የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም የባንክ ሒሳብን ከዲጂታል መታወቂያ ጋር የማጣመሪያ የጊዜ ገደብ እየተቃረበ መሆኑን አስቸኳይ ማሳሰቢያ አውጥቷል።
⚠️ ማወቅ ያለብዎት ወሳኝ ነጥቦች፦
የመጨረሻ ቀን፦ የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ጋር ማጣመር የሚቻለው እስከ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ነው።
መዘዙ፦ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ያላጣመሩ ደንበኞች ምንም ዓይነት የባንክ አገልግሎት (ገንዘብ ማውጣትም ሆነ ማስገባት) ማግኘት አይችሉም።
አሰራሩ፦ ወደ ባንክ መሄድ ሳያስፈልግዎት፣ ከታች ያሉትን ሊንኮች በመጠቀም ባሉበት ሆነው በኢንተርኔት ማጣመር ይችላሉ።
የሲስተም ሁኔታ፦ ከዚህ ቀደም ሲያጋጥም የነበረው የመጨናነቅ ችግር አሁን ላይ ተፈትቶ አገልግሎቱ በፈጣን ሁኔታ ላይ ይገኛል።
🔗 የባንክዎን ሊንክ በመጫን ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም አሁኑኑ ያጣምሩ፦
🏛 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ cbefayda.cbe.com.et
🏛 አቢሲኒያ ባንክ፦ cs.bankofabyssinia.com
🏛 አዋሽ ባንክ፦ fayda.awashbank.com
🏛 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ፦ my.coopbankoromiasc.com
🏛 ኦሮሚያ ባንክ፦ obfayda.oromiabank.com
🏛 ወጋገን ባንክ፦ fayda.wegagenbanksc.com.et
🏛 ንብ ባንክ፦ fayda.nibbank.com.et
🏛 ፀሀይ ባንክ፦ fayda.tsehaybank.com.et
🏛 ስንቄ ባንክ፦ fayda.siinqeebank.com
🏛 ዘምዘም ባንክ፦ fayda.zamzambank.com.et
🏛 አማራ ባንክ፦ fayda.amharabank.com.et
seledadotio

5 months ago