1 day ago
#tecno_spark_50
በስራ ምክንያት አቧራማ የሆነ ቦታ ወይንም እርጥበት በበዛበት ቦታ ቢውሉ ወይንም ስልኮት ድንገት ለአቧራ እና ውሀ ተጋላጭ ቢሆን በአዲሱ ቴክኖ ስፓርክ 50 ሀሳብ አይገባዎትም ምክንያቱም ስፓርክ 50 ውሀ እና አቧራ በቀላሉ እንዳያባለሸው ተደርጎ ስለተሰራ ያለምንም ሀሳብ ስልኮትን መጠቀም ይችላሉ፡፡ ቴክኖ ስፓርክ 50 በሁሉም ቦታ ያለምንም ስጋት የሚጠቀሙት ስልክ ነው፡፡
#spark50 #spark50series #tecnoai #tecnoet
tecno_et

2 days ago
#tecno_spark_50
አዲሱ የቴክኖ ስፓርክ 50 ቀኑን ሙሉ ሲሰሩበት ቢውሉ፣ ማህበራዊ ሚዲያ ቢጠቀሙበት፣ ስልክ ቢያወሩበት እንዲሁ ሌሎች ተያያዥ ነገሮችን ቢሰሩበት ከጠዋት እስከ ማታ ንቅንቅ አይልም ለምን? እጅግ ከፍተኛ የሆነ 6700 ሚሊ አምፒር ባትሩን ይዞ ስለመጣ ነው፡፡ አዲሱ ቴክኖ ስፓርክ 50 ለስራዎት ያስፈልጎታል፡፡

3 days ago
#tecno_spark_50
አዲሱ የቴክኖ ስፓርክ 50 የMediaTek Helio G81 ፕሮሰሰር ስለተገጠመለት መዘግየት የሚባል ነገር አይታሰብም፡፡ የተለያዩ ስራዎችን ሲከውኑበት እና ስልክ ሲያወሩበት ቢውሉ ያለምንም መዝግየት ያገለግሎታል፡፡ አዲሱ የቴክኖ ስፓርክ 50 ያለምንም መዘግየት የሚያገለግሎትን ሁነኛ ስልክ ፤ ዛሬ ነገ ሳይሉ የራሶት ያድርጉት። ይገባዎታል!!

4 days ago
#tecno_spark_50
ስልኮት ድንገት ከእጆት ላይ ሲወድቅ ከባዱ ጭንቀት ስልኬ መልሶ ይሰራ ይሆን? ምንም ሳይሆንስ ከመሬት ይነሳ ይሆን የሚለው ጥያቄ ነው፡፡ ይህ ስጋት በአዲሱ ቴክኖ ስፓርክ 50 ፈፅሞ የለም ምክንያቱን አዲሱ ቴክኖ ስፓርክ 50 ከ 1 ነጥብ 8 ሜትር ያህል ርቀት ወደ መሬት ቢወድቅ ምንም እንዳይሆን ተደርጎ ስለተሰራ ንቅንቅ አይልም፡፡ ቴክኖ ስፓርክ 50 አብሮት እንዲዘልቅ የተሰራ ስልክ!!

5 days ago
#tecno_spark_50
አዲሱ የቴክኖ ስፓርክ 50 አብረዎት ለረጅም ጊዜ እንዲዘልቅ ከመሰራቱ ባሻገር የIP64 ሬቲንግ ያለው ውሀ እና አቧራ እንዳያበላሸው ተደረጎ መሰራቱ እና ማረጋገጫ ማግኘቱ በየትኛውም ቦታ ያለምንም ስጋት ሊጠቀሙበት የሚችሉት ለርሶ የተሰራ ስልክ ነው፡፡ አዲሱ ቴክኖ ስፓርክ 50 ይገባዎታል!!

Sponsored by
Surafel
6 days ago
#tecno_spark_50
እጅግ ጫጫታ የሆነ ቦታ ሆነው በጣም የሚፈልጉት ስልክ ተደውሎ የት ሄጄ ላውራ የሚል ስጋት ገብቶት ያውቃል፡፡ አዲሱ የቴክኖ ስፓርክ 50 ጋር እንደዚህ እይነት ስጋት ታሪክ ነው፡፡ ለምን ካላችሁ የፈለገ ጫጫታ ቦታ ቢሆኑ እንኳን ባዶ ክፍል ውስጥ ሆነው እያወሩ እስኪመስል ድረስ ፅጥ የሚያደርግ የNoise Cancellation ቴክኖሎጂ ስላለው የፈለጉትን ስልክ በፈለጉት ቦታ ያለምንም ድምፅ ብክለት ማውራት ያስችሎታል፡፡ ቴክኖ ስፓርክ 50 በልዩነት የሚመርጡት ስልክ!!

Comments