1 day ago
የፍላይዱባይ አውሮፕላንን በቴል አቪቭ ረጅም ሕንፃዎች ላይ የመከስከስ ሕልም ነበረኝ ሲል ኦማናዊው ረዳት አብራሪ ገለጸ
#ethiopia | ወደ እስራኤል ይበር የነበረውን የፍላይዱባይ አውሮፕላን ለመጠለፍና ለመከስከስ ሞክሯል በሚል የተጠረጠረው ኦማናዊው ረዳት አብራሪ ሀማም አል-ሀማሚ ለመርማሪዎች በሰጠው ቃል፣ ዋነኛ ፍላጎቱ አውሮፕላኑን በቤን ጉሪዮን ኤርፖርት ወይም በቴል አቪቭ በሚገኙ ረጅም ሕንፃዎች ላይ መከስከስ እንደነበር ተናግሯል።
ጀሩሳሌም ፖስት የእስራኤልን ምንጭ ጠቅሶ እንደዘገበው፣ ረዳት አብራሪው በተደረገለት ምርመራ ወቅት ይህንን ዕቅዱን አምኖ ተናግሯል።
#flydubai #israel #telaviv #oman #aviation #news #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

2 days ago
"የአንተን ውለታ ከፍለን የምንጨርሰው አይደለም!"— የዱባይ አልጋ ወራሽ
#ethiopia | አልጋ ወራሹ የ174 ሰዎችን ህይወት የታደገውን አብራሪ በሆስፒታል ጠየቁ!
ከዱባይ ወደ ቴል አቪቭ ይበር በነበረው የ Flydubai FZ1073 አውሮፕላን ላይ ከተከሰተው አስፈሪ ጥቃት በኋላ የዱባይ አልጋ ወራሽ እና የመከላከያ ሚኒስትር አብራሪውን ጠይቀዋል።
አልጋ ወራሹ ሼክ ሀምዳን ቢን መሀመድ በሆስፒታል ህክምና ላይ የሚገኘውን ህንዳዊውን ዋና አብራሪ በዛሬው እለት ጎብኝተዋል።
ሼክ ሀምዳን አብራሪውን አድንቀው "ካፕቴን ማቻር ከፍተኛ በሆነ ጀግንነትና የሀላፊነት ስሜት ለሰው ልጅ ህይወት ያለውን ክብር አሳይቷል" ሲሉ ገልጸዋል።
የተባበሩት አረብ ኤመሬትስ አቃቤ ህግ ድርጊቱ "የሽብር ጥቃት ሙከራ" ሊሆን እንደሚችል የሚያሳዩ ምልክቶች መገኘታቸውንና ሙሉ ምርመራ እየተካሄደ መሆኑን አስታውቋል።
በስለት ጥቃት ያደረሰው የኦማን ዜጋ የሆነው ረዳት አብራሪ ባለፈው ዓመት ከኦማን ብሔራዊ አየር መንገድ በስነምግባር ምክንያት ተባርሮ እንደነበር CNN ዘግቧል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #flydubai #fz1073 #sheikhhamdan #captainsmitmachchhar

"ይህንን ጥቃት ያዘዘና የላከ ማንኛውም አካል ከባድ ዋጋ ይከፍላል!"
#ethiopia | ኔታንያሁ በ Flydubai አውሮፕላን ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ያዘዘ አካል "ከባድ ዋጋ ይከፍላል" ሲሉ አስጠንቀቁ
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ረዳት አብራሪው "አሸባሪ ሲሉ ወንጅለዋል።
አብራሪው አውሮፕላኑን ከነ 174 ተሳፋሪዎቹ እና 8 የበረራ አባላቱ ጨምሮ ለመክስከስ አቅዶ እንደነበር ገልጸዋል።
አክለውም ከዚህ ግለሰብ ጀርባ አንድ አካል እንዳለ ገልጸው "ይህንን ጥቃት ያዘዘና የላከ ማንኛውም አካል ከባድ ዋጋ ይከፍላል"ሲሉ ጠንካራ ማስጠንቀቂያ አስተላልፈዋል።
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) በበኩሏ ድርጊቱን "አስፈሪ የሽብር ጥቃት" ስትል ኮንናለች።
ዋና አብራሪው ስሚት ማችሃር አውሮፕላኑን እና የሰው ህይወት ታደገ ስትል ታላቅ ምስጋና አቅርባለች።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #flydubai #fz1073 #benjaminnetanyahu #smitmachchhar #israel #dubai #telaviv

6 days ago
አብራሪው አየር ላይ እያለ በስለት ተወጋ
#ethiopia | ከዱባይ ተነስተው ወደ እስራኤል በመብረር ላይ የነበረው የ"ፍላይ ዱባይ" ቦይንግ 737 MAX አውሮፕላን አየር ላይ እያለ አስደንጋጭ ክስተት አስተናግዷል።
በዋናው አብራሪ እና በምክትል አብራሪው መካከል በተፈጠረ የሃይል ግጭት ምክንያት አውሮፕላኑ አቅጣጫውን ቀይሮ በሳዑዲ አረቢያ ኤርፖርት እንዲያርፍ ተገዷል።
እንደ አለም አቀፍ የዜና ምንጮች ዘገባ ከሆነ አውሮፕላኑ የመደበኛ በረራ መንገዱን ይዞ በመጓዝ ላይ እያለ በአየር ላይ ባለው የአብራሪዎች ክፍለ ውስጥ በሁለቱ አብራሪዎች መካከል ከፍተኛ ጭቅጭቅ ተከሰተ።
የኦማን ዜግነት ያለው ምክትል አብራሪ የኤምሬትስ ዜግነት ያለውን ዋና አብራሪ በስለት ወግቶ ከባድ ጉዳት አድርሶበታል ተብሏል።
በግጭቱ ምክንያት ዋናው አብራሪ በደረሰበት ጉዳት በረራውን መቀጠል ባለመቻሉ እና አውሮፕላኑ አደጋ ውስጥ መሆኑን የተረዱት የኩባንያው አብራሪዎች በፍጥነት ወደ ኮክፒት በመግባት ግጭቱን መቆጣጠራቸው ታውቋል።
የእስራኤል የደህንነት እና የመረጃ ተቋም (ሞሳድ) ድርጊቱን አስመልክቶ በሰጠው የመጀመሪያ ደረጃ ፍንጭ በሁለቱ አብራሪዎች መካከል የተከሰተው ጥቃት "የሽብር ድርጊት" ሊሆን እንደሚችል ጠቁሟል።
ተቋሙ ድርጊቱ የታቀደ ይሁን ወይም አጋጣሚ በአየር ላይ የነበሩ ተሳፋሪዎችን እና የበርካታ ሀገራትን ደህንነት አደጋ ላይ የጣለ በመሆኑ ሰፊ የምርመራ ቡድን መመደቡን አስታውቋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #breakingnews #flydubai #aviationnews #dubaitotelaviv #flightsafety #saudiarabia #emergencylanding #mossad

9 months ago
በርካታ ዓለም አቀፍ አየር መንገዶች
ወደ ኢራን የሚደረጉ በረራዎችን ሰረዙ
በኢራን ውስጥ እየተካሄደ ያለውን መጠነ ሰፊ ፀረ-መንግስት ተቃውሞ፣ የመንግስት የኃይል እርምጃ እና የተጣለውን የኮሙኒኬሽን እገዳ ተከትሎ በርካታ ዓለም አቀፍ አየር መንገዶች ወደ ሀገሪቱ የሚያደርጉትን በረራ ማቋረጣቸውን አስታወቁ።
✈️ በረራቸውን ያቋረጡ አየር መንገዶች፦
ቅዳሜ (ጥር 2/2018 ዓ.ም) በረራቸውን ካቋረጡት መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦
Lufthansa (ጀርመን)
Turkish Airlines (ቱርክ) - 17 በረራዎችን ሰርዟል።
Flydubai (ዱባይ) - 17 በረራዎችን ሰርዟል።
Qatar Airways (ኳታር)
Emirates (ዱባይ)
Austrian Airlines፣ A-Jet እና Pegasus።
📉 የችግሩ መንስኤ፦
ተቃውሞው የጀመረው ታህሳስ 19 ቀን በቴህራን "ግራንድ ባዛር" የሀገሪቱ ገንዘብ (ሪያል) ዋጋ መርከስንና የኑሮ ውድነትን በመቃወም ሲሆን፣ አሁን ግን ወደ መንግስት ለውጥ ጥያቄ ተሸጋግሮ በመላ ሀገሪቱ ተስፋፍቷል።
⚠️ የሰብአዊ መብት ጥሰት ስጋት፦
መንግስት ተቃውሞውን ለመግታት ኢንተርኔትና ስልክ ሙሉ በሙሉ የዘጋ ሲሆን፣ በኖርዌይ የሚገኘው የኢራን ሰብአዊ መብቶች ድርጅት (IHR) እስካሁን 9 ህጻናትን ጨምሮ ቢያንስ 51 ሰዎች በጸጥታ ኃይሎች መገደላቸውን ገልጿል። በመቶዎች የሚቆጠሩ መቁሰላቸውና ከ2,200 በላይ ሰዎች መታሰራቸው ተዘግቧል።
ቀጣይ ሁኔታ፦
አየር መንገዶቹ ሁኔታውን በቅርበት እየተከታተሉ መሆኑንና እንደ አስፈላጊነቱ የበረራ መርሃ ግብራቸውን እንደሚያስተካክሉ ገልጸዋል።

Sponsored by
Surafel
Comments