21 hours ago
የዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ከኢራን ጋር በተደረሰው የኒውክሌር ስምምነት ዙሪያ ተግባራዊ እርምጃዎችን ለመውሰድ መዘጋጀቱን አስታወቀ
#ethiopia | የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ግሮሲ የኢራንን የኒውክሌር መርሃ ግብር በተመለከተ ወደ ተጨባጭ ተግባር ለመሻገር ዝግጁ መሆናቸውን በይፋ ገልጸዋል።
ኢራን ከአሜሪካ ጋር በፈረመችው አዲስ የመግባቢያ ሰነድ አማካኝነት የኒውክሌር ጦር መሣሪያዎችን ላለማምረትም ሆነ በባለቤትነት ላለመያዝ ዳግም ቁርጠኝነቷን አረጋግጣለች።
ከዚህ በተጨማሪም ሁለቱ አገራት ኢራን አከማችታው በሚገኘው የበለጸገ ዩራኒየም ጉዳይ ላይ በጋራ ለመወያየት ተስማምተዋል።
ዋና ዳይሬክተሩ ራፋኤል ግሮሲ ዛሬ ማለዳ በሰጡት መግለጫ ሊያጋጥሙ በሚችሉ የቴክኒክ ፈተናዎች ላይ ብቻ በማተኮር ጊዜን ማባከን ተገቢ እንዳልሆነ አሳስበዋል።
ሁሉም ወገኖች በቅን ልቦና ተሳትፎ በማድረግ ስምምነቱ ግቡን እንዲመታ ይፈልጋሉ በሚል እምነት ድርድሩን እንደሚመሩት የገለጹት ዳይሬክተሩ፣ ስምምነቱን መፈረማቸው ራሱ ሂደቱን በቁም ነገር ለመተግበር ፍላጎት እንዳላቸው የሚያሳይ ምልክት መሆኑን ጠቁመዋል።
ኤጀንሲው ስለ ተወሰኑ ጉዳዮችና ፍተሻ ሊደረግባቸው ስለሚገቡ ስፍራዎች በቂና አስተማማኝ መረጃ እንዳለው የጠቀሱት ግሮሲ፣ ሆኖም ከሂደቱ ቀድሞ መደምደሚያ ላይ መድረስ ትክክል እንዳልሆነና በአሁኑ ወቅት በቴክኒካዊ ጉዳዮች ላይ ለመወያየት እጅግ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ እንደሚገኙ አስገንዝበዋል።
#iran #nuclear #iaea #rafaelgrossi #worldnews #internationalrelations #usa #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

1 month ago
የሰላም ድርድር መቋረጥ፣ የሆርሙዝ ሰርጥ አዳዲስ ክልከላዎች እና የባራካህ የኑክሌር ጣቢያ ጥቃት
**************
በመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ድርድር ጥረቶች፣ በሆርሙዝ ሰርጥ የባሕር ላይ መተላለፊያ ቁጥጥር እና በተመዘገቡ የጸጥታ ስጋቶች ዙሪያ አዳዲስ ክስተቶች ተመዝግበዋል።
በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የነበረው ቀጥተኛ ድርድር መቋረጡን ተከትሎ ዲፕሎማሲያዊ ውጥረቱ ያሻቀበ ሲሆን፣ የንግድ መርከቦች እንቅስቃሴን ለመቆጣጠርም አዳዲስ እርምጃዎች እየተወሰዱ ይገኛሉ።
የፓኪስታን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ሞህሲን ናቅቪ አስቀድሞ ያልተገለጸ የሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ቴህራን መግባታቸውን የፓኪስታኑ ‘ዶን’ ጋዜጣ ዲፕሎማቲክ ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል።
ይህ አስቸኳይ ጉብኝት የተደረገው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራንን የቅርብ ጊዜ የሰላም አማራጭ ውድቅ ማድረጋቸውን ተከትሎ፣ የሰላም ድርድሩ ሙሉ በሙሉ እንዳይደናቀፍ ለማድረግ የተጀመረው የሽምግልና ጥረት አካል መሆኑ ተገልጿል።
የኢራኑ ‘ተስኒም’ የዜና ወኪል በበኩሉ፣ ሚኒስትሩ ከኢራን አቻቸው ኤስካንዳር ሞሜኒ እና ከፓርላማ አፈ-ጉባኤ መሐመድ ባጌር ጋሊባፍ ጋር ተገናኝተው በዋሽንግተን እና ቴህራን መካከል ያለውን የሰላም ድርድር ማስቀጠል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን ጠቁሟል።
ዘ ኒው ዮርክ ታይምስ እንዳስነበበው፣ ፕሬዚዳንት ትራምፕ የኢራንን የሰላም ሃሳብ ውድቅ ቢያደርጉም፤ ኢራን የኑክሌር መርሐ ግብሯን ለ20 ዓመታት እንድታግድ የሚጠይቅ አማራጭ አቅርበዋል።
ይሁን እንጂ የኢራን ባለሥልጣናት በአሜሪካ ወገን ምንም ዓይነት ተጨባጭ የዲፕሎማሲ አካሄድ ለውጥ አልታየም ሲሉ መተቸታቸውን መህር የዜና ወኪል ዘግቧል።
የሆርሙዝ ሰርጥን በተመለከተ ኢራን የባሕር ላይ መተላለፊያውን ለመቆጣጠር አዲስ “ሙያዊ የአሠራር ሥርዓት” ያለችውን የቁጥጥር ሥርዓት ይፋ እንደምታደርግ አስታውቃለች።
የኢራን ፓርላማ የብሔራዊ ደኅንነት ኮሚቴ ሰብሳቢ ኢብራሂም አዚዝን ጠቅሶ ሮይተርስ እንደዘገበው፣ አዲሱ አሠራር ከኢራን ጋር ለሚተባበሩ የንግድ መርከቦች ብቻ ቅድሚያ የሚሰጥ ሲሆን፣ የአሜሪካ ደጋፊ ለሆኑ መርከቦች ግን ዝግ ይሆናል።
በተጨማሪም ኢራን በዲጂታል እና በቢትኮይን ክፍያ የሚሠራ “ሆርሙዝ ሴፍ” የተባለ አዲስ የባሕር ላይ መድን ይፋ ማድረጓን ፋርስ የዜና ወኪል አረጋግጧል።
በሆርሙዝ ሰርጥ ያለው የባሕር ላይ ትራፊክ አሁንም እንደቀዘቀዘ መሆኑን እና አንዳንድ የአውሮፓ ሀገራት መርከቦቻቸው በሰላም እንዲያልፉ ከኢራን አብዮታዊ ዘብ (IRGC) ጋር ድርድር መጀመራቸውን ብሉምበርግ ዘግቧል።
በሌላ በኩል የቀጣናውን ሰላም ይበልጥ አሳሳቢ የሚያደርግ ክስተት ተመዝግቧል። በተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች በሚገኘው የባራካህ የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ የድሮን ጥቃት ደርሷል።
‘አሶሺዬትድ ፕሬስ' እንደዘገበው ጥቃቱ ከኃይል ማመንጫው የውስጠኛው አጥር ውጭ በሚገኝ የኤሌክትሪክ ጄነሬተር ላይ እሳት ቢያስነሳም፣ የኢምሬቶች ባለሥልጣናት እሳቱን በፍጥነት መቆጣጠር መቻሉን እና ምንም ዓይነት የጨረር ስጋትም ሆነ የሰው ጉዳት አለመድረሱን አረጋግጠዋል።
ዓለም አቀፍ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ (IAEA) ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ግሮሲ ጥቃቱን “ተቀባይነት የሌለው” ሲሉ አውግዘውታል።
በመካከለኛው ምሥራቅ በአንድ በኩል ዲፕሎማሲያዊ የሰላም ጥረቶች ቢቀጥሉም፣ በሌላ በኩል እየተከሰቱ ያሉ የጸጥታ ስጋቶች ቀውሱ ወደ ከፋ ጦርነት እንዳያመራ ከፍተኛ ስጋት መፍጠራቸውን ዓለም አቀፍ የጂኦፖለቲካ ተንታኞች በማስጠንቀቅ ላይ ይገኛሉ።
በለሚ ታደሰ
#middleeastcrisis #peacetalks #straitofhormuz #diplomacy #globalenergy

3 months ago
አሜሪካ ለኢራን ባለ 15 ነጥብ የተኩስ አቁም የስምምነት ሃሳብ በፓኪስታን በኩል ማቅረቧ ተዘገበ።
አሜሪካ የተኩስ አቁም ሃሳቡን በፓኪስታን አምባሳደሮች በኩል ለኢራን ማቅረቧን የኢስላማባድ ባለስልጣናት ዛሬ አረጋግጠዋል። አሜሪካ የሰላም የስምምነት ሃሳብ ማቅረቧ የተሰማው ተጨማሪ የአየር ወለድ ወታደሮቿን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሃገራት እያሰማራች ባለችበት ወቅት ነው።
በፓኪስታን በኩል ለኢራን ቀረበ የተባለው የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ "የሰላም ዕቅድ" 15 ነጥቦች ያካተተ ሲሆን አብዛኞቹ ሐሳቦች ኢራንን የሚያስገድዱ ናቸው ተብሏል።
ከእነዚህ መካከል በኢራን የሚሳይል ፕሮግራም ላይ ገደብ መጣል እና በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል መርከቦች በነፃነት እንዲንቀሳቀሱ መፍቀድ ፣ የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ (IAEA) ጥብቅ ቁጥጥር ማድረግ ፣ የኢራንን የኑክሌር መርሃ ግብር መቀነስ ፣ በሲቪል የኑክሌር መስክ ላይ መተባበር እና በኢራን ላይ የተጣሉ ማዕቀቦችን ማንሳት እንደሚገኙበት ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ የፓኪስታን ባለስጣናት ተናግረዋል።
አሜሪካ የተኩስ አቁም ሃሳብ አቀረበች ይባል እንጂ ተጨማሪ ወታደሮችን ወደ ቀጣናው ከመላክ ግን አላቀባትም። አሜሪካ በትንሹ 1,000 የሚሆኑ የ82ኛው የአየር ወለድ ክፍለ ጦር አባላት ወደ ቀጠናው እንደሚላኩ ተገልጿል። ይህም ቀደም ብለው ከተሰማሩት 5,000 የባህር ኃይል ወታደሮች በተጨማሪ ነው።
ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ "ትክክለኛ ሰዎች" ካሏቸው ጋር የኢራን ጦርነትን ለማብቃት እየተነጋገረች እንደምትገኝ በዋይት ሐውስ ለጋዜጠኞች ተናግረው ነበር። ፕሬዝደንቱ ኢራን ሥምምነት ላይ የመድረስ ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላት ገልጸዋል።
አንድ የኢራን ወታደራዊ ቃል አቀባይ ግን ዩናይትድ ስቴትስ ከራሷ ጋር እየተደራደረች እንደሆነ በመግለጽ የተባለውን ዲፕሎማሲያዊ ጥረት አጣጥለዋል።
ኢራን በእስራኤል እና በሌሎች የባህረ ሰላጤው ሃገራት ላይ የምትፈጽማቸውን ጥቃቶች አጠናክራ መቀጠሏን አሶሽየትድ ፕረስ ዘግቧል። በዚህም በኩዌት ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ በደረሰ ጥቃት ከፍተኛ እሳት መነሳቱና ከፍተኛ ጭስ ሲወጣ መታየቱ ተነግሯል።
የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት በሰሜን ምዕራብ ኢራን በሚገኘው ቃዝቪን ከተማ ላይ ሰፊ የአየር ድብደባ መጀመሩን አስታውቋል።
የኢራን ጤና ሚኒስቴር በአሜሪካ እና እስራኤል ጥምር ጥቃት የሟቾች ቁጥር ከ1,500 በላይ መድረሱን ገልጿል።
እስራኤል በተናጥል ባደረሰችው ጥቃት ሊባኖስ ውስጥ ከ1,000 በላይ ሰዎች ተገድለዋል።
ኢራን በበኩሏ ባደረሰችው የሚሳኤል እና የድሮን ጥቃት እስራኤል ውስጥ 16 ሰዎች መሞታቸው ተነግሯል። በተጨማሪም 13 የአሜሪካ ወታደራዊ አባላት ሕይወታቸውን አጥተዋል።
በጦርነቱ ለጊዜው በቁጥር ያልተገለጸ በሺዎች በሚቆጠሩ ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል።
በጦርነቱ ምክንያት የጨመረው የነዳጅ ዋጋ አሁንም መቀነስ አላሳየም ። በአሁኑ ወቅት አንድ በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ በ100 ዶላር አካባቢ እየተሸጠ ይገኛል። ይህም ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት ከነበረው ዋጋ የ40 በመቶ ጭማሪ አለው።
DW Amharic

የትራምፕ "የ15 ነጥብ ዕቅድ"
ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን መቆጣጠሯ ማንኛውንም የመውጫ ስልት ቢያወሳስበውም፣ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ግጭቱን ለማቆም ቁርጠኛ ይመስላሉ። የአሜሪካ ወገን የ15 ነጥብ ዕቅዱን ለእስራኤል ያሳወቀ ሲሆን፣ የቴህራንም ወገንም መሰረታዊ ውሎችን ተቀብላለች የሚል የይገባኛል ጥያቄ አቅርቧል። ይሁን እንጂ እስካሁን ድረስ እንዲህ ዓይነቱን ስምምነት የሚያረጋግጥ ተጨባጭ ማስረጃ የለም።
በኒዮርክ ታይምስ ጋዜጣ ላይ የወጣው ጦርነቱን ለማቆም ትራምፕ ያቀረቡት 15 ዕቅድ ነጥቦች. ከታች ቀርበዋል።
👉የዩራኒየም ክምችትን ማስረከብ፦ እስከ 60% የበለጸገውን አጠቃላይ 450 ኪሎ ግራም የዩራኒየም ክምችት ማስረከብ።
👉ዩራኒየም ማበልጸግን ሙሉ በሙሉ ማቆም፦ በኢራን ግዛት ውስጥ የሚደረጉ ማናቸውንም የዩራኒየም ማበልጸግ ስራዎችን በአስቸኳይ ማቆም።
👉"ዜሮ ማበልጸግ" ግብ፦ ወደፊት የማበልጸጊያ መሰረተ ልማቶችን ሙሉ በሙሉ ለማስወገድ የረጅም ጊዜ ቃል ኪዳን መግባት።
👉የተሻሻለ የተመድ ቁጥጥር፦ በዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ (IAEA) የሚደረግ ጥብቅ እና ቋሚ የፍተሻ ስርዓትን መቀበል።
👉ወደ ወታደራዊ ተቋማት የመግባት ፈቃድ፦ ተቆጣጣሪዎች አጠራጣሪ ናቸው ተብለው ወደሚታሰቡ ማናቸውም ቦታዎች በነፃነት እንዲገቡ መፍቀድ።
👉የባሊስቲክ ሚሳኤል ገደብ፦ በሚሳኤሎች የመምታት ርቀት እና በአዳዲስ የሚሳኤል ቴክኖሎጂዎች ልማት ላይ ከፍተኛ ገደብ ማድረግ።
👉የድሮን ምርትን ማቆም፦ አጥቂ የሆኑ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮኖችን) ማምረት እና ወደ ውጭ መላክን ማቆም፦
👉ተላላኪ ቡድኖችን መርዳት ማቆም፦ ለሂዝቦላህ፣ ለሁቲዎች፣ ለሀማስ እና ለሌሎች የታጠቁ ቡድኖች የሚደረገውን ማንኛውንም የገንዘብ እና የወታደራዊ ድጋፍ ማቆም።
👉ከቀጠናዊ ግንባሮች መውጣት፦ የኢራን ኃይሎች ወይም በእሷ የሚመሩ ሚሊሻዎችን ከሶሪያ እና ከየመን በደረጃ ማስወጣት።
👉የመርከብ ጉዞ ዋስትና፦ መርከቦች በሆርሙዝ ሸለቆ ያለ ምንም እንቅፋት እንዲያልፉ ቃል መግባት እና በባህር ላይ የሚደረጉ የጠላትነት ድርጊቶችን ማቆም።
👉የእስረኞች መለቀቅ፦ በኢራን እስር ቤቶች የሚገኙ አሜሪካውያን እና የሌላ አገር ዜጎችን በአስቸኳይ መለዋወጥ እና መልቀቅ።
👉የሳይበር ጥቃቶችን ማቆም፦ በአሜሪካ እና በተባባሪዎቿ ላይ የሚሰነዘሩ አጥቂ የሳይበር ዘመቻዎችን ለማቆም ቃል መግባት።
👉የቀጠናውን ሉዓላዊነት ማክበር፦ የባህረ ሰላጤው አገራትን እና የእስራኤልን መንግስት ሉዓላዊነት እውቅና መስጠት እና ማክበር።
👉ማዕቀቦችን በደረጃ ማንሳት፦ በምላሹ ዋሽንግተን በኢራን ላይ የተጣሉ ኢኮኖሚያዊ ማዕቀቦችን በደረጃ ለማቅለል ትሰጣለች።
👉ወደ ዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ መመለስ፦ ኢራን ወደ ዓለም አቀፍ የባንክ ሥርዓት (SWIFT) እና ወደ ዓለም አቀፍ የነዳጅ ገበያ በቅድመ ሁኔታዎች እንድትመለስ ዕድል መስጠት።

የኢራን የኒውክሌር ጣቢያ ተመታ
* ወታደራዊ እርምጃ በአስቸኳይ ይቁም!
#ethiopia | ዛሬ፣ ቅዳሜ መጋቢት 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ጠዋት፣ ኢራን ከቁልፍ የኒውክሌር ተቋማቷ አንዱ በሆነው ናታንዝ (Natanz) ላይ ጥቃት መፈጸሙን አስታውቃለች።
ይህንን ተከትሎ የተባበሩት መንግሥታት የኒውክሌር ተቆጣጣሪ ተቋም (IAEA) ማንኛውንም የኒውክሌር አደጋ ስጋት ለማስወገድ ሲባል ወታደራዊ እርምጃ በአስቸኳይ እንዲቆም አሳስቧል።
ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኤነርጂ ኤጀንሲ ባወጣው መግለጫ፣ ከጣቢያው ውጭ ባለው የራዲዬሽን መጠን ላይ እስካሁን ምንም ዓይነት መጨመር እንዳልተመዘገበ ገልጾ መረጃዎችን እያጣራ መሆኑን አስታውቋል።
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ግሮሲ ማንኛውንም የኒውክሌር አደጋ ለማስወገድ ሲባል ሁሉም ወገኖች ወታደራዊ ተዓቅቦ እንዲያደርጉ በድጋሚ ጥሪያቸውን አቅርበዋል።
ከመሬት በታች የሚገኘው ይህ የኢራን የኒውክሌር ጣቢያ፣ ባለፈው ሐምሌ ወር ላይም በአሜሪካ ተደብድቦ እንደነበር ይታወሳል።
ቴህራን የኒውክሌር ፕሮግራሟ ለሰላማዊ ጥቅም ብቻ የሚውል መሆኑን ብትገልጽም፣ የጥራት ደረጃው 60 በመቶ የደረሰ ዩራኒየም ማበልጸጓ ለጦር መሣሪያነት ከሚያስፈልገው 90 በመቶ ጋር የቀረበ መሆኑ ስጋትን ፈጥሯል።
ይህ ጥቃት የተፈጸመው ዋሽንግተንና ቴህራን ስለ ኒውክሌር ፕሮግራሙ ድርድር በጀመሩ በሁለተኛው ቀን መሆኑ፣ የሰላም ሂደቱን ይበልጥ አዳጋች ሊያደርገው እንደሚችል ተገምቷል።
#getu #ethiopia #breakingnews #iran #nuclearattack #iaea #natanz #globalsecurity #news #ሰበርዜና #ኢራን #ኒውክሌር #ተመድ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

4 months ago
ኢራን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ስለማምረቷ ማስረጃ የለም ሲል ዓለም አቀፉ የኒውክሌር ተቆጣጣሪ ተቋም ገለፀ
የዓለም አቀፉ የኒውክሌር ኃይል ኤጀንሲ (IAEA) ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ግሮሲ፣ ኢራን የተቀናጀ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ መርሃ ግብር እያከናወነች ስለመሆኑ ምንም ዓይነት ማስረጃ እንዳልተገኘ ገለጹ።
ዳይሬክተሩ ለኤንቢሲ ኒውስ እንደተናገሩት፣ ኢራን ዩራኒየምን እስከ 60 በመቶ የማበልጸግ እርምጃ ብትወስድም፣ ይህ ለሲቪል አገልግሎት ከሚያስፈልገው መጠን እጅግ የላቀ ነው።
ይህ የዩራኒየም ክምችት በንድፈ ሃሳብ ደረጃ ከ10 በላይ የኒውክሌር አረሮች ለመሥራት ቢበቃም፣ በአሁኑ ወቅት ግን ኢራን ኒኩሌር ቦምብ መሥራቷን የሚያሳይ ፍንጭ የለም ብለዋል።
ይሁን እንጂ ግሮሲ ያለ ግልጽ ዓላማ እንዲህ ያለ ከፍተኛ ክምችት መኖሩ ለኤጀንሲው ትልቅ ስጋት መሆኑን አሳስበዋል።
በሌላ በኩል፣ በእስራኤል እና በኢራን መካከል ያለው ውጥረት እየተባባሰ ባለበት በዚህ ወቅት፣ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀገራቸው ለስምምነት ዝግጁ ብትሆንም እጅ እንደማትሰጥ አስታውቀዋል።

🚨 ሰበር ዜና፡ በኢራን የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ ምክኒያቱ የኒውክሌር ሙከራ ውጤት ይሆን? 🌍
የኔታ ሚዲያ
በደቡባዊ ኢራን የደረሰውን የሬክተር ስኬል 4.3 የመሬት መንቀጥቀጥ ተከትሎ በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኗል መንቀጥቀጡ የተከሰተው አሜሪካና እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት እያደረሱ ባሉበት ወቅት መሆኑ ኢራን የከርሰ-ምድር የኒውክሌር ሙከራ አድርጋ ይሆን?" የሚሉ ጥርጣሬዎችን አስነስቷል።
🤔 የኒውክሌር ሙከራ መሬት ሊያንቀጥቅጥ ይችላል?
ሳይንሳዊ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ትላልቅ የከርሰ-ምድር የኒውክሌር ሙከራዎች የመሬት መንቀጥቀጥ (Seismic activity) ሊያስከትሉ ይችላሉ። ሆኖም በሰው ሰራሽ እና በተፈጥሮ መንቀጥቀጥ መካከል ግልጽ ልዩነቶች አሉ፡
ተፈጥሯዊ መንቀጥቀጥ ቀስ ብሎ የሚጀምር ሲሆን የኒውክሌር ፍንዳታ ግን በአንድ ጊዜ ከፍተኛ ኃይል ያለው ድንገተኛ ግፊት (Shockwave) ይፈጥራል።
የኒውክሌር ሙከራዎች ብዙውን ጊዜ መሬት ላይ ቅርብ ናቸው የዛሬው የኢራን መንቀጥቀጥ ግን በ10 ኪ.ሜ ጥልቀት ላይ የተመዘገበ ነው።
ከኒውክሌር ሙከራ ባሻገር ክስተቱ ከሚከተሉት ምክንያቶች አንዱ ሊሆን እንደሚችል ባለሙያዎች ይገምታሉ
* የተፈጥሮ ክስተት፦ ኢራን በዋና ዋና የምድር ንጣፎች (Tectonic plates) መገናኛ ላይ የምትገኝ በመሆኗ መሰል መንቀጥቀጦች በተደጋጋሚ ይከሰታሉ።
* የከርሰ-ምድር ወታደራዊ ፍንዳታ
በጦርነቱ ሳቢያ ጥልቅ የሆኑ የጦር መሣሪያ ማከማቻዎች ወይም የከርሰ-ምድር ምሽጎች በከባድ ቦምቦች (Bunker busters) ሲመቱ ተመሳሳይ ንዝረት ሊፈጥሩ ይችላሉ።
አንዳንድ ተንታኞች ኢራን "የኒውክሌር አቅም አለኝ" የሚል ስውር መልዕክት ለማስተላለፍ ሆን ብላ ያደረገችው ሙከራ ሊሆን እንደሚችል ይጠረጥራሉ።
በአሁኑ ሰዓት የአለም አቀፍ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ (IAEA) እና የጂኦሎጂ ተመራማሪዎች ንዝረቱ ሰው ሰራሽ ይሁን ተፈጥሯዊ በትኩረት እየመረመሩት ይገኛሉ እስካሁን በይፋ "የኒውክሌር ሙከራ ነው" የሚል ማረጋገጫ ባይሰጥም የጊዜው አጋጣሚ ግን ጥርጣሬውን ከፍ አድርጎታል።
#iran #earthquake #nucleartest #middleeastupdate #breakingnews #science #politics

5 months ago
☢️ የኢትዮጵያ ቀጣዩ የኢነርጂ ምዕራፍ፡ የ13 ቢሊየን ዶላሩ የኒውክሊየር ፕሮጀክት
ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ላይ ያላትን ተቀባይነት ይበልጥ ለማጠናከር እና የኢንዱስትሪ ሽግግሯን ለማፋጠን የኒውክሊየር ኃይልን እንደ አማራጭ ልትጠቀም መሆኑ ተበሰረ።
ቁልፍ መረጃዎች፦
የኃይል ዋስትና፦ የኒውክሊየር ኃይል በአየር ንብረት መለዋወጥ የማይበገርና 92% የማመንጨት አስተማማኝነት ያለው ሲሆን፣ ይህም የሀገሪቱን የዝቅተኛ ወለል የኤሌክትሪክ ጭነት (Base Load) በቋሚነት ለመሸከም ያስችላል።
የፍላጎት መጨመር፦ በ15 ዓመታት ውስጥ የሀገሪቱ የኃይል ፍላጎት በሦስት እጥፍ ያድጋል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን፣ የኒውክሊየር ኃይል ይህንን ክፍተት ለመሙላት ብቸኛው አስተማማኝ አማራጭ እንደሆነ ተጠቁሟል።
የፋይናንስ እና የሰው ኃይል ፈተና፦ ለግንባታው የሚያስፈልገው 13 ቢሊየን ዶላር እና በዘርፉ የሰለጠነ የሰው ኃይል እጥረት እንደ ዋነኛ ተግዳሮት ተለይተዋል።
የሩሲያ-ኢትዮጵያ ትብብር፦ ኢትዮጵያ ከሩሲያው የኒውክሊየር ኃይል ኮርፖሬሽን (Rosatom) ጋር የኒውክሊየር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም የሚያስችሉ ስምምነቶችን ከዚህ ቀደም ስታደርግ ቆይታለች።
ለኤሌክትሪክ ትራንስፖርት ያለው ፋይዳ፦ ሀገሪቱ ወደ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች (EVs) እያደረገች ያለውን ሽግግር ስኬታማ ለማድረግ፣ በቂና የማይቆራረጥ የኃይል አቅርቦት ለማግኘት የኒውክሊየር ኃይል ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
የሰላማዊ አጠቃቀም ቁጥጥር፦ ፕሮጀክቱ በዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ (IAEA) ደረጃዎችና ቁጥጥር ስር የሚከናወን ሲሆን፣ ለኃይል ማመንጫ ብቻ ሳይሆን ለህክምና እና ለግብርና ምርምርም ፋይዳ ይኖረዋል ተብሎ ይታመናል።
seledadotio

6 months ago
የምስራች፡ ኢትዮጵያዊቷ ቲክቶከር ዩቲ ናስ ሽልማቷን ተቀበለች
#fastmereja I ታዋቂዋ ኢትዮጵያዊት የቲክቶክ ይዘት ፈጣሪ ዩቲ ናስ (Yuti Nas) በIAEA የሽልማት ስነ-ስርዓት ላይ በሁለት ዋና ዋና ዘርፎች የዓመቱ ምርጥ በመባል ሽልማቷን ተረክባለች።
ዩቲ ናስ አሸናፊ የሆነችባቸው ዘርፎች፡-
📌 Iconic Influencer of the Year (የዓመቱ ተጽእኖ ፈጣሪ)
📌 Iconic Content Creator of the Year (የዓመቱ ምርጥ ይዘት ፈጣሪ)
ይህ ስኬት ለኢትዮጵያውያን የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ትልቅ ኩራት ነው። ዩቲ ናስ በፈጠራ ስራዎቿ እና በማህበራዊ ሚዲያ ስታደርግ የቆየችው ተሳትፎ ለዚህ ክብር አብቅቷታል።
እንኳን ደስ አለሽ! 👏🇪🇹

Sponsored by
Surafel
6 months ago
ኢትዮጵያ እንኳን ደስ ያለሽ
#ethiopia | የኢትዮጵያ የኑክሌር መርሐ-ግብር ሂደት በይፋ መጀመሩን ተከትሎ ዓለምአቀፉ ተቋም ያስተላለፈው መልዕክት
| IAEA | Ethiopia | Nuclear |
6 months ago
ጃፓን ተርገፈገፈች ! ከባዱ አደጋ እየመጣ ነዉ ተባለ !
ባለፉት አስር ዓመታት ዉስጥ ብቻ ተፈጥሯዊ አደጋዎች ደጋግሞ የጎበኛት በምድሪቱ መሬት መንቀጥቀጥና ሱናሚ ግንባር ቀደም ተጋላጭ የሆነችው ጃፓን በሬክተር መለኪያ 7.5 የደረሰ መንቀጥቀጥ መከሰቱ ተዘግቧል።
ባለስልጣናቱ ማክሰኞ ዕለት እንደገለፁት ከሆነ ሰኞ እለት ከምሽቱ 11፡15 (14፡15 GMT) በሰሜን ምስራቅ ጃፓን በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ቢያንስ 30 ሰዎችን ቆስሏል፣ መንገዶችን አበላሽቷል የገበያ ማዕከላትን አዉድሟል በዚህ የበረዶ ወቅት የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ በመዉደሙ በሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች በብርድና ቅዝቃዜ ተዳርጓል ብለዋል።
የጃፓን ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ (JMA)
የመንቀጥቀጡ ማዕከል ከአኦሞሪ ግዛት የባህር ዳርቻ 80 ኪ.ሜ (50 ማይል) ርቀት ላይ በ50 ኪ.ሜ (30 ማይል) ጥልቀት ላይ እንደነበር ከ20 እስከ 70 ሴ.ሜ (7 እስከ 27 ኢንች) ከፍታ ያላቸው ሱናሚዎች ታይተዋል ሲል ዘግቧል።
(JMA) አክሎም የመሬት መንቀጥቀጡ በዚህ አያበቃም በቀጣይ ቀናት ከባህር በኋላ እስከ 3 ሜትር (10 ጫማ) የሚደርስ ሱናሚ የጃፓንን ሰሜን ምስራቅ የባህር ዳርቻ ሊመታ እንደሚችል ተናግሯል።
በሆካይዶ፣ አኦሞሪ እና ኢዋቴ ግዛቶች ላይ የሱናሚ ማስጠንቀቂያዎች ተሰጥተዋል ።
የእሳት አደጋ እና የአደጋ አስተዳደር ኤጀንሲ የመሬት መንቀጥቀጡን ተከትሎ 23 ሰዎች ቆስለዋል ሲል የሕዝብ ብሮድካስት ኤን ኤችኬ ዘግቧል።
አብዛኛዎቹ ተጎጂዎች በወደቁ ነገሮች ተመትተዋል፣ በርካታ ሰዎች በሃቺኖሄ በሚገኝ ሆቴል ውስጥ ቆስለዋል ብሏል ።
የፓስፊክ ሱናሚ ማስጠንቀቂያ ማዕከል “ከሆካይዶ የመሬት መንቀጥቀጥ የሚመጡ አደገኛ የሱናሚ ሞገዶች በጃፓን እና በሩሲያ የባህር ዳርቻዎች 1,000 ኪ.ሜ (620 ማይል) ርቀት ላይ ሊኖሩ ይችላሉ” ብሏል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ሳና ታኪቺ በተጎዱ አካባቢዎች የሚኖሩ ነዋሪዎች በፍጥነት እርምጃ እንዲወስዱ አሳስበዋል።
የካቢኔ ዋና ፀሐፊ ሚኑሩ ኪሃራ ወደ 800 የሚጠጉ ቤቶች የኤሌክትሪክ ኃይል የሌላቸው ሲሆኑ፣ ወደ 480 የሚጠጉ ነዋሪዎች ደግሞ በሃቺኖሄ አየር ማረፊያ መጠለያ እየወሰዱ መሆኑን የገለፁ ሲሆን ነዋሪዎች ማስጠንቀቂያ እስኪነሳ ድረስ መጠለያ ወይም ከፍ ያለ ቦታ እንዲፈልጉ አሳስበዋል።
ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ በበኩሉ (IAEA) በፉኩሺማ የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ምንም አይነት ያልተለመደ ነገር እንዳላየ ተናግሯል።
በየዓመቱ ወደ 1,500 የሚጠጉ የመሬት መንቀጥቀጦች የምታስተናግደው ጃፓን በፓስፊክ "የእሳት ቀለበት" ምዕራባዊ ጫፍ ላይ በሚገኙ አራት ዋና ዋና የቴክቶኒክ ሳህኖች አናት ላይ የምትገኝ ሲሆን ለተፈጥሮ አደጋ በዓለም ላይ በጣም ተጋላጭ ናት ።
የጃፓን የመሬት መንቀጥቀጥ ታሪክ
እ.ኤ.አ. በ2011፣ በ9.0 የሚደርስ የመሬት መንቀጥቀጥ 18,500 ሰዎችን ለሞት ወይም ለአካል ጉዳት እና በፉኩሺማ የኑክሌር ማመንጫ ላይ ከባድ የቃጠሎ አደጋ አስከትሏል። ለዘገባዉ አልጀዚራን ኢንዲያን ታይምስን ተጠቅመናል ።

ኢራን በምዕራባውያን ዛቻና ማስፈራርያ አትንበረከክም !/ሰይድ አባስ አራግቺ/
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰይድ አባስ አራግቺ ቴህራን የጀመረችውን የኑክሌር ኃይል ፕሮግራም አሜሪካና አጋሮቿ ፉከራ የእስራኤል ዛቻና ማስፈራሪያ የአዉሮጳ ህብረት ማዕቀብ እንደማያስቆመዉ መላው አለም ይወቅ ማለታቸው ተሰማ ።
አራግቺ ከጃፓን ኪዮዶ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ሀገራቸው የጀመረችው
“ሰላማዊ” የሆነውን የኑክሌር ኃይል ፕሮግራሟን ለመቀጠል ያላትን ቁርጠኝነት ገልጸዋል፣ የኢራን የኑክሌር ቴክኖሎጂ ሳይሆን የኢራን የኑክሌር ቴክኖሎጂ በጥቃቶቹ እንደወደመ አፅንዖት ሰጥተዋል።
“እኛ የNPT ቁርጠኛ አባል ነን እና እንደ ጃፓን ያሉ የኑክሌር ቴክኖሎጂን በሰላም የመጠቀም ሙሉ መብት አለን። መብታችን ከማንም ተፅዕኖ ዉስጥ እንዲገባ አንፈቅድም ብለዋል ።
በሰኔ ወር በአሜሪካ እና በእስራኤል የአየር ድብደባ የኢራን የኑክሌር ጣቢያዎች “እንደወደሙ እና በከፍተኛ ሁኔታ እንደተጎዱ” በመግለጽ፣ አራግቺ ጥቃቶቹን ግልጽ እና ትልቅ የዓለም አቀፍ ህግ መጣስ ሲሉ ተቋማቱ በዓለም አቀፍ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ (IAEA) ቁጥጥር ስር በመሆናቸው ገልጸዋል።
በቦምብ ስለተደበደቡት የኢራን የኑክሌር ጣቢያዎች ደህንነት ስጋታቸውን የገለፁት ሚኒስተሩ ኢራን ጃፓን ባለፉት የአቶሚክ አደጋዎች ላይ ያላትን ልምድ እንድታካፍል እና ተቋማቱን እንድትጠብቅ እንደምትፈልግ አፅንዖት ሰጥተዋል ።ሲል ኢስላማዊ ሪፐብሊክ የዜና ኤጀንሲ (IRNA) ኪዮዶ ኒውስን ጠቅሶ ዘግቧል።
"ጃፓን የኑክሌር ተቋማትን ደህንነት እንዴት ማሻሻል እንደምትችል እና እውቀቷን ከኢራን ጋር መጋራት እንደምትችል ምንም ጥርጥር የለኝም" ሲሉ አራግቺ የኑክሌር ቀውስን ተከትሎ የተወሰዱ የአካባቢ፣ የህክምና እና የቴክኒክ ደህንነት እርምጃዎችን ጠቅሰው ተናግረዋል።
ከአሜሪካ ጋር የኑክሌር ውይይትን እንደገና ለመጀመር ዋሽንግተን በምትወስደው አቀራረብ ላይ የተመሰረተ መሆኑንም አብራርተዋል ።
የምዕራባውያን ሚዲያዎች የዘገቡትን
ባለፈው ወር የኢራን ጠቅላይ መሪ አሊ ካሜኒ ቴህራን በሶስተኛ ሀገራት በኩል ለዩናይትድ ስቴትስ መልእክት እንደላኩ የሚገልጹትን ክሶች ውድቅ አድርገዋል።
«የኢራን መንግሥት በአንድ አገር በኩል ወደ አሜሪካ መልእክት እንደላከ የሚገልጹ ወሬዎችን ያጭበረብራሉ፤ ይህ ደግሞ ንፁህ ውሸት ነው እና እንዲህ ዓይነቱ ነገር በእርግጠኝነት አልነበረም» ሲሉ ካሜኒ ተናግረዋል። ሲሉ የዘገቡት ቴህራኝ ፖስት የሲንሁዋ የዜና ኤጀንሲ ኢስላማዊ ሪፐብሊክ የዜና ኤጀንሲ (IRNA) ናቸው ።

8 months ago
ኢትዮጵያ የኒውክሊየር ቴክኖሎጂን ለሰብል ምርምር ስትጠቀም መቆየቷን ያውቁ ኖሯል?
#ethiopia | ሰለ ኒውክሊየር (አቶሚክ) ኃይል ሲነሳ በአብዛኛው ሰዎች አዕምሮ የሚመጣው አውዳሚ የሆነ የጦር መሳሪያ ነው።
እውነታው ግን ኒውክሊየር ለሰላማዊ አገልግሎት ሲውል ትልቅ የልማት አቅምን የሚያስገኝ የኃይል ምንጭ ነው።
ይህን ኒውክሊየርን ለሰላማዊ አገልግሎት በማዋል ተጠቃሚ ከሆኑ ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ናት።
ለዚህም ሁነኛ ምሳሌ ሆነው የሚጠቀሱት በተለያዩ ጊዜያት የኒውክሊየር ጨረርን (gamma radiation) በመጠቀም የተሻሻሉት የጤፍ ዝርያዎቿ ናቸው።
ከዓለም አቀፉ የኒውክሊየር ኃይል ኤጀንሲ (IAEA) እና ከተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (FAO) በተገኘ የቴክኖሎጂ ድጋፍ በቢሾፍቱ የእርሻ ምርምር ተቋም በኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች በጤፍ ዘር ላይ ምርምር መደረግ ከጀመረ ዓመታትን አስቆጥሯል።
ይህ ምርምር ለዓመታት ሳይሻሻል የኖረው የጤፍ ዝርያ ያለበትን ድርቅን ያለመቋቋም እና የመጋሸብ ችግር በማስወገድ በሽታን እንዲቋቋም፣ የተሻለ ምርት እንዲሰጥ እና የምግብነት ይዘቱ እንዲዳብር ለማስቻል ያለመ ነው።
ለአብነትም በዚህ የጤፍ ምርምር ትኩረት ተሰጥቶት የነበረው አንዱ ችግር ቀድሞ የነበሩ የሰብሉ ዝርያዎች ቀጭን እና ረጅም ግንድ የነበራቸው በመሆኑ ትንሽ ንፋስ ወይም ዝናብ ሲመጣ በቀላሉ ይወድቁ ነበር።
ይህ የመጋሸብ ችግር ደግሞ ጤፉ ደርሶ ምርቱን ለመሰብሰብ በሚሞከርበት ወቅት አስቸጋሪ ከመሆኑም በላይ የምርቱን ብዛት እና ጥራት በመቀነስ ገበሬው ተጠቃሚ እንዳይሆን ያደርግ ነበር።
የተለያዩ ምርጥ ዘሮችን በማዳቀል እና የኒውክሊየር ጨረርን በመጠቀም ይህን ችግር ለመቅረፍ ለዓመታት በተካሄደው ምርምር የተለያዩ የተሻሻሉ የጤፍ ዝርያዎችን መፍጠር ተችሏል።
ሀገራችን ኒውክሊየርን ለሰላማዊ አገልግሎት ለማዋል በቅርቡ የጀመረችው እንቅስቃሴ ከላይ በተጠቀሰው መልኩ የግብርናውን ዘርፍ ሊያሳድግ የሚችል ከመሆኑም በላይ በኃይል ምንጭነት፣ ለሕክምና በጥቅሉም ሀገራዊ ዕድገትን ለማፋጠን የሚኖረው ጥቅም ከፍተኛ ነው።
የኢትዮጵያ የኒውክሊየር መሠረተ ልማት የመገንባት ራዕይ የቴክኖሎጂውን ጠቃሚ ገፅታ በቻ ያማከለ ለሀገር ዕድገትና ብልጽግና ጉልበት የሚፈጥር ታላቅ ፕሮጀክት ነው ሲል ኢቢሲ ዘግቧል።

9 months ago
ኢራን በአስቸኳይ ዜጎችን መፍታት እንዳለብሽ አሳስባለሁ !/ኢማኑኤል ማክሮን/
የፈረንሳዩ ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለኢራን ጠንከር ያለ ማሳሰቢያ መስጠታቸው ተሰማ ።
እሮብ እለት ከኢራኑ ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን ጋር በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ (UNGA) በኩል ውይይት ያደረጉት የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ኢራን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ሶስት የፈረንሳይ ዜጎችን በአስቸኳይ እንድትፈታ አሳስበዋል ቴህራን የኒውክሌር ግዴታዋን ማክበር እንዳለባት እና ቴህራን የኒውክሌር ማበልፀግ በአለምአቀፋዊው ህግ ተገዢ የመሆን ግዴታዋን ማክበር እንዳለባት አሳስበዋል።
ማክሮን በ X ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በለጠፈው ጽሁፍ ላይ "ከኢራኑ ፕሬዝዳንት ማሱድ ጋር በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ተገናኝቻለሁ።እንደተገናኘን በመጀመሪያ እና ከሁሉም በላይ ትኩረት ሰጠኋቸዉ ጥያቄዎች መካከልም በኢራን በእስር ላይ የሚገኙትን ሴሲል ኮህለር፣ ዣክ ፓሪስ እና ሌናርት ሞንቴርሎስ የተባሉትን ዜጎቻችን በዘፈቀደ የታሰሩና ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶች እየተፈፀሙባቸዉ መሆኑን በመግለፅ በአስቸኳይ መፈታት እንዳለባቸው መግለፅ ነዉ" ሲል ጽፏል።
“ፈረንሳይ ልጆቿን በፍጹም አትተወም፤ አቋማችን ግልጽ ነው፤ ኢራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ማግኘት የለባትም” ሲሉ የፈረንሳይን ጽኑ አቋም አጽንኦት ሰጥተዋል።
ማክሮን ከጀርመን እና ከእንግሊዝ ጋር የተቀናጀ ዕርምጃ እንደሚወሰድ በማሳወቁ የኢራንን የኒውክሌር ተገዢ አለመሆንን ጉዳይ ገልፀው ኢራን የኒውክሌር ግዴታዎቿን ካላሟላች አዲስ ማዕቀብ እንደሚጣልባት ገልፀዋል ።
የድርድሩን አስፈላጊነትን በማጉላት የተያገሩት ማክሮን "እኛ የማንደራደርባቸውን ጥያቄዎች ለኢራን ፕሬዝዳንት በድጋሚ ግልፅ አድርጌአለሁ፡ በኢራን ውስጥ የIAEA ተቆጣጣሪዎች ፍተሻ እንዲያደርጉ፣ የበለፀጉ የቁሳቁስ ክምችቶችን በተመለከተ ግልፅነት የተሞላበት መረጃ እንዲሰጡ እና ድርድር እንዲጀምሩ ነግሬያቸዋለሁ " ብለዋል።
"ለአካባቢው ደህንነት, ለአለም መረጋጋት ሲባል ጥቂት ሰዓታት ብቻ በቀሩት አድል እንድትጠቀም እመክራለሁ ቀሪዉ ላስቀመጥናቸው ህጋዊ ሁኔታዎች ምላሽ መስጠት የኢራን ጉዳይ ነው ። ሲሉ ተናግረዋል በማለት የዘገቡት ሮይተርስ ኢንዲያ ቢታይም ናቸዉ ።
የኔታ ቲዩብ ዘጋቢ ፦ ታዴ የማመይ ልጅ

የኒኩሊየር ማበልፀግ እንደምቀጥል አለም ይወቀው !/ኢራን /
ኢራን በአለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ በቪየና ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በኒውክሌር ተቋሞች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን የሚከለክል ውሳኔ ልታቀርብ ነው ሲል አልጀዚራ ዘግቧል። ይህ እርምጃ በሰኔ ወር ለ12 ቀናት በዘለቀው ግጭት አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት ከፈጸሙ በኋላ የመጣ ነው።
የኢራን የአቶሚክ ኢነርጂ ድርጅት ሃላፊ መሀመድ እስላሚን ጨምሮ የኢራን ከፍተኛ የኒውክሌር ባለስልጣናት ከሰኞ ጀምሮ እስከ አርብ ለሚቆየው 69ኛው የIAEA ጠቅላላ ጉባኤ ቪየና ገብተዋል። ቴህራን የውሳኔ ሃሳቡን ለማቅረብ ፍላጎት እንዳላት ብታረጋግጥም የመጨረሻውን ጽሑፍ ግን አልገለጸችም።
ኢስላሚ ለኢራን መንግስት ሚዲያ እንደተናገረው ጉባኤው ስለ IAEA ባህሪ በተለይም ስለ ዳይሬክተሩ ራፋኤል ግሮስሲ ስጋቶችን ለማጉላት እድል ነው ብሏል።
"ይህ አካል ምንም አይነት አቋም ሳይወስድ [በኢራን ላይ የተሰነዘረውን ጥቃት] ሳያወግዝ እና በምትኩ በጣም ገለልተኛ በሆነ መንገድ እርምጃ ስለወሰደ የኤጀንሲውን ሙያዊ ስነምግባር ማነስ አይተናል - ወደ ፍጽምና ደረጃ ድርብ ደረጃን ተግባራዊ አድርጓል" ብለዋል ። "ይህ የውሳኔ ሃሳብ ባይፀድቅም የተባበሩት መንግስታት ቻርተር በቃሉ ትክክለኛ ትርጉም መጎዳቱን ያሳያል።" ብለዋል ።
አልጀዚራ እንደዘገበው ኢራን በጉባዔው ወቅት አባል ሀገራትን ለማግባባት አቅዳለች፣ ምንም እንኳን ባለስልጣናቱ ረቂቁ ድምጽ ለመስጠት እንኳን ላያደርገው ይችላል ቢሉም። የኢራን ምክትል የኒውክሌር ሃላፊ ቤህሩዝ ካማልቫንዲ ዋሽንግተን ሀገራት ድርጊቱን እንዲቃወሙ ግፊት እያደረገች ነው ብለዋል። "ዩናይትድ ስቴትስ የውሳኔ ሃሳቡን እንዲያግዱ በአባል ሀገራቱ ላይ ጫና እያሳደረች ሲሆን ኤጀንሲውንም ለድርጅቱ የሚሰጠውን እርዳታ እንደሚያቋርጥ አስፈራርታለች" ብሏል።
ካማልቫንዲ በ1981 የወጣውን የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ውሳኔ 487ን ጨምሮ እስራኤል በኢራቅ ኦሲራክ ሪአክተር ላይ ያደረሰችውን ጥቃት የተባበሩት መንግስታት ቻርተር የጣሰ ነው በማለት ለእንደዚህ አይነት እርምጃዎች ቅድመ ሁኔታዎችን አመልክቷል። ከ1985 እና 1990 የተካሄደውን የ1985 እና 1990 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የውሳኔ ሃሳቦችን በመጥቀስ የተጠበቁ የኒውክሌር ተቋማት ጥበቃን አጽንኦት ሰጥተዋል።
አሜሪካ እ.ኤ.አ. በ2015 በዶናልድ ትራምፕ ከኢራን የኒውክሌር ስምምነት ከወጣች በኋላ በ2018 የIAEA ገዥዎች ቦርድ በቴህራን ላይ አራት የውግዘት ውሳኔዎችን አሳልፏል። ኢራን ፕሮግራሟ ሲቪል እንደሆነ ትናገራለች በዚህ አመት መጀመሪያ ላይ የዩናይትድ ስቴትስ የስለላ ድርጅትም ሆኑ IAEA ቴህራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እያሳደደች ስለመሆኗ ማስረጃ አላገኙም ሲል አልጀዚራ ዘግቧል።
ኢራን ከሰኔ 13 ጀምሮ ቴህራንን የጥበቃ እርምጃዎችን አትከተልም ብሎ ካወጀ በኋላ IAEA መንገዱን እየጠራች ነው ስትል እየከሰሰች ትገኛለች ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አባስ አራግቺ ከቦምብ ፍንዳታው በኋላ የተቋረጠውን ፍተሻ እንደገና ለመጀመር ባለፈው ሳምንት በካይሮ ከአይኤኢኤ ጋር ስምምነት ላይ የደረሱ ሲሆን ጥቃት የደረሰባቸውን ጨምሮ ሁሉንም ተቋማት የሚሸፍነው ስምምነቱ በከፍተኛ የብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት ጸድቋል ብሏል።
የጠቅላይ መሪ አያቶላ አሊ ካሜኔይ ተሿሚዎችን፣የመንግስት መሪዎችን እና ወታደራዊ አዛዦችን ያካተተው ምክር ቤቱ በእሁድ መግለጫው ድጋፉን አረጋግጧል። "በኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ሪፐብሊክ እና በኒውክሌር ተቋማቱ ላይ - ከዚህ ቀደም የተቋረጡ የፀጥታው ምክር ቤት ውሳኔዎችን እንደገና ማተግበርን ጨምሮ - ማንኛውም የጥላቻ እርምጃ ቢወሰድ የእነዚህ ዝግጅቶች ትግበራ ይታገላል" ሲል አስታውቋል ።
የኔታ ቲዩብ ዘጋቢ ታዴ የማመይ ልጅ

12 months ago
የኢራንን ኒኩሊየር ግንባታ ሁለት አመት ወደኋላ መለስኩት ! ( አሜሪካ )
አሜሪካ ባለፈው ወር በሦስት ቁልፍ የኢራን የኒውክሌር ማብላያወች ላይ የፈፀመችው ጥቃት ተከትሎ የቴህራንን የኒውክሌር መርሃ ግብር ሁለት አመት ወደኋላ እንዲገታ አድርጎታል ሲል ፔንታጎን ተናግሯል ።
የፔንታጎን ቃል አቀባይ ሴን ፓርኔል እንደተናገሩት ከሆነ “ፕሮግራማቸውን ከአንድ እስከ ሁለት ዓመት ወደኋላ እንዲመለስ አድርገነዋል ፣ የሰራናቸዉ ግምገማዎች ያንን ያሳያል ” ብለዋል ።
ፓርኔል አክለውም “ በጥቃቱ የተመለከትናቸው ግምገማዎች እንደሚያሳዩት የኢራን በተለይም እነዚያ ፋሲሊቲዎች ሙሉ በሙሉ ተደምስሰዋል ብለን እንድናምን አድርጎናል። ከማለት ዉጭ ዝርዝር መረጃ አልሰጡም ።
የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰይድ አባስ አራግቺ ማክሰኞ በሰጡት ቃለ ምልልስ “በፎርዶው ውስጥ ምን እንደተፈጠረ በትክክል የሚያውቅ ማንም ጉዳት የለም” ብለዋል። አክለዉም የኢራን አቶሚክ ኢነርጂ ድርጅት ጉዳቱን እየገመገመ ነው ሲሉ ተናግረዋል ።
የኢራን ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን ሀገሪቱ ከአለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ (IAEA) ጋር ያላትን ትብብር የሚያቆም ህግ እንዲያወጣ ረቡዕ ትእዛዝ ሰጥተዋል።
ሕጉ የኢራን ሉዓላዊነት፣ የግዛት አንድነት እና የኒውክሌር ፋሲሊቲዎቿ እና ሳይንቲስቶች ደኅንነት ሙሉ በሙሉ እስኪረጋገጥ ድረስ ከIAEA ጋር ያለው ትብብር እንዲቆም ይጠይቃል ሲሉ የሕገ መንግሥት ምክር ቤት ቃል አቀባይ ሃዲ ታሃን ናዚፍ ተናግረዋል።
ሕጉ ወደፊት በኢራን የኒውክሌር ቦታዎች ላይ በአይኤኢኤ የሚደረገው ምርመራ ከጠቅላይ ብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት ይሁንታ ያስፈልገዋል።
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ዋና ቃል አቀባይ ስቴፋን ዱጃሪች ረቡዕ ዕለት በዕለታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ሲናገሩ የኢራን ውሳኔ “በግልጽ ኒኩሊየር መታጠቋን ያሳያል ” ሲሉ ስጋታቸውን ገልጸዋል ።
"ዋና ጸሃፊው ኢራን ከ IAEA ጋር እንድትተባበር እና ሁሉም ሀገራት ከIAEA ጋር በኒውክሌር ጉዳዮች ላይ ተቀራርበው እንዲሰሩ ለማድረግ ባቀረቡት ጥሪ ላይ በጣም ወጥነት ያለው ነው" ብለዋል ።
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ታሚ ብሩስ ኢራን ከ IAEA ጋር የነበራትን ትብብር ማቋረጧ ተቀባይነት የለውም ሲሉ መደመጣቸዉም ይታወሳል ።
"ኢራን ከ IAEA ጋር ያለውን ትብብር ለማቆም የመረጠችበትን መንገድ ለመቀልበስ እና የሰላም እና የብልጽግናን መንገድ ለመምረጥ የሚያስችል እድል ባላት ጊዜ ተቀባይነት የሌለው የሚለውን ቃል እንጠቀማለን" ሲል ብሩስ ለገለጻው ተናግሯል።
ኢራን ያለ ተጨማሪ መዘግየት ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጋር ሙሉ በሙሉ መተባበር አለባት ብለዋል ።
ስለ ኢራን የኒኩሊየር ጉዳይ በርካታ መረጃዎች እየወጡ ቢሆንም ስለ መዉደሙ እስካሁን ማረጋገጫ አልተገኘም ።
የኔታ ትዩብ ዘጋቢ ፦ ታዴ የማመይ ልጅ

ኢራን "ሰላማዊ" የኒውክሌር መርሃ ግብር የማዘጋጀት "መብት" አላት ! ፑቲን ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እና ቭላድሚር ፑቲን የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ከተቀሰቀሰበት እ.ኤ.አ. 2022 በኋላ የመጀመሪያ የስልክ ውይይት ማድረጋቸው ተነገረ ። በሁለቱ መሪወች ዉይይት በዩክሬን እና በሩሲያ መካከል ሶስት አመታትን ያስቆጠረዉ ጦርነት ወደ ዉይይት የሚያመራበትን የመፍትሔ ሀሳብና በኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብር ዙሪያ መወያየታቸው ነዉ የተገለጸው ። ፈረንሳይ ለዩክሬን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ያላትን የማይናወጥ ድጋፍ አጽንኦት ሰጥተው የተናገሩት የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በዩክሬንና ሩሲያ የተኩስ አቁም እና ግጭቱን ለማስቆም ድርድር እንዲጀመር ጥሪ ማቅረባቸውን የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት ማክሰኞ አስታውቋል። የዩክሬን እና ሩሲያ ጦርነት የምዕራባውያን መንግስታት ፖሊሲ ቀጥተኛ ውጤት መሆኑን የተናገሩት ቭላዲሚር ፑቲን ምዕራባውያን መንግስታት "ለበርካታ አመታት የሩስያን የደህንነት ስጋትና የጸጥታ ፍላጎት ችላ ማለታቸዉ" እና "በዩክሬን ውስጥ ጸረ-ሩሲያ አስተሳሰብ እንዲሰርጽ ማድረጋቸው ወደጦርነቱ እንዲገቡ እንዳስገደዳቸው በመግለፅ የሰላም ስምምነቱን በተመለከተ "ሁሉን አቀፍ እና ረጅም ጊዜ የሚቆይ፣ የዩክሬን ቀውስ መንስኤዎችን ለማስወገድ የሚያስችል እና በአዳዲስ የክልል እውነታዎች ላይ የተመሠረተ" መሆን አለበት ብለዋል ። ማክሮን ለኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብር፣ ሚሳኤሎች ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ለማምጣትና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀረ-ሽብርተኝነት ስምምነት (NPT) የተጣለባትን ግዴታ እንድትወጣ እና ከአለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ (IAEA) ጋር ሙሉ በሙሉ እንድትተባበር ሩሲያ የማግባት ስራ እንድትሰራ ጥያቄ አቅርበዋል ። ፑቲን በበኩላቸው ኢራን "ሰላማዊ" የኒውክሌር መርሃ ግብር የማዘጋጀት "መብት" አላት ነገር ግን ህጋዊ በሆነ መልኩ ማካሄድ አለባት ብለዋል ። ስለ ውይይቱ በክረምሊን የተሰጠ መግለጫ እንዳስታወቀው ከሆነ ፕሬዚዳንቶቹ ኢራን ሰላማዊ የኒውክሌር ኃይልን የማልማት ህጋዊ መብትን ማክበር እና ከIAEA ጋር ትብብርን ጨምሮ በ NPT ስር የገባችውን ቃል መቀጠል አስፈላጊ መሆኑን መስማማታቸውን ገልጿል ። ሲል Xinhua የዜና አገልግሎት ዘግቧል። ዘገባው ሁለቱ መሪዎች ጥረታቸውን ለማስተባበር እና መፍትሄ ለማምጣት በቅርቡ በድጋሚ ለመነጋገር መስማማታቸው አክሎ ገልጿል ። የኔታ ትዩብ ዘጋቢ ፦ ታዴ የማመይ ልጅ
Comments