣታቸውን አስታውቋል።

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የሂሳብ መዝገብ ለሌላቸው ግብር ከፋዮች የሽግግር መመሪያ ይፋ አደረገ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2018 የበጀት ዓመት የግብር ማሳወቂያ ወቅት የሂሳብ መዝገብ ማቅረብ ላልቻሉ የደረጃ «ሀ» እና «ለ» ግብር ከፋዮች የሚያገለግል የማስተናገጃ መመሪያ ይፋ አደረገ። ቢሮው መስከረም 2019 ዓ.ም ባወጣው መመሪያ እንደገለጸው፣ ይህ አሰራር ለ2018 የግብር ዘመን ብቻ የሚሰራ ጊዜያዊ የሽግግር መፍትሔ ነው።
መመሪያው የተዘጋጀው በተሻሻለው የፌዴራል ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 1395/2017 እና በነባር አዋጆች መሰረት መዝገብ መያዝ ግዴታ ቢሆንም፣ ከግብር ከፋዮች በቀረቡ የሥራ ባህሪ ቅሬታዎች ምክንያት ነው። በዚህም መሰረት፡-
ከመንግስት ጋር ውል ያላቸው፡- የትምህርት ቤት መጋቢ እናቶች፣ የፅዳት፣ የቆሻሻ አሰባሰብ እና ገፀ-ምድር ማስዋብ ማህበራት ዓመታዊ የክፍያ ሰነድ በማቅረብ በደንብ ቁጥር 410/2009 ሠንጠረዥ «ሐ» መሠረት ግብራቸው ይሰላል። የሸገር ዳቦ አከፋፋዮች ተጨማሪ ንግድ ካላቸው፣ ተጨማሪው ስራ ብቻ ተለይቶ ግብር ይጣልበታል።
በትርፍ ህዳግ የሚስተናገዱ፡- የጫኝና አውራጅ፣ የኤሌክትሪክ ምሰሶ ቆፋሪዎች፣ የጥበቃ ማህበራት እና የታክሲ ታራ አስከባሪዎች የሂሳብ መዝገብ ባያቀርቡም ለዘርፉ በተቀመጠው የትርፍ ህዳግ መሰረት ግብራቸው ይወሰናል።
የሙያ ፈቃድ ያላቸው እና የኪራይ ገቢዎች፡- ጠበቆች፣ የኢንሹራንስ ወኪሎችና ገማቾች እንዲሁም መዝገብ የሌላቸው የንግድና መኖሪያ ኪራይ ገቢ ያላቸው አካላት 35 በመቶው እንደ ወጪ ተይዞላቸዋል፤ በቀረው 65 በመቶ ገቢያቸው ላይ ግብር ይከፍላሉ።
የትራንስፖርት ዘርፍ እና ያደጉ ግብር ከፋዮች፡- በትራንስፖርት የተሰማሩ ደረጃ «ሀ» ግብር ከፋዮች የ57 በመቶ የዋጋ ግሽበት ማስተካከያ ተደርጎላቸው በደረጃ «ለ» ቀመር የሚያሳውቁ ሲሆን፣ በአዲሱ አዋጅ ወደ ደረጃ «ሀ» ያደጉትም በደረጃ «ለ» አሰራር እንዲስተናገዱ ተወስኗል።
ይህ አሰራር ለ2018 የበጀት ዓመት ብቻ የሚያገለግል ሲሆን፣ ተጠቃሚዎች ለቀጣይ ዓመት መዝገብ ለመያዝ የቃል-መሐላ እንደሚፈፅሙና የሰነድ አለመያዝ አስተዳደራዊ ቅጣት እንደሚጣስባቸው ቢሮው አሳውቋል።

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በአፍሪካ ካሉ ጠንካራ ሰራዊቶች አንዱ ነው - ጄኔራል ሙሆዚ ካይኑሩጋባ
የዩጋንዳው ጄኔራል ሙሆዚ ካይኑሩጋባ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት በአፍሪካ ከሚገኙ እጅግ ጠንካራ ሰራዊቶች መካከል አንዱ መሆኑን ገልጸዋል።
ጄኔራሉ በሰጡት አስተያየት የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እየተመራ እንደሚገኝም ጠቅሰዋል።
በተያያዘም መቐለ በሶስት ቀናት ውስጥ መያዟን ተከትሎ ባሰፈሩት ሐሳብ፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ታላላቅ ወታደሮች እንዳሉት አንስተዋል። ይህንን ወታደራዊ እንቅስቃሴም በአፍሪካዊ ዘይቤ የተከናወነ የብሊትዝክሪግ ዘመቻ ሲሉ ገልጸውታል።
Seledadotio
Seledadotio
የዩጋንዳው ጄኔራል ሙሆዚ ካይኑሩጋባ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት በአፍሪካ ከሚገኙ እጅግ ጠንካራ ሰራዊቶች መካከል አንዱ መሆኑን ገልጸዋል።
ጄኔራሉ በሰጡት አስተያየት የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እየተመራ እንደሚገኝም ጠቅሰዋል።
በተያያዘም መቐለ በሶስት ቀናት ውስጥ መያዟን ተከትሎ ባሰፈሩት ሐሳብ፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ታላላቅ ወታደሮች እንዳሉት አንስተዋል። ይህንን ወታደራዊ እንቅስቃሴም በአፍሪካዊ ዘይቤ የተከናወነ የብሊትዝክሪግ ዘመቻ ሲሉ ገልጸውታል።
Seledadotio
Seledadotio
Sponsored by
Surafel
2 days ago
ግብጽ "ከደሙ ንጹህ ነኝ" ስትል ለአፍሪካ ህብረት ምላሽ ሰጠች
የአፍሪካ ኅብረት ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ እና ግብጽ ውጥረትን ከሚያባብሱ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ ባወጣው መግለጫ ላይ ግብጽ ተቃውሞዋን ገልጻለች። የአገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣን እንደተናገሩት፣ የኅብረቱ ጥሪ ግብጽን በሰሜን ኢትዮጵያው ግጭት እና በውስጣዊ ቀውስ ውስጥ በግድ ጎትቶ ለማስገባት ያለመ ነው ሲሉ ወቅሰዋል። ግብጽ በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ ውስጥ ምንም ዓይነት እጅ እንደሌላትና የኅብረቱ መግለጫ እንዳስገረማት የመንግሥት የዜና አውታሯ ዘግቧል።
የአፍሪካ ኅብረት ይህንን የሰላምና ማረጋጋት ጥሪ ያቀረበው በቀጠናው ውስጥ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ውጥረት በነገሠበት ወቅት ነው። ጥሪው የተላለፈው ኢትዮጵያና ግብጽ አንዳቸው የሌላኛቸውን ዲፕሎማቶች ማባረራቸውን፣ እንዲሁም ኢትዮጵያ የኤርትራ 10 ዲፕሎማቶች በ48 ሰዓታት ውስጥ አገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ማዘዟን ተከትሎ ነው።

Comments