Logo
SeledaPost
የአርሰናል ደጋፊዎች በትናንቱ ሽንፈት ከተበሳጩ የኦሮሚያን እርጎ እንዲጠጡ ጥሪ ቀረበላቸዉ

የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ትናንት ምሽት ለተሸነፉት እና ጨጓራቸዉን ለጎዱ የአርሰናል ደጋፊዎች " አታስቡ ኦሮሚያ ለጋ እርጎ ፣ ቀዝቃዛ አየር እና ሰላማዊ የተፈጥሮ ምህዳር ያላት ናት፤ ጎብኟት" ሲል አጋጣሚዉን ለማስተዋወቂያነት እንተጠቀመዉ ዳጉ ጆርናል ከገጹ ተመልክቷል።

በተጨማሪም ኮሚሽኑ "እግርኳስ ልብን ይሰብራል ፤ ኦሮሚያ እሱን ትጠግናለች" ብሏል።

የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን በVisit Oromia ገጹ የእርጎ ምስዕል በማያያዝ ነዉ ለአርሰናል ደጋፊዎች መልዕክቱን ያስተላለፈው።

seledadotio
seledadotio
6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.