4 days ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) 'እግረኛው' በተሰኘው የዩቲዩብ ቻናል የተለያዩ ግለሰቦችን ቃለ ምልልስ በማድረግ የሚታወቀው ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖት አዳነ፣ እንዲሁም የሀገር መከላከያ ሰራዊት የደንብ ልብስ በመልበስ አከራካሪ መልዕክቶችን ሲያስተላልፍ የነበረው አበባየሁ ደሜ (አለማየሁ) በፌዴራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ።
የፌዴራል ፖሊስ ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖትን ዛሬ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አንደኛ የወንጀል ችሎት ያቀረበው ሲሆን፣ "ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨትና ፍትህን ለማዛባት በመሞከር" ወንጀል እንደጠረጠረው ለችሎቱ አስታውቋል። ፍርድ ቤቱም የፖሊስን የክስ መዝገብ ከመረመረ በኋላ፣ የቀረበለትን የጊዜ ቀጠሮ ጥያቄ በመቀበል ለሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። በመሆኑም አቶ ተክለሀይማኖት እስከ ቀጠሮው ዕለት ድረስ በማረሚያ ቤት በእስር የሚቆይ ይሆናል።
የጋዜጠኛው በቁጥጥር ስር መዋል መነሻ ምክንያት በውል ባይታወቅም፣ በቅርቡ ከ'ፊንቴክ' (Fintech) የመኪና ማጭበርበር ጉዳይ ጋር በተያያዘ ክስ ከተመሰረተባቸው አርቲስቶች ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ በሚዲያው በሁለት ክፍሎች ማሰራጨቱ ይታወሳል። በተጨማሪም የሀገር መከላከያ ሰራዊት ልብስ ለብሶ ከቀረበው ግለሰብ ጋር ያደረገው አነጋጋሪ ቃለ ምልልስ ለዚህ እስር መንስኤ ሊሆን እንደሚችል ቢገመትም፣ ጉዳዩ ከነዚሁ ስርጭቶች ጋር ይያያዝ አይያያዝ ዘ-ሐበሻ ማረጋገጥ አልቻለም።
በተያያዘ ዜና፣ በጋዜጠኛው ሚዲያ ላይ ቃለ ምልልስ የሰጠው ግለሰብም በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገልጿል። የሀገር መከላከያ ሰራዊት አልባሳትን ያለአግባብ በመጠቀም በየማህበራዊ ሚዲያው የአንድነትና የፍቅር ሀሳብ ከማስተላለፍ ይልቅ የመከፋፈል ንግግሮችን እና አላስፈላጊ መልእክቶችን ሲያሰራጭ የነበረው አበባየሁ ደሜ በፖሊስ ተይዟል።

20 days ago
በ"ፊንቴክ" ኢንቨስትመንት ማጭበርበር በተጠረጠሩ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች ላይ አቃቤ ሕግ ላቀረበው ምላሽ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ።
በ"ፊንቴክ" (Fintech) ኢንቨስትመንት ሽፋን በተፈጸመ መጠነ ሰፊ የማጭበርበር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ ታዋቂ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች፣ ከ5ኛ ተከሳሽ በስተቀር የዋስትና መብታቸው ተከብሮላቸው በውጭ ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ መወሰኑ ይታወሳል።
ከዚህ በፊት በነበረው ችሎት ተከሳሾቹ በጠበቆቻቸው አማካኝነት በፅሁፍ የክስ መቃወሚያ አቅርበው ነበር።
1ኛ ተከሳሽ 5 ገጽ፣ ሌሎች ተከሳሾች ደግሞ እያንዳንዳቸው 6 ገጽ የፅሁፍ የክስ መቃወሚያ ያቀረቡ ሲሆን፤ አቃቤ ሕግ ምላሽ እንዲሰጥበት ፍርድ ቤቱ ለዛሬ ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱ ይታወቃል።
በዚሁ መሠረት ዛሬ አቃቤ ሕግ ለቀረበው የክስ መቃወሚያ የ11 ገጽ የፅሁፍ ምላሽ ሰጥቷል።
የግራ ቀኙን በፅሁፍ የቀረበ የክስ መቃወሚያ እና ለመቃወሚያው የተሰጠውን ምላሽ የተመለከተው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት፣ አቃቤ ሕግ ያቀረበውን ምላሽ መርምሮ ብይን ለመስጠት ለሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱን ከተከሳሾቹ ጠበቃ ከአቶ አበባው አበበ ሰምተናል።
Sheger Fm

1 month ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) ከፊንቴክ (FinTech) ኢንቨስትመንት ጋር በተያያዘ በማጭበርበር ተጠርጥረው በክስ ላይ የሚገኙት አርቲስቶች፣ ክሳቸው እንዲቋረጥ ለፍትህ ሚኒስቴር አቤቱታ ማቅረባቸው ተገለጸ። በሌላ በኩል በዚሁ መዝገብ የተከሰሰው መንሱር ጀማል ያቀረበው የዋስትና ይግባኝ ውድቅ ተደርጓል።
"በነሰራዊት ፍቅሬ" የክስ መዝገብ ተካተው ክስ የቀረበባቸው አርቲስቶች፣ ሐሙስ ዕለት ጠዋት ለፍትህ ሚኒስትሩ ባስገቡት አቤቱታ የክስ ሂደቱ እንዲቋረጥላቸው ጠይቀዋል።
የፍትህ ሚኒስቴር ምንጮች እንደገለጹት አርቲስቶቹ ይህንን አቤቱታ ሲያቀርቡ፣ ከዚህ ቀደም ባለፈ ህይወታቸው ለሀገር የሰሩትን መልካም ስራ፣ የተሰጣቸውን እውቅና፣ እንዲሁም የምስጋና ሰነዶችን በዝርዝር በማያያዝ ነው።
ጉዳዩ ወደ ፍርድ ቤት ሊያመራ የቻለው፣ ከዚህ ቀደም የፊንቴክ ተበዳዮች ባምቢስ አካባቢ ወደሚገኘው የፍትህ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በመሄድ ጉዳያቸው እንዲታይ አቤቱታ በማቅረባቸው መሆኑ ይታወሳል።
የፍትህ ሚኒስቴር የተበዳዮችን ጥያቄ ተከትሎ ለፌደራል ፖሊስ የምርመራ አቅጣጫ በማስቀመጡ፣ በአሁኑ ወቅት ሰፋፊ ማስረጃዎች እና ከ60 በላይ ምስክሮች ተደራጅተው የፍርድ ቤት ሂደቱ እየቀጠለ ይገኛል።
የፍርድ ቤት ሂደቱ በዚህ ደረጃ በደረሰበት እና ማስረጃ በተደራጀበት ሁኔታ፣ አርቲስቶቹ "ክስ ይቋረጥልን" ብለው አቤቱታ ማቅረባቸው፣ "የህግ አማካሪ የላቸውም ወይ?" የሚያስብል መሆኑን የጠየቅናቸው የህግ ባለሙያዎች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
በዚሁ የክስ መዝገብ ክስ ቀርቦበት የስር ፍርድ ቤት ዋስትና የከለከለው መንሱር ጀማል፣ ውሳኔውን በመቃወም ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ አቅርቦ ነበር።
ሆኖም ሰኔ 10 ቀን ይግባኙን የተመለከተው ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ የስር ፍርድ ቤት የሰጠው የዋስትና መከልከል ውሳኔ የሚነቀፍ ሆኖ አላገኘውም። በመሆኑም የዋስትና ክልከላውን በማጽናት፣ መንሱር ጀማል የፍርድ ሂደቱን በቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ሆኖ እንዲከታተል የመጨረሻ ውሳኔ አስተላልፏል።

3 months ago
Ethio telecom and the African Development Bank (AfDB) Review Strategic Partnership to Accelerate Ethiopia’s Digital Transformation and Next Horizon Strategy
Ethio telecom CEO, Frehiwot Tamru, held a high-level strategic engagement with Excellency Mr. Solomon Quaynor S, Vice President of the African Development Bank, together with senior AfDB management, to review the ongoing partnership and collaborative engagements aimed at supporting the execution of Ethio telecom’s transformative “Next Horizon: Digital & Beyond 2028” strategy and Ethiopia’s broader digital transformation journey.
During the meeting, both institutions assessed the strong progress of their ongoing strategic engagements and financing discussions designed to accelerate the expansion and modernization of Ethiopia’s digital and telecom infrastructure, strengthen digital platforms and ecosystems, and expand inclusive access to innovative digital services that empower millions of citizens, businesses, and institutions across the country.
The CEO briefed the AfDB leadership on the significant progress being achieved under the “Next Horizon: Digital & Beyond 2028” strategy, highlighting Ethio telecom’s continued growth and advancement across all major business and transformation pillars. She emphasized the company’s successful evolution from a traditional telecom operator into a leading digital solutions and platform provider, supported by continuous investments in advanced telecom infrastructure, cloud services, AI-enabled technologies, fintech ecosystems, and digital platforms.
The discussion further highlighted Ethio telecom’s rapidly expanding “Beyond Connectivity” ecosystem, including strategic digital platforms such as telebirr, Zemen GEBEYA, and znexus, which are increasingly contributing to financial inclusion, digital commerce, entrepreneurship, innovation, and socio-economic empowerment. The CEO also outlined the company’s ongoing investments in next-generation digital infrastructure, including 4G and 5G expansion, rural connectivity, cloud and AI capabilities, green and energy-efficient infrastructure, and cross-border initiatives such as the Horizon Fiber project, which collectively reinforce Ethiopia’s growing role in the regional digital economy.
Vice President Solomon Quaynor and the AfDB senior management acknowledged Ethio telecom’s remarkable transformation journey and operational progress, noting the company’s growing relevance as one of Africa’s leading digital transformation success stories. They reaffirmed AfDB’s commitment to strengthening strategic collaboration and exploring sustainable financing frameworks that support large-scale digital infrastructure development, digital inclusion, innovation, and long-term economic growth.
The engagement also reflected the shared commitment of both institutions toward advancing continental priorities, including Africa’s digital transformation agenda, regional digital integration, and the broader vision of a connected and inclusive African digital economy.
At the conclusion of the meeting, Ethio telecom and the African Development Bank reaffirmed their mutual commitment to expediting ongoing collaborative initiatives, deepening their long-term strategic partnership, and accelerating investments that will continue to digitally transform Ethiopia, empower millions of lives, and contribute to sustainable and inclusive growth across the continent.
#ethiotelecom #afdb #digitalafrica #nexthorizon2028 #telebirr #digitalethiopia #digitalafrica #gsma #itu

(ዘ-ሐበሻ ዜና) ህዝብን በከፍተኛ ደረጃ አነጋግሮ የቆየው እና በርካታ ታዋቂ ሰዎችን ተጠያቂ ያደረገው የፊንቴክ (FinTech) ኢንቨስትመንት የመኪና ግዢ ማጭበርበር የፍርድ ቤት ውሎ፣ ዛሬ ወሳኝ እና አጓጊ ውሳኔዎችን አስተናግዷል። ጉዳዩን ሲከታተል የቆየው የከፍተኛው ፍርድ ቤት አራተኛ ልዩ ልዩ ችሎት፣ በጉዳዩ የተጠረጠሩ ስድስት ታዋቂ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች ላይ የዋስትና መብት ውሳኔዎችን ያሳለፈ ማሳለፉን ቀደም ሲል በዘ-ሐበሻ ዜና መዘገባችን ይታወሳል።
በዛሬው ረፋድ የችሎት ውሎ፣ ፍርድ ቤቱ አብዛኛዎቹን ተከሳሾች በከፍተኛ የገንዘብ ዋስትና እንዲለቀቁ ወስኗል። በዚህም መሰረት አንጋፋዎቹን አርቲስቶች ሠራዊት ፍቅሬን፣ ሰለሞን ቦጋለን፣ ይገረም ደጀኔን እና ዳንኤል ተገኝን እያንዳንዳቸው ግማሽ ሚሊዮን (500 ሺህ) ብር በማስያዝ በዋስ እንዲወጡ ፈቅዷል። በሌላ በኩል፣ ተከሳሾቹ ካሊድ ናስር እና አብርሃም ግዛው እያንዳንዳቸው 400 ሺህ ብር በማስያዝ የዋስትና መብታቸው እንዲከበርላቸው ተወስኗል። ፍርድ ቤቱ የገንዘብ መጠኑን ለሁለቱ ተከሳሾች ዝቅ ያደረገበት ዋነኛ ምክንያት፣ የገቢ መጠናቸው ከሌሎቹ አርቲስቶች አነስተኛ መሆኑን ከግምት ውስጥ በማስገባት መሆኑን በችሎቱ በግልፅ ተነግሯል። ከዚህ የከባድ ገንዘብ ዋስትና በተጨማሪ፣ ፍርድ ቤቱ ሁሉም ተከሳሾች የህግ ሂደቱ ሙሉ በሙሉ እስኪጠናቀቅ ድረስ ከሀገር እንዳይወጡ ጥብቅ እገዳ ጥሎባቸዋል።
የጠዋቱ ክፍለ ጊዜ ለአርቲስቶቹ የምስራች ይዞ ቢመጣም፣ የከሰዓት በኋላው ችሎት ግን ለቲክቶከሩ መንሱር ጀማል የተለየ እና ፈታኝ ሆኖ አምሽቷል። ባለፈው ሳምንት ዓቃቤ ህግ የመንሱርን በዋስትና መውጣት አጥብቆ በመቃወም ምክንያቱን በፅሁፍ እንዲያቀርብ በታዘዘው መሰረት፣ የዛሬው ከሰዓት ችሎት የግራ ቀኙን ክርክር አስተናግዷል። መንሱር ጀማል ከጠበቆቹ ጋር በድጋሚ ፍርድ ቤት የቀረበ ሲሆን፣ ጠበቆቹም በአቃቤ ህግ መቃወሚያ ላይ ምላሻቸውን በፅሁፍ አስገብተዋል። ይሁን እንጂ ፍርድ ቤቱ የቀረቡትን የፅሁፍ ክርክሮች መርምሮ በመንሱር የዋስትና ጉዳይ ላይ የመጨረሻ ብይን ለመስጠት ለግንቦት 10 ቀን ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። ይህ ውሳኔ ቲክቶከሩን እስከ ቀጠሮው ቀን ድረስ በፌደራል ፖሊስ ማቆያ ውስጥ በእስር እንዲቆይ አስገድዶታል።
ይህ ውስብስብ እና የብዙዎችን ትኩረት የሳበ የፍትህ ሂደት በቀጣዩ የግንቦት 10 ቀጠሮው ተጠርጣሪዎቹ በቀረበባቸው ክስ ላይ ያላቸውን መቃወሚያ የሚያዳምጥ ይሆናል። ከዚህ አሳሳቢ የህግ ሂደት የምንረዳው ትልቁ እና አጓጊው እውነታ፣ አርቲስቶቹ የተጠየቀውን የዋስትና ገንዘብ አሟልተው በቀጣዩ ቀጠሮ ከቤታቸው በነፃነት ወደ ችሎት ሲመጡ፣ መንሱር ጀማል ግን ከማረሚያ ቤት ማቆያ ወደ ችሎት የሚቀርብ መሆኑን ነው። ይህ ክስተት ዝናን ተጠቅሞ ወደ ህዝብ የሚመጡ የኢንቨስትመንት ጥሪዎች ምን ያህል ጥንቃቄ እንደሚሹ እና መዘዛቸውም የቱንም ያህል ዝነኛ ቢኮን ከህግ ተጠያቂነት እንደማያድን ለህብረተሰቡ ትልቅ ትምህርት የሰጠ ሆኗል።

Sponsored by
Surafel
3 months ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የምርመራ መዝገብ ተዘግቶ ነገ የክስ መስማት ሂደት ይጀመራል። የፌንቴክ (Fintech) ኢንቨስትመንት ማጭበርበር ድርጊት ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በፖሊስ ቁጥጥር ስር የሚገኙት አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬና ግብረ አበሮቹ የፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ ሂደታቸውን ጨርሰው ነገ በይፋ ክስ ሊመሰረትባቸው መሆኑ ታውቋል። በተጠርጣሪዎቹ ላይ ሲካሄድ የነበረው የምርመራ መዝገብ ተጠናቆ በአራዳ ፍርድ ቤት የነበረው የጊዜ ቀጠሮ ችሎት የሚያበቃ ሲሆን፣ አቃቤ ህግ የክስ መዝገቡን በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ነገ እንደሚያቀርብ ተረጋግጧል። አቃቤ ህግ በተጠርጣሪዎቹ ላይ የተለያዩ ከባድ የወንጀል ክሶችን ያዘጋጀ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል የኮምፒውተር ወንጀል አዋጅን መተላለፍ የሚለው ክስ በዋነኝነት እንደሚገኝበት ለማወቅ ተችሏል።
ነገ በሚካሄደው የችሎት ውሎ አቃቤ ህግ ክሱን ለፍርድ ቤቱ የሚያቀርብ ሲሆን፣ ፍርድ ቤቱም የተከሳሾችን ማንነት በዝርዝር ካረጋገጠ በኋላ ክሱ በጽሁፍ ደርሷቸው እንዲያነቡት ያደርጋል። ተከሳሾቹም በቀረበባቸው ክስ ላይ ከጠበቆቻቸው ጋር ተነጋግረው መቃወሚያ ካላቸው እንዲያቀርቡና እንዲሁም የሰብዓዊ መብት ጥያቄዎችን ጨምሮ ሌሎች ቅሬታዎች ካሏቸው እንዲያቀርቡ እድል እንደሚሰጣቸው ይጠበቃል። በነገው የችሎት ሂደት ተከሳሾች የዋስትና መብት ጥያቄ እንደሚያቀርቡ የሚጠበቅ ሲሆን፣ ፍርድ ቤቱም የዋስትና ጥያቄውንና የክስ መቃወሚያውን ሰምቶ ውሳኔ ለመስጠት ወይም ተለዋጭ ክርክሮችን ለመስማት ሌላ ቀጠሮ ይሰጣል ተብሎ ይገመታል። ይህ የሰራዊት ፍቅሬ ክስ በሀገሪቱ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ላይ ካሉ የማጭበርበር ድርጊቶች ጋር ተያይዞ ትልቅ ትኩረት ያገኘ ጉዳይ በመሆኑ የነገው የችሎት ውሎ በብዙዎች ዘንድ በጉጉት እየተጠበቀ ይገኛል።

Ethio telecom and British International Investment (BII) Hold Strategic Discussions to Advance Ethiopia’s Digital and Sustainable Infrastructure
Ethio telecom CEO, Frehiwot Tamru, convened a high-level strategic session with senior leadership from British International Investment (BII), the United Kingdom’s development finance institution, led by Christopher Chijiutomi, Managing Director and Head of Africa.
During the meeting, the CEO briefed participants on Ethio telecom’s transformational journey and its pivotal contribution to Ethiopia’s socio-economic advancement and digital transformation. She highlighted the company’s remarkable trajectory, positioning Ethio telecom as one of the fastest-growing digital operators advancing beyond connectivity and serving as a catalyst for sustainable and inclusive development.
During the session, the CEO articulated Ethio telecom’s strategic evolution toward a platform-driven digital economy, powered by its advanced and extensive infrastructure and integrated ecosystem strategy. This ecosystem combines cloud computing capabilities, modular data centers, AI and digital applications with the telebirr fintech ecosystem, alongside e-commerce services, EV charging infrastructure, and expanded connectivity networks.
This unified digital ecosystem represents a significant strategic shift toward an Integrated Enterprise Solution Model, designed to power a mobile-first economy and enable high-velocity digital transformation across sectors supporting sustainable economic growth and digital inclusion across Ethiopia and beyond.
Furthermore, the CEO elaborated on the “Next Horizon: Digital & Beyond 2028” strategy, outlining its bold vision and anticipated impact in accelerating digital advancement across Ethiopia and the broader African continent. She reaffirmed that Ethio telecom remains ready to collaborate through diverse partnership modalities to accelerate digital transformation in Ethiopia and beyond.
During the discussion, Mr. Christopher Chijiutomi and his delegation highlighted that British International Investment (BII) plays a significant role in advancing sustainable and green infrastructure development across Africa, with Ethiopia identified as a key strategic market. They noted that BII is actively engaged with various enterprises and private sector institutions across the continent and collaborates closely with multiple stakeholders to mobilize resources that support Africa’s sustainable development and economic growth.
The CEO reaffirmed that Ethio telecom’s vision and core values are strongly aligned with those of British International Investment (BII), particularly in advancing sustainable infrastructure, climate-resilient digital ecosystems, and green energy initiatives.
Accordingly, both leadership teams discussed and emphasized the importance of supporting their shared vision by mobilizing impact investment to accelerate the implementation of the Next Horizon strategy, with strong emphasis on advancing the digital economy, expanding inclusive fintech ecosystems, and developing climate-resilient digital infrastructure.
The British International Investment (BII) delegation recognized Ethio telecom as a pivotal enabler of Ethiopia’s digital economy and a key driver of national economic growth. The delegation commended the CEO’s visionary leadership and acknowledged the company’s strong sustainability achievements and forward-looking digital transformation agenda.
They expressed strong interest in exploring UK-backed investment opportunities to support Ethiopia’s digital and sustainable infrastructure development.
In closing, the CEO expressed sincere appreciation to the British International Investment (BII) delegation for their commitment to fostering global partnerships that unlock new economic opportunities and accelerate national development. Both leadership teams agreed to continue advancing discussions and identifying concrete areas of collaboration to drive impactful and sustainable outcomes.
#ethiotelecom #telebirr #bii #digitalinclusion #fintech #esg #nexthorizon2028 #gsma #gsma #itu BritishIntInv

4 months ago
ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ማህበረሰቦች እና ሴት ስራ ፈጣሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርገው ታላቁ የማይክሮ ፋይናንስ ኮንፈረንስ ተጀመረ!
#fastmereja :የኢትዮጵያ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ማህበር (AEMFI) ከአውሮፓ ህብረት (Eሀ) እና ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ (IFAD) ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ዓለም አቀፍ የነገው ትውልድ ማይክሮ ፋይናንስ ኮንፈረንስ በዛሬዉ እለት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
ከመጋቢት 15 እስከ 17 ቀን 2018 ዓ.ም በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (UNECA) የስብሰባ ማዕከል በሚቆየው በዚህ ጉባኤ ላይ፤ የፖሊሲ አውጪዎች፣ የፋይናንስ ዘርፍ መሪዎች፣ የቴክኖሎጂ ፈጣሪዎች እና የዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚሳተፉ ተገልጿል።
“ዕድሎችን በፈጠራ፣ በአካታችነት እና በማገገም አቅም ባላቸው የፋይናንስ አገልግሎቶች መክፈት'' በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው ይህ ኮንፈረንስ፣ በዋናነት ዲጂታል ፈጠራዎች እና የፖሊሲ ማሻሻያዎች የፋይናንስ ተደራሽነትን ለማስፋት ያላቸውን ሚና ይፈትሻል።
በተለይም ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ማህበረሰቦች እና ሴት ስራ ፈጣሪዎች የፋይናንስ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑና የኢኮኖሚ ጥንካሬ እንዲገነቡ በሚያስችሉ መንገዶች ላይ ሰፊ ውይይት ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።
ለሶስት ቀናት በሚቆየዉ ጉባኤ ውስጥም የከፍተኛ የፋይናንስ ባለሙያዎች የፓናል ውይይቶች፣በፈጠራ የታጀቡ የፋይናንስ መፍትሄዎች ገለጻዎች፣እንዲሁም የፊንቴክ (Fintech) እና የማይክሮ ፋይናንስ ውጤቶች የሚቀርቡበት ኤግዚቢሽን እንደሚካሄድም ነዉ የተገለፀዉ።
ይህ ኮንፈረንስ ኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፉን ለማዘመንና አካታች ለማድረግ በምታደርገው ጥረት ውስጥ ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖረው የተገለጸ ሲሆን፣ ዘላቂ የኢኮኖሚ እድገትን ለማምጣት የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ያላቸውን ሚና ለማጎልበት ያለመ ነው፡፡
ይህ ኮንፈረንስ ኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፉን ለማዘመንና አካታች ለማድረግ በምታደርገው ጥረት ውስጥ እንደ ትልቅ ምዕራፍ የሚቆጠር መሆኑ ተገልጿል፡፡
በተለይም ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ዘመናዊ አሰራሮችን በመከተል የገጠሩን ማህበረሰብ እና አነስተኛ የንግድ ዘርፎችን ወደ ፋይናንስ ስርዓቱ በማስገባት ለሀገር ኢኮኖሚ እድገት ያላቸውን ድርሻ እንዲያሳድጉ ትልቅ መድረክ ይፈጥራል ተብሎ ይጠበቃል።
ኮንፈረንሱ እስከ መጋቢት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚቀጥል ሲሆን፣ በስተመጨረሻም በዘርፉ ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የጋራ የአቋም መግለጫ በማውጣት ይጠናቀቃል ተብሎ ይገመታል።

5 months ago
ላኪፔይ "ራስ" በተሰኘ ''AI'' የሚታገዝ መተግበሪያ በይፋ አስተዋወቀ
#ethiopia | የኢትዮጵያን የዲጂታል ፋይናንስ ዘርፍ በአዲስ መልክ ይቀይረዋል የተባለለት ላኪፔይ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂስ፣ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተደገፈ እና በድምፅ ትዕዛዝ የሚሰራ የክፍያ መተግበሪያውን መጋቢት 4 ቀን 2018 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም አስመርቋል። ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በታደሙበት በዚህ ደማቅ የምረቃ ስነ-ሥርዓት ላይ፣ የዕለቱ ዋነኛ ትኩረት የነበረው "ራስ" የተሰኘው አዲሱ የAI ረዳት ቴክኖሎጂ ነው።
ይህ መተግበሪያ ለተጠቃሚዎች የሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚከተሉት ናቸው፦
ደንበኞች በአማርኛ፣ በኦሮምኛ እና በትግርኛ ቋንቋዎች በድምፃቸው ብቻ በማዘዝ የባንክ እና የተለያዩ የክፍያ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ። ይህ አሰራር ዘመናዊ ስልኮችን ለመጠቀም ለሚቸገሩ እንዲሁም ማንበብና መጻፍ ለማይችሉ የህብረተሰብ ክፍሎች የፋይናንስ አገልግሎትን በቀላሉ ተደራሽ ያደርጋል።
መተግበሪያውን ውጤታማ ለማድረግ ላኪፔይ ከኦሮሚያ ባንክ ጋር በዋና ስትራቴጂካዊ አጋርነት እየሰራ ይገኛል። በተጨማሪም "ላንዲ ግሎባል" ከተባለ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጋር ባደረገው ስምምነት፣ ተጠቃሚዎች በማስተርካርድ አማካኝነት ዓለም አቀፍ ክፍያዎችን በቀላሉ መፈጸም ያስችላቸዋል ተብሏል።
መተግበሪያው ከገንዘብ ዝውውር በተጨማሪ የህንጻ አስተዳደርን እና የአከራይ-ተከራይ መረጃን የሚያቀናጅ ማህደር አካቷል።
እንዲሁም ነጋዴዎች ከደንበኞቻቸው ጋር በቀጥታ በቪዲዮ በመገናኘት ገበያቸውን የሚያሰፉበት ነጻ የቪዲዮ ግንኙነት አገልግሎትንም ይዟል።
እ.ኤ.አ. በየካቲት 2025 ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የክፍያ ሥርዓት አከናዋኝነት ፈቃድ ማግኘቱ የሚታወሰው ላኪፔይ፣ አሁን ይዞት ብቅ ያለው ዘመናዊ የAI ቴክኖሎጂ በሀገሪቱ እያደገ ለመጣው የዲጂታል ኢኮኖሚ ትልቅ ሚና እንደሚኖረው ይጠበቃል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #lakipay #ላኪፔይ #artificialintelligence #ai #digitalfinance #ethiopia #rasai #digitalethiopia #techinethiopia #fintech

6 months ago
አንበሳ የሌለበት የ"አንበሳ ባንክ" አዲሱ ሎጎ
ከግርማ ሞገስ ወደ ጥቁር ጭረት
በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ለ18 ዓመታት በግርማ ሞገስ ሲያገሳ የነበረው "አንበሳ" ትላንት ሌሊት ድንገት ድምፁን አጥፍቷል።
ዛሬ ጠዋት ስንነቃ ያገኘነው ግን ያንን የሚያውቁትን ባለጋማ አንበሳ ሳይሆን፣ ቢጫ ክብ ውስጥ የተሰመረች እንቆቅልሽ የሆነች "ጥቁር ጭረት" ነው። አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ራሱን "ዲጂታል ባንክ" ለማድረግ የወሰደው ይህ እርምጃ፣ በንግዱ ዓለም "ድፍረት" ወይስ "ራስን ማጥፋት" የሚል ክርክር አስነስቷል።
የግርማው ፍጻሜ፦ አንበሳ የሌለበት "አንበሳ ባንክ"
ባንኩ ለሁለት አስርት ዓመታት የገነባው ትልቁ ሀብት ስሙ ብቻ አልነበረም፤ ያ ምስላዊ መታወቂያው (Visual Identity) እንጂ። በንግድ ፍልስፍና "Brand Equity" የሚባለው ትልቁ ካፒታል ደንበኛው ተቋሙን በሰከንድ ውስጥ ለይቶ የሚያውቅበት ምልክት ነው።
ዛሬ ግን ባንኩ ያንን ግዙፍ ካፒታል "በዘመናዊነት" ስም ወደ ቆሻሻ መጣያ ወርውሮታል። አዲሱ አርማ "የሁሉም ነገር ጅማሬ" የሚል ፍልስፍና ቢሰጠውም፣ ለብዙዎች ግን "የማንነት መጥፋት" (Identity Crisis) ነው። ስሙ "አንበሳ" ሆኖ ምልክቱ "ጭረት" መሆኑ፣ በደንበኞች አእምሮ ውስጥ ያለውን ስዕላዊ ትስስር የበጠሰ የንግድ ቁማር ይመስላል።
የዲዛይን እንቆቅልሽ፡ "ዘመናዊነት" ወይስ "መደናገር"?
የአሁኑ ዘመን የባንክ ፍልስፍና ወደ ቀላልነት (Minimalism) ማዘንበሉ አይካድም። እንደ Mastercard ያሉ ኩባንያዎች አርማቸውን አቅልለዋል። ነገር ግን ማስተርካርድ የድሮውን ማንነቱን የሚገልጹትን ሁለት ክበቦች አላጠፋም፤ ይልቁንም አሻሻላቸው እንጂ።
አንበሳ ባንክ ግን የወሰደው እርምጃ እንደ አሜሪካዊው Gap ኩባንያ ነው።
ጋፕ ለዓመታት የታወቀበትን ሰማያዊ አርማ በ"ዘመናዊ" ጭረት ለመተካት ሞክሮ ደንበኞቹ "ማንነታችንን መልሱ" ብለው በማመጻቸው በአንድ ሳምንት ውስጥ ወደ ነባሩ አርማ ተመልሷል።
የአንበሳ ባንክ አዲስ ምልክትም "አንበሳው የት ሄደ?" የሚለውን ስሜታዊ ጥያቄ መመለስ ካልቻለ፣ በገበያው ውስጥ ሰርጎ የመግባት (Market Penetration) አቅሙ ሊዳከም ይችላል።
ቢጫና ጥቁር፦ የደህንነት ወይስ የጥንቃቄ ምልክት?
በባንክ ስነ-ልቦና ውስጥ ቀለሞች ትልቅ ትርጉም አላቸው። ሰማያዊ እምነትን፣ አረንጓዴ እድገትን፣ ቀይ ጥንካሬን ይወክላሉ። የአንበሳ ባንክ አዲሱ ቢጫና ጥቁር ጥምረት ግን በትራፊክ ህግ "ተጠንቀቅ" (Caution) የሚል መልዕክት አለው። በአንጻሩ የቀድሞው ወርቃማና ቀይ ቀለም የንግስናና የሀብት ምልክት ነበር። ከዚህ አንጻር የባንኩ አዲስ ቀለም ደንበኛው ሊሰማው የሚገባውን "የመረጋጋትና የደህንነት" ስሜት ይሸረሽረው ይሆን? የሚለው የባለሙያዎች ስጋት ነው።
በጭረት የታሰረው "አንበሳ ፕላስ"
ባንኩ "አንበሳ ፕላስ" የተሰኘውን የሞባይል መተግበሪያ ከአዲሱ አርማ ጋር ማስተዋወቁ፣ ፍላጎቱ ከባህላዊ ባንክነት ወጥቶ ወደ ቴክኖሎጂ ኩባንያነት (FinTech) ለመጠጋት መሆኑን ያሳያል። ሆኖም የንግድ ፍልስፍና እንደሚለው፦ “Brand is not a logo, it’s a promise.” (ብራንድ ማለት አርማ ሳይሆን ቃል ኪዳን ነው።)
አርማው ቢዘምንና በውስጡ ያለው የዲጂታል አገልግሎት ግን እንደ ድሮው የሚቆራረጥ ከሆነ፣ ለውጡ "የላይ ላዩ" (Superficial) ብቻ ሆኖ ይቀራል። 2.6 ሚሊዮን ደንበኞችን በአዲስ "ጭረት" ማሳመን ቀላል ባይሆንም፣ ባንኩ ግን "ወይ መዝመን ወይ መጥፋት" የሚለውን የህልውና መንገድ መርጧል።
ማጠቃለያ፦ ድፍረት ወይስ ውድቀት?
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ራሱን እንደገና ለመውለድ (Rebirth) የቆረጠ ይመስላል። ነገር ግን አንበሳ ባልታየበት አርማ "አንበሳ ነኝ" ብሎ መቀጠል ትልቅ ፈተና ነው። ይህ አዲስ "ጭረት" የኢትዮጵያን ባንክ ዘርፍ የሚቀይር "የሁሉም ነገር ጅማሬ" ይሁን ወይም ደንበኛን የሚያባርር "የማንነት መናጋት"፣ ውጤቱን የሚወሰነው በቀጣዮቹ ጥቂት ወራት በሚታየው የአገልግሎት ጥራት እንጂ በአርማው ውበት አይሆንም።
አንበሳው ተመልሶ ይመጣ ይሆን ወይስ በዚህ ጭረት እንደታሰረ ይቀራል?

8 months ago
በኢትዮጵያ የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን የፋይናንስ ተደራሽነት ለማሳደግ ያለመ ጉባዔ ተከፈተ
#fastmereja I የኤስ.ኤን.ቪ (SNV) ሊዌይ (LIWAY) ፕሮጀክት "ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ በሮችን መክፈት” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው ሲምፖዚየም እና የኤግዚቢሽን መርሃ ግብር ዛሬ ረቡዕ ታህሳስ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሃያት ሬጀንሲ ሆቴል ተጀምሯል።
በኢትዮጵያ ያለውን የፋይናንስ ሥነ-ምህዳር የሚመሩ ዋና ዋና ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ ሲሆን፣ ዓላማውም ዕውቀትንና ልምድን በመለዋወጥ ረገድ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች (MSMEs) ሁሉን አቀፍ የፋይናንስ አቅርቦት የሚገኝባቸውን የፈጠራ መፍትሄዎች መፈለግ እንደሆነ ተገልጿል።
በመድረኩ ላይ የንግድ ባንኮች፣ የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት፣ የፊንቴክ (Fintech) ኩባንያዎች፣ የልማት አጋሮች፣ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ተወካዮች ተገኝተዋል።
የውይይቱ ዋና ዋና ነጥቦች፡-
• በፋይናንስ ዘርፉ ውስጥ ያሉ መዋቅራዊ ተግዳሮቶችን መለየት።
• አዳዲስ የዲጂታል እና አማራጭ የአበዳሪ ሞዴሎችን መፈተሽ።
• የፖሊሲ እና የቁጥጥር ማዕቀፎችን ምቹነት መመርመር።
• ለሴቶችና ለወጣቶች የሚመሩ ኢንተርፕራይዞች የትብብር ዕድሎችን ማመቻቸት።
ከሲምፖዚየሙ ጎን ለጎን የፋይናንስ ምርቶች ኤግዚቢሽን እየተካሄደ ይገኛል። በዚህም ባንኮች፣ የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት እና የፊንቴክ ኩባንያዎች ለኢንተርፕራይዞች ፍላጎት ተስማሚ ሆነው ያዘጋጇቸውን ዘመናዊ የፋይናንስ ምርቶችና የዲጂታል መፍትሄዎችን ለጎብኚዎች እያስተዋወቁ ነው።
ይህ ሲምፖዚየም በኢትዮጵያ ውስጥ በአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ዙሪያ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውይይት እንዲደረግና ዘላቂ መፍትሄዎች እንዲቀረጹ ትልቅ ሚና እንደሚኖረው ይጠበቃል።

Comments