2 days ago
የ2019 ዓ/ም የኢሬቻ ' ሆረ አርሰዴ ' በዓል በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁ ተገልጿል።
#obn
#irreechaa2019
@tikvahethiopia ፎቶ ፦ የ2019 ዓ/ም የኢሬቻ 'ሆረ አርሰዴ' በዓል አከባበር #irreechaa2019 Photo Credit - OBN & Oromia Communication #ayyaanagaari ! #happyirreechaa ! @tikvahethiopia

ፎቶ ፦ የ2019 ዓ/ም የኢሬቻ 'ሆረ አርሰዴ' በዓል አከባበር #irreechaa2019
Photo Credit - OBN & Oromia Communication
#ayyaanagaari ! #happyirreechaa !
@tikvahethiopia ፎቶ ፦ የ2019 ዓ/ም የኢሬቻ 'ሆራ ፊንፊኔ' በዓል አከባበር #irreechaa2019 Photo Credit - OBN & Oromia Communication #ayyaanagaari ! #happyirreechaa ! @tikvahethiopia

3 days ago
ፎቶ ፦ የ2019 ዓ/ም የኢሬቻ 'ሆራ ፊንፊኔ' በዓል አከባበር #irreechaa2019
Photo Credit - OBN & Oromia Communication
#ayyaanagaari ! #happyirreechaa !
@tikvahethiopia Baga Ayyaanaa #irreechaa geessan ! Ayyaana Gaari ! Happy Irreechaa ! #irreechaa2019 #tikvahethiopiafamily @tikvahethiopia

4 days ago
የኢትዮጵያ የዱር ሕይወት ሬንጀሮች በVisit Oromia 6ኛው የቱሪዝም ሽልማት ዕውቅና ተሰጣቸው
የኢትዮጵያ የዱር ሕይወት ሬንጀሮች ለዱር እንስሳት ጥበቃና ለተፈጥሮ ሀብት ዘላቂነት ላበረከቱት አስተዋጽኦ በVisit Oromia 6ኛው የቱሪዝም ሽልማት ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል።
በሽልማት ሥነ-ሥርዓቱ ለ40 ዓመታት በዱር ሕይወት ጥበቃ ሬንጀርነት ያገለገሉትና የሰጎኖች ተንከባካቢ የነበሩት አቶ ፍሰሐ አራጌ ለረጅም ዓመታት ላበረከቱት አገልግሎት ልዩ ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል።
በዚሁ ዝግጅት ከአርሲ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ሬንጀር መሐመድ ቶላ የዓመቱ ምርጥ ሬንጀር በመሆን ተሸልመዋል። ይህ ዕውቅና ሬንጀሮች በዱር እንስሳት ጥበቃ፣ በብሔራዊ ፓርኮች አስተዳደርና በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ የሚያከናውኑትን ወሳኝ ተልዕኮ የሚያጎላ ነው።
የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን ለሬንጀሮች በመስጠት ላይ ለሚገኘው ዕውቅናና ክብር የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽንን ምስጋና ያቀርባል።ይህ ዓይነቱ ዕውቅና የሬንጀሮችን ሞራል ከማጠናከር ባሻገር ለተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ የሚያበረክቱትን አስተዋጽኦ ለሕዝብ ለማሳወቅና የጥበቃ ሥራውን ለማበረታታት ወሳኝ ሚና አለው።
#ዳጉ_ጆርናል

Sponsored by
Surafel
8 days ago
#oromia
#ሹመት
ዶ/ር ቡልቶሳ ሂርኮ የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሾሙ። ዶ/ር ቶላ በሪሶ የክልሉ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ ሆነዋል።
ፕሮፌሰር ነጻነት ወርቅነህ ደግሞ የጤና ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል።
የጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ የጨፌ ስራ ዘመን 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባኤ የክልሉ አስፈጻሚ አካላት ሹመትን አጽድቋል፡፡
በዚሁ መሰረት፡-
1. አብዱረህማን አብደላ - የምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ
2. አቶ መስፍን መላኩ - የምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ
3. ዶ/ር ረሻድ ከማል - የምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ
4. ዶ/ር መንግስቱ በቀለ - የምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ
5. አቶ አህመድ ኢድሪስ - የምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ
6. አቶ አህመድ ሃጂ - የምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ
ይህ የምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ አዲስ በጸደቀው አዋጅ 267/2019 መሰረት ያደረገ ነው፡፡
7. ዶ/ር ቶላ በሪሶ - የክልሉ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ
8. አቶ ጉዮ ዋሪዮ - የፍትህ ቢሮ ኃላፊ
9. ዶ/ር አብዱልአዚዝ ዳውድ- የገንዘብ ቢሮ ኃላፊ
10. አቶ ተስፋዬ ቱሉ - የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
11. ዶ/ር አብዲ ዩያ - የእቅድና ልማት ቢሮ ኃላፊ
12. ዶ/ር ቡልቶሳ ሂርኮ- የትምህርት ቢሮ ኃላፊ
13. ፕሮፌሰር ነጻነት ወርቅነህ- የጤና ቢሮ ኃላፊ
14. አቶ ተሾመ ቦጋለ - የግብርና ቢሮ ኃላፊ
15. ዶ/ር ነመራ ገበየሁ - የማዕድንና ኢነርጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ
16. አቶ ታረቀኝ ቡልልታ - የኢንተርፕራይዝና አንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ
17. ዶ/ር አደሬ አሰፋ - የንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ
18. ወ/ሮ መሰረት አሰፋ - የመሬት ቢሮ ኃላፊ
19. ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱረህማን - የሴቶችና ማህበራዊ ቢሮ ኃላፊ
20. አቶ ጥላሁን ወርቁ - የከተማ ልማት ቢሮ ኃላፊ
21. ዶ/ር አያንቱ ጉተታ - የፈጠራና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ
22. ወ/ሮ እልዳና ሱሌማን - የቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ
23. አቶ ቲጃኒ ናስር - የሰላም ቢሮ ኃላፊ
24. ወ/ሮ ሮዛ ቢያ - የባህልና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ
25. ኢንጂነር ግርማ ረጋሳ - የመስኖና አርብቶ አደር ቢሮ ኃላፊ
26. ኢንጂነር ሃቢብ ቁምቢ - የመንገድና ሎጂስቲክስ ቢሮ ኃላፊ
27. ኢንጂነር ማሪያ ጉታ - የውሃ ቢሮ ኃላፊ ሆነው በጨፌ ኦሮሚያ ተሹመዋል፡፡
መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia #newsalert አቶ ሽመልስ አብዲሳን በድጋሚ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዜዳንት ሆነው በጨፌ ኦሮሚያ ተሾሙ። የጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ የሥራ ዘመን የ2019 ዓመት የመጀመሪያ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው አቶ ሽመልስ አብዲሳን በድጋሚ የክልሉ ፕሬዜዳንት አድርጎ ሾሟል። መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia

የጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ ሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ
****************
ጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ ሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባኤውን ዛሬ በአዳማ ከተማ በሚገኘው የምክር ቤቱ አዳራሽ ማካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው አዲስ የተመረጡት የምክር ቤት አባላት ሕዝቡ የሰጣቸውን ተጨማሪ ኃላፊነት ለመወጣት የሚያስችሉ ተግባራትን የሚያከናውኑ ሲሆን፣ ሦስቱ የመንግሥት አካላት እንደገና ይዋቀራሉ።
በተጨማሪም የሥራ አስፈጻሚው አካል የተለያዩ የመንግሥት ኃላፊዎች ሹመት የሚጸድቅበት ይህ ጉባኤ፣ የመንግሥትን አደረጃጀት ሊያጠናክሩ በሚችሉ የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችና ሰነዶች ላይ ተወያይቶ ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል።
በጉባኤው ፍጻሜም ለክልሉ የወደፊት ዕድገትና የፖሊሲ አቅጣጫዎች ወሳኝ የሆኑ ትልልቅ ውሳኔዎች እንደሚተላለፉና በቀጣይ አሠራሮች ላይም ግልጽ አቅጣጫዎች እንደሚቀመጡ ይጠበቃል።
በሳዳት መሐመድሳኒ
#oromiaregionalstate #oromia #adama #oromiacouncil #ethiopianbroadcastingcorporation

17 days ago
በዘንድሮ የቪዚት ኦሮምያ የቱሪዝም ዘርፍ እዉቅና የመስጠት መድረክ ላይ እጩ ሆኜ ቀርቤያለሁ። በቅድሚያ ለቪዚት ኦሮምያ ምስጋናዬን እያቀረብኩ የቱሪዝም ስራዎቼን የምትወዱ ምርጫችሁን እንድትሰጡኝ እጠይቃለሁ።
https://vote.visitoromia.o...
I have been nominated by Visit Oromia for Best Travel Content of 2026!
Over the years, I’ve had the privilege of traveling across Oromia, documenting its breathtaking landscapes, rich cultures, traditions, wildlife, and the stories of its people — and sharing them with audiences in Ethiopia and around the world. 🌍
If my videos have inspired you to discover Oromia, please support me with your vote and share this with someone who loves Ethiopia! 🙏
#travelethiopia #visitoromia

21 days ago
🚨 አሳሳቢ ዜና፡ የኦሮሚያ አርሶ አደሮች የጦር መሳሪያ ገዝተው እንዲታጠቁ ታዘዙ?! - መንግስት የህዝብን ደህንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን እርግፍ አድርጎ ተወ ማለት ነው? #ethiopiannews #oromia #securitycrisis #newsexplainer
Sponsored by
Surafel
30 days ago
u12e8u130eu1264 u12a5u1293 u123du1296u12ec u134cu1235u1272u126bu120d u1260u12a0u12f2u1235 u12a0u1260u1263
#ebcdotstream #gobe #shinoye #oromia #culturalfestival ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
የጎቤ እና ሽኖዬ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ
#ebcdotstream #gobe #shinoye #oromia #culturalfestival
1 month ago
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን 17.59 ቢሊዮን ብር ገቢ አስመዘገበ
* ከአምና በ18 በመቶ የገቢ እድገት ተመዝግቧል
#ethiopia | አዳማ፦ የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት 17 ነጥብ 59 ቢሊዮን ብር ገቢ ማስመዝገቡን የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጅነር አሸናፊ ዳባ ገለጹ።
ኮርፖሬሽኑ የ2018 ዓ.ም. የበጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2019 ዓ.ም. የዕቅድ ግምገማ መድረክን በአዳማ ከተማ በገልማ አባገዳ አዳራሽ ጳጉሜን 1 እና 2 ቀን 2018 ዓ.ም. እያካሄደ ነው።
ዋና ሥራ አስፈጻሚው ኢንጅነር አሸናፊ ዳባ ከመድረኩ ጎን ለጎን ለድሬቲዩብ በሰጡት መግለጫ፣ የ2018 በጀት ዓመት የገቢ አፈጻጸም ከባለፈው ዓመት በ18 በመቶ ከፍ ማለቱን ገልጸዋል።
እንደ ኢንጅነር አሸናፊ ገለጻ፣ የገቢ እድገቱን ለማስመዝገብ የኮርፖሬሽኑ አመራርና ሠራተኞች ያጋጠሙ ችግሮችን በጋራ በመለየት፣ የአሠራር ሥርዓቶችን በማሻሻልና ቴክኖሎጂን በአግባቡ በመጠቀም መሥራታቸው ወሳኝ ሚና አበርክቷል።
በዚህም ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ ገቢ ማስገኘት መቻሉን ገልጸዋል። ለዚህ ውጤትም የአመራሩና የሠራተኛው ቅንጅታዊ ሥራ ወሳኝ እንደነበር አመልክተዋል።
በ2018 በጀት ዓመት የተከሰቱ የአሜሪካና ኢራን ጦርነት ተያያዥ ተጽዕኖዎች በነዳጅ፣ በመለዋወጫና በጥሬ ዕቃ ግዥና አቅርቦት ላይ ችግር መፍጠራቸውን ኢንጅነር አሸናፊ አስታውሰዋል።
ኮርፖሬሽኑ ያጋጠመውን ችግር በመወያየትና ባለው አቅም ላይ በማተኮር መሥራቱ ተጽዕኖዎቹን በመቋቋም የታቀዱ ሥራዎችን ማስቀጠል እንዳስቻለውም ጠቁመዋል።
በተጨማሪም ኮርፖሬሽኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ብቁና ተወዳዳሪ ተቋም ለመሆን የጥራት፣ የሥራ ቦታ ደህንነትና የአካባቢ ደህንነትን የሚመለከቱ የISO ስታንዳርዶችን በማሟላት በሦስቱም ዘርፎች የብቃት ዕውቅና ማግኘቱን ኢንጅነር አሸናፊ ገልጸዋል።
የኮርፖሬሽኑ ተሽከርካሪዎች ሙሉ በሙሉ በGPS የታገዘ ቁጥጥር ሥርዓት መዘርጋቱም ቀልጣፋና ወጪ ቆጣቢ አሠራርን ለማስፈን እንዳስቻለ ጠቁመዋል።
ኮርፖሬሽኑ በጠቅላይ ሚኒስትሩ አነሳሽነት እየተከናወኑ ባሉ ፕሮጀክቶች መካከል በጎዴ፣ በአቦምሳ፣ በነቀምትና በሐዲያ የሚገኙ ፕሮጀክቶች ላይ ተሳትፎ ማድረጉም ተገልጿል።
ከክልል ቢሮዎች ጋር በገባቸው የመግባቢያ ስምምነቶች መሠረትም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ በሲዳማና በሶማሌ ክልሎች የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ማከናወኑ ተጠቅሷል።
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በመንገድ፣ በሕንፃ፣ በጉድጓድ ቁፋሮ፣ በመጠጥ ውሃ፣ በመስኖና በግድብ ግንባታ ዘርፎች በትላልቅ ፕሮጀክቶች ላይ የሚሳተፍ ሲሆን፣ 3 ሺህ 300 ቋሚና ጊዜያዊ ሠራተኞችን ቀጥሮ እየሠራ እንደሚገኝ ተገልጿል።
በተጨማሪም ኮርፖሬሽኑ ለ51 ሺህ ወገኖች ተያያዥ የሥራ ዕድል መፍጠሩ ተጠቁሟል።
ከዓመታዊ ጉባዔው ጎን ለጎንም የኮርፖሬሽኑ አመራሮችና ሠራተኞች የደም ልገሳ መርሐ ግብር ላይ ተሳትፈዋል።
#oromiaconstructioncorporation #oromia #construction #ethiopianews #development #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

የአርዳይታ እንግዶች
* ከበርካታ አሥርታት በኋላ የሚገናኙበት ታላቅ መርሃ ግብርና የበጎ አድራጎት ማህበር ምስረታ ይፋ ሆነ
#ethiopia | በምዕራብ አርሲ ዞን የሚገኙ የአርዳይታ ተወላጆች ከአሥር፣ ከሃያ እና ከሠላሳ ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚገናኙበትን ልዩ መርሃ ግብር እና የአርዳይታና አካባቢዋ በጎ አድራጎት ማህበር የተሰኘ ሀገር በቀል ድርጅት መመሥረታቸውን ይፋ አድርገዋል።
ይህ በአካባቢው ተወላጆች የተቋቋመው ማህበር የማህበረሰቡን አቅም በትምህርት፣ በጤና፣ በአካባቢ ጥበቃ እና በኢኮኖሚ ግንባታ የማሳደግ ዓላማ ያለው ሲሆን፣ ለችግር ተጋላጭ የሆኑ ህፃናትን እና አረጋውያንን የመንከባከብ ስራዎችንም ያከናውናል።
ማህበሩ በአርዳይታ የተወለዱ፣ ያደጉ፣ የተማሩና የኖሩ ከአጠባበቅ በላይ ኢትዮጵያውያንን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ያቀፈ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ከ900 በላይ አባላት አሉት።
ድርጅቱ በቅርቡ ህጋዊ እውቅና ያገኘ ሲሆን፣ ፈቃድ የማውጣት ሂደቱ እስከሚጠናቀቅ ድረስም የህክምና እርዳታ እና የትምህርት ቁሳቁሶች ድጋፍን ጨምሮ በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል።
ማህበሩ የተቋቋመው ለአካባቢው ህዝብ ቢሆንም ሌሎች የማህበረሰብ ክፍሎችንም ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ተገልጿል።
መጪው ቅዳሜ ነሐሴ 23 እና እሁድ ነሐሴ 24 ቀን በተዘጋጀው ታላቅ የምስረታ መርሃ ግብር ላይ የወረዳ አመራሮች፣ የኮሌጅ ዲን፣ የምርጥ ዘር እርሻ ልማት ኃላፊ፣ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ እንዲሁም ከአገር ውስጥ እና ከውጭ አገራት የተወጣጡ የአርዳይታ ተወላጆች ይገኛሉ።
በእነዚህ ዕለታት የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ፣ የሩጫ ውድድር፣ እንዲሁም የመምህራን እና የተማሪዎች የእውቅና አሰጣጥ ሥነ ሥርዓቶች ይካሄዳሉ።
በ1970ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ የተቆረቆረችው አርዳይታ፣ በአሁኑ ወቅት በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ስር በሚተዳደረው አርዳይታ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ እና በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ስር በሚገኘው የምርጥ ዘር ድርጅት የሚታወቅ ቀጣና ነው።
ፈትያ ሁሴን
#ardaita #ardaitacollege #westarsi #oromia #charity #ethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

2 months ago
Feestivaalli UKEE Wanciitti Kabajame
Feestivaalli Ukee, Hagayya 10,2026 Wanciitti kabajameera. dhaabbanni Piromooshinii Aartii aadaa dagatame qoranno irratti taasisun ayyaana UKEE /TAABOREE sadarkaa Feestivaalaatti olguddisun bifa waalatawaa ta’en waggaa waggaan kabajamaa akka addunyaatti akka beekamu gochuuf tokko jedhee imalasaa eegaleera.
Feestivaalli kunis,
~Aadaa bade deebisuuf
~Qorannoo duudhaa Oromoo ganamaaf haala mijeessuuf
~Daa’imman egeree biyyaa ta’an araddaa tokkotti akka wal argan haala mijeessun tokkummaaf jaalala aadaa fi seenaa isaani akka walirraa baran carraa uumuf
~Hawwata Tuurizimii ta’ee akka tajaajilu haala mijeessuufi kanneen kana fakkaataniif bu’aa akka qabaatutu akeekama.
Qaamoleen kallattii garaagaraan hojii kana nu waliin hojjechuu barbaaddanis, gamanumaan waamicha isiniif gochuu feena. Galatoomaa!
Borati art promotion
Visit Oromia
Back to the future!

JamboJote by Brook Real Estate — qabeenya sirrii fi carraa invastimantii sirrii Dubai keessatti argachuuf si waliin hojjenna. 🏡✨☎️+971527866251
#brookrealestate #jambojote #dubairealestate #dubaiproperty #propertyinvestment Oromo Oromia
Sponsored by
Surafel
2 months ago
u1320u1245u120bu12ed u121au1292u1235u1275u1229 u12e8u1308u1208u1327u1278u12cd u121du1235u1322u122eu127d
#ebc #ethiopia #pmabiyahmed #nationalinterest #ethiopianprosperity #ethiomelhik #oromia ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የገለጧቸው ምስጢሮች
#ebc #ethiopia #pmabiyahmed #nationalinterest #ethiopianprosperity #ethiomelhik #oromia
2 months ago
የኦሮሚያ ሻይ ኢኒሼቲቭ የሻይ ልማትን ከተራ የእርሻ ምርትነት ወደ ስትራቴጂያዊ የኢኮኖሚ አቅምነት እየቀየረው ነው - ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ
***************
የኦሮሚያ ሻይ ኢኒሼቲቭ የሻይ ልማትን ከተራ የእርሻ ምርትነት ወደ ስትራቴጂያዊ የኢኮኖሚ አቅምነት እየቀየረው መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ።
ርዕሰ መስተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት፣ ሀብት መኖር ብቻውን ብልጽግናን እንደማያረጋግጥ ጠቅሰው፣ ሀብትን ወደ ተጨባጭ የኢኮኖሚ አቅም ለመቀየር የቴክኖሎጂ፣ የፋይናንስ፣ የኢንቨስትመንትና የገበያ ትስስርን ያካተተ ጠንካራ የእሴት ሰንሰለት መዘርጋት መቻሉን አስታውቀዋል።
እስከ 2013 ዓ.ም. ድረስ በክልሉ የነበረው የሻይ ልማት ከሚገባው ደረጃ እጅግ ያነሰ እንደነበር ያስታወሱት አቶ ሽመልስ፣ ችግሩ የምቹ አየር ንብረት ወይም የመሬት እጥረት ሳይሆን ሀብቱን ወደ ተወዳዳሪ እና ስትራቴጂያዊ ምርት የመቀየር የአቅም ውስንነት እንደነበር አስረድተዋል።
በአሁኑ ወቅት ግን በኦሮሚያ ሻይ ኢኒሼቲቭ አማካይነት መሬት፣ አርሶ አደር፣ የሻይ ችግኝ፣ ቴክኖሎጂ እና ፋይናንስ በአንድ የምርት ሥርዓት ውስጥ ተሳስረው አዲስ የገጠር ኢኮኖሚ ሥርዓት መሠረት እየተጣለ መሆኑን አብራርተዋል።
በዚሁ መሠረት የሻይ ፋብሪካዎች እና ከምርት አሰባሰብ እስከ ማሸግ እና ስያሜ መስጠት ያለው የእሴት ሰንሰለት በስፋት እየተገነባ ይገኛል።
ኢኒሼቲቩ ከአንድ ተክል ልማት ባለፈ ለአርሶ አደሩ አዲስ የገቢ ምንጭ፣ ለወጣቶች እና ለሴቶች የሥራ እና የኢኮኖሚ ዕድል፣ ለኢንቨስተሮች ደግሞ አዲስ የገበያ አማራጭ መፍጠሩ ተገልጿል።
ለሀገር አቀፍ ኢኮኖሚም የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት፣ የወጪ ንግድ ምርቶችን በማብዛት እና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነትን በመፍጠር ረገድ ጉልህ ሚና እንዳለው ተጠቁሟል።
በቅርብ ጊዜ ውስጥም ከኦሮሚያ የሻይ ክላስተሮች የሚመነጩት "ሆቤ ሻይ"፣ "ጮራ ሻይ" እና "ገፈሬ ሻይ" የተሰኙ ብራንዶች በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ መታየት እንደሚጀምሩ ርዕሰ መስተዳድሩ ጠቁመዋል።
በኢሉ አባቦራ፣ በቡኖ በደሌ እና በጅማ ዞኖች የሚገኙ አርሶ አደሮችም በዚህ የእሴት ሰንሰለት ውስጥ በስፋት እየተሳተፉ መሆናቸውን አስታውቀዋል።
በአጠቃላይ የኦሮሚያ ሻይ ኢኒሼቲቭ የሻይ ቅጠልን ከማምረት ባሻገር አዲስ የኢኮኖሚ አቅም እያበቀለ የሚገኝ የገጠር ኢኮኖሚ መዋቅር ሽግግር ማሳያ መሆኑን አቶ ሽመልስ አብዲሳ በመልዕክታቸው አጽንዖት ሰጥተዋል።
በለሚ ታደሰ
#ethiopia #oromia #teafarm #ebc

u12a8u1320u1245u120bu12ed u121au1292u1235u1275u122d u12d0u1262u12ed u12a0u1215u1218u12f5 (u12f6/u122d) u130bu122d u12e8u1270u12f0u1228u1308 u1246u12edu1273 (u12adu134du120d -2)
#pmabiyahmed #ebc #obn #ethiopia #oromia ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር የተደረገ ቆይታ (ክፍል -2)
#pmabiyahmed #ebc #obn #ethiopia #oromia
2 months ago
የኦሮሞ ሕዝብ ትግል በአንድ ቦታ የቆመ አይደለም ➡️ https://youtu.be/DVFhZjlaY... #abiyahmed #ethiopia #oromia #obn #ethiopianhistory #gadaasystem #pmabiy
Sponsored by
Surafel
2 months ago
የኦሮሞ ጀግኖች መሥዕዋትነት ለኢትዮጵያ አንድነት ➡️ https://youtu.be/DVFhZjlaY... #abiyahmed #ethiopia #oromia #obn #ethiopianhistory #gadaasystem #pmabiy
2 months ago
ጄነራል ኃይሉ ጎንፋን መለሰላቸው - ጀዋር መሀመድ ድርድሩ የከሸፈበትን ምክንያት በተመለከተ ማብራሪያ ሰጠ #oromo #oromia #wollega #hailugonfa #jawarmohammed
2 months ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሚኮ ጋር ያደረጉት ልዩ ቃለ መጠይቅ | ወቅታዊ ሀገራዊ እና የክልሉ ጉዳዮች
#ebcdotstream Ethiopia #pmabiyahmed #amhara #oromia #amico
" target="_blank" class="inline-link">https://new-en.yenevibe.co...

የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!!
በኦሮሚያ ክልል የ1ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ሰኔ 08 - 09/2018 ዓ.ም ተሰጥቶ የነበረ ሲሆን፣ ዛሬ የተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል።
👉 የማለፊያ ነጥብ 50% እና ከዚያ በላይ እንዲሆን ተወስኗል።
👉 ፈተናውን ከተቀመጡ 517,209 ተማሪዎች ውስጥ የማለፊያ ነጥብ (50% እና ከዚያ በላይ) በማስመዝገብ ወደ ሚቀጥለው ክፍል የተሸጋገሩት 464,839 (89.9%) ተማሪዎች መሆናቸው ታውቋል።
ከተፈተኑት ተማሪዎች መካከል፡
📍 ወንድ 267,307 ውስጥ 91.2% እና
📍 ሴት 249,902 ውስጥ 88.4% አልፈዋል።
በዚሁ መሠረት ውጤት ለማየት ከዚህ በታች የቀረበውን ሊንክ በመክፈት፤ የመፈተኛ ቁጥርዎን (Registration Number) ማስገባት፤
ቀጥሎም የመጀመሪያ ስምዎን በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ትችላላችሁ።👇
ሊንክ፦ https://oromia6.ministry.e...
Seledadotio

3 months ago
የኦሮሞ ተፅእኖ ፈጣሪ አዋርድ ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ!
#fastmereja :-የኦሮሞን ባህል፣ ቋንቋ፣ ወግ እና የቱሪስት መዳረሻዎችን በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሚያስተዋውቁ ይዘት ፈጣሪዎችን (ኢንፍሉዌንሰሮችን) እውቅና ለመስጠትና ለማበረታታት ያለመ "የኦሮሞ ኢንፍሉዌንሰር አዋርድ(oromo influencer award) የተሰኘ አዲስ የሽልማት መርሃ ግብር ይፋ ሆነ።
በጎዶ ኢቨንት ፕሮሞሽን እና በኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ትብብር የተዘጋጀዉ ይህ መርሀ-ግብር ዋና ዓላማውም የኦሮሞ ሕዝብ ቁጥር ከፍተኛ ቢሆንም በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ያለው የዲጂታል ተደራሽነትና ተፅዕኖ አሁንም ከቁጥሩ ጋር የማይመጥን በመሆኑ ይዘት ፈጣሪዎች ጠንካራ የዲጂታል አሻራ እንዲያሳርፉ በማነቃቃት ይህንን ክፍተት መሙላት እንደሆነ አዘጋጆቹ ገልጸዋል።
በዚህ የመጀመሪያ ዙር የሽልማት መርሃ ግብር ላይ ከ200 በላይ የሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች የሚሳተፉ ሲሆን፣ ውድድሩ በቲክቶክ 9፣ በፌስቡክ 3 እና በዩቲዩብ 3 መድረኮች ላይ የተመሰረቱ 15 የተለያዩ የሽልማት ዘርፎችን ያካተተ ነው።
ከእነዚህም በተጨማሪ ሁሉንም ፕላትፎርሞች የሚያጠቃልል "የዓመቱ ምርጥ የኦሮሞ ኢንፍሉዌንሰር' (Best Oromo Influencer of the Year) እና የጉዞ መዳረሻዎችንና ቱሪዝምን በማስተዋወቅ ላይ ለተሰማሩ ኢንፍሉዌንሰሮች እዉቅና የሚሰጥ ልዩ የ(Best of Visit Oromia) ዘርፎች ተካተዋል።
በውድድሩ በአንደኝነት ለሚያሸንፈው ተወዳዳሪ ታላቅ የመኪና ሽልማት የተዘጋጀ ሲሆን፣ ታዋቂ የሆኑ ሕፃናት የሚበረታቱበት የገንዘብና የሰርተፊኬት እንዲሁም ሌሎች ሽልማትም መመቻቸቱ ነዉ የተገለፀዉ።
የዕጩዎች ምርጫ የኦሮሞን ቋንቋ በንቃት መጠቀም፣ ባህልና አዎንታዊ ማኅበራዊ እሴቶችን ማስተዋወቅ እንዲሁም ለማኅበረሰቡ ዕድገት ገንቢ ተፅዕኖ መፍጠር በሚሉ ሦስት ዋና ዋና መስፈርቶች ላይ የተመሰረተ ነው።
የአሸናፊዎች አወሳሰን ሥርዓት 80 በመቶ በሕዝብ በቀጥታ ድምፅ የሚወሰን ሲሆን፣ ቀሪው 20 በመቶ ደግሞ ባህል፣ ታሪክና እሴት ሳይበረዝ በጥንቃቄ እንዲገመገም በታዋቂ ዳኞች የሚወሰን ተገልጿል።
በተጨማሪም ስኬታማ ኢንፍሉዌንሰሮችን በማክበር፣ መጪው ትውልድ የኦሮሞን ቋንቋ እንዲጠቀም እና ባህሉንና ቅርሱን በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ በጥሩ ጎኑ እንዲያሳይ ማበረታታት ሌላው ትልቁ የፕሮግራሙ አላማ መሆኑ ተጠቅሷል።
ለአዋርዱ ከተለያዩ ዘርፎች የተመረጡት እጩዎች oiaward.com ይፋዊ ድረ-ገጽ ላይ ቀርቧል።

4 months ago
u126bu12edu122bu120d u12e8u12c8u1323u12cd u12e8u123du1218u120du1235 u12a0u1265u12f2u1233 u122eu120cu12adu1235 u1230u12d3u1275 #ethiopia #oromia #addisababa #luxury ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ቫይራል የወጣው የሽመልስ አብዲሳ ሮሌክስ ሰዓት #ethiopia #oromia #addisababa #luxury
4 months ago
Sponsored by
Surafel
4 months ago
Ethiopian Airlines domestic destination is further expanding! Today, we proudly inaugurated Negele Borena Geda Airport and commenced a new passenger service in a grand ceremony attended by the Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia His Excellency Dr. Abiy Ahmed, the President of the Oromia Regional State His Excellency Shimelis Abdisa, Ethiopian Airlines Group CEO Mr. Mesfin Tasew, high level government officials, the airlines’ executives, local community representatives, and various stakeholders.
The ceremony unveiled a new airport and marked the beginning of a new thrice weekly service to Negele Borena, growing the airlines’ domestic destination to 24. #ethiopianairlines

6 months ago
ዘወትር ደስአለኝ አርትስ ፕላስን ተቀላቀለ፤ አዳዲስ ዓለም አቀፍ ዝግጅቶችም ይፋ ሆኑ
#fastmereja I ጋዜጠኛ ዘወትር ደስአለኝ አርትስ ቲቪ ይዞት የመጣውን አዲሱን የዲጂታል መተግበሪያ "አርትስ ፕላስን" (Arts Plus) በይፋ መቀላቀሉ ታወቀ። ዛሬ በተሰጠው መግለጫ መሠረት፣ ዘወትር ደስአለኝ "Addis Pulse" የተሰኘና ዓለም አቀፉን ማህበረሰብ የሚያሳትፍ የእንግሊዘኛ ፖድካስት በማዘጋጀትና በማቅረብ ወደ ስራ ገብቷል።
የአርትስ ፕላስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ራፋቶኤል ወርቁ እንደገለጹት፣ አዲሱ የዲጂታል መተግበሪያ ፊልሞችን፣ ድራማዎችን፣ ሲትኮሞችንና ፖድካስቶችን በጥራት ለተመልካች የሚያቀርብ መድረክ ነው። ጋዜጠኛ ዘወትር ደስአለኝ በበኩሉ አርትስ ፕላስን መቀላቀሉ ህልሙን የሚያሳካበት ትክክለኛ ምርጫው መሆኑን ገልጾ፣ ኢትዮጵያውያንን የሚያኮራ ስራ ይዞ እንደሚመጣ ቃል ገብቷል።
በተያያዘ ዜና፣ አርትስ ፕላስ የኢትዮጵያን ታሪክ፣ ባህልና የቱሪዝም መዳረሻዎች ለዓለም የሚያስተዋውቅ "The Origin" የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም ሊያቀርብ መሆኑን አስታውቋል። ከዚህ ዝግጅት መካከል "The Origin - Oromia" የተሰኘውን ሁለተኛ ምዕራፍ ታዋቂዋ ቲክቶከር የአብስራ ፍፁም እንድታቀርብ (Host) በፊርማ ስነ-ስርዓት ተረጋግጧል።
ሌሎች ክልሎችን የሚዳስሱ ዘጋቢ ፊልሞች በማን እንደሚቀርቡ በቀጣይ ይፋ እንደሚደረግም በመግለጫው ተመልክቷል።
መጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም.

የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች የምስራቅ ኢትዮጵያን የቱሪስት መስህቦች ጎበኙ
#fastmereja I በ"ቅን ልቦች" የበጎ አድራጎት ድርጅት የተዘጋጀውና በርካታ የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎችን ያሳተፈው «የሰላም ቱሪዝም ለሀገር ግንባታ» የጉብኝት መርሃ ግብር በድሬዳዋ፣ በማያ ከተማና በሐረሪ ክልል በድምቀት ተካሂዷል። ይህ ጉብኝት የሀገሪቱን የቱሪዝም ሀብቶች በማስተዋወቅና ሰላምን በመገንባት ረገድ ያለውን ፋይዳ ለማጎልበት ያለመ መሆኑ ተገልጿል።
በጉዞው መጀመሪያ የቡድኑ አባላት በድሬዳዋ ከተማ የተከናወኑ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በንግድና በኢንዱስትሪ የምትታወቀው ድሬዳዋ፣ በዘመናዊ የከተማ ውበትና ለመንገደኞች ምቹ በሆኑ የመሰረተ ልማት ዝርጋታዎች ተገቢውን የቱሪስት መዳረሻነት እየተቀዳጀች መሆኑን ታዝበዋል። ተፅዕኖ ፈጣሪዎቹ በቆይታቸው የከተማዋን የቀድሞ ለውጥና የአሁኑን ገጽታ በማነጻጸር የተሰሩ ስራዎች ለቱሪዝም ኢንዱስትሪው ዕድገት ትልቅ አቅም እንደሚፈጥሩ ገልጸዋል።
የጉዞው ቀጣይ መዳረሻ የነበረችው የማያ ከተማ ሲሆን፣ በዚያም በአንድ ወቅት ደርቆ የነበረውና በአሁኑ ወቅት በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ ጥበቃ ዳግም ህይወት የዘራው የሐረማያ ሐይቅ ተጎብኝቷል። የሐይቁ መመለስ ለአካባቢው ስነ-ምህዳርና ለቱሪስት መስህብነት ያለውን ሚና የተረዱት ተሳታፊዎቹ፣ የተፈጥሮ ሀብትን መጠበቅ ለሀገር ግንባታ ያለውን ፋይዳ አጽንኦት ሰጥተውበታል። ይህ የሐይቁ መመለስ በአካባቢው ማህበረሰብ ዘንድ የፈጠረው ተስፋና ደስታም የጉብኝቱ ልዩ ትኩረት ነበር።
በሐረሪ ክልል በተደረገው ጉብኝት ደግሞ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦድሪ በድሪ ደማቅ አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን፣ ተፅኖ ፈጣሪዎቹ በዩኔስኮ የተመዘገበውን ታሪካዊ የጀጎል ግንብን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት የሐረር የቆየ የመቻቻልና የፍቅር እሴት ለሰላም ቱሪዝም ግንባታ እንደ ምሳሌ የሚጠቀስ መሆኑ ተመላክቷል። ክልሉ ያለውን ባህላዊና ታሪካዊ ቅርሶች ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በስፋት ማስተዋወቅ እንደሚገባም በውይይቱ ወቅት ተነስቷል።
«የሰላም ቱሪዝም ለሀገር ግንባታ» የሚለው ጽንሰ-ሃሳብ በዋናነት ቱሪዝምን እንደ አንድ የዲፕሎማሲና የሰላም ግንባታ መሳሪያ መጠቀም ላይ ያተኩራል። ሰዎች ከተለያዩ አካባቢዎች በመነሳት የሌላውን ባህል፣ ታሪክና እሴት ሲጎበኙ በመካከላቸው ያለውን ግንዛቤ በማሳደግ ጥላቻንና ጥርጣሬን ያስወግዳሉ። ይህም በተራው ለሀገራዊ አንድነትና ለጋራ ግንባታ መሰረት የሚጥል ሲሆን፣ ቱሪዝም በኢኮኖሚ ከሚያስገኘው ገቢ ባለፈ የህዝብ ለህዝብ ትስስርን በማጠናከር ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት ያለውን ከፍተኛ ሚና ያመላክታል። ተጽዕኖ ፈጣሪዎቹም ይህንኑ እውነት በማህበራዊ ገጾቻቸው በማጋራት የሀገርን ገጽታ የመገንባት ሃላፊነት እንዳለባቸው ስምምነት ላይ ደርሰዋል።
📷 Visit Oromia

Comments