Logo
TIKVAH-SPORT
ውድ ኢትዮጵያውያን፣ ይህ የእኛ አንድነት የሚደምቅበት ጊዜ ነው!

ብሄራዊ ቡድናችን የፊታችን ማክሰኞ መስከረም 19 🇪🇹 በባህር ዳር ስታዲየም ከሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን ያደርጋል ለዚህም ድል ለዋልያዎቹ! እንመኛለን።

ሀገራችንን የምንወድ ሁሉ በአንድ ቀለም በአንድ መንፈስ ፍቅራችንን እና ድጋፋችንን እናሳይ!

📍 አዳማ ፍራንኮ ሳራ ሞል 1ኛ ፎቅ
📍ድሬደዋ ሳቢያን ፣ ድሬ ሞል ፊት ለፊት ቢራ ሞል 1ኛ ፎቅ።
📍 ቦሌ ሸዋ ዳቦ ወደ ደንበል አደባባይ ከኦሜዳድ ህንጻ ፊት ለፊት።
📍 ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።
13 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.