Logo
FastMereja
የምስራች፡ ኢትዮጵያዊቷ ቲክቶከር ዩቲ ናስ ሽልማቷን ተቀበለች
#fastmereja I ​ታዋቂዋ ኢትዮጵያዊት የቲክቶክ ይዘት ፈጣሪ ዩቲ ናስ (Yuti Nas) በIAEA የሽልማት ስነ-ስርዓት ላይ በሁለት ዋና ዋና ዘርፎች የዓመቱ ምርጥ በመባል ሽልማቷን ተረክባለች።

​ዩቲ ናስ አሸናፊ የሆነችባቸው ዘርፎች፡-
📌 ​Iconic Influencer of the Year (የዓመቱ ተጽእኖ ፈጣሪ)
📌 ​Iconic Content Creator of the Year (የዓመቱ ምርጥ ይዘት ፈጣሪ)

​ይህ ስኬት ለኢትዮጵያውያን የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ትልቅ ኩራት ነው። ዩቲ ናስ በፈጠራ ስራዎቿ እና በማህበራዊ ሚዲያ ስታደርግ የቆየችው ተሳትፎ ለዚህ ክብር አብቅቷታል።

​እንኳን ደስ አለሽ! 👏🇪🇹

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.