11 hours ago
በቀጣናው የሚዘንብ የለውጥ ዝናብ ኢትዮጵያን ሳያገኛት ያልፋል ማለት ዘበት ነው፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
************************
ዓለም በፈጣን የጂኦፖለቲካዊ ለውጥ ማዕበል ውስጥ በምትናጥበት በዚህ ወቅት፣ ኢትዮጵያ በቀይ ባሕርና በህንድ ውቅያኖስ መገናኛ ላይ ያላት ስትራቴጂያዊ አቀማመጥ ፈተናም ዕድልም ይዞ መጥቷል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመደመር መንግሥት ምስረታ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ የዓለም ፖለቲካና ኢኮኖሚ አይገመቴነት የዘመኑ ዋነኛ መገለጫ መሆኑን ገልጸዋል።
የአፍሪካ ቀንድ፣ የቀይ ባሕር አካባቢ እንዲሁም መካከለኛው ምስራቅ የኃያላን ሀገራት የሽኩቻ ቀጣና መሆናቸውን ያወሱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፣ ይህ ውጥንቅጥ ኢትዮጵያን በቀጥታ እንደሚነካት አስረድተዋል።
የሁኔታውን አሳሳቢነት ሲያብራሩም፣ "ናይጄሪያውያን ሲተርቱ ‘ዝናብ ጣሪያ ለይቶ አይዘንብም' ይላሉ፤ በቀጣናው የሚዘንብ የለውጥ ዝናብም እኛን ሳያገኘን ያልፋል ማለት ዘበት ነው፤ ፈለግንም፣ አልፈለግንም የዚህ አካባቢ ለውጥ እኛንም ይጎበኘናል" ብለዋል።
በመሆኑም ኢትዮጵያውያን አንዳቸው የሌላውን እንከን ከመንቀስ ይልቅ፣ ዓይናቸውን ወደ ውጭ ሊያማትሩ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አመላክተዋል።
ኢትዮጵያ በለውጥ ጎዳና ላይ እየተጓዘች ባለችበት በአሁኑ ወቅት፣ ሀገራችን ዓለምን እያናወጣት ያለውን ማዕበል ተቋቁማ መዝለቅ እንድትችል የሁሉንም ዜጋ ንቁ ተሳትፎና ዝግጁነት እንደሚጠይቅም ተናግረዋል።
በበረከት ሽመልስ
#ትልቅ_ሀገር ! #ትልቅ_ሕዝብ ! #ታላቅ_ርዕይ !
#ethiopia #hornofafrica #geopolitics #redsea #abiyahmed #ebc

11 days ago
u12e8u1320u1245u120bu12ed u121au1292u1235u1275u1229 u12f5u1295u1245 u12cdu1233u1294! #redsea #ethiomelhik #pmabiyahmed ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ድንቅ ውሳኔ! #redsea #ethiomelhik #pmabiyahmed
11 days ago
ከኢዜአ የጋዜጠኝነት ጥንስስ እስከ ዓለም አቀፍ ትንተና!
#ethiopia | ከኢዜአ የጀማሪ ጋዜጠኝነት ጥንስስ እስከ ባላገሩ ቴሌቪዥን የዜና ማኔጂንግ ኤዲተርነት፤ በኋላም በNBC ቴሌቪዥን ዓለም አቀፍ ትንተናዎቹ የሚታወቀው ጋዜጠኛ ነፃነት ላቀው፣ በዩቲዩብ ሚዲያዎች ላይም ለወራት የተለያዩ ዓለም አቀፍ መረጃዎችን ሲያቀርብ ቆይቷል።
አሁን ደግሞ ከቀጠናዊ እስከ ዓለም አቀፋዊ፣ ከቀይ ባህር እስከ መካከለኛው ምስራቅ እና ከዚያም ባሻገር ያሉ ወቅታዊና አበይት ጉዳዮችን በራሱ ልዩ እይታ በጥልቀት ይዞላችሁ መጥቷል።
አሁን ደግሞ በ«Red Sea Post»!
ጥልቅ ትንተናዎችን፣ አዳዲስ መረጃዎችን እና ወቅታዊ ዓለም አቀፍ ጉዳዮችን የሚዳስሰው መደበኛ ስርጭቱ ከመስከረም 17 ጀምሮ በRed Sea Post የማህበራዊ ትስስር ገጾች ይደርሳችኋል።
ከ«Red Sea Post» ጋር አብረው ለመስራት ወይም ድጋፍ ለማድረግ፦
ለተጨማሪ መረጃ፦
+251-913803883
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000101392857
የማህበራዊ ትስስር ገጾቹን ሊንክ በ«Comment» ላይ ያገኛሉ።
የYouTube ቻናሉን Subscribe በማድረግ የRed Sea Post ቤተሰብ ይሁኑ!
YouTube: RedSeaPost_netsanetlakew
TikTok & Facebook: netsanetlakew
12 days ago
አስተማማኝ የባሕር በር ያስፈልገናል
https://youtu.be/7SZEbsMqP...
#unga #ethiopia #redsea #seaaccess #president #tayeatsekesilassie
12 days ago
ኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባሕር የመመለስ ምክንያቷን ለዓለም ገለፀች | የፕሬዚደንቱ ሙሉ ንግግር | UN | Ethiopia | Red Sea
#unga #ethiopia #redsea #seaaccess #president #tayeatsekesilassie
" target="_blank" class="inline-link">https://new-en.yenevibe.co...

14 days ago
u12e8u1240u12ed u1263u1205u122d u121du12d5u122bu134d u12a5u1295u12f4u1275 u12edu12d8u130bu120d?
#redsea #pmabiyahmed #u12a2u1275u12eeu1218u120du1215u1245 #ethiomelhik #ethiopia ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
የቀይ ባህር ምዕራፍ እንዴት ይዘጋል?
#redsea #pmabiyahmed #ኢትዮመልሕቅ #ethiomelhik #ethiopia
16 days ago
የኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት ከኢኮኖሚ ሕልውና እስከ ቀጣናዊ ደኅንነትና የጋራ ብልፅግና
************************
የኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት ከታሪክ፣ ከጂኦፖለቲካ እና ከአሁናዊው የኢኮኖሚ እድገት ጋር የተያያዘ የሕልውና ጥያቄ ነው።
ከ130 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ያላት ኢትዮጵያ፣ በዓለም ላይ ካሉ የባሕር በር ከሌላቸው ሀገራት በሕዝብ ቁጥር የመጀመሪያዋ ስትሆን፣ ይህ ሁኔታ በሀገራችን የረጅም ጊዜ ዘላቂ ልማት፣ ንግድና ደኅንነት ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ እያሳደረ ይገኛል።
የሀገራችን ፈጣን የኢኮኖሚ እድገትና የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ መስፋፋት ቀጣይነት ያለውና አስተማማኝ የባሕር በር መዳረሻን ግዴታ ያደርገዋል።
በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ገቢና ወጪ ንግድ ከ90 በመቶ በላይ በጂቡቲ ወደብ ላይ ብቻ የተንተራሰ በመሆኑ ከፍተኛ የኪራይና የወደብ አገልግሎት ወጪ እንድታወጣ እና የንግድ ተወዳዳሪነቷ እንዲጎዳ አድርጎታል።
ቀይ ባሕርና የኤደን ባሕረ ሴላጤ የዓለም ንግድና የኃይል አቅርቦት የሚያልፍባቸው ዋና ዋና መስመሮች እንደመሆናቸው መጠን፣ የራሷ የባሕር በር ወይም አስተማማኝ የወደብ ባለቤትነት ማግኘት ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የንግድ መስመር ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ እንድታደርግ ያስችላታል።
ቀይ ባሕር የታላላቅ ሀገራት ወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ ፍላጎት የሚንጸባረቅበት ስትራቴጂካዊ ቀጣና እንደመሆኑ፣ በአካባቢው የሚታዩ የባሕር ላይ ዘረፋ፣ የህገ-ወጥ የሰዎችና የጦር መሣሪያ ዝውውር እንዲሁም የፅንፈኝነት ስጋቶች የአካባቢውን ደኅንነት እየተፈታተኑት ይገኛሉ።
በአፍሪካ ትልቅ ወታደራዊና የሕዝብ ቁጥር ያላት ኢትዮጵያ በባሕር ደኅንነት ጥበቃ ላይ መሳተፏ ለቀጣናው መረጋጋት ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
የባሕር በር ጥያቄው የሌሎችን ሀገራት ሉዓላዊነት በሚጋፋ መልኩ ሳይሆን፣ በሕግና በድርድር ማዕቀፍ የሚተገበር በመሆኑ ቀጣናዊ ትስስርን ማዕከል ያደረገ፣ የጎረቤት ሀገራትን ጥቅም የሚያከብር እና በቀይ ባሕር ላይ የጋራ ደኅንነትን የሚያረጋግጥ የወደፊት አቅጣጫ መከተል ለኢትዮጵያም ሆነ ለአፍሪካ ቀንድ ሰላምና ብልፅግና መሠረት ነው።
በአድማሱ አራጋው
#ebc #redsea #hornofafrica #maritimesecurity #ethiopianeconomy #regionalintegration

“ኢትዮጵያ ቀይ ባህርን መፈለግ ብቻ ሳይሆን ቀይ ባህርም ኢትዮጵያን እየፈለገ ነው”፦ አቶ ቀጄላ መርዳሳ
***********************
ኢትዮጵያ ቀይ ባሕርን መፈለግ ብቻ ሳይሆን ቀይ ባሕርም ኢትዮጵያን ይፈልጋታል ሲሉ የጠቅላይ ሚንስትሩ የወጣቶችና ስፖርት አማካሪ አቶ ቀጄላ መርዳሳ ገለጹ።
የኢትዮጵያ የባሕር በር ጉዳይ በምሁራን እይታ በሚል የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የተገኙት አቶ ቀጄላ መርዳሳ ቀይ ባሕርና ዓባይ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ጋር በቀጥታ የተያያዙ መሆናቸውን ጠቁመዋል።
ቀይ ባህር እንደ ኢትዮጵያ የባህር በር ለሌላቸው ሌሎች ሀገራትም ከኢኮኖሚ፣ ከደህንነትና ከሉዓላዊነት አንጻር የህልውና ጉዳይ መሆኑንም ነው የተናገሩት።
የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ የኢኮኖሚ ህልውና ለማረጋገጥ የሚደረግ ጥረት ብቻ ሳይሆን ለቀይ ባህር ቀጠና አስተማማኝ ጸጥታና የደህንነት ዋስትና መሰረት መሆኑን አስምረውበታል።
ኢትዮጵያ በቀይ ባህር ዳርቻ መኖሯ ለቀጠናው ሀገራትና ለአለም አቀፍ ንግድ መርከቦች ተጨማሪ ደህንነትና ዋስትና የሚሰጥ እንጂ ስጋት የሚፈጥር አለመሆኑንም ገልጸዋል።
በሌላ በኩል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በበኩላቸው፣ ኢትዮጵያ ከቀይ ባህር አካባቢ የ60 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ሀገር ሆና ማግኘት ያለባትን ጥቅም እንዳታገኝ በሚፈልጉ አካላት የባህር በር እንዳታገኝ መደረጓን አስታውሳለች።
አምባሳደር ዲና አክለውም ኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄዋን የምታራምደው የማንንም ሀገር ሉአላዊነት በመጋፋት ወይም በሃይል እርምጃ ሳይሆን በሰላማዊ፣ በዲፕሎማሲያዊ እና በሰጥቶ መቀበል መርህ ላይ ተመስርታ መሆኑን ገልጸዋል።
«የኢትዮጵያ የባሕር በር ጉዳይ በምሁራን እይታ» በሚል የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ
በሃይማኖት ከበደ
#redsea #ethiopia #redseadiplomacy #hornofafrica #maritimesecurity

ቀይ ባህር የኢትዮጵያን ጠንካራና አስተማማኝ ክንድ ይፈልጋል - የፖለቲካ ተንታኞች እና ምሁራን
************************
በአፍሪካ ቀንድና በሎጂስቲክስ መተላለፊያ መስመሮች ላይ እየተከሰቱ ያሉ የደህንነት ስጋቶች፣ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚና ሀገራዊ ህልውና በቀጥታ እየፈተኑት ይገኛሉ።
ከኢቢሲ ጋር ቆይታ ያደርጉት የፖለቲካ ተንታኝ አፈወርቅ በደዊ፥ የቀይ ባህር አካባቢ ሁከት እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ታጣቂዎች እንቅስቃሴ እየጨመረ በመጣበት በዚህ ወቅት ቀጣናው አስተማማኝና ጠንካራ የሰላም ክንድ የሚፈልግበት ጊዜ ላይ መድረሱን ጠቁመው፣ ያም አስተማማኝ አቅም ያለው በኢትዮጵያ እጅ መሆኑን ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ ወጪና ገቢ ንግድ ከ90 በመቶ በላይ የሚከናወነው በባብ ኤል መንደብ እና በቀይ ባህር መተላለፊያ መስመር በኩል በመሆኑ፣ በቀጣናው የሚፈጠር ማንኛውም ዓይነት አለመረጋጋት በሀገራችን ህልውና ላይ ከፍተኛ አደጋ ይደቅናል ብለዋል።
ባለፉት አስርት ዓመታት የባህር ላይ ውንብድና፣ የህገ-ወጥ ሰዎችና የጦር መሳሪያ ዝውውር እንዲሁም የሽብርተኞች እንቅስቃሴ እየተስፋፋ መምጣቱን ያነሱት ተንታኙ፤ እንደ አልሸባብና ሁቲ ያሉ ኃይሎች ቀጣናውን ለፖለቲካና ኢኮኖሚ ፍላጎቶቻቸው ማሳኪያ እያደረጉት ይገኛሉ ብለዋል።
በመሆኑም በዓለም አቀፍ ደረጃ ተጽዕኖ ፈጣሪ የሆኑ ሀገራት ሳይቀሩ ከኢትዮጵያ ጋር መስራታቸው ለአፍሪካ ቀንድ ሰላምና ልማት ወሳኝ መሆኑን እንደሚረዱት አክለዋል።
በተመሳሳይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪው ተስፋዬ ጂማ (ዶ/ር) በበኩላቸው፤ መንግስታዊ ያልሆኑ አካላት በሺዎች የሚቆጠሩ ኪሎ ሜትሮችን ተሻግረው በደጃችን ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እያሳደሩ እንደሚገኙ ገልጸዋል።
በባህሩ ዙሪያ የሚገኙ ሀገራት ብቻቸውን እነዚህን ታጣቂዎች ማስቆም እንደማይችሉ የተናገሩት ዶክተር ተስፋዬ፤ ኢትዮጵያ ባላት የህዝብ ብዛት፣ የኢኮኖሚ አቅም እና ጠንካራ የመከላከያ ሰራዊት ታሪክ ቀይ ባህርን ብትጋራ የቀጣናውን ስጋት በመቀነስ ረገድ ትልቅ ድርሻ ማበርከት እንደምትችል ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ከታሪክ አጋጣሚዎች ጋር ተያይዞ የተነጠቀን መብት የመመለስ ጥያቄ በመሆኑ፣ ጉዳዩ በሰላማዊ ዲፕሎማሲና ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር የሚሳካ ነው ብለዋል።
በተጨማሪም የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ "የፍትህ ጥያቄ" መሆኑን በማስመር፣ ሃገራችን ከተፈጥሮ ሃብቷ የምታገኘውን የኢኮኖሚ አቅም ተጠቅማ የዲፕሎማሲ ተደማጭነቷን እያደሰች እንደምትገኝ አስምረዋል።
የሱዊዝ ካናል ሰላምና የግብፅ ኢኮኖሚ ደህንነት የሚረጋገጠው በባብ ኤል መንደብ የሚያልፉ መርከቦች ሰላም ሲጠበቅ እንደሆነ ያብራሩት ተንታኙ፤ የቀይ ባህር ወጪና ስጋት እየጨመረ በሄደ ቁጥር ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቶቿን እስከ መጨረሻው አቅሟ ለመጠቀም እንደምትገደድና ይሄንንም የቀጠናው ሀገራት ተረድተው በፍትሃዊ መንገድ ለመነጋገር ቁጭ ማለት እንዳለባቸው አሳስበዋል።
በኢንቲሃድ አብራር
#ebc #ebcnews #ethiopia #redsea #diplomacy #hornofafrica #economicgrowth #peaceandsecurity

በቀይ ባሕር ላይ የተደቀነው የደኅንነት አደጋ እና የማይተካው የኢትዮጵያ ሚና
*******************
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን በቀይ ባሕር እና በባብ ኤል-መንደብ ስትራቴጂያዊ መተላለፊያ ላይ እየተባባሰ የመጣውን ወታደራዊ ውጥረት የተመለከተ መግለጫ አውጥቷል።
ኮሚሽኑ በንግድ መርከቦች እና በኢኮኖሚ መሠረተ ልማቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን በማስመልከት ያወጣው ይህ ይፋዊ መግለጫ የቀጣናውን አጣዳፊ የደኅንነት ስጋት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።
የዓለም አቀፍ ንግድ ከፍተኛው ድርሻ በሚንቀሳቀስበት በዚህ የባሕር መስመር ላይ የተከሰተው ቀውስ በአቅርቦት ሰንሰለት፣ በኃይል አቅርቦት ደኅንነት እንዲሁም በመላው አፍሪካ ኢኮኖሚ ላይ የከፋ አደጋ ደቅኗል።
ወታደራዊ ፍጥጫዎቹ ለአህጉራዊ እና ለቀጣናዊ ኢኮኖሚ ከፍተኛ ፈተና መሆናቸውን የጠቀሰው የአፍሪካ ኅብረት አደጋው ወደ ምሥራቅ አፍሪካ እንዳይስፋፋ አጥብቆ አስጠንቅቋል።
አሁን መላው ዓለም እና የአፍሪካ ኅብረት እየሰጉበት ያለው በቀይ ባሕር ቀጣና የተደቀነ የደኅንነት ክፍተት፣ ኢትዮጵያ ከዓመታት በፊት ቀድማ ስትተነብየው እና ስታስጠነቅቅበት የነበረ እውነት ነው።
ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ሰላም እና መረጋጋት እንዲሰፍን ሽብርተኝነትን እና ጽንፈኝነትን በመዋጋት ረገድ የከፈለችው መሥዋዕትነት በታሪክ የጎላ ስፍራ አለው።
በሶማሊያ ተንሰራፍቶ የነበረውን አሸባሪው አል-ሸባብን በመመከት እና አካባቢውን በመታደግ ረገድ የነበራት የፊት መስመር ተሰላፊነት ኢትዮጵያ ለራስ ደኅንነት ብቻ ሳይሆን ለቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ሰላም የቆመች ጠንካራ የደኅንነት መሠረት መሆኗን አስመስክሯል።
በዚህ ታሪካዊ እውነታ ላይ የተመሠረተው የባሕር በር ፍላጎት ከ130 ሚሊዮን በላይ ለሚሆነው ሕዝብ ህልውና እና ልማት ከማስፈልጉ ባሻገር፣ የቀይ ባሕር እና የምሥራቅ አፍሪካን ሰላም በጥንካሬ ለማስጠበቅ የሚደረግ የጋራ ጥረት አካል ነው።
ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ላይ የባሕር ኃይል እንዲኖራት ማድረጉ ለቀጣናው የተሟላ የደኅንነት ዋስትና ይሰጣል።
ኢትዮጵያ ያላት ጠንካራ እና የተፈተነ የሠራዊት አቅም፣ የፀረ-ሽብር ትግል ልምድ እንዲሁም ብሔራዊ ጥቅሟን ከዓለም አቀፍ የንግድ መስመር ነፃነት ጋር አስተሳስራ መመልከቷ የመርከቦችን ደኅንነት ከሚያውኩ ወንበዴዎች፣ አሸባሪዎች እና ሕገ-ወጥ ታጣቂዎች ለመጠበቅ የማይተካ ሚና እንድትጫወት ያደርጋታል።
ግዙፍ የሕዝብ ቁጥር እና እያደገ ያለ ኢኮኖሚ ያላት ኢትዮጵያ በባሕር መስመሩ ደኅንነት ላይ ቀጥተኛ ባለድርሻ መሆኗ ተሳትፎዋን ታማኝ፣ ተግባራዊ እና ዘላቂ ያደርገዋል።
ይሁን እንጂ ይህን አሳታፊ እና ሰላማዊ ጥያቄ እንደ ኤርትራ እና ግብፅ ያሉ ሀገራት በበጎ ካለመመልከታቸውም በላይ፣ ኢትዮጵያን ያገለሉ ጥምረቶችን ለመፍጠር ሲሯሯጡ ተስተውለዋል።
እነዚህ ሀገራት የባሕር ዳርቻ ተጋሪነትን ብቻ መሠረት ባደረገ ጠባብ አስተሳሰብ ኢትዮጵያን ያገለለ የቀይ ባሕር ጥምረት ፈጥረው ቢንቀሳቀሱም፣ አሁን በቀይ ባሕር ላይ የተከሰተውን የቀውስ ማዕበል እና የሁቲ ጥቃቶችን ለመግታት አቅምም ሆነ ፍላጎት አጥተው ተስተውለዋል።
በውኃ ወሰን ላይ ብቻ የተመሠረተው ይህ አግላይ አካሄድ በቀጣናው ያለውን የደኅንነት ክፍተት ከመጨመር ባለፈ ምንም ዓይነት ዘላቂ መፍትሔ ማምጣት አለመቻሉን የመሬት ላይ እውነታው አረጋግጧል።
ይህ የሚያሳየው በቀይ ባሕር እና በባብ ኤል-መንደብ መስመር ላይ አስተማማኝ ሰላም እና መረጋጋትን ለማስፈን ብቸኛው መፍትሔ ኢትዮጵያን ያሳተፈ የጋራ የደኅንነት መዋቅር መገንባት ብቻ መሆኑን ነው።
በቀጣናው እና በዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ዘንድ ዘላቂ ሰላምን ማረጋጋት የሚቻለው የኢትዮጵያን ሕልውናዊ ስጋት፣ የደኅንነት አቅም እና ታሪካዊ ሚና ያገናዘበ አሳታፊ የደኅንነት ማዕቀፍ ሲተገበር ብቻ ነው።
በለሚ ታደሰ
#ethiopia #ebc #redsea #seaaccess #africa #maritimesecurity

Sponsored by
Surafel
18 days ago
የባሕር በር ጥያቄያችን እውነታና የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ድጋፍ
******************
የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ሀገራችን ብቻዋን የምታቀነቅነው አጀንዳ መሆኑ ቀርቶ አሁን ላይ በርካታ የዓለም ሀገራት ጥያቄው በታሪካዊ፣ ሕጋዊ እና ኢኮኖሚያዊ እውነታዎች ላይ የተመሠረተ መሆኑን እየተገነዘቡት ይገኛሉ።
ኢትዮጵያ ለዘመናት ፍትህ ተነፍጓት ያለ ባሕር በር መቆየቷ በኢኮኖሚ ዕድገቷ እና በጂኦፖለቲካዊ አቅሟ ላይ ያሳደረውን ተፅዕኖ በሰላማዊ መንገድ ለመቅረፍ እያደረገችው ያለው ጥረት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነትና ድጋፍ ነው።
የኢትዮጵያ ፍላጎት የሌሎች ሀገራትን ሉዓላዊነት የሚጋፋ የኃይል አካሄድ ሳይሆን በጋራ ተጠቃሚነት እና በዓለም አቀፍ የባሕር ሕግ ማዕቀፎች ላይ የተመሠረተ ታሪካዊ ስህተቶችን በዲፕሎማያዊ መንገድ የማስተካከል መሆኑን አጋር ሀገራት ተረድተውታል።
ሀገራችን በምስራቅ አፍሪካ በሰላም ማስከበር እና በኢኮኖሚ አቅሟ ባላት ቁልፍ ሚና ልታገኘው የሚገባትን የባሕር በር በሰላማዊ መንገድ መጠየቋ ተቀባይነት አግኝቷል።
ይህ ስትራቴጂያዊ እርምጃ ለአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የንግድ፣ የሎጂስቲክስ እና የኢንቨስትመንት ፍሰት ትልቅ አቅም የሚፈጥር በመሆኑ፣ ለአህጉራዊ ትስስር እና ለዘላቂ ሰላም ጠንካራ መሠረት ሆኖ እንደሚያገለግል እየታመነበት ነው።
ኢትዮጵያ በሰከነ ስትራቴጂያዊ ዲፕሎማሲ በመታገዝ የባሕር በር ጥያቄዋን ከሁለትዮሽ ውይይት አልፎ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ድጋፍ ወደሚያገኝበት አዲስ ምዕራፍ አድርሳዋለች።
ሀገራችን ለዘመናት ከናፈቀችው የባሕር በሯ ጋር በጋራ ጥቅም ላይ በተመሠረተ ሰላማዊ መንገድ ልትገናኝ ከምንጊዜውም በላይ እየተቃረበች ባለችበት በዚህ የታሪክ ምዕራፍ፣ የውጭ አጋሮቻችንን ድጋፍ ከውስጥ አንድነታችን ጋር አስተስስሮ በጋራ መቆም የሁላችንም ኃላፊነት ነው።
በሃና ምንዳሁን
#hornofafrica #ethiopia #seaaccess #redsea #nationalsovereignty #diplomacy #ebc #ebcdotstream

19 days ago
የኢትዮጵያ የባሕር በር አጀንዳ፦ የሉዓላዊነት፣ የኢኮኖሚ ሕልውና እና የጋራ ዕድገት ድልድይ
************************
የዓለም የምጣኔ ሀብት ገጽታ በፍጥነት እየተቀየረ ባለበት እና የጂኦ-ፖለቲካ መስመሮች እንደገና በሚሰመሩበት በዚህ ዘመን፣ የባሕር በር ባለቤትነት ለኢትዮጵያ የቅንጦት ፍላጎት ሳይሆን፣ ከጂኦግራፊያዊ እውነታዎች እና ከዘላቂ የኢኮኖሚ ሕልውና ጋር በቀጥታ የተቆራኘ መሠረታዊ የብሔራዊ ጥቅም ጉዳይ ነው።
የምሥራቅ አፍሪካ የሰላም እና መረጋጋት ማዕከል የሆነችው ኢትዮጵያ፣ የባሕር በር አልባ ሆና መቀጠሏ የውጭ ንግዷ፣ የሎጂስቲክስ ወጪ እና የገበያ ውድድር አቅሟ ላይ ትልቅ መዋቅራዊ ጫና ፈጥሯል።
ዓለም አቀፍ ንግድ በአብዛኛው በውኃ መስመሮች ላይ በሚመሠረትበት በአሁኑ ወቅት፣ ይህን ታሪካዊ ክፍተት መዝጋት የነገዋን ኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብታዊ ነፃነት ለማረጋገጥ የሚደረግ አይቀሬ ጥረት ነው።
የኢትዮጵያ የባሕር በር አጀንዳ ከማንም ጋር ግጭት ለመፍጠር፣ የሌሎችን ሀገራት ሉዓላዊነት ለመጻረር ወይም የቀጣናውን ሰላም ለማደፍረስ የሚደረግ የኃይል እንቅስቃሴ አይደለም። ይልቁንም በሰላማዊ ዲፕሎማሲ፣ በንግድ ልውውጥ እና በጋራ ተጠቃሚነት መርሕ ላይ የተመሠረተ ፍጹም ፍትሐዊ የልማት አጀንዳ ነው።
የጂኦግራፊ ማነቆዎችን በውይይት እና በስትራቴጂያዊ ትብብር መሻገር እንደሚቻል ታሪክ ይመሰክራል። ኢትዮጵያም የምትከተለው የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ በዚሁ በሰላም እና በጋራ ዕድገት መርሕ ላይ የጸና ነው።
ኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘቷ የራሷን የንግድ መስመሮች ከማቀላጠፍ ባሻገር፣ የቀጣናውን የምጣኔ ሀብት ውህደት አብዮታዊ በሆነ መልኩ ይቀይረዋል። የትብብር ድልድዮችን በመዘርጋት ከጎረቤት ሀገራት ጋር በጋራ ማደግ እንደሚቻል ማረጋገጥ፣ ለአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ መረጋጋት እና ብልጽግና አስተማማኝ ዋስትና ይሆናል።
ይህ ጥያቄ የትውልድ አደራ፣ የኢኮኖሚ ነፃነት እና የሀገራችን የሉዓላዊነት ማረጋገጫ ምሰሶ ነው። በሰላማዊ እና ሕጋዊ መንገድ የተጀመረው ይህ ታሪካዊ ጥረት የኢትዮጵያን የጂኦ-ፖለቲካ ቁመና ከፍ የሚያደርግ፣ የታሪክ ፍትሕን የሚመልስ እና የአፍሪካን የኢኮኖሚ ውህደት እውን የሚያደርግ የጋራ የድል ምዕራፍ ነው።
በሔዋን ጌታቸው
#ebc #ethiopia #seaaccess #redsea #nationalinterest

20 days ago
u12e8u1263u1215u1229 u12a0u1238u1263u122au12ceu127d u12a5u1295u12f4u1275 u12edu1218u12a8u1271? #huti #alshabaab #redsea #eastafrica #middleeast ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
የባሕሩ አሸባሪዎች እንዴት ይመከቱ? #huti #alshabaab #redsea #eastafrica #middleeast
21 days ago
u12e8u1263u1215u1229 u12a0u1238u1263u122au12ceu127d u12a5u1295u12f4u1275 u12edu1218u12a8u1271?
#huti #alshabaab #redsea #eastafrica #middleeast ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
የባሕሩ አሸባሪዎች እንዴት ይመከቱ?
#huti #alshabaab #redsea #eastafrica #middleeast
Sponsored by
Surafel
21 days ago
የሺህ ዓመታት ሤራን በሕዳሴ የሰበረን ትውልድ ከቀይ ባሕር ማስቀረት አይቻልም
************************
ኢትዮጵያ ከገዛ ምድሯ የሚመነጨውን የዓባይ ውኃ ለልማት እና ለብርሃን እንዳትጠቀምበት ለዘመናት ከተሸረቡ ውስብስብ ሴራዎች ጋር ስትታገል ኖራለች።
ለትውልዶች ሲሸጋገር የቆየው ይህ ጽናት እና ጥረት የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በስኬት ተጠናቅቆ ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ከፍቷል።
ይህ ግዙፍ ታሪካዊ ክንውን ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ያሳየው ትልቁ እውነት ቢኖር ኢትዮጵያውያን በጋራ ዓላማ ከተነሱ የማይበገር ኃይል እና የማይደፈር ሀገራዊ ቁርጠኝነት እንዳላቸው ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዳሴ ግድብ ምረቃ ወቅት "ከሕዳሴ ግድብ በፊት የነበረችው ኢትዮጵያ እና ከግድቡ በኋላ የምትኖረው ኢትዮጵያ አንድ አይደሉም" በማለት የገለጹት እውነት፣ ይህንኑ የታደሰ ብሔራዊ ልዕልና የሚያረጋግጥ ነው።
ዘመናት የተሻገረውን ውስብስብ የዓባይ ፈተና በራሷ አቅም እና የገንዘብ ምንጭ መፍታት መቻሏ ለትልቅ አህጉራዊ ተጽዕኖ እና ለዲፕሎማሲያዊ የበላይነት መሠረት ጥሏል።
ይህንን ታሪካዊ ድል መሠረት በማድረግ፣ የቀይ ባሕር በር ጥያቄ ከፖለቲካዊ እና ጂኦ-ፖለቲካዊ ውጣ ውረዶች አልፎ የኢኮኖሚ ሕልውና አጀንዳ ሆኖ ወጥቷል።
የዓባይን ዘመናት የተሻገረ ፍትሐዊ የመጠቀም ጥያቄ በዲፕሎማሲያዊ እና ቴክኒካዊ ብልሃት የፈታ ትውልድ፣ የባሕር በር እጦት የፈጠረውን ጫና ለመቅረፍ በጽናት ይሠራል።
ኢትዮጵያ ከተፈጥሮ እና ታሪክ ከተቸራት ባሕር ውጭ እንድትቆይ የተደረገበትን ሁኔታ በሰላማዊ፣ በሕጋዊ እና በጋራ ተጠቃሚነት መርሕ ማስተካከል የዚህ ትውልድ ቁልፍ ብሔራዊ ተልዕኮ ነው።
የባሕር በር ጥያቄው አፋጣኝ ምላሽ እንዲያገኝ የሚያስችለው ዋናው መሠረት ጥያቄው የተገነባበት ፍትሐዊ እና ሕጋዊ ምሰሶ ነው።
ጥያቄው ታሪካዊ እና መልክዓ ምድራዊ መነሻ ያለው ከመሆኑም በላይ በዓለም አቀፍ የባሕር ላይ ሕግ እና ቀጣናዊ ስማምነቶች ድንጋጌዎች የተደገፈ ነው።
ከሁሉም በላይ ደግሞ የቀረበው ጥያቄ የሌሎችን ሉዓላዊነት እና ጥቅም በሚነካ አግላይ አካሄድ ሳይሆን ጎረቤቶችን እኩል ተጠቃሚ የሚያደርግ የኢኮኖሚ ትስስር ስትራቴጂን የተከተለ ነው።
በስኬት ከተጠናቀቀው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የሚመነጨውን ታዳሽ የኤሌክትሪክ ኃይል ለቀጣናው ሀገራት ማቅረብ መቻሏ እንዲሁም እንደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ኢትዮ ቴሌኮም የመሳሰሉ ግዙፍ ተቋማትን የባለቤትነት ድርሻ ለመጋራት የተዘረጋው ማዕቀፍ በቀጣናው አዲስ የጋራ ዕድገት ምዕራፍ ከፍቷል።
ይህ ፍትሐዊ እና አሸናፊ-አሸናፊ የመደራደሪያ አቅም በዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ መድረኮች ዘንድ ሰፊ ተቀባይነትን አግኝቷል።
በአሁኑ ወቅት በቀይ ባሕር፣ በባብ ኤል መንደብ እና በኤደን ባሕረ-ሰላጤ አካባቢ የሚታዩት የደኅንነት እና የጂኦ-ፖለቲካ እውነታዎች የኢትዮጵያን ቀጣናዊ ሚና ይበልጥ አስፈላጊ ያደርጉታል።
ከ130 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ያላት እና በምሥራቅ አፍሪካ ግዙፍ የኢኮኖሚ አቅም የገነባችው ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር አካባቢ በሕጋዊ መንገድ መገኘቷ፣ ለዓለም አቀፍ የንግድ መስመር ሰላም እና ደኅንነት መረጋገጥ ወሳኝ መሆኑን የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እየተገነዘበው ይገኛል።
ስለሆነም ከዓባይ ዳርቻ የተበሰረው የሕዳሴ ንጋት ወደ ቀይ ባሕር ዳርቻ መዘርጋቱ የታሪክ እና የተፈጥሮ እውነት ነው።
በሕግ፣ በዲፕሎማሲ እና በጋራ ተጠቃሚነት መርሕ ላይ ተመሥርቶ የተጀመረው ይህ ጉዞ ኢትዮጵያን ቀጣናዊ የንግድ እና የኢኮኖሚ ማዕከል የሚያደርጋት ሲሆን፣ ለምሥራቅ አፍሪካም ዘላቂ ሰላም እና የጋራ ብልጽግናን የሚያረጋግጥ ይሆናል።
በለሚ ታደሰ
#ethiopia #gerd #redsea #eastafrica #geopolitics #diplomacy

24 days ago
ሳውዲ አረብያ ቁልፉን የነዳጅ መስመር ዘጋች!
#ethiopia | ሳዑዲ ዓረብ ከኢራቅ በተሰነዘረ የድሮን ጥቃት ምክንያት ዋና የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመሯን ዘጋች።
ሳዑዲ ዓረብ ከኢራቅ ግዛት በተቃጡ በርካታ የድሮን ጥቃቶች ምክንያት 1,200 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውንና ከምስራቅ ወደ ምዕራብ የሚዘልቀውን ዋና የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመሯን መዝጋቷን አስታወቀች።
ጥቃቱ በሳዑዲ የነዳጅ መሠረተ ልማት ላይ ጉዳትና በጥቂት ሰዎች ላይ የመቁሰል አደጋ ማድረሱን የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል።
ይህ መስመር ሳውዲ ነዳጇን በቀይ ባሕር በኩል እንድትልክ የሚያስችላትና ከአለም አቀፍ የነዳጅ አቅርቦት ከ4 እስከ 5 በመቶ የሚሸፍን አስፈላጊ መስመር ነው።
ጥቃቱ ከኢራቅ ማይሳን ግዛት መሰነዘሩ ከተረጋገጠ በኋላ የኢራቅ መንግሥት ጥቃቱን በማውገዝ የአካባቢውን ወታደራዊ አዛዥ ከኃላፊነት አንስቶ ምርመራ ጀምሯል።
በተጨማሪም ከኢራን ጋር የሚያገናኘውን የሻላምቼህ ድንበር በጊዜያዊነት ዘግቷል።
ሳዑዲ ዓረብ ከኢራቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ባደረገችው ውይይት መሠረት ለጊዜው አፋጣኝ የአየር ጥቃት ምላሽ ከመስጠት መቆጠቧ ገልጻለች።
ሆኖም ሉአላዊነቷንና ደህንነቷን ለማስጠበቅ አስፈላጊውን እርምጃ የመውሰድ መብቷ የተጠበቀ መሆኑን አሳውቃለች።
በነዳጅ ማስተላለፊያው መዘጋትና በቀይ ባሕር አካባቢ ባለው አለመረጋጋት ምክንያት የዓለም የነዳጅ ዋጋ በድጋሚ እንዲያሻቅብ አድርጓል ተብሏል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #saudiarabia #iraq #oilpipeline #middleeastnews #worldnews #breakingnews #oilprices #redsea

25 days ago
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ደኅንነት እና የባሕር ኃይል አቅም ግንባታ ሂደት፡ የዛሬ ዝግጅት ለነገው ከፍታ
****************
የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ዳግም መቋቋሙን ተከትሎ ብሔራዊ ሉዓላዊነትን ከማረጋገጥ ባለፈ የሰው ኃይልን በዘመናዊ ሥልጠና የመገንባት፣ ዘመናዊ የመሠረተ ልማት አውታሮችን የመዘርጋት እና የብሔራዊ ደኅንነት ሥራዎችን በላቀ ደረጃ እያከናወነ ይገኛል።
በአፍሪካ ቀንድ ያለውን የጂኦ-ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ እና ዓለም አቀፋዊ የባሕር ላይ ንግድ መስመሮችን ደኅንነት ግምት ውስጥ ያስገባው ይህ የአቅም ግንባታ ሥራ፣ በዘርፉ ጠንካራ እና ተወዳዳሪ ኃይል ለመፍጠር ያለመ ነው።
የባሕር ኃይል ዋና አዛዥ ቫይስ አድሚራል ክንዱ ገዙ እንደገለጹት ተቋሙ በሙሉ አቅሙ እና በራሱ ብቃት የመሠረታዊ ባሕርተኞችን እና የበታች ሹሞችን ሥልጠና በማካሄድ ላይ ይገኛል።
በአዲስ አበባ የተገነባው የባሕር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ሥራ የጀመረ ሲሆን፣ የቢሾፍቱ መሠረታዊ ማሠልጠኛ ማዕከልም አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
በባሕር ዳር ዙሪያ የሚገኘው የባሕር ኃይል ካዴት አካዳሚ በቅርብ ቀናት በይፋ የሚከፈት ሲሆን፣ ይህም ለቀጣዩ ትውልድ ወታደራዊ ማሪታይም መሪዎች ማፍሪያ ዋና ማዕከል ይሆናል።
የባሕር ኃይል አካዳሚ አዛዥ ካፒቴን ከበደ ሚካኤል በበኩላቸው፣ ወጣት ባሕርተኞች፣ የቴክኒክ ባለሙያዎች እና የማሪን ኮማንዶ አባላት በከፍተኛ ተነሳሽነት እየሠለጠኑ መሆናቸውን ጠቁመዋል።
ሠልጣኞቹ ከማሪን ኮማንዶ ክፍሎች ጋር በመቀናጀት የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጨምሮ ብሔራዊ የውኃ አካላትን ጥበቃ፣ የቅኝት እና የጸጥታ ማስከበር ሥራዎችን በቀንም ሆነ በምሽት በ24 ሰዓት ሙሉ ዝግጅት በብቃት እያከናወኑ ይገኛል።
ከ130 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ያላት ኢትዮጵያ ፈጣን ኢኮኖሚያዊ ዕድገቷን እና ብሔራዊ ደኅንነቷን ለማስጠበቅ ወደ ቀይ ባሕር፣ ባሕረ ሰላጤው እና ሕንድ ውቅያኖስ ለመውጣት ጥረት የህልውና ጉዳይ እንጂ የትርፍ ጊዜ ምርጫ አይደለም።
የቀይ ባሕር እና የባብ ኤል-ማንዳብ ቀጣና የዓለም አቀፍ ንግድ ዋና ማዕከል በመሆኑ፣ በዚሁ ቀጣና ሰላም እና ደኅንነትን ማስከበር ለኢትዮጵያም ሆነ ቀጣናው ለሚገኙ ሀገራት ዘላቂ ልማት ወሳኝ መሠረት ነው።
በመሆኑም የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል የሀገር ውስጥ የውኃ አካላትን ከሕገ-ወጥ እንቅስቃሴዎች ከመጠበቅ ባሻገር፣ በዓለም አቀፍ ውኃዎች ላይ አዎንታዊ የማሪታይም ድርሻውን የሚወጣበት እና ብሔራዊ ጥቅምን የሚያስከብርበት ጊዜ እጅግ እየቀረበ ይገኛል።
በኢንቲሃድ አብራር
#ethiopia #ebc #gerd #nationaldefense #redsea #eastafrica

26 days ago
"ቱርክ በሁለቱም በኩል ልትጫወት ነው ወይስ አሰላለፏን ወደ ግብፅ እየቀየረች ነው?"
#ethiopia | የቱርኩ የጦር መሣሪያ አምራች ኩባንያ MKE በግብፅ ቅርንጫፉን ከፈተ።
ከቱርክ ግንባር ቀደም የጦር መሣሪያ አምራች ኩባንያዎች አንዱ የሆነው MKE በሰሜን አፍሪካ ትልቅ ገበያ በሆነችው ግብፅ "ዛፌር" የተሰኘ ቅርንጫፍ ኩባንያ ማቋቋሙን ይፋ አድርጓል።
ይህ ውሳኔ ኩባንያው ለቀጠናው አገራት የመከላከያና የጦር መሣሪያዎችን በጥራትና በፍጥነት ለማቅረብ ትልቅ ዕድል እንደሚፈጥርለት ገልጿል።
ይህ ጉዳይ በሰሜን አፍሪካ በባህረ ሰላጤው ሀገራት እና በአፍሪካ ቀንድ የጂኦፖለቲካዊ ሚዛን ላይ የራሱን ጥላ ማሳረፉ እየተነገረ ይገኛል።
ግብፅ የቱርክን የጦር መሣሪያ ቴክኖሎጂ በቅርበት ማግኘቷና በጋራ ማምረቷ በሰሜን አፍሪካና በአፍሪካ ቀንድ የምታሳድረውን ወታደራዊና ፖለቲካዊ ተፅዕኖ ከፍ ያደርገዋል ተብሏል።
ይህ እርምጃ ሙሉ በሙሉ ከንግድና ከኢኮኖሚ ጥቅም ባሻገር ስትራቴጂካዊና ድብቅ አጀንዳዎች ሊኖሩት እንደሚችል የጂኦፖለቲካ ተንታኞች ይናገራሉ።
የቱርክ ወታደራዊ ቴክኖሎጂ በግብፅ በኩል ወደ ቀይ ባሕር ተፋሰስ መጠጋቱ በቀጠናው የባሕር ንግድ መስመር ላይ ተጨማሪ የኃይል አሰላለፍ ይፈጥራል ብለዋል።
የMKE በግብፅ መመሥረት በቀጥታ የንግድ እንቅስቃሴ ቢመስልም ከጀርባው ግን በቱርክ እና በግብፅ መካከል የተፈጠረውን አዲስ ዲፕሎማሲያዊ ወዳጅነት የሚያጠናክር መሆኑን ተንታኞች ተናግረዋል።
በተጨማሪም የአፍሪካ ቀንድ እና የቀይ ባሕር ቀጠናን ወታደራዊ ስትራቴጂ የሚቀይር አህጉራዊ ኩነት እንደሆነ ነው የተናገሩት።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #hornofafrica #redsea #militarynews #defenceindustry #zafer #tolga #eastafrica #middleeastpolitics

29 days ago
u12c8u12f0u128bu120b u12e8u1208u121d! u12a0u1235u1270u121bu121bu129d u1283u12edu120d! u1208u1273u120bu1245 u1200u1308u122d u1273u120bu1245 u1263u1215u122d u1283u12edu120d #u12e8u1200u1308u122du1309u12f3u12ed | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM #u1240u12ed_u1263u1215u122d #redsea #assab #ethiopia ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ወደኋላ የለም! አስተማማኝ ኃይል! ለታላቅ ሀገር ታላቅ ባሕር ኃይል #የሀገርጉዳይ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM #ቀይ_ባሕር #redsea #assab #ethiopia
Sponsored by
Surafel
1 month ago
የባሕር በር መሻታችንን የሚያሳካው ትውልድ፡ በዕውቀት፣ በዲፕሎማሲ እና በአንድነት
**********
ኢትዮጵያ ከባሕር ጋር ለዘመናት የዘለቀ ጥብቅ ቁርኝነት ነበራት፤ ይህም በተፈጥሮ ያገኘችው መብት እንጂ ማንም የቸራት ስጦታ አይደለም።
ሆኖም ያልተጠበቁ የታሪክ አጋጣሚዎች የራሷን የባሕር በር ባልተገባ ሁኔታ አጥታ በወደብ ኪራይ ጫና እና በጂኦ-ፖለቲካ አጥር ውስጥ እንድትቆይ አድርገዋታል።
አሁን ላይ ግን ይህን መጥፎ የታሪክ ገጽ የምንቀይርበት እና የሀገራችንን ተፈጥሯዊ መብት የምናስመልስበት አዲስ ምዕራፍ ላይ የምንገኝ ሲሆን፣ የአሁኑ ትውልድ የባሕር በር መሻታችንን ያሳካዋል የሚለው እርግጠኛነታችንም ጥያቄው ከሕልውናችን ጋር በቀጥታ የተቆራኘ ከመሆኑ የመነጨ ነው።
የባሕር በር ጥያቄያችን በስሜት የሚነዳ መፈክር ብቻ ሳይሆን፤ በዘመናዊ አስተሳሰብ፣ በብልህ ዲፕሎማሲ እና በኢኮኖሚ ዕውቀት የሚመራ የትውልድ ቃል ኪዳን ነው።
የዛሬው ትውልድ የባሕር በርን እውን የሚያደርገው በኃይል ሳይሆን ከጎረቤት ሀገራት ጋር በጋራ የመልማት እና የመበልጸግ የሰጥቶ መቀበል መርህን በመከተል፤ እንዲሁም የሀገራችንን ሰፊ ገበያ፣ የኃይል አቅርቦት እና የመሠረተ ልማት አቅም የጋራ ጥቅምን ታሳቢ ላደረገ የወደብ ልማት አማራጭ በስጦታነት በማቅረብ ነው።
የኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘት ለቀጣናው የጋራ ሰላም እና ለዓለም አቀፍ ንግድ መረጋጋት የሚያበረክተውን አዎንታዊ አስተዋጽኦ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የማስረዳት ኃላፊነትም የዚሁ ትውልድ ነው።
የባሕር በር ማግኘት ለኢትዮጵያ የልማት ሕልሟ ማስፈጸሚያ፣ ለወጣቱ ሰፊ የሥራ ዕድል መክፈቻ እና የተሟላ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነቷ ማረጋገጫ ቁልፍ በመሆኑ፣ ትውልዱ የባሕር በር መሻቱን በጽናት እና በዕውቀት ያሳካዋል።
በዚሁ መነሻም የአሁኑ ትውልድ ዕውቀት፣ ቴክኖሎጂ እና የሀገር ፍቅርን ታጥቆ የኢትዮጵያ እና ሕዝቧን ፍትሐዊ ጥያቄ ለዓለም እያስተጋባ ይገኛል።
ይህ ትውልድ የትናንት የታሪክ ዕዳዎችን በመክፈል፣ የባሕር በር ባለቤትነትን እውን አድርጎ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ መጻፉም አይቀሬ ነው።
በሔዋን ጌታቸው
#ethiopia #seaaccess #redsea #economy #security #peacediplomacy #regionalintegration #ebc

የባሕር በር ባለቤትነት፤ የትውልዱ ታሪካዊ ኃላፊነት
***************
ኢትዮጵያ በንግድና በሸቀጥ ልውውጥ የብዙ ሺህ ዓመታት የንግድ ታሪክ ባለቤት ናት። ከጥንት ጀምሮ ንግድ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ሆኖ የዘለቀ ሲሆን፤ ከጎረቤት አገራት፣ ከቀጣናው አልፎም ከሩቅ ዓለም ጋር የነበራት የንግድ ትስስር እጅግ የጠነከረ ነበር።
የታሪክ ድርሳናት እንደሚመሰክሩትም፣ ኢትዮጵያ ለዚህ ዓለም አቀፋዊ ግንኙነት ዋነኛው መተንፈሻና መገናኛ ደግሞ በቀይ ባህር በመጠቀም የምታደርገው የንግድ እንቅስቃሴ ነበር።
ዛሬ ላይ የንግድ መንገዶቹ ዘምነው በየብስ፣ በባቡር፣ በአየርና በዲጂታል ቴክኖሎጂ ቢተኩም፤ መሠረታዊው ፍላጎት ግን አሁንም አልተቀየረም። ይህም ምርትን ለሰፊው የዓለም ገበያ ማቅረብና ብሔራዊ ኢኮኖሚውን ከዓለም አቀፉ የንግድ ሥርዓት ጋር ማስተሳሰር ነው።
በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር ካላቸው አገራት አንዷ መሆኗ፣ የንግድና የሎጂስቲክስ ፍላጎቷን እጥፍ ድርብ አድርጎታል።
ምርቶችን ለዓለም ገበያ ለማቅረብ፣ ለኢንዱስትሪ የሚሆኑ ግብዓቶችን ለማስገባትና በዓለም አቀፍ የንግድ ውድድር ውስጥ ውጤታማ ተዋናይ ለመሆን የባህር በር አማራጭ መኖር ለኢትዮጵያ የቅንጦት ሳይሆን የህልውና ጉዳይ ነው።
የዛሬው ትውልድ ኢትዮጵያ ገና ከጥንት ጀምሮ የነበራትን የታሪክ እውነታ መሠረት በማድረግ፣ የባህር በር ጥያቄን በሰለጠነና በሰላማዊ የዲፕሎማሲ መንገድ የመመለስ የታሪክ ኃላፊነት አለበት።
ይህ ጥያቄ የመልክዓ ምድር ጉዳይ ብቻ ሳይሆን፤ ከኢኮኖሚ ዕድገት፣ ከሎጂስቲክስ ቅልጥፍና፣ ከሀገራዊ ደኅንነትና ከቀጣናዊ ትስስር ጋር የተያያዘ የዘመናችን ወሳኝ አጀንዳ ነው።
የአሞሌ ጨው በግመልና በበቅሎ ተጭኖ የሚጓዝበት ዘመን ቢያልፍም፣ ንግድ ሁልጊዜም መንገድ እንደሚፈልግና መንገድ ደግሞ ሰዎችንና አገራትን እንደሚያገናኝ የሚያሳየው መሠረታዊ እውነት ዛሬም እንደቀጠለ ነው።
በመሆኑም ከጥንቱ የአሞሌ ጨው ንግድ የጀመረውን ጉዞ ዳር ለማድረስ፣ ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት ለመሆን የጀመረችውን ዲፕሎማሲያዊ ትግል አጠናክራ ልትገፋበት ይገባል።
በልዩ እሸቱ
#ebc #ethiopiatrade #maritimeaccess #redsea #economicdiplomacy #ethiopiarising #regionalintegration

u12e8u1240u12ed u1263u1215u122d u1263u1208u1264u1275 u1218u1206u1293u127du1295 u12a0u12edu1240u122c u1290u12cd #ethiopia #redsea #seaport ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
የቀይ ባሕር ባለቤት መሆናችን አይቀሬ ነው #ethiopia #redsea #seaport
Sponsored by
Surafel
1 month ago
የባህር በር፤ የአሁን ፍላጎት ወይስ የትውልድ ዘመን ጥያቄ?
***************
ኢትዮጵያ በብዙ ሺህ ዓመታት ታሪኳ ከቀይ ባህርና ከዓለም የባህር ንግድ መስመሮች ጋር በታሪካዊ፣ በኢኮኖሚያዊና በስትራቴጂያዊ ትስስር የኖረች ሀገር ናት። ዛሬ ግን ከባህር በር የራቀች የብዙ ሚሊዮኖች ሕዝብ ሀገር መሆኗ፣ ጉዳዩን ከቀጥታ የንግድ ልውውጥ ባሻገር ሰፊ ሀገራዊና ቀጣናዊ የመዋቅር ልማት ጥያቄ ያደርገዋል።
የባህር በር ጉዳይ ሲነሳ ጥያቄው “ኢትዮጵያ ዛሬ ወደብ ትፈልጋለች?” በሚለው ብቻ የሚወሰን አይደለም። ይልቁንም እየጨመረ የመጣውን የሕዝብ ቁጥር፣ እያደገ ያለውን ኢኮኖሚና የመጪውን ትውልድ ፍላጎት በዘላቂነት እንዴት ማስተናገድ ይቻላል? የሚለው ዋናው መነሻ ነው።
በቀይ ባህርና በአፍሪካ ቀንድ ያለው ስትራቴጂያዊ አቀማመጥ የኢትዮጵያን ደህንነት ከአካባቢው የጂኦፖለቲካ ሁኔታ ጋር በቀጥታ ያገናኛል። ሀገሪቱ ከውጭ ወረራ ጋር በተያያዘ ባሳለፈቻቸው ታሪካዊ ክስተቶች የቀጣናው የባህርና የየብስ መስመሮች ያላቸው ከፍተኛ ስትራቴጂያዊ ጠቀሜታ ተረጋግጧል።
የቀይ ባህር አካባቢ የንግድ መስመር ብቻ ሳይሆን የሀገራት የደህንነትና የስትራቴጂ ፍላጎቶች የሚገናኙበት ቀጣና በመሆኑ፣ ኢትዮጵያ አካባቢውን በራሷ የብሔራዊ ደህንነት እይታ እንድትመለከተው ያስገድዳታል። ዛሬ የሚነሳው የባህር በር ጥያቄም የትናንት ታሪክን ለመመለስ ሳይሆን፣ ከታሪካዊ ተሞክሮዎች በመማር ነገ እንዳይደገም የሚያስችል የተሻለ የብሔራዊ ደህንነት አስተሳሰብ የመገንባት ጉዳይ ነው።
በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ግብርና፣ ኢንዱስትሪ፣ ማዕድን፣ አገልግሎትና የንግድ ዘርፎች የሚያመነጩት ምርት ወደ ዓለም ገበያ በተሻለ ሁኔታ እንዲደርስ የባህር በር ተደራሽነት ዋናው የሎጂስቲክስ መሠረት ነው። በተመሳሳይ መልኩ ማሽነሪዎች፣ ጥሬ ዕቃዎችና ሌሎች የልማት ግብዓቶች ወደ ሀገር ለማስገባት አስተማማኝ የባህር ንግድ መስመር ወሳኝ ነው። ስለሆነም የባህር በር ጥያቄ በራሱ የመጨረሻ ግብ ሳይሆን ምርትን፣ ንግድንና ኢኮኖሚያዊ ተወዳዳሪነትን ለማሳደግ የሚያገለግል ቁልፍ መሣሪያ ነው።
የባህር በር ጉዳይ ከዛሬው ትውልድ በላይ የነገውን ትውልድ ያማከለ ነው። የሚመጣው ትውልድ በቁጥር ብቻ ሳይሆን በኢኮኖሚ ፍላጎት፣ በንግድ፣ በሥራ ዕድልና በዓለም አቀፍ ተሳትፎ የተሻለ አቅም ይፈልጋል። ዛሬ የሚገነቡ የመንገድ፣ የባቡር፣ የሎጂስቲክስና የወደብ አማራጮች የነገው ትውልድ ዋና የንግድ አውታር ይሆናሉ።
በአጠቃላይ “የባህር በር የአሁን ፍላጎት ነው ወይስ የትውልድ ዘመን ጥያቄ?” የሚለው ጉዳይ ሁለቱንም የሚያጠቃልል ነው። አሁን የሚያስፈልገው የንግድና የኢኮኖሚ አማራጭ ሲሆን፣ ለነገው ትውልድ ደግሞ በዓለም ንግድ የበለጠ ተወዳዳሪ የሆነች፣ የራሷን ሀብት ወደ ምርት የምትቀይርና ለዜጎቿ ሰፊ ዕድል የምትፈጥር ኢትዮጵያን የማስረከብ ራዕይ ነው።
በኢንቲሃድ አብራር
#ethiopia #seaoutlet #redsea #nationalsecurity #ethiopianeconomy #diplomacy

Comments