Logo
Getu Temesgen
ማስተር አብነት ቃል የተገባለትን መኪና ተረከበ
#ethiopia | ''ቃል በተግባር ታይቷል። ዛሬ ከTamrin Motors ለበጎ አድራጎት ስራችን የመኪና ስጦታ ተበርክቷል።

Tamrin Motors ለበጎ ስራ ምላሽ lአይጠበቅም በማለት የተጀመረዉን ፎሎ የማስደረግ ቻሌንጅ ድጋፍ የማድረጋቸዉ አላማ እንዳልሆነ በጽናት ገልጸዋል።

በእኛ በኩል ፎሎ የማስደረግ ቻሌንጃችን አጋርነታችንን ማሳያ ነዉ። ለዚህ ስኬት ቀዳሚ ተጠሪ እግዚአብሔር ይመስገን።

ደጋግ የሀገሬ ልጆች ለዚህ ስኬት ላደረጋችሁልን ብርቱ ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን።''

ማስተር አብነት ከበደ

7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.