8 days ago
ከንግሥት እሌኒ ጽናት እስከ ኢትዮጵያ ትንሣኤ፡ የመስቀል በዓል መንፈሳዊ ልዕልና
*****************
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በታላቅ መንፈሳዊ ድምቀት ከምታከብሯቸው ታላላቅ በዓላት መካከል የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የክቡር መስቀል መገኘት በዓል (መስቀል) አንዱና ዋነኛው ነው።
ዛሬ መስከረም 17 ቀን እየተከበረ ያለው ይህ በዓል፣ የሰው ልጆችን ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ድንቅ ብርሃን ያሸጋገረ፣ ታላቁ የድል አክሊል በሰፊው የሚዘከርበት መንፈሳዊ ሥርዓት ነው።
የበዓሉ ታሪካዊ መሠረት የሆነው ንግሥት እሌኒ እውነተኛው የጌታ መስቀል የተደበቀበትን ቦታ ለማግኘት ያደረገችው ጥረት የጽናት ጥግ ማሳያ ነው።
ንግሥቲቱ ክርስቶስ የተሰቀለበትን ዕፀ መስቀል ፍለጋ ወደ ኢየሩሳሌም ስታቀና መንገዱ ፈተና የሞላበትና አድካሚ ነበር።
በዘመኑ የነበሩ ማነቆዎችና አስቸጋሪ ሁኔታዎች ቢከብቧትም፣ በእግዚአብሔር ላይ የነበራት ጽኑ እምነት ከእውነት ፍለጋዋ አላገዳትም።
በጾም፣ በጸሎት እና በትዕግስት በመጽናት ያደረገችው ይህ አድካሚ ፍለጋ፣ መጨረሻው ፍሬ አፍርቷል።
በወቅቱ ካነደደችው መዓዛ ያለው ደመራ የወጣው ጭስ አቅጣጫ ጠቁሞ መስቀሉ መገኘቱ፣ የጽኑዋ ንግሥት ታላቅ ድል ነው።
የንግሥት እሌኒን የጽናት ታሪክ ከእኛ የዕለት ተለት ሕይወት ባሻገር፣ ከሀገራችን የዘመናት ታሪክና ወቅታዊ እውነታ ጋር ማያያዝ ይገባናል።
ንግሥቲቱ በጸሎትና በጽናት ብርሃንን እንዳበራች ሁሉ፣ ሀገራችን ኢትዮጵያም በታሪኳ የገጠሟትን ፈተናዎችና የጨለማ ጊዜያት በልጆቿ ጽናትና አብሮነት አሸንፋ ለዚህ ጊዜ ደርሳለች።
በሕይወታችንም ሆነ በሀገራዊ ጉዟችን የሚገጥሙንን ፈተናዎች እንደ ንግሥቲቱ በጸሎት፣ በጽናት እና ባለመሰልቸት ማሸነፍ እንደሚቻል የመስቀል ደመራ ክብረ በዓል ያስተምረናል።
መስቀል የድል፣ የሰላም እና የፍቅር መገለጫ የሆነው በመከራ ውስጥ ባለ ጽናት በመሆኑ፣ እኛም በመንፈሳዊው ሕይወታችንም ሆነ በሀገራዊ ሕልውናችን ጽኑዎች ልንሆን ይገባል።
የደመራው እሳት ጨለማን እንደገፈፈው ሁሉ፣ የኢትዮጵያውያን የፍቅርና የአንድነት ኃይል ደግሞ ማንኛውንም የድህነት፣ የጥላቻና የመከፋፈል ጨለማ አቃጥሎ የሰላምና የብልጽግና ብርሃን የሚያበራ ነው።
በዓሉን ስናከብር ሀገራችን በፍቅር፣ በሰላምና በዕድገት የጸናች እንድትሆን የጋራ ጸሎታችንና የትጋት ቃልኪዳናችን ሊሆን ይገባል።
በሔዋን ጌታቸው
#ethiopia #ethiopianorthodoxtewahedochurch #meskel #demera #peace #love #ebc

የደመራው እና የኢትዮጵያ ድንቅ ውብት
#meskel #demera #meskelfestival #ethiopianculture

9 days ago
ከንግሥት ዕሌኒ የጽናት ፍለጋ እስከ ዓለም ቅርስነት… የመስቀል በዓል የማይደበዝዝ የታሪክ አሻራ #meskel #demera #meskelfestival #ethiopianculture #unesco
9 days ago
የ2019 የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመስቀል አደባባይ
📸 በዮሴፍ እሸቴ እና አሰግድ ሲሳይ
#ethiopia #ebc #meskelfestival #demera #culturalvalues

10 days ago
የመስቀል ደመራ ሥነ-ሥርዓት አሁናዊ ድባብ በመስቀል አደባባይ በጥቂቱ፡-
📸 በዮሴፍ እሸቴ እና አሰግድ ሲሳይ #meskel #demera #meskelsquare #ethiopianheritage #ethiopia

Sponsored by
Surafel
10 days ago
10 days ago
10 days ago
10 days ago
የመስቀል ደመራ በዓልን ስናከብር መገለጫችን የሆነውን ጨዋነት እና እንግዳ ተቀባይነት በመላበስ ይሁን - ከንቲባ አዳነች አቤቤ
*************************
የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች እንዲሁም ከቤተ ክርስቲያኗ እና የከተማ አስተዳደሩ የመስቀል በዓል ዝግጅት የጋራ ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል። በዚህም ለመስቀል ደመራ በዓል ደማቅ ዝግጅት ስለመደረጉ መገንዘባቸውን ከንቲባ አዳነች በፌስቡክ ማኅበራዊ ትስስር ገፅ ባጋሩት መልዕክት ገልጸዋል።
ከንቲባዋ በመልዕክታቸው፥ ኢትዮጵያን ለዓለም የሚያስተዋውቀው፣ የሀገር ሀብት እና የዓለም ቅርስ የሆነው የመስቀል በዓል በርካታ ቱሪስቶች በተገኙበት ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን እና ትውፊቱን ጠብቆ እንዲከበር፣ የከተማ አስተዳደራችን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጋር ሁሌም በትብብር ይሠራል ብለዋል።
ይህ የሰላም፣ የፍቅርና የአብሮነት መገለጫ የሆነው በዓል መስቀል አደባባይን ጨምሮ በከተማችን በ2 ሺህ 657 ቦታዎች ደመራዎች ተደምረው የሚከበር በመሆኑ፤ በሁሉም ስፍራዎች በድምቀት እንዲከበር የየከተማችን ነዋሪዎች ማክበሪያ ስፍራዎችን የማዘጋጀት፣ የማጽዳትና ምቹ የማድረግ ሥራዎች በአብሮነት ሲሰሩ ቆይተዋል ብለዋል።
ይህ በዓለም የማይዳሰስ ቅርስነት በዩኔስኮ የተመዘገበው የመስቀል ደመራ በዓል በርካታ ቱሪስቶች የሚታደሙበት በመሆኑ ምዕመናንን ጨምሮ መላው የከተማችን ነዋሪዎች መገለጫችን የሆነውን ጨዋነት እና እንግዳ ተቀባይነት ከምንጊዜውም በላቀ ሁኔታ በመላበስ በዓሉን ሃይማኖታዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት እናክብረው ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል።
#ethiopia #addisababa #meskel #demera #ebc

የመስቀል ደመራ፡ የኅብረ ብሔራዊነታችን ጥንካሬ እና ተስፋ ተምሳሌት
************************
የመስቀል ደመራ ከሃይማኖታዊ ሥርዓቱ ባለፈ የክረምቱን ጨለማ ገፍፎ የብርሃን ንጋት የሚያበስር፣ ሕዝቦች በአንድነት ተሰባስበው የፍቅር እና የአብሮነት ማሰሪያቸውን የሚያጸኑበት ልዩ ሀገራዊ ሁነት ነው።
ይህ ማኅበራዊ እና መንፈሳዊ ትውፊት ዛሬ በሀገራችን እየተገነባ ላለው የጋራ ብልጽግና እና የሰለጠነ ፖለቲካ ትልቅ ምሳሌ ሆኖ ያገለግላል።
አንድ እንጨት ብቻውን ሲቆም ደመራ አይባልም፤ ብርሃንም ሆነ ሙቀት የመስጠት አቅሙ እጅግ አነስተኛ ነው።
በተመሳሳይ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች፣ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች እና የሙያ መስኮች ተበታትነው እና ተነጥለው ሲቆሙ፤ ሀገራዊ ብርሃን እና ዕድገትን ማምጣት አይችሉም።
የመደመር መንግሥት እሳቤም እነዚህን የተበተኑ ሀገራዊ አቅሞች እና ልዩነቶች አዋህዶ፣ እንደ ደመራ አስተሳስሮ ለኢትዮጵያ ታላቅ የሰላም እና የዕድገት ብርሃን መስጠት ነው።
የመስቀል ደመራ በሀገራችን የውበት፣ የፍቅር እና የአንድነት ትልቅ ምልክት ነው። ደመራ በመደመር የሚፈጠር ነው፤ እያንዳንዱ እንጨት እና ችቦ ለብቻው ሲቆም የራሱ ውበት ቢኖረውም፣ ተደምሮ እና ተሳስሮ፣ ደመራ ሆኖ ሲቆም ግን መላውን አካባቢ የሚፈታተነውን ጨለማ የሚገፍፍ ታላቅ የብርሃን ምንጭ ይሆናል።
የደመራው እሳት ዙሪያውን የሚያበራው ሁሉም እንጨቶች በአንድ ላይ ተደምረው ደማቅ ብርሃን ሲፈጥሩ ነው።
ዛሬ ኢትዮጵያ የምትመራበት የመደመር እሳቤም ልክ እንደ ደመራው ሁሉ የሁላችንንም አቅም፣ ዕውቀት፣ ባህል እና ልዩነት ወደ አንድ ማዕከል በማምጣት የሀገራችንን ብሩህ ተስፋ እየገነባ ይገኛል።
የመደመር ፍልስፍና የትናንት መልካም እሴቶችን ሳይጥሉ የዛሬን ጥንካሬዎች በማስፋት እና የነገን ተስፋ በማንገብ የጋራ ብሩህ ሀገርን የመገንባት ዘይቤ ነው።
የመደመር መንግሥት መርህ በቀደምት አባቶቻችን እና እናቶቻችን ጥበብ ላይ ተመስርቶ፣ የዛሬውን ትውልድ አቅም አስተስስሮ፣ ለነገዋ ኢትዮጵያ ብርሃን መስጠት ነው።
የከተማ ውበት እና የሥራ ዕድል ፈጠራን ጨምሮ በየአካባቢያችን የምናየው ልማት እና ሀገራዊ ለውጥ ሁሉ የዚሁ የተደመረ አቅም ውጤት ነው።
ደመራው ተደምሮ ብርሃን እንደሚሰጥ እና ጨለማን እንደሚገፍፍ ሁሉ፣ የመደመር መንግሥትም ኢትዮጵያውያንን በአንድነት፣ በፍቅር እና በሥራ በማስተሳሰር የሀገራዊ ብልጽግናን ብርሃን እየፈነጠቀ ይገኛል።
ልዩነታችንን ውበታችን፣ ኅብረታችንን ደግሞ ጥንካሬያችን አድርገን በመደመር እሳቤ ሀገራችንን ወደ ከፍታ ማማ እናወጣታለን።
በሃና ምንዳሁን
#ethiopia #meskel #demera #medemer #unity #development #ebc #ebcdotstream

Comments