7 days ago
(ዘ-ሐበሻ ስፖርት) የዳኛው ፊሽካ የ90 ደቂቃውን ፍልሚያ መጠናቀቅ ሲያበስር፣ በባህር ዳር ስታዲየም የውጤት ሰሌዳ ላይ «ኢትዮጵያ 0 - 1 ሴኔጋል» የሚል ጽሑፍ ደምቆ ይታይ ነበር። አዎ፣ ኳስ እና መረብ ተገናኝተው የቴራንጋ አንበሶቹ በ10ኛው ደቂቃ በኢብራሂም ምባዬ አማካኝነት ባስቆጠሯት ብቸኛ ግብ ሶስት ነጥብ ይዘው ወጥተዋል። ነገር ግን፣ በዚህ ታሪካዊ ምሽት እውነተኛዋ አሸናፊ ሴኔጋል ሳትሆን ኢትዮጵያ ነበረች!
ይህ ምሽት የግብ ሳይሆን የክብር ምሽት ነበር። ለበርካታ የጨለማ ዓመታት በስታዲየም እገዳ ምክንያት ከሜዳው፣ ከሀገሩ እና ከደጋፊው ርቆ በባዳ ሀገር «የሜዳዬ» እያለ ሲንከራተት የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን፣ ዛሬ አቧራውን አራግፎ ወደ ራሱ ምድር ተመልሷል። ከረጅም የናፍቆት ዓመታት በኋላ በገዛ ሀገሩ፣ በገዛ ሜዳው እና በገዛ ደጋፊው ፊት መጫወቱ ከምንም በላይ ትልቁ አሸናፊነት ነው።
የባህር ዳር ስታዲየም በደጋፊዎች ሆታ ሲናወጥ፣ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ በአየር ላይ ሲያውለበልብ ማየት፣ ከማንኛውም ግብ በላይ ልብን በሀሴት የሚሞላ እና የእግር ኳስን እውነተኛ ትርጉም የሚመልስ ድል ነበር።
በሜዳ ላይ የነበረው ፉክክርስ ቢሆን? በፓትሪክ ቪዬራ የሚሰለጥኑትና እንደ ኒኮላስ ጃክሰን እና ኢድሪሳ ጋና ጌዬ ያሉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊግ ኮከቦችን ያሰለፉት ሴኔጋላውያን፣ በባህር ዳር ሜዳ ላይ በቀላሉ አልተንሸራሸሩም። ምንም እንኳን የኒኮላስ ጃክሰንን ኳስ ተቀብሎ ምባዬ በ11ኛው ደቂቃ መረብ ላይ ቢያሳርፈውም፣ ዋልያዎቹ ግን በቀላሉ እጅ የሚሰጥ ትከሻ አልነበራቸውም።
ጋቶች ፓኖም ከመሃል ሜዳ ኳሶችን ሲያከፋፍል እና ጨዋታውን ሲያረጋጋ፣ ቢንያም ፍቅሩ እና ቸርነት ጉግሳ የሴኔጋልን ተከላካዮች ሲፈትኑ አምሽተዋል። በተለይም ከነዓን ማርክነህ በሁለተኛው አጋማሽ በግንባር ገጭቶ የሞከራትና ግብ ጠባቂው ዲዮፍ በግሩም ሁኔታ ያዳናት ኳስ፣ ዋልያዎቹ እጅ ላለመስጠት ያደረጉት እልህ አስጨራሽ ትግል ማሳያ ነበረች። በግብ ጠባቂው ኑራ በኩልም የኒኮላስ ጃክሰንን አደገኛ ሙከራ በማዳን የቡድኑን የጀርባ አጥንት አጠናክሯል።
ሴኔጋል ጫና ሲበዛባት ተጫዋቾች በመቀየር (እነ ፓፕ ጌዬን እና አሳን ዲያኦን በማስወጣት) ማስተካከያ ለማድረግ ብትገደድም፣ የኢትዮጵያ ልጆች ግን እስከ ጨዋታው መጠናቀቅ ድረስ የአቻነቷን ግብ ፍለጋ መታገላቸውን አላቆሙም ነበር።
በእርግጥ በ2027ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ... ከሱዳኑ 1ለ0 ሽንፈት በኋላ ይህ ውጤት ለነጥብ ሰንጠረዡ ጥሩ ላይሆን ይችላል። ሆኖም፣ ከዓመታት ስደት በኋላ ወደ ሜዳችን መመለሳችን፣ ደጋፊው ዳግም ስታዲየም ገብቶ ሀገሩን መደገፍ መቻሉ፣ እና ወጣቶቹ ተጫዋቾቻችን በአፍሪካ ግዙፍ ቡድን ፊት ጀግንነታቸውን አለማጠፋቸው፣ ዛሬ ተሸንፈን እንድናሸንፍ አድርጎናል።
ስለዚህ ውጤቱን እርሱት፤ ኢትዮጵያ ዛሬ ክብሯን መልሳለች። እግር ኳሳችን ወደ ቤቱ፣ ወደ ባህር ዳር ተመልሷል። የዛሬዋ ኢትዮጵያ በኩራት እና በክብር አሸንፋለች!

“ ያገኘናቸውን እድሎች ብንጠቀም ቢያንስ አቻ እንወጣ ነበር ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ
የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ቡድን በዛሬው ጨዋታ የግብ እድሎችን መጠቀም እንዳልቻለ ተናግረዋል።
ከጨዋታው በኋላ ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታ ያደረጉት አሰልጣኙ “ ብዙ የግብ እድሎች አግኝተን አልተጠቀምንም “ ብለዋል።
“ ያገኘናቸውን እድሎች ብንጠቀም ባናሸንፍ እንኳን አቻ እንወጣ ነበር “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
በብሔራዊ ቡድኑ የወሳኝ አጥቂዎች እጥረት እንዳለ እና በዚህ ላይ እንደ ሀገር መስራት እእንደሚገባ ጨምረው ተናግረዋል።
@tikvahethsport kidusyoftahe

ባህር ዳር ምን ታሳይን ይሆን?
ጁን 9 2022 ከአራት ቀናት በፊት ማላዊ ድረስ ሄዶ የ2 ለ 1 ሽንፈት አስተናግዶ የነበረው ብሔራዊ ቡድናችን በጉዳት ምክንያት እነ ሞሃመድ ሳላህን ከስብስብ ውጪ ካደረገችው ግብፅ ጋር ጨዋታውን አደረገ። ልክ እንደ ዛሬው የሴኔጋል ጨዋታ ሁሉ—ባለፈው በሱዳን እንደተሸነፈችው—በወቅቱም ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ አብዛኛው ዓለም "ኢትዮጵያ የለመደችውን ሽንፈት ትቀምሳለች፤ ግብፅ ግብፅ ናት" ብለው ነበር የጠበቁት። ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በምድቡ ሁለተኛ ጨዋታ ግብፅ ከኢትዮጵያ ሲገናኙ ማንም ያልጠበቃት ሀገራችን የመጀመሪያ ግቧን በአንበሳው ዳዋ ሆቴሳ አማካኝነት ገና ጨዋታው እንደጀመረ በ20ኛው ደቂቃ ላይ አገኘች።
ደቂቃዎች ነጎዱ ዓለም ገና ከአሁኑ "ኢትዮጵያ ካገባች መስራውያን ውጤቱን ለመቀልበስ ይሰራሉ አለ። እነ ኡመር ማርሙሽ፣ ዚዞ እና ሞሃመድ ሙስጠፋን የመሳሰሉ ግብፃውያንን ስም እያነሱ "ኢትዮጵያ ተስፋ ቁረጪ፣ አንድ ጎል አያስተማምንም" እያሉ የሚሳለቁ አልጠፉም ነበር። ነገሩ ግን ፍጹም ሌላ ሆነ! ዓለም "ግብፅ ከመቼ ጀምሮ ቢጫ እና አረንጓዴ መለያ ማድረግ ጀመረች?" እያሉ እስኪገረሙ ድረስ ዋልያዎቹ ግብፅን በሜዳ ላይ መጫን ቀጠሉ።
ዓለም የቱ ግብፅ የቱስ ኢትዮጵያ እንደሆነ ግራ ተጋብቶ እያየ 30 ደቂቃዎችን ተሻገርን፤ አምበሉ ሽመልስ በቀለ ኢትዮጵያን በሁለት ግብ ልዩነት እንድትመራ አደረጋት። አሁንም የዓለም እግር ኳስ አፍቃሪ በነገሩ ተገርሟል በዕለቱ ዕድለኛ ያልነበረው ብሔራዊ ቡድናችን ጨዋታውን በሁለት ጎሎች ብቻ አጠናቀቀ አቡበከር ናስር ያለቀላቸውን ኳሶች ባያመክን እንዲሁም ሌላ ግብ በኦፍሳይድ ምክንያት ባይሻር ኖሮ ሀገራችን ግብፅን ታሪካዊ ውርደት አከናንባት ነበር።
ታዲያ ያ ታሪክ ዛሬስ ይደገም ይሆን? ዛሬ ማክሰኞ በባህር ዳር ስታዲየም ከሴኔጋል ጋር በምናደርገው ፍልሚያ ምን እናይ ይሆን?
ዋልያዎቹ የ2022ቱን ተአምር ደግመው አፍሪካን የሚያስደምሙበት ምሽት እንዲሆን ምኞታችን ነው።
ግብፅን በምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ስንገጥም ኮከባቸው ሳላህ አልነበረም!
ሴኔጋልን ዛሬ በምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ስናገኛት ኮከቦቻቸው ማኔና ሳር የሉም!👀
@Bisrat_sport_433et

ከ5 ዓመት በኋላ ዋልያዎቹ ወደ ባሕር ዳር ስቴድየም ተመልሰዋል
#ethiopia #ebc #ebcdotstream #sport
ከ5 ዓመት በኋላ ዋልያዎቹ ወደ ባሕር ዳር ስቴድየም ተመልሰዋል
#ethiopia #ebc #ebcdotstream #sport
7 days ago
“12ኛ ተጫዋች ለመሆን ተዘጋጅተናል” – የባህር ዳር ነዋሪዎች
#ethiopia | ባህር ዳር ከ5 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ጨዋታ ታስተናግዳለች።
የጣናዋ ሙሽራ ባህር ዳር የዋልያዎቹ የድል ቦታ በመሆኗ ትታወቃለች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በከተማዋ በሚገኝበት ወቅትም ባህር ዳር የፌስቲቫል ዓይነት ድባብ ይኖራታል።
ይህ ስሜትም ከጨዋታው ዋዜማ ጀምሮ በከተማዋ ታይቷል። በኮሪደር ልማቷ የከተማዋን ውበት ካሳደጉት ዘንባባዎች እስከ ጎዳናዎቿ ድረስ የዋልያዎቹ ደጋፊነት የሚያሳይ ድባብ ተፈጥሯል።
በየአቅጣጫው በእግራቸው የሚንቀሳቀሱ ነዋሪዎች የጨዋታውን ድባብ ያደምቃሉ። አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማትን የያዙ ቁሳቁሶችና የብሔራዊ ቡድኑ መለያዎችን የለበሱ ደጋፊዎችም በከተማዋ ተስተውለዋል።
ያነጋገርናቸው የባህር ዳር ነዋሪዎችም በስታዲየም ተገኝተው ዋልያዎቹን ለማበረታታት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል።
“በስታዲየም ተገኝተን እናበረታታለን፤ እንደ 12ኛ ተጫዋች ለቡድናችን ኃይል ለመሆን ዝግጁ ነን” ሲሉም ተናግረዋል።
ዋልያዎቹን በሜዳ ተገኝተው ማበረታታት የለመዱት ደጋፊዎች፣ ብሔራዊ ቡድኑ ከሴኔጋል ጋር በሚያደርገው ጨዋታ እስከመጨረሻው ድረስ ድጋፋቸውን እንደማይቆጥቡ ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በባህር ዳር ስታዲየም ካደረጋቸው 8 የነጥብ ጨዋታዎች በአንዱ ብቻ መሸነፉ የስታዲየሙን ታሪክ የበለጠ ልዩ ያደርገዋል። በተለይም አፍሪካ ላይ ከሚታወቁ ቡድኖች አንዱ የሆነውን አይቮሪኮስትን 2 ለ1 ያሸነፈበት ጨዋታ ከማይዘነጉ የባህር ዳር ስታዲየም ድሎች መካከል ይጠቀሳል።
ዛሬ ደግሞ ዋልያዎቹ የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድንን ይገጥማሉ። በማለዳውም በሺዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎች ጨዋታውን ለመታደም በባህር ዳር ስታዲየም መግቢያ በሮች ላይ ተሰልፈዋል።
በሜዳ ላይ የሚደረገው የዋልያዎቹ ፍልሚያ ዋነኛ ቢሆንም፣ የባህር ዳር ደጋፊዎችም በድምፃቸውና በድጋፋቸው ስታዲየሙን ለሴኔጋል ቡድን አስቸጋሪ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል።
በሀብታሙ ካሴ
#ethiopia #bahirdar #afcon #senegal #matchday #football #sports #ebc #ethiopia #bahirdar #afcon #senegal #walias #matchday #football #sports #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

Sponsored by
Surafel
7 days ago
የጨዋታ ቀን
ዋልያዎቹ ባህር ዳር ስታዲየም ሴኔጋልን ያስተናግዳሉ
መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ላይ በባህር ዳር ስታዲየም ከሴኔጋል ጋር በደጋፊዎቻቸው ፊት ተጠባቂ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ብሔራዊ ቡድናችን ከሱዳኑ ጨዋታ የነበረብንን የእድሎች አለመጠቀም ችግር በትኩረት ለመቅረፍ ተነጋግረናል ተጫዋቾቻችንም በነጻነት የመወሰን ብቃት አላቸው።
ሴኔጋል ግዙፍ ቡድን ቢሆንም በሜዳችንና በህዝባችን ፊት ባለ ድል ለመሆን ነው የምንገባው" ያለ ሲሆን የዋልያዎቹ አምበል ያሬድ ባዬ በበኩሉ በደጋፊዎቻችን ፊት መጫወታችን ትልቅ ጥንካሬ ይሆነናል። ሴኔጋልን አሸንፈን ደስታን ለማስመዝገብ ሙሉ በሙሉ ተዘጋጅተናል " ብሏል።
እንዲሁም የሴኔጋልብ ሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬየራ ረጅም ጉዞ አድርገን ብንመጣም ግባችን ግልጽ ነው ሶስቱን ነጥብ ይዞ መውጣት ነው ኢትዮጵያ ጥሩና የተደራጀ ቡድን አላት ነገር ግን ሜዳ ላይ ከእነሱ የተሻልን መሆናችንን አሳይተን ማሸነፍ እንፈልጋለን" ብሏል ።
በጨዋታው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኩል መስፍን ታፈሰ በቢጫ ካርድ እንዲሁም በረከት ወልዴ በጉዳት ምክንያት ከዛሬው ጨዋታ ውጭ ሆነዋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ዋልያዎቹ ጨዋታውን ካሸነፉ ለእያንዳንዱ ተጫዋች የ100,000 ብር የገንዘብ ሽልማት እንደሚሰጥ ቃል ገብተዋል።
በጋዲሳ መገርሳ
#አሐዱ_ሬዲዮ_94 .3
#አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ

8 days ago
የዋልያዎቹ ወሳኝ ጨዋታ!
ኢትዮጵያ ከሴኔጋል ጋር የምናደርገውን ተጠባቂ ፍልሚያ በቀጥታ ይከታተሉ!
Ethiopia
🆚
Senegal
📅 ማክሰኞ መስከረም 19 ⏰ከሰዓት 10፡00
🏟 ጨዋታዎን በSS Kickoff ቻናል 227 በጎጆ ፓኬጅ ይከታተሉ!
ክፍያዎትን ለመክፈል ይህንን ሊንክ ይጫኑ
👇
https://bit.ly/3RwBEkV
#dstvethiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #እናያለንገናበዲኤስቲቪ

“ የአፍሪካ ቁጥር አንድ መሆን አለመሆን ለእኛ ለውጥ አያመጣም ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ
“ ዘጠና ደቂቃ ይወስናል ”
የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የነገው የተጋጣሚያቸው ማንነት ለውጥ እንደማያመጣ ተናግረዋል።
“ በሜዳችን ነው የምንጫወተው ነጥቡ ያስፈልገናል ፣ ወደኋላ አንመለስም ” ሲሉ ነው አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የተናገሩት።
“ የአፍሪካ ቁጥር አንድ መሆን አለመሆን ለእኛ ለውጥ አያመጣም ” ያሉት አሰልጣኙ “ ሜዳ ውስጥ እስከገባን ድረስ እንጫወታለን ” ብለዋል።
“ እኛ የምንለው ዘጠና ደቂቃ ይወስናል ነው ” የሚሉት ዮሐንስ ሳህሌ “ ይሄ እግርኳስ ነው ሌሎች ሲሸነፉ አይተናል "ብለዋል።
“ በሜዳችን በህዝባችን ፊት ነው የምንጫወተው ይሄ ለእኛ በጥሩ መልኩ የሚነሳ ነገር ነው ” ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
“ በልጆቹ በኩል ለመጫወት 100% ዝግጁ ናቸው ሜዳ ላይ ያላቸውን ለመስጠት ዝግጁ ናቸው ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ

“ ባሕር ዳር ላይ ብዙ የሽንፈት ታሪክ የለንም ” ከነአን ማርክነህ
የዋልያዎቹ የፊት መስመር ተሰላፊ ከነአን ማርክነህ ለነገው ጨዋታ ጥሩ ዝግጅት ማድረጋቸውን ገልጿል።
“ ጥሩ ዝግጅት አድርገናል በጥሩ መንፈስ ላይም እንገኛለን “ ሲል ከነአን ማርክነህ ስለ ቡድኑ ዝግጁነት ተናግሯል።
“ በባሕር ዳር ስታዲየም ብዙ የሽንፈት ታሪክ የለንም ” ያለው ከነአን “ ነገም በዚህ መንፈስ እንጫወታለን “ ሲል ገልጿል።
ቡድኑ በሱዳን ጨዋታ የነበሩ ስህተቶችን በማረም “ የተሻለ ስነልቦና ይዘን እንቀርባለን ” ሲልም ተናግሯል።
ለህዝቡ መልዕክት ያስተላለፈው ከነአን ማርክነህ “ የባሕር ዳር ሕዝብ ኳስ ወዳድ ነው ነገም እንደ ቀደመው ጊዜ መጥታችሁ ድጋፋችሁን ስጡን “ ሲል ጥሪ አቅርቧል።

ዋልያዎቹ የመጨረሻ ልምምድ ሰርተዋል !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከነገው የሴኔጋል ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል።
ዋልያዎቹ ከ 11:30 ጀምሮ ጨዋታው በሚደረግበት ባሕር ዳር ስታዲየም ልምምዳቸውን ሊሰሩ ችለዋል።
በልምምዱ ወቅት :-
- የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ፤
- የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ዶ/ር ዳኛቸው ንገሩ እና
- የፌዴሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ባህሩ ጥላሁን ተገኝተው ቡድኑን አበረታተዋል።
በኢትዮጵያ በኩል በነገው ጨዋታ በረከት ወልዴ በጉዳት እንዲሁም መስፍን ታፈሰ በቅጣት እንደማይሰለፉ ታውቋል።
ኢትዮጵያ ነገ ቀን 10:00 ሰዓት ከሴኔጋል ጋር ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዋን ታደርጋለች።

9 days ago
Bahir Dar - Senegal
በአንጋፋው የቀድሞ አርሴናል ተጫዋች ፓትሪስ ቬይራ የሚመራው የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን ለማድረግ ኢትዮጵያ፣ ባህር ዳር ከተማ ገብቷል።
ቡድኑ ዛሬ ምሽት 3:20 ላይ ነው ውቢቷ ባሕር ዳር የገባው።
ቡድኑ በደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በኢትዮጵያ ባህል የደመቀ አቀባበል ተደርጎለታል።
የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ነገ ሰኞ 10:00 ሰዓት ጨዋታው በሚደረግበት ባሕር ዳር ስታዲየም ልምምዱን ይሰራል ተብሎ ይጠበቃል።
ቲክቫህ ስፖርት
ባሕር ዳር
መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia #tikvahsport የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሱዳን ጋር ያደረገውን የ አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። የሱዳንን የድል ግብ ሞሀመድ ማሙን መጨረሻ ደቂቃዎች ላይ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል። ኢትዮጵያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዋን ማክሰኞ ከሴኔጋል ጋር በኢትዮጵያ ፣ ባሕር ዳር ስታዲየም ታደርጋለች። በዋልያዎቹ ምድብ የሚገኙት ሴኔጋል እና ሞዛምቢክ ጨዋታቸውን 1ለ1 አጠናቀዋል።…

ዋልያዎቹ ልምምዳቸውን ሰርተዋል !
ከፊቱ ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ያለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ልምምዱን እየሰራ ይገኛል።
ዋልያዎቹ በባሕር ዳር ስታዲየም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ ልምምዳቸውን በመስራት ላይ ይገኛሉ።
በልምምድ ወቅት ብሔራዊ ቡድኑ በጥሩ ተነሳሽነት እና በጥሩ መንፈስ ላይ እንደሚገኝ ለመመልከት ተችሏል።
ጨዋታውን የሚያስተናግደው የባሕር ዳር ስታዲየም የካፍን መስፈርት አሟልቶ እና ደረጃውን ጠብቆ ባመረ መልኩ ዝግጁ ሆኖ ይገኛል።
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታዋን ከሴኔጋል ጋር ማክሰኞ ከቀኑ 10:00 ላይ ታደርጋለች።

ዋናው ስፖርት ለዋልያዎቹ የፊታችን ማክሰኞ መስከረም 29
በባህር ዳር ስታዲየም ከሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን ጋር ለሚኖራቸው የማጣሪያ ጨዋታ ድልን ለዋልያዎቹ ይመኛል!
ድል ለዋልያዎቹ!
📍አዳማ ፍራንኮ ሳራ ሞል 1ኛ ፎቅ | +251923672675
📍ድሬደዋ ሳቢያን ፣ ቢራ ሞል 1ኛ ፎቅ | +251915082019
📍 ቦሌ ደንበልሸዋ ዳቦ | +251971902245
📍ገርጂ መብራት ሃይል፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ | +251901138283
🔗ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
⭐️| #wanawsportwear

ሴኔጋል መቼ ወደ ኢትዮጵያ ይገባሉ ?
በአሰልጣኝ ፓትሪስ ቬይራ የሚመመሩት የቴራንጋ አንበሶቹ ከ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ላለባቸው ወሳኝ ጨዋታ በዛሬው ዕለት ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ይሆናል።
በትላንትናው ዕለት በሞዛምቢክ ማፑቶ ከተማ የመጨረሻ ልምምዱን ያከናወነው ቡድኑ ዛሬ ከሰዓት በኃላ ኢትዮጵያ ይገባሉ።
ቡድኑ ማምሻውን ጨዋታው ወደሚደረግበት ከተማ ባህር ዳር ከተማ መዳረሻውን ያደርጋል።
በነገው ዕለትም ጨዋታው በሚደረግበት ሰዓት “ 10:00 ሰዓት “ ይፋዊ ልምምዱን ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
ዋልያዎቹ ከ ቴራንጋ አምበሶቹ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ከቀናት በኃላ ማክሰኞ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ ይደረጋል።
@tikvahethsport kidusyoftahe
በአሰልጣኝ ፓትሪስ ቬይራ የሚመመሩት የቴራንጋ አንበሶቹ ከ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ላለባቸው ወሳኝ ጨዋታ በዛሬው ዕለት ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ይሆናል።
በትላንትናው ዕለት በሞዛምቢክ ማፑቶ ከተማ የመጨረሻ ልምምዱን ያከናወነው ቡድኑ ዛሬ ከሰዓት በኃላ ኢትዮጵያ ይገባሉ።
ቡድኑ ማምሻውን ጨዋታው ወደሚደረግበት ከተማ ባህር ዳር ከተማ መዳረሻውን ያደርጋል።
በነገው ዕለትም ጨዋታው በሚደረግበት ሰዓት “ 10:00 ሰዓት “ ይፋዊ ልምምዱን ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
ዋልያዎቹ ከ ቴራንጋ አምበሶቹ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ከቀናት በኃላ ማክሰኞ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ ይደረጋል።
@tikvahethsport kidusyoftahe
Sponsored by
Surafel
10 days ago
“ አሁን ትኩረታችን ሴኔጋል ነች ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ
የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ቡድኑ ያለፈውን ውጤት ረስቶ ሴኔጋል ላይ ትኩረት ማድረግ እንዳለበት አሳስበዋል።
“ አንድ ጨዋታ ነው የተሸነፍነው እሱ አልፏል አብቅቷል ገና ቀሪ አምስት ጨዋታዎች አሉን ” ሲሉ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ተናግረዋል።
“ ስለ ቀሪ አምስት ጨዋታዎች ማሰብ አለብን ” ያሉት አሰልጣኙ “ ከሶስት ቀናት በኋላ ከሴኔጋል እንጫወታለን ” ሲሉ ገልጸዋል።
መልበሻ ቤት ውስጥ “ ስለ ሴኔጋል ነው እያሰብን ያለነው አንገታችንን ቀና አድርገን ስለ ቀጣይ ጨዋታ ማሰብ አለብን እያደረግንም ነው ” ብለዋል።
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ አያይዘውም በትላንቱ ጨዋታ ቡድኑ ያገኛቸውን እድሎች አለመጠቀሙ ዋጋ እንዳስከፈለው ገልጸዋል።

11 days ago
ውድ ኢትዮጵያውያን፣ ይህ የእኛ አንድነት የሚደምቅበት ጊዜ ነው!
ብሄራዊ ቡድናችን የፊታችን ማክሰኞ መስከረም 19
በባህር ዳር ስታዲየም ከሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን ያደርጋል ለዚህም ድል ለዋልያዎቹ! እንመኛለን።
ሀገራችንን የምንወድ ሁሉ በአንድ ቀለም በአንድ መንፈስ ፍቅራችንን እና ድጋፋችንን እናሳይ!
📍 አዳማ ፍራንኮ ሳራ ሞል 1ኛ ፎቅ
📍ድሬደዋ ሳቢያን ፣ ድሬ ሞል ፊት ለፊት ቢራ ሞል 1ኛ ፎቅ።
📍 ቦሌ ሸዋ ዳቦ ወደ ደንበል አደባባይ ከኦሜዳድ ህንጻ ፊት ለፊት።
📍 ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።
ብሄራዊ ቡድናችን የፊታችን ማክሰኞ መስከረም 19
ሀገራችንን የምንወድ ሁሉ በአንድ ቀለም በአንድ መንፈስ ፍቅራችንን እና ድጋፋችንን እናሳይ!
📍 አዳማ ፍራንኮ ሳራ ሞል 1ኛ ፎቅ
📍ድሬደዋ ሳቢያን ፣ ድሬ ሞል ፊት ለፊት ቢራ ሞል 1ኛ ፎቅ።
📍 ቦሌ ሸዋ ዳቦ ወደ ደንበል አደባባይ ከኦሜዳድ ህንጻ ፊት ለፊት።
📍 ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።
11 days ago
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሱዳን ብሔራዊ ቡድን ጋር ባደረገው ጨዋታ ድል ሳይቀናው ቀረ
መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሱዳን ጋር ያደረገውን የ አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የሱዳንን የድል ግብ ሞሀመድ ማሙን መጨረሻ ደቂቃዎች ላይ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል።
ኢትዮጵያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዋን ማክሰኞ ከሴኔጋል ጋር በኢትዮጵያ ባሕር ዳር ስታዲየም ላይ ታደርጋለች።
በዋልያዎቹ ምድብ የሚገኙት ሴኔጋል እና ሞዛምቢክ ጨዋታቸውን 1ለ1 አጠናቀዋል።
ምድቡን ሱዳን በሶስት ነጥቦች ስትመራ በቀጣይ ከሞዛምቢክ ጋር ትጫወታለች።
በጋዲሳ መገርሳ
#አሐዱ_ሬዲዮ_94 .3
#አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ
መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሱዳን ጋር ያደረገውን የ አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የሱዳንን የድል ግብ ሞሀመድ ማሙን መጨረሻ ደቂቃዎች ላይ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል።
ኢትዮጵያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዋን ማክሰኞ ከሴኔጋል ጋር በኢትዮጵያ ባሕር ዳር ስታዲየም ላይ ታደርጋለች።
በዋልያዎቹ ምድብ የሚገኙት ሴኔጋል እና ሞዛምቢክ ጨዋታቸውን 1ለ1 አጠናቀዋል።
ምድቡን ሱዳን በሶስት ነጥቦች ስትመራ በቀጣይ ከሞዛምቢክ ጋር ትጫወታለች።
በጋዲሳ መገርሳ
#አሐዱ_ሬዲዮ_94 .3
#አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ
11 days ago
#tikvahsport
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሱዳን ጋር ያደረገውን የ አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የሱዳንን የድል ግብ ሞሀመድ ማሙን መጨረሻ ደቂቃዎች ላይ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል።
ኢትዮጵያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዋን ማክሰኞ ከሴኔጋል ጋር በኢትዮጵያ ፣ ባሕር ዳር ስታዲየም ታደርጋለች።
በዋልያዎቹ ምድብ የሚገኙት ሴኔጋል እና ሞዛምቢክ ጨዋታቸውን 1ለ1 አጠናቀዋል።
አሁን ላይ ምድቡን ሱዳን በሶስት ነጥቦች ስትመራ በቀጣይ ከሞዛምቢክ ጋር ትጫወታለች።
መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethsport

ዋልያዎቹ ሽንፈት ገጥሟቸዋል !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሱዳን ጋር ያደረገውን የ አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የሱዳንን የድል ግብ ሞሀመድ ማሙን መጨረሻ ደቂቃዎች ላይ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል።
ኢትዮጵያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዋን ማክሰኞ ከሴኔጋል ጋር በባሕር ዳር ስታዲየም ታደርጋለች።

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ በሱዳን 1 ለ 0 ተሸነፈች
************
ኬኒያ፣ ታንዛኒያ እና ዩጋንዳ በጋራ ለሚያስተናግዱት የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በማጣሪያው የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሱዳን 1 ለ 0 ተሸንፏል።
በደቡብ ሱዳን ጁባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ በረከት ሳሙኤል የሰራውን ጥፋት ተከትሎ የተሰጠውን የፍፁም ቅጣት ምት ሙሐመድ ዒሳ 86ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሮ ሱዳን ሙሉ ሦስት ነጥብ ይዛ እንድትወጣ አስችሏል።
በተመሳሳይ ሰዓት ሞዛምቢክ ከ ሴኔጋል ያደረጉት የምድብ 10 ሌላኛው ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል።
ውጤቱን ተከትሎ ሱዳን ምድቡን በሦስት ነጥብ መምራት ጀምራለች።
ዋልያዎቹ 2ኛ የማጣሪያ ጨዋታቸውን በቀጣይ ሳምንት ማክሰኞ በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ከሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደርጋሉ።
#ethiopia #afcon #sudan #football #sports #ebc

12 days ago
የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ከሱዳን ጋር የ 2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን ያደርጋል።
የማጣሪያ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታው በጁባ ብሔራዊ ስታዲየም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ላይ ይጀመራል።
ቡድኖቹ ምን አይነት ማልያ ይለብሳሉ ?
ዋልያዎቹ በጨዋታው አረንጓዴ ቲሸርት ፣ ቢጫ ቁምጣ እና ቀይ ካሶተኒ ለብሰው ወደ ሜዳ ይገባሉ።
የተጋጣሚ ሱዳን ብሔራዊ ቡድን በበኩሉ ሙሉ ነጭ ማልያ እንደሚለብስ ታውቋል።
ጨዋታውን ማን ይመራል ?
ላይቤሪያዊው ዳኛ ዋሽንግተን ን ዶሎ እንዲመሩ ተመርጠዋል።
ጨዋታውን በምን መከታተል ይቻላል ?
የሁለቱን ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ ቤን ስፖርት በቀጥታ ስርጭት ሊያስተላልፍ እንደሚችል ተዘግቧል።
ተጨማሪ ጨዋታውን መከታተያ አማራጮች ካሉ የጨዋታ ሰዓት ሲደርስ ወደ ቤተሰቦቻችን የምናደርስ ይሆናል።

“ ሶስት ነጥቡን ለመውሰድ ተዘጋጅተናል ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ
የዋልያዎቹ ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ቡድኑ ለነገው የሱዳን ጨዋታ ዝግጁ መሆኑን ተናግረዋል።
“ ለሱዳን ትልቅ ክብር አለን ” ያሉት ዮሐንስ ሳህሌ “ በደንብ የተደራጁ መሆናቸውን እናውቃለን ” ብለዋል።
ሱዳን በጨዋታው የሽግግር እግር ኳስ ልትጫወት እንደምትችል ገልፀው ለዚህም መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል።
አክለውም “ ቡድኑ ልምድ ያላቸውን ከወጣቶች አዋህዶ ተዘጋጅቷል “ ያሉ ሲሆን “ የተሰጣቸውን ስራ መስራት ይችላሉ ብለን እናምናለን "ብለዋል።
“ ያለፈ ታሪክ ያለፈ ነው ፣ ለዚህ ጨዋታ ተዘጋጅተናል ሶስት ነጥቡን ለመውሰድ ዝግጁ ነን። ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ
የኢትዮጵያ እና ሱዳን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ነገ ምሽት 10:00 ሰዓት ደቡብ ሱዳን ጁባ ስታዲየም ይካሄዳል።
@Tikvahethsport kidusyoftahe

2 months ago
ካፍ ዋልያዎቹ በባህርዳር ስታዲየም እንዲጫወቱ ፍቃድ ሰጠ
#ethiopia | የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን (ካፍ) ለባህር ዳር ስታዲየም የጊዜያዊ 'ካቴጎሪ 3' እውቅና መስጠቱን ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጪውን የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በሀገሩ ማስተናገድ እንደሚችል ተረጋገጠ።
ይህ ውሳኔ የተላለፈው በስታዲየሙ ላይ በርካታ የማሻሻያ ስራዎች ከተከናወኑ በኋላ ሲሆን ካፍ የተደረጉትን አዎንታዊ ለውጦች ቢቀበልም ገና ትኩረት የሚሹ ቀሪ ስራዎች መኖራቸውንም አመልክቷል።
ይህ ጊዜያዊ ፈቃድ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ትልቅ ብስራት ሲሆን ብሔራዊ ቡድኑ ከአምስት ዓመታት ረጅም ጥበቃ በኋላ በገዛ ሀገሩ እና በደጋፊዎቹ ፊት የዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን ለማድረግ ያስችለዋል።
ከዚህ ቀደም ከስታዲየሙ መሰረተ ልማት ጋር ተያይዘው ይነሱ የነበሩ ነቀፋዎች ሀገሪቱ ዓለም አቀፍ ጨዋታዎችን በገዛ ሜዳዋ እንዳታስተናግድ አግደዋት የቆዩ ቢሆንም የአሁኑ ውሳኔ ለዋልያዎቹ የሜዳ ላይ ደጋፊን የመጠቀም ትልቅ እድልን ይዞ መጥቷል።
ሆኖም የተሰጠው እውቅና ጊዜያዊ በመሆኑ ስታዲየሙ የካፍን ሙሉ መስፈርት አሟልቶ እንዲቀጥል ተጨማሪ የማሻሻያ ስራዎች እንደሚቀሩ ተገልጻል።
ብሔራዊ ቡድኑም የሜዳውን እድል በመጠቀም ወደ አህጉራዊው ውድድር ለማለፍ የሚያደርገውን ጉዞ ያጎለብትለታል ተብሎ ይታመናል።
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #walias #caf #ethiopianfootball #bahirdarstadium #afcon2027

4 months ago
የኢትዮጵያና የማላዊ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታቸውን በአንድ አቻ ውጤት አጠናቀቁ
#ethiopia | የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ዛሬ ከማላዊ አቻው ጋር ባደረገው የወዳጅነት ግጥሚያ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል።
በድሬዳዋ ስታዲየም ምሽት 12:00 ሰዓት ላይ በተጀመረው በዚህ ጨዋታ ለዋልያዎቹ ብቸኛዋን ግብ ቢኒያም በላይ ከመረብ ማገናኘት የቻለ ሲሆን የማላዊን የአቻነት ግብ ደግሞ አዴፖጁ ባባቱንዴ አስቆጥሯል።
በዋና አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባሳለፍነው ቅዳሜ በተመሳሳይ በድሬዳዋ ስታዲየም ከማላዊ ጋር ባደረገው የመጀመሪያ የወዳጅነት ጨዋታ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፉ ይታወሳል።
#walyas #football #diredawa #ethiopianfootball #malawi #friendlymatch #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማላዊ ጋር አቻ ተለያየ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማላዊ ጋር ያደረገውን ሁለተኛ ዙር የወዳጅነት ጨዋታ 1 ለ 1 አቻ አጠናቅቋል።
በድሬዳዋ ስታዲየም ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ግብ ቢንያም በላይ ሲያስቆጥር የማላዊን ግብ አዴፖጁ ባባቱንዴ ከመረብ አሳርፏል፡፡
ዋልያዎቹ በተመሳሳይ ስታዲየም ከቀናት በፊት ያደረጉትን የመጀመሪያ ዙር የወዳጅነት ጨዋታ 1 ለ 0 ማሸነፋቸው ይታወሳል።

6 months ago
"የኢትዮጵያ አጥቂዎች በፖርቹጋል ዋናው ሊግ መጫወት ይችላሉ" — ሪካርዶ ሞንሳንቶ
#ethiopia | የሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሪካርዶ ሞንሳንቶ፣ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ካደረጉት ጨዋታ በኋላ ለዋልያዎቹ የፊት መስመር ተጫዋቾች ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል። አሰልጣኙ የኢትዮጵያ አጥቂዎች ያላቸው ብቃት በአውሮፓ መድረክ በተለይም በፖርቹጋል የመጫወት ዕድል ሊሰጣቸው እንደሚችል ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል።
አሰልጣኝ ሞንሳንቶ በጨዋታው ላይ ልዩ ብቃት አሳይተዋል ያሏቸውን ተጫዋቾች በስም በመጥቀስ እንዲህ ብለዋል፦
"አቤል ያለው፣ ቸርነት እና መስፍን ልዩ የሆኑ ተጫዋቾች ናቸው። እነዚህ ተጫዋቾች በፖርቹጋል የመጀመሪያ ሊጎች ውስጥ ገብተው የመጫወት ሙሉ ብቃት አላቸው።"
አሰልጣኙ ቡድናቸው ላጋጠመው ፈተና የሜዳ ማጣትን እንደ ምክንያት አንስተዋል፦
* ባለፉት አራት ዓመታት በገዛ ሜዳቸውና በደጋፊያቸው ፊት የመጫወት ዕድል እንዳልነበራቸው ገልጸዋል።
* በኢትዮጵያ በደጋፊ ፊት መጫወታቸውን እንዳስደሰታቸው ጠቁመው፣ "በሜዳችን ተጫውተን ቢሆን ኖሮ ውጤቱ እንዲህ አይሆንም ነበር" ሲሉ ተደምጠዋል።
ስለ ስፖርቲንግ ሊዝበን አስተያየት
ከጨዋታው በፊት ስለ ስፖርቲንግ ሊዝበን ሰጥተውት ለነበረውና መነጋገሪያ ለሆነው አስተያየት ከቲክቫህ ስፖርት ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ፦
"ያንን ያወራሁት ተጫዋቾቼን ለማነቃቃት እንጂ ለሌላ አልነበረም" በማለት ጉዳዩን ግልጽ አድርገዋል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ethiopia #walias #saotomeandprincipe #ricardomonsanto #totalenergiesafcon #ethiopianfootball #footballnews

📌ዋልያዎቹ ወደ ምድብ ድልድሉ በክብር ተሻግረዋል!
#ethiopia | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ከአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ተግዳሮት በድል ወጥተዋል። ከሳኦ ቶሜ ጋር በተደረገው የመልስ ጨዋታ ዋልያዎቹ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
ለብሔራዊ ቡድኑ ብቸኛዋንና ወሳኝዋን የማሸነፊያ ግብ ከመረብ ያሳረፈው ቸርነት ጉግሣ ነው። በዚህም ውጤት መሰረት ኢትዮጵያ የደርሶ መልስ ጨዋታውን በድምር 4 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት በማጠናቀቅ በቀጥታ ወደ ምድብ ድልድሉ ተቀላቅላለች።
አሁን ላይ ሙሉ ትኩረት የሚሆነው በ2027 ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ላይ ሲሆን፣ የቡድኖቹ የዕጣ ድልድልም በቅርብ ቀናት ውስጥ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።
እንኳን ደስ አላችሁ
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #walyas #afcon2027 #ethiopianfootball #chernetgugsa #sportnews #ዋልያዎቹ #ኢትዮጵያ
6 months ago
📌 በድሬዳዋ (በትንሿ ኢትዮጵያ)
#ethiopia | የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (CAF) ቀደም ብሎ ጨዋታው በዝግ ስቴዲየም እንዲካሄድ አስተላልፎት የነበረውን ውሳኔ በማሻሻል፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጋር የሚያደርገውን የአፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ደጋፊዎች እንዲታደሙት ፈቅዷል።
ዋና ዋና ነጥቦች፡
እስከ 10,000 የሚደርሱ የብሔራዊ ቡድኑ ደጋፊዎች ስቴዲየም በመገኘት ቡድናቸውን ማበረታታት ይችላሉ።
መጋቢት 22 ቀን 2018 ዓ.ም.በንግሥት ሳባ (ድሬዳዋ) ስቴዲየም።
መላው የድሬዳዋ እና የአካባቢው ነዋሪ ስቴዲየም በመገኘት ለሀገሩ ያለውን ፍቅር የሚገልጽበት አጋጣሚ ተፈጥሯል።የደጋፊው ድምፅ ለዋልያዎቹ ትልቅ ጉልበት እንደሚሆን ይታመናል።
ድል ለዋልያዎቹ ፤ ድል ለኢትዮጵያ ።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ethiopia #walias #caf #diredawa #afcon2027 #ethiopianfootball #ድሬዳዋ #ኢትዮጵያ
6 months ago
ዋልያዎቹ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን 3 ለ 0 አሸነፉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ለ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በሚያደርገው የቅድመ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ የሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን አቻውን 3 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል።
በሞሮኮ ኤል አብዲ ስታዲየም ዛሬ ምሽት በተካሄደው በዚህ ጨዋታ አቤል ያለው ሁለት ግቦችን በማስቆጠር የቡድኑን መሪነት ሲያጠናክር ከነዓን ማርክነህ ቀሪዋን አንድ ግብ አክሎ ጨዋታው በዋልያዎቹ የበላይነት እንዲጠናቀቅ አድርገዋል።
ሁለቱ ቡድኖች የመልስ ጨዋታቸውን በቀጣይ ሳምንት ማክሰኞ በድሬዳዋ ስታዲየም የሚያደርጉ ይሆናል።

Comments