7 days ago
አትሌት ትዕግስት አሰፋ የተሳካ የቀዶ ጥገና ህክምና አደረገች
#ethiopia | በ52ኛው የበርሊን ማራቶን ላይ ባጋጠማት ከባድ ጉዳት ሳቢያ ወደ ህክምና ያመራችው ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ፣ በጀርመን የተደረገላትን የቀዶ ጥገና ህክምና በተሳካ ሁኔታ አጠናቃለች።
ትዕግስት በውድድሩ ወቅት የዓለም ክብረ ወሰንን ለማሻሻል ሁለት ኪሎ ሜትር ገደማ ብቻ በቀራት ጊዜ በቀኝ እግሯ ጅማት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አጋጥሟታል። ሆኖም ውድድሩን በመቀጠል በ2 ሰዓት 11 ደቂቃ ከ04 ሰከንድ አጠናቃለች።
ከውድድሩ በኋላም በሙኒክ አቅራቢያ ወደሚገኘው የሙርናው ህክምና ማዕከል ተወስዳ በቀኝ እግሯ የደረሰውን ጉዳት ለማከም የቀዶ ጥገና ህክምና ተደርጎላታል።
አትሌቷ ከጉዳቷ ሙሉ በሙሉ አገግማ ወደ ልምምድና ውድድር ለመመለስ ቢያንስ ስድስት ወራት ሊያስፈልጋት እንደሚችል ተገልጿል። በመሆኑም በቀጣዩ ዓመት ቤጂንግ ላይ በሚካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ወደ ውድድር ለመመለስ እንደምትችል ተስፋ ተደርጓል።
ለአትሌት ትዕግስት አሰፋ ፈጣን እና ሙሉ ማገገም እንመኝላታለን!
#ethiopia #athletics #athlete #berlin #tigistassefa #berlinmarathon #sports #tigistassefa #berlinmarathon #athletics #sports #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

8 days ago
የትዕግስት አሰፋ ጉዳት ሁኔታ ምን ይመስላል ?
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ በዛሬው የበርሊን ማራቶን ውድድር ወቅት ጉዳት አጋጥሟት ነበር።
አትሌቷ ጉዳቷን ተቋቁማ ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ የውድድሩን ሪከርድ ሰብራ አሸንፋለች።
አሁን ላይ በወጣ መረጃ አትሌት ትዕግስት አሰፋ በቀኝ እግሯ ላይ ጉዳት እንደገጠማት ተገልጿል።
በዚህም ምክንያት አትሌቷ ለተጨማሪ ህክምና ከበርሊን ወደ ሙኒክ መወሰዷ ተዘግቧል።
አትሌት ትዕግስት በሙኒክ የጅማት መበጠስ ጉዳት እንደገጠማት እና እንዳልገጠማት እንደሚለይ ተገልጿል።
አትሌቷ የተፈራው ጉዳት ገጥሟት ከሆነ የቀዶ ጥገና ህክምና ልታደርግ እንደምትችል ተነግሯል።
የበርሊን ማራቶን ዳይሬክተር ማርክ ሚልዴ “ ትዕግሥት አሰፋ ያደረገችውን እስካሁን አይቼ አላውቅም “ ሲል ነበር የገለፀው።
አክሎም " የአለም ሪከርድ ለመስበር እየሮጠች ነበር ጉዳት ገጠማት ህመሙን መገመት አትችሉም በዚህ መልኩ መጨረሷ ያልተጠበቀ ነው "ብሏል።
@tikvahethsport kidusyoftahe #berlinmarathon በ 2026 የበርሊን ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ በበላይነት ማጠናቀቅ ችለዋል። በሴቶች ማራቶን አትሌት ትዕግሥት አሰፋ የአለም ሶስተኛውን ምርጥ ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፋለች። አትሌት ትዕግሥት አሰፋ የአለም ሪከርድ ለመስበር ተቃርባ የነበረ ቢሆንም በመጨረሻ ማይሎች ጉዳት ገጥሟት ሳታሳካ ቀርታለች። አትሌት ትዕግሥት አሰፋ የበርሊን ማራቶንን…

ከድል ባሻገር ያለው የሕመም መስዋዕትነት እና
የኃይሌ ገብረሥላሴ ወንድማዊ እቅፍ!
#ethiopia | ፎቶው ብዙ ይናገራል።
አንዳንድ ምስሎች ከሺህ ቃላት በላይ ይናገራሉ። ይህ ፎቶም ኢትዮጵያዊነት በታላላቅ ድሎች ብቻ ሳይሆን፣ በመተሳሰብ፣ በመደጋገፍ እና በሕመም ጊዜ እርስ በርስ በመቆም የሚገለጽ እሴት መሆኑን ያሳያል።
በበርሊን ማራቶን አትሌት ትዕግስት አሰፋ ያስመዘገበችው ታሪካዊ ድል የጽናትና የትጋት ውጤት ነው። ነገር ግን ከማጠናቀቂያው መስመር በኋላ የታየው ትዕይንት የድሉን ያህል ልብ የሚነካ ሆኖ ታይቷል።
ትዕግስት የውድድሩን መስመር ስትሻገር የድል ደስታ ብቻ አልነበረም፤ ከባድ የሰውነት ድካምና የሕመም ስሜትም አብሮ ነበር። ሀገርን በክብር ለማስጠራት የሚከፈለው ዋጋ በዚያ አፍታ በፊቷ ላይ በግልጽ ይነበብ ነበር።
በዚህ ወቅት በስፍራው የነበረው ኃይሌ ገብረስላሴ ያደረገው ወንድማዊ ድጋፍ ደግሞ የዚህን አፍታ ትርጉም የበለጠ አጠናክሮታል።
ኃይሌ ከሩቅ ሆኖ እንኳን ደስ አለሽ ብሎ ከመለየት ይልቅ፣ ወደ ማጠናቀቂያው በመድረስ ታናሽ የሀገሩን ልጅ አቅፎ አጽናና። የድል ደስታዋን ብቻ ሳይሆን የድካሟንና የሕመሟን ጊዜም አብሮ ተጋራ።
ይህ እቅፍ የሁለት ታላላቅ አትሌቶች ምስል ብቻ አይደለም። የትውልድ ቅብብል፣ የሀገር ፍቅር፣ የመተሳሰብና የመደጋገፍ መልዕክት የያዘ አፍታ ነው።
የዓለምን መድረክ በሩጫ ያንቀጠቀጠው ኃይሌ ገብረስላሴ ዛሬ ደግሞ ታናሹን አትሌት በእቅፉ ደግፎ ሲታይ፣ አንድ ትልቅ እውነትን አስታውሶናል፦ ድል በመድረክ ላይ ብቻ አይገነባም፤ በመተሳሰብም ይገነባል።
የትዕግስት ድል የግል ስኬቷ ቢሆንም፣ የኢትዮጵያውያን የጋራ ኩራት ነው።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #tigstassefa #hailegebrselassie #berlinmarathon #ethiopianathletics

9 days ago
አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን የሦስተኛ ጊዜ የድል አክሊል ተቀዳጀች
#ethiopia | በ2026 የበርሊን ማራቶን የሴቶች የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ የበላይነቱን በመያዝ ለሦስተኛ ጊዜ አሸናፊ መሆን ችላለች።
በርቀቱ የዓለም የክብረ ወሰን ባለቤት የሆነችው አትሌቷ፣ ውድድሩን በቀዳሚነት ለማጠናቀቅ 2 ሰዓት ከ11 ደቂቃ ከ04 ሰከንድ ወስዶባታል።
#የበርሊንማራቶን #አትሌቲክስ #ትዕግስትአሰፋ #የሴቶችማራቶን #berlinmarathon #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

Comments