4 hours ago
የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች መቋቋም ስጋት የሕክምናው ዘርፍ ፈተና
#ethiopia | በተለያዩ የመድኃኒት መሸጫ ፋርማሲዎች፣ በሙያ ማህበራት፣ በጤና ተቋማትና በማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ሰሞኑን ስለ ፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች መቋቋም ወይም Antimicrobial Resistance (AMR) ሰፊ የግንዛቤ ማስጨበጫ መልዕክቶች ሲስተላለፉ ቆይተዋል።
ይህ አገራዊና ዓለም አቀፋዊ ትኩረት ሊሰጠው የቻለው በየዓመቱ የሚታሰበውን ዓለም አቀፍ የባለሙያዎችና የህዝብ ንቅናቄ መድረክን ተከትሎ ነው።
የመድኃኒት መቋቋም የሚባለው ክስተት ባክቴሪያዎች፣ ፈንገሶች፣ ቫይረሶችና መሰል ጥቃቅን ተህዋሲያን እነሱን ለማጥፋት የሚታዘዙ መድኃኒቶችን የመላመድና የመቋቋም አቅም ሲያዳብሩ የሚፈጠር የጤና እክል ነው።
ይህ ሁኔታ ቀደም ሲል በቀላሉ መፈወስ የሚችሉ የጤና ችግሮችን ውስብስብ ከማድረጉም በላይ ለተጨማሪ የሕክምና ወጪና ለከፋ የህይወት መጥፋት አደጋ የሚያጋልጥ መሆኑ ይነገራል።
ችግሩ በዓለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ ቢገኝም አሁንም ድረስ ከብዙሃኑ ህብረተሰብ ተገቢውን ትኩረት አላገኘም።
በተለይም አንቲባዮቲክስ ወይም የፀረ-ባክቴሪያ መድኃኒቶችን ያለ ሐኪም ትዕዛዝ በራስ ፍቃድ መውሰድ፣ የተጀመረን የሕክምና ጊዜ አጠናቆ አለመጨረስና መድኃኒቶችን ያለአግባብ መጠቀም ለችግሩ መባባስ ዋነኛ መንስኤዎች ሆነዋል።
የዘርፉ ባለሙያዎች ይህንን የጤና ስጋት ዝምተኛው ወይም ቀዝቃዛው ሱናሚ ሲሉ ይጠሩታል።
እንደ ድንገተኛ ወረርሽኝ በአንድ ጊዜ ህዝብን ባያጠቃም በሂደት ግን በዝግታ እየተስፋፋ የዘመናዊ ሕክምና ስኬቶችንና መሠረቶችን ትልቅ አደጋ ላይ እየጣለ ይገኛል።
ስለሆነም መድኃኒቶችን በከፍተኛ ኃላፊነት መጠቀም፣ የሕክምና ባለሙያዎችን ምክር በአግባቡ መተግበርና ህብረተሰቡን ማስተማር የሁሉንም አካላት ርብርብ ይጠይቃል።
ዛሬ የምናሳየው ጥንቃቄና የምንወስደው እርምጃ ወደፊት ውጤታማና ፈዋሽ መድኃኒቶች እንዲኖሩን ለማድረግ ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
ሃና ልካስ
#amr #antimicrobialresistance #healthnews #publichealth #medicine #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

1 day ago
1 day ago
ያለ ሐኪም ትዕዛዝ አንቲባዮቲክስ መውሰድ ጀርሞችን በሰውነታችን ውስጥ ማሳደግ መሆኑን ያውቃሉ?
#fastmereja :- የጸረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መላመድን (AMR) ለመከላከል አስቸኳይና የተቀናጀ እርምጃ የማይወሰድ ከሆነ፣ እ.ኤ.አ በ2050 በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 10 ሚሊዮን ሊያሽቆለቁል እንደሚችል የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ።
ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ይህንን ያስታወቀው፤ «የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መለመድን ለመከላከል የተቀናጀ እርምጃ፡ የአንድ ጤናን በግንዛቤ እና በትምህርት ማሳደግ» በሚል መሪ ቃል፣ በአገር አቀፍ ደረጃ ለ14ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከበረውን የግንዛቤ ማስጨበጫ ቀንን አስመልክቶ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው።
የጀርሞች መድኃኒት መላመድ (AMR) ማለት በሰውም ሆነ በእንስሳት ላይ ለሚከሰቱ ተላላፊ በሽታዎች ማከሚያ የምንወስዳቸው የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች (ለምሳሌ፦ አንቲባዮቲክስ፣ የቲቢ፣ የኤች.አይ.ቪ ወይም የወባ መድኃኒቶች) በሽታ አምጪ ጀርሞችን መግደል ወይም መቆጣጠር ሳይችሉ ሲቀሩ ሲሆን ጀርሞቹ መድኃኒቱን የመቋቋም አቅም ስለሚያገኟቸው በሰውነት ውስጥ ተከማችተው በመኖርና በመራባት ሕመሙ በቀላሉ እንዳይድን እንደሚያደርጉት አስታውቋል።
ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ በሰጠው መግለጫ፤ ችግሩ በአሁኑ ወቅት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱንና በሰው፣ በእንስሳትና በአካባቢ ጤና እንዲሁም በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ቀውስ እያስከተለ እንደሚገኝ ጠቅሷል።
በአሁኑ ወቅት በየዓመቱ ከ750,000 በላይ ሰዎች በዚህ ምክንያት ህይወታቸውን እንደሚያጡና ወደፊት ሊደርስ የሚችለውን የሰው ህይወት መጥፋት ከመከላከል ባሻገር፣ በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ሊደርስ የሚችለውን የ10 ትሪሊዮን ዶላር ከፍተኛ ኪሳራ (ከ2-3% የኢኮኖሚ ቅናሽ) ለመታደግ አስቸኳይ እርምጃ እንደሚያስፈልግ ግምቶች ማሳየታቸውን ባለሥልጣኑ ገልጿል።
በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ባሉ በቂ የሕክምና ተቋማት፣ የንጹህ ውሃ አቅርቦት እጥረት ባለባቸውና ውስን ሀብት ባላቸው ታዳጊ አገራት ላይ የችግሩ አሳሳቢነት ይበልጥ ጎልቶ እንደሚታይም ተመልክቷል።
ይህንን ድምፅ አልባ ወረርሽኝ ለመከላከል ህብረተሰቡ መድኃኒቶችን በባለሙያ ትዕዛዝ ብቻ መውሰድና የግል ንጽህናውን መጠበቅ እንዳለበት ያሳሰበው ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ፤ ችግሩን መከላከል ለአንድ አካል ብቻ የሚተው ባለመሆኑ መላው ህብረተሰብ፣ የሃይማኖት መሪዎች፣ የጤና ባለሙያዎችና መገናኛ ብዙኃን በጋራ ሊረባረቡ እንደሚገባ ጥሪ አቅርቧል።
ዕለቱም በመጪው ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ.ም (June 15, 2026) በልዩ ልዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ዝግጅቶች በአገር አቀፍ ደረጃ እንደሚከበር ታውቋል።

25 days ago
Ethio telecom and the African Development Bank (AfDB) Review Strategic Partnership to Accelerate Ethiopia’s Digital Transformation and Next Horizon Strategy
Ethio telecom CEO, Frehiwot Tamru, held a high-level strategic engagement with Excellency Mr. Solomon Quaynor S, Vice President of the African Development Bank, together with senior AfDB management, to review the ongoing partnership and collaborative engagements aimed at supporting the execution of Ethio telecom’s transformative “Next Horizon: Digital & Beyond 2028” strategy and Ethiopia’s broader digital transformation journey.
During the meeting, both institutions assessed the strong progress of their ongoing strategic engagements and financing discussions designed to accelerate the expansion and modernization of Ethiopia’s digital and telecom infrastructure, strengthen digital platforms and ecosystems, and expand inclusive access to innovative digital services that empower millions of citizens, businesses, and institutions across the country.
The CEO briefed the AfDB leadership on the significant progress being achieved under the “Next Horizon: Digital & Beyond 2028” strategy, highlighting Ethio telecom’s continued growth and advancement across all major business and transformation pillars. She emphasized the company’s successful evolution from a traditional telecom operator into a leading digital solutions and platform provider, supported by continuous investments in advanced telecom infrastructure, cloud services, AI-enabled technologies, fintech ecosystems, and digital platforms.
The discussion further highlighted Ethio telecom’s rapidly expanding “Beyond Connectivity” ecosystem, including strategic digital platforms such as telebirr, Zemen GEBEYA, and znexus, which are increasingly contributing to financial inclusion, digital commerce, entrepreneurship, innovation, and socio-economic empowerment. The CEO also outlined the company’s ongoing investments in next-generation digital infrastructure, including 4G and 5G expansion, rural connectivity, cloud and AI capabilities, green and energy-efficient infrastructure, and cross-border initiatives such as the Horizon Fiber project, which collectively reinforce Ethiopia’s growing role in the regional digital economy.
Vice President Solomon Quaynor and the AfDB senior management acknowledged Ethio telecom’s remarkable transformation journey and operational progress, noting the company’s growing relevance as one of Africa’s leading digital transformation success stories. They reaffirmed AfDB’s commitment to strengthening strategic collaboration and exploring sustainable financing frameworks that support large-scale digital infrastructure development, digital inclusion, innovation, and long-term economic growth.
The engagement also reflected the shared commitment of both institutions toward advancing continental priorities, including Africa’s digital transformation agenda, regional digital integration, and the broader vision of a connected and inclusive African digital economy.
At the conclusion of the meeting, Ethio telecom and the African Development Bank reaffirmed their mutual commitment to expediting ongoing collaborative initiatives, deepening their long-term strategic partnership, and accelerating investments that will continue to digitally transform Ethiopia, empower millions of lives, and contribute to sustainable and inclusive growth across the continent.
#ethiotelecom #afdb #digitalafrica #nexthorizon2028 #telebirr #digitalethiopia #digitalafrica #gsma #itu

Sponsored by
Surafel
2 months ago
Ethio telecom and British International Investment (BII) Hold Strategic Discussions to Advance Ethiopia’s Digital and Sustainable Infrastructure
Ethio telecom CEO, Frehiwot Tamru, convened a high-level strategic session with senior leadership from British International Investment (BII), the United Kingdom’s development finance institution, led by Christopher Chijiutomi, Managing Director and Head of Africa.
During the meeting, the CEO briefed participants on Ethio telecom’s transformational journey and its pivotal contribution to Ethiopia’s socio-economic advancement and digital transformation. She highlighted the company’s remarkable trajectory, positioning Ethio telecom as one of the fastest-growing digital operators advancing beyond connectivity and serving as a catalyst for sustainable and inclusive development.
During the session, the CEO articulated Ethio telecom’s strategic evolution toward a platform-driven digital economy, powered by its advanced and extensive infrastructure and integrated ecosystem strategy. This ecosystem combines cloud computing capabilities, modular data centers, AI and digital applications with the telebirr fintech ecosystem, alongside e-commerce services, EV charging infrastructure, and expanded connectivity networks.
This unified digital ecosystem represents a significant strategic shift toward an Integrated Enterprise Solution Model, designed to power a mobile-first economy and enable high-velocity digital transformation across sectors supporting sustainable economic growth and digital inclusion across Ethiopia and beyond.
Furthermore, the CEO elaborated on the “Next Horizon: Digital & Beyond 2028” strategy, outlining its bold vision and anticipated impact in accelerating digital advancement across Ethiopia and the broader African continent. She reaffirmed that Ethio telecom remains ready to collaborate through diverse partnership modalities to accelerate digital transformation in Ethiopia and beyond.
During the discussion, Mr. Christopher Chijiutomi and his delegation highlighted that British International Investment (BII) plays a significant role in advancing sustainable and green infrastructure development across Africa, with Ethiopia identified as a key strategic market. They noted that BII is actively engaged with various enterprises and private sector institutions across the continent and collaborates closely with multiple stakeholders to mobilize resources that support Africa’s sustainable development and economic growth.
The CEO reaffirmed that Ethio telecom’s vision and core values are strongly aligned with those of British International Investment (BII), particularly in advancing sustainable infrastructure, climate-resilient digital ecosystems, and green energy initiatives.
Accordingly, both leadership teams discussed and emphasized the importance of supporting their shared vision by mobilizing impact investment to accelerate the implementation of the Next Horizon strategy, with strong emphasis on advancing the digital economy, expanding inclusive fintech ecosystems, and developing climate-resilient digital infrastructure.
The British International Investment (BII) delegation recognized Ethio telecom as a pivotal enabler of Ethiopia’s digital economy and a key driver of national economic growth. The delegation commended the CEO’s visionary leadership and acknowledged the company’s strong sustainability achievements and forward-looking digital transformation agenda.
They expressed strong interest in exploring UK-backed investment opportunities to support Ethiopia’s digital and sustainable infrastructure development.
In closing, the CEO expressed sincere appreciation to the British International Investment (BII) delegation for their commitment to fostering global partnerships that unlock new economic opportunities and accelerate national development. Both leadership teams agreed to continue advancing discussions and identifying concrete areas of collaboration to drive impactful and sustainable outcomes.
#ethiotelecom #telebirr #bii #digitalinclusion #fintech #esg #nexthorizon2028 #gsma #gsma #itu BritishIntInv

3 months ago
ዓርብ የካቲት 27, 2018 የሳምንቱ ምርጥ 100 ኢትዮጵያዊ ሙዚቃዎች ከየኔ ቫይብ! #yenevibe #ethiopia
---
🔔📢የኔ ቫይብ ለሁሉም ሙዚቃዎች ደረጃ የሚሰጠዉ በሳምንቱ የጨመሩትን የዩቲዩብ የተመልካች ብዛት በማወዳደር በትክክለኛ መረጃ ላይ ተመርኩዞ ብቻ ነዉ!🔔
👉 የሳምንቱን 100 ምርጥ የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች ሙሉ ዝርዝር በ [https://yenevibe.com/weekl... መመልከት ይችላሉ።
---
የሳምንቱ ምርጥ 100 ሙዚቃዎች ደረጃ የሚያገኙት አውቶማቲክ እና ከሰዉ ንክኪ ነፃ በሆነ ሲስተም YouTube ላይ በሳምንቱ በጨመሩት የተመልካች ብዛት መሰረት በሚደረግ ዉድድር ነዉ።
1. Ethiopian Music : Eyu Tsega እዩ ፀጋ (ከማን ጋር ላወዳድርሽ)
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 18,721,343 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 327,795 Views
2. Mak Ezra – Tewehade – ማክ እዝራ – ተወሓደ
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 27,723,498 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 287,591 Views
3. MC Siyamregn – Alemitu | አለሚቱ
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 271,195 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 271,195 Views
4. Saint Mosses X Young CJ – GUNSHOT[4 ena 9]
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 5,061,486 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 209,754 Views
5. Nati Ker – Neger Neger | ነገር ነገር
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 14,245,884 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 193,149 Views
6. Lij Michael – የሺ | Yeshi
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 819,615 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 176,453 Views
7. ትምኒት ወልዳይ (ሻነ) – Timnit Welday (SHANE)
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 12,408,020 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 169,363 Views
8. SAINT MOSSES X YOUNG CJ X LIL PPCS X BOTLA DP – SPARTAN
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 3,058,016 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 169,342 Views
9. Robel Mideksa – Shall I Call you?
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 5,879,955 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 157,211 Views
10. Fikeraddis Nekatibeb – ዛሬም አትርሳኝ – Zarem Atirsagn
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 1,883,859 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 147,483 Views
ሙሉ ዝርዝሩን እዚህ ተጭነው ይመልከቱ 👉 [https://yenevibe.com/weekl...

4 months ago
ደቡብ ሱዳን ያልወጡ ወርቆቿን አሲዛ የመንገድ ፕሮጀክቶችን ልትጀምር ነው
#ethiopia | የደቡብ ሱዳን መንግሥት የሀገሪቱን የተፈጥሮ ሀብት ለልማት ለማዋል ባደረገው አዲስ ውሳኔ፣ የወርቅ ክምችቷን ዋስትና በማስያዝ የ2 ቢሊየን ዶላር የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ሊያከናውን መሆኑን አስታወቀ።
የሀገሪቱ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባሳለፈው ውሳኔ መሠረት፣ በጠቅላላው 1,031 ኪሎ ሜትር ርዝማኔ ያላቸውን መንገዶች ለመገንባትና ደረጃቸውን ለማሻሻል "ሻምሮክ ግሎባል ግሩፕ" (Shamrock Global Group) ከተሰኘ ተቋም ጋር ስምምነት ላይ ተደርሷል። ለዚህም ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ይሆን ዘንድ የሀገሪቱ የወርቅ ክምችት በዋስትናነት እንዲያዝ ተወስኗል።
የደቡብ ሱዳን የማስታወቂያ ሚኒስትር አቴኒ ዌክ እንደገለጹት፦
* ለፕሮጀክቱ አጠቃላይ 2 ቢሊየን ዶላር ወጪ ይደረጋል።
* በአማካይ ለአንድ ኪሎ ሜትር መንገድ ግንባታ 2.3 ሚሊየን ዶላር ይፈጃል።
ይህ ግዙፍ የኢንፍራስትራክቸር ዕቅድ የሀገሪቱን የትራንስፖርት ትስስር በማጠናከር ለኢኮኖሚ እድገት ትልቅ ፋይዳ ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል። ደቡብ ሱዳን ከነዳጅ ውጪ ያሉ የተፈጥሮ ሀብቶቿን ለልማት ዋስትና ስትጠቀም ይህ የመጀመሪያው ባይሆንም፣ በወርቅ ክምችት ላይ የተመሰረተው የዘንድሮው ስምምነት ግን በስፋቱና በወጪው ከፍተኛ ተጠቃሽ ሆኗል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #ደቡብ_ሱዳን #የመንገድ_ግንባታ #ወርቅ #አፍሪካ #ኢኮኖሚ #southsudan #infrastructure #goldreserve

5 months ago
🚀 F-16 Fighting Falcon፡ የሰማይ ላይ ንጉስ እና የጦር ሜዳዎች ፈርጥ!
በዘመናዊ የጦር አውሮፕላኖች ታሪክ ውስጥ እንደ F-16 ስሙ የገነነ እና በአለም ዙሪያ ተመራጭ የሆነ ጀት የለም። ይህ አውሮፕላን ለምን የብዙ ሀገራት አየር ኃይል የጀርባ አጥንት ሊሆን ቻለ?
🔹 የF-16 አመጣጥ እና ስሪት
F-16 በመጀመሪያ የተሰራው በአሜሪካው ሎክሂድ ማርቲን (Lockheed Martin) ኩባንያ ነው። መጀመሪያ ላይ ለቀላል የአየር ላይ ውጊያ (Dogfighting) ታስቦ የተሰራ ቢሆንም፣ አሁን ላይ ግን ለማንኛውም ዓይነት ተልዕኮ (Multi-role) የሚበቃ ብቃት ያለው ድንቅ ጀት ሆኗል።
🔹 የማጥቃት ብቃቱ (Combat Capability)
F-16 ሁለገብ የሚባለው ያለምክንያት አይደለም እነዚህን ገዳይ ችሎታዎች የታጠቀ ነው፡
* የአየር ላይ ውጊያ (Air-to-Air): እጅግ ዘመናዊ የሆኑ እንደ AIM-120 AMRAAM ያሉ ሚሳኤሎችን በመጠቀም የጠላት ጀትን ሳያዩት ከሩቅ የመምታት አቅም አለው።
* የምድር ጥቃት (Air-to-Ground): በሌዘር የሚመሩ ቦምቦችን እና ሚሳኤሎችን በመሸከም የጠላትን ምሽግ፣ ታንክ እና ራዳር በከፍተኛ ትክክለኛነት ያወድማል።
* ኤሌክትሮኒክ ውጊያ: የጠላትን ራዳር የማታለል እና የመርበሽ (Jamming) የቴክኖሎጂ የበላይነት አለው።
🔹 ልዩ የሚያደርጉት ቴክኒካዊ ብቃቶች
* ፍጥነት እና ቁመት፦ ከድምፅ ፍጥነት ሁለት እጥፍ በላይ (Mach 2.0) መብረር ይችላል። እስከ 50,000 ጫማ ከፍታ ላይ ሆኖ የመዋጋት አቅም አለው።
* ተለዋዋጭነት (Maneuverability): በጠባብ ቅፅበት ውስጥ የመታጠፍ እና የመገልበጥ ብቃቱ ተወዳዳሪ የለውም። ይህ ለቅርብ ርቀት ውጊያ እጅግ አስፈላጊ ነው።
* የአብራሪው እይታ፦ የF-16 የመስታወት ክዳን (Canopy) 360 ዲግሪ እይታን ለአብራሪው ይሰጣል። ይህም በውጊያ ወቅት ጠላትን ለመቆጣጠር ይረዳል።
🔹 ለምን አሁንም ተፈላጊ ሆነ?
ምንም እንኳን አዳዲስ እንደ F-35 ያሉ ጀቶች ቢመጡም፣ F-16 አሁንም ተመራጭ የሆነው ለአጠቃቀም ቀላል በመሆኑ፣ የጥገና ወጪው ዝቅተኛ በመሆኑ እና በማንኛውም የአየር ሁኔታ ውስጥ መሥራት ስለሚችል ነው።
ኢትዮጵያ ይህንን የጦር ጀት ካልታጠቀች ብትታጠቅ ምን ይመስላችኃል?
ሀሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን! 👇 #f16 #airforce #militarytech #aviationnews #ethiopia #defensenews

6 months ago
ማኅበሩ ለቀድሞው ባልደረባው አቶ ሆነልኝ ፈንታው ቤተሰቦች የ5ሺህ የስዊዝ ፍራንክ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
#ethiopia | የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከዓለም አቀፉ የቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማኅበራት ፌዴሬሽን ባገኘው ድጋፍ ፤ በሰሜን ጎንደር ከተፈጸመበት እገታ ጋር በተያያዘ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወቱ ላለፈው የቀድሞ ባልደረባው ሆነልኝ ፈንታው ቤተሰቦች የ5ሺህ የስዊዝ ፍራንክ (924,000 ብር ገደማ) የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡
የገንዘብ ድጋፉ በዓለም አቀፉ ፌዴሬሽን ሬድ ፈንድ(Red Fund) በተባለው የገንዘብ ድጋፍ ማሰባሰቢያ አማካይነት የተሰበሰበ ሲሆን፤ በማኀበሩ ምክትል ዋና ፀሀፊና ቺፍ ኦፍ ስታፍ አቶ ቴዎድሮስ አላምረው አማካይነት ለአቶ ሆነልኝ ቤተሰቦች የተደረገ ሲሆን፤አቶ ቴዎድሮስ ከፌዴሬሽኑ ዋና ፀሐፊ ኬት ፎርብስ እና ከፕሬዘዳንቱ ጃጋን ቻፓጌይን የተላከ የማፅናኛ መልዕክት ለቤተሰቡ አድርሰዋል፡፡
በማኅበሩ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ዶ/ር ፍቅረ ሰላም ጋረድ በጉብኝቱ ወቅት እንዳሉት ፤ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ለበርካቶች እያደረገ ከሚገኘው ሰብዓዊ ድጋፍ ጎን ለጎን ህይወታቸውን ካጡ የሰብዓዊ አገልግሎት ሰራተኞቹ ቤተሰቦች ጎን ለመቆም ያለውን ቁርጠኝነት ዳግም አረጋግጠዋል፡፡ ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማኅበራት ፌዴሬሽንና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ላላቸው መደጋገፍና አጋርነትም ያላቸውን አድናቆት ገልፀዋል፡፡
በማኅበሩ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሻምበል ዋለ እና የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የቦርድ አባላት፤ የሟች ቤተሰብን ለማጽናናት እና ድጋፋቸውን ለማሳየት በጉብኝቱ ላይ ተገኝተዋል፡፡
የሟች አቶ ሆነልኝ ፈንታው ባለቤት ወ/ሮ እንዬ የማኅበሩና የፌዴሬሽኑ አመራሮች ላደረጉላቸው መጽናናትና የገንዘብ ድጋፍ ልባዊ ምስጋናቸውን ገልፀዋል፡፡ይህ የገንዘብ ድጋፉ በነሐሴ 2017 ዓ.ም የማኅበሩ ፕሬዘዳንት አቶ አበራ ቶላ አሳዛኙ ክስተት እንደተከሰተ ቤተሰቡን በጎበኙበት ወቅት ያሳዩት ቁርጠኝነት ተግባራዊ ማሳያ ነው ፡፡
ለሰብዓዊነት እንኖራለን!
ERCS Delivers 5,000 CHF Financial Support to the Family of Late Staff Member Honelign Fentaw
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS), with support from the International Federation of Red Cross and Red Crescent Societies (IFRC), has provided 5,000 CHF (approximately 924,000 Birr) in financial assistance to the family of the late Honelign Fentaw, an ERCS staff member who tragically lost his life in late August following a hostage-related incident around North Gondar.
The financial support was mobilized through the IFRC Red Fund and officially handed over by Deputy Secretary General and Chief of Staff, Ato Tewodros Alamrew, who also delivered messages of condolence and solidarity from IFRC President Kate Forbes and IFRC Secretary General Jagan Chapagain.
During the visit, the Vice Chair of the Amhara Regional Branch Board, Dr. Fikreselam Gared, reaffirmed ERCS’s strong commitment to standing with the families of humanitarian workers who lose their lives while serving others. He expressed appreciation to the IFRC and ERCS for their continued support and solidarity.
The visit was attended by ERCS’s Amhara Regional Branch Head Ato Shambel Wale and Regional Branch Board members, who joined in expressing sympathy and support to the bereaved family.
The wife of the deceased, W/z Eneye, expressed her heartfelt gratitude to ERCS and the IFRC leadership for the condolence message and the financial support provided.
This assistance fulfills the commitment made earlier by ERCS President Abera Tola during his visit to the family shortly after the tragic incident in August 2025.
We Live for Humanity!
#ihl #emblem #fundamantalpriciples #ifrc #icrc #rcrc #weliveforhumanity #ercs #humanity #disasterresponse #ethiopia #ethiopianredcross

7 months ago
ማስተር አብነት ቃል የተገባለትን መኪና ተረከበ
#ethiopia | ''ቃል በተግባር ታይቷል። ዛሬ ከTamrin Motors ለበጎ አድራጎት ስራችን የመኪና ስጦታ ተበርክቷል።
Tamrin Motors ለበጎ ስራ ምላሽ lአይጠበቅም በማለት የተጀመረዉን ፎሎ የማስደረግ ቻሌንጅ ድጋፍ የማድረጋቸዉ አላማ እንዳልሆነ በጽናት ገልጸዋል።
በእኛ በኩል ፎሎ የማስደረግ ቻሌንጃችን አጋርነታችንን ማሳያ ነዉ። ለዚህ ስኬት ቀዳሚ ተጠሪ እግዚአብሔር ይመስገን።
ደጋግ የሀገሬ ልጆች ለዚህ ስኬት ላደረጋችሁልን ብርቱ ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን።''
ማስተር አብነት ከበደ

8 months ago
ፓኪስታንን እስከ አፍንጫዋ ላስታጥቃት ነዉ ! /አሜሪካ /
ፓኪስታን የዩናይትድ ስቴትስ አሉኝ የምትላቸዉን የላቁ AIM-120C/D AMRAAM ሚሳኤሎችን ከዋሽንግተን ልትቀበል መሆኑ ተሰማ ።
የዩናይትድ ስቴትስ የጦርነት ዲፓርትመንት በሴፕቴምበር መጨረሻ ላይ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ፓኪስታን የአሜሪካን አምራች ሬይተንን የላቀ መካከለኛ ክልል ከአየር ወደ አየር ሚሳኤሎችን ለመቀበል ከተዘጋጁት ሀገራት መካከል መሆኗን አስታውቋል።
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በታሪፍ ድርድር ላይ ትልቅ ቅናሽ ካገኘች እና የአሜሪካ ባለሀብቶች በዘይትና በማዕድን ክምችት ላይ ያላቸውን ፍላጎት በመሳብ እና የምንዛሪ ገበያዋ ለዲጂታል ሃብቶች እና ለ cryptocurrencies የሚቀበል መሆኑን ካረጋገጠች በኋላ፣ በደቡብ እስያ ካሉ የዋሽንግተን ቁልፍ አጋሮች መካከል አንዷ የሆነችው ፓኪስታን በአሜሪካ የመከላከያ ቡድን ሬይተን የተሰሩ 700 ከአየር ወደ አየር ዉጊያ የሚዉሉ ሚሳኤሎችን በ284 ሚሊየን ዶላር እየገዛች መሆኑን ኩባንያው ሰኞ ገልጿል።
ከዚህም በተጨማሪ ለፓኪስታን አየር ሃይል ኤፍ-16 ተዋጊ አውሮፕላኖችን ስቴትስ AN/APR-39C(V)2 ራዳር ማስጠንቀቂያ ተቀባዮች፣ 15 የጋራ ተልዕኮ ዕቅድ ሥርዓቶች፣ እና 17 M197 20ሚሜ ሽጉጥ ሲስተም። 14 ኤፍ-16 የውጊያ አውሮፕላኖች ፣ 59 ወታደራዊ ማሰልጠኛ ጄቶች እና 374 የታጠቁ የጦር መርከቦችን ለፓኪስታን ካስረከቧቸው መሳሪያዎች 200 የአጭር ርቀት AIM-9M Sidewinder ሚሳኤሎችን ከዩናይትድስቴትስ ለመቀበል ተዘጋጅታለች ተብሏል ።
የ AMRAAM የሽያጭና ድጋፍ ሚሳኤሎች ይፋ የሆነው የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ሼህባዝ ሻሪፍ እና የጦር ኃይሎች አዛዥ አሲም ሙኒር በመስከረም ወር ከተገናኙ በኋላ ነው። ሲሉ የዘገቡት የፓኪስታን ኮሚኒኬሽን ዋሽንግተን ፖስት ናቸዉ ።
የኔታ ቲዩብ ዘጋቢ ፦ ታዴ የማመይ ልጅ

10 months ago
ዓርብ ነሐሴ 9, 2017 የሳምንቱ ምርጥ 100 ኢትዮጵያዊ ሙዚቃዎች ከየኔ ቫይብ! #yenevibe #ethiopia
___
🔔📢የኔ ቫይብ ለሁሉም ሙዚቃዎች ደረጃ የሚሰጠዉ በሳምንቱ የጨመሩትን የዩቲዩብ የተመልካች ብዛት በማወዳደር በትክክለኛ መረጃ ላይ ተመርኩዞ ብቻ ነዉ!🔔
👉 የሳምንቱን 100 ምርጥ የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች በ https://yenevibe.com/weekl... መመልከት ይችላሉ
___
የሳምንቱ ምርጥ 100 ሙዚቃዎች ደረጃ የሚያገኙት አውቶማቲክ እና ከሰዉ ንክኪ ነፃ በሆነ ሲስተም YouTube ላይ በሳምንቱ በጨመሩት የተመልካች ብዛት መሰረት በሚደረግ ዉድድር ነዉ።
1. Mak Ezra – Tewehade – ማክ እዝራ – ተወሓደ
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 13,011,789 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 642,934 Views
2. Samrawit Azene – Aya Tiragnma – ሳምራዊት አዘነ – አያ ጥራኝማ
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 601,331 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 601,331 Views
3. Lemlem Hailemichael – Ende Amele – ለምለም ሃይለሚካኤል – እንደ አመሌ
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 4,075,461 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 538,392 Views

11 months ago
የዋጋ ማስተካከከያ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ
አስገራሚ ቅናሾች እንዳያመልጥዎ! ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆዩት እነዚህ ድንቅ ዕድሎች ይጠብቁዎታል።
🚀 Amarna 200x S - ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የዋጋ ቅናሽ! 🚀
🚨 ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ልዩ ቅናሽ! 🚨
የ Amarna 200x S ን ዋጋ ከ ~65,000 ብር~ ወደ 58,000 ለአንድ ሳምንት 55,000 ብር ብቻ ዝቅ አድርገነዋል! ፍጠኑና የራስዎ ያድርጉት።
____
🌟 Amran 300c Light - ለፕሮፌሽናል ስራዎ ትክክለኛው ምርጫ! 🌟
ከ Amaran Bowens Mount ያለው የመጀመሪያው ሙሉ ቀለም (RGBWW) 300W LED መብራት! የብርሃን ጥራትን ወደ ላቀ ደረጃ ያውሰዱ። ይህ መብራት ከዚህ በፊት ታይቶ የማያውቅ ሁለገብነት እና የሙያዊ ብርሃን ጥራት ያቀርባል።
ለምን Amran 300c?
• የማንኛውም ቀለም ቁጥጥር: ከማንኛውም ቀለም፣ ድምጽ (hue) እና ጥንካሬ (saturation) ጋር በማስተካከል የፈጠራ እይታዎን ሙሉ በሙሉ ይግለጹ።
• ተፈጥሯዊ የቆዳ ቀለም: በCRI እና TLCI 95+ አማካኝነት ትክክለኛ እና ህያው የሆኑ የቆዳ ቀለሞችን ያግኙ።
• ኃይለኛ ብርሃን: እስከ 26,580 lux የሚያመነጭ ሲሆን፣ ለትላልቅ ስቱዲዮዎች እና የፊልም ስብስቦች ፍጹም ነው።
• የ Bowens Mount: ሁሉንም አይነት ብርሃን ማለዘዣዎችን በመጠቀም ስራዎን ያበለጽጉ።
• በስልክ ቁጥጥር: በ Sidus Link አፕሊኬሽን ሁሉንም የብርሃን ቅንብሮች በስልክዎ ይቆጣጠሩ።
ዋጋ: 95000 ለአንድ ሳምንት 92,000 ብር
____
🎙 Zoom H8 Audio Recorder - ድምጽዎን ወደ ላቀ ደረጃ ያውጡ! 🎙
ለፖድካስተሮች፣ ሙዚቀኞች እና የቪዲዮ ባለሙያዎች ተስማሚ። በንክኪ ማያ ገጽ እና በተለዋዋጭ ካፕሱሎች አማካኝነት ከፍተኛ ጥራት ያለው ድምጽ በቀላሉ ይመዝግቡ።
ዋጋ: 58,000 ለአንድ ሳምንት 55000 ብር
____
📞 ለግዢ እና ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን: 0911 470202
#amarna200xs #amran300c #zoomh8 #የድንገተኛ_ቅናሽ #ፕሮፌሽናል_መብራት #የድምጽ_መቅጃ #ኢትዮጵያ #ቴክ_ቅናሾች

🔥 የድንገተኛ ቅናሽ እና የፕሮፌሽናል እቃ ማሻሻያ! 🔥
አስገራሚ ቅናሾች እንዳያመልጥዎ! ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆዩት እነዚህ ድንቅ ዕድሎች ይጠብቁዎታል።
🚀 Amarna 200x S - ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የዋጋ ቅናሽ! 🚀
🚨 ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ልዩ ቅናሽ! 🚨
የ Amarna 200x S ን ዋጋ ከ ~65,000 ብር~ ወደ 58,000 ብር ብቻ ዝቅ አድርገነዋል! ፍጠኑና የራስዎ ያድርጉት።

ዋጋ: 95,000 ብር የገበያ ዋጋ
____
🎙 Zoom H8 Audio Recorder - ድምጽዎን ወደ ላቀ ደረጃ ያውጡ! 🎙
ለፖድካስተሮች፣ ሙዚቀኞች እና የቪዲዮ ባለሙያዎች ተስማሚ። በንክኪ ማያ ገጽ እና በተለዋዋጭ ካፕሱሎች አማካኝነት ከፍተኛ ጥራት ያለው ድምጽ በቀላሉ ይመዝግቡ።
ዋጋ: 58,000 ብር

Comments