21 days ago
🚨 ያልተጠበቀ ጉድ! የወርቅ ጽላቱ የት ገባ? ጳጳሳቱስ ለምን ተከሰሱ? 😱 #orthodoxtewahedo #ethiopia #churchnews #viral #addisababa

2 months ago
Conjunctivitis/ በብዛት እንደሚታወቀው "የአይን መቅላት/ብግነት"
ይህ በሽታ conjunctiva ተብሎ የሚጠራው የአይን ክፍል ሲቆጣ ወይም ሲበከል የሚከሰት ነው።
ኮንጃንክቲቫ ማለት የአይን ሽፋኖቻችንን የውስጥ ክፍል እና የአይናችንን ነጭ ክፍል (ስክሌራ) የሚሸፍን ስስ እና ግልፅ የሆነ የቆዳ ሽፋን ነው።
ዋና ዋና አይነቶች እና መንስኤዎች:
የተለያዩ የኮንጃንክቲቫይተስ አይነቶች አሉ፣ እያንዳንዳቸውም የተለያየ መንስኤ አላቸው፦
በቫይረስ የሚመጣ (Viral Conjunctivitis):
ምልክቶች: ውሀማ ፈሳሽ፣ መቅላት፣ የማቃጠል ስሜት፣ አንዳንዴ አይን ውስጥ እንደቆሻሻ ያለ ስሜት። ብዙውን ጊዜ በአንድ አይን ይጀምርና ወደ ሌላኛው ሊዛመት ይችላል። ከጉንፋን መሰል ምልክቶች ጋር አብሮ ሊታይ ይችላል።
በባክቴሪያ የሚመጣ (Bacterial Conjunctivitis):
ምልክቶች: ወፍራም፣ መግል የመሰለ ፈሳሽ (ብዙውን ጊዜ ቢጫ ወይም አረንጓዴማ) በተለይ ከእንቅልፍ ሲነቁ የዐይን ሽፋኖችን ሊያጣብቅ ይችላል። መቅላት፣ የማቃጠል ስሜት እና አንዳንዴም የዐይን ሽፋኖች ማበጥ።
በአለርጂ የሚመጣ (Allergic Conjunctivitis):
ምልክቶች: ከፍተኛ የማሳከክ ስሜት፣ መቅላት፣ የእንባ መብዛት እና አንዳንዴም የዐይን ሽፋኖች ማበጥ። ብዙውን ጊዜ በሁለቱም አይኖች ላይ ይከሰታል። እንደ ማስነጠስ እና ንፍጥ ካሉ ሌሎች የአለርጂ ምልክቶች ጋር አብሮ ይከሰታል።
Irritant or Chemical Conjunctivitis:
መንስኤ: እንደ ጭስ፣ በመዋኛ ገንዳ ውስጥ ያለ ክሎሪን፣ ትነት፣ አይን ውስጥ የገባ ባዕድ ነገር ወይም ጠንካራ ኬሚካሎች ባሉ irritant ነገሮች ይከሰታል።
የተለመዱ ምልክቶች (እንደ አይነቱ ሊለያዩ ይችላሉ):
በአይን(ቹ) ነጭ ክፍል ላይ መቅላት ወይም ሮዝማ መሆን።
የኮንጃንክቲቫ እና/ወይም የዐይን ሽፋኖች ማበጥ።
የእንባ መብዛት ወይም ውሀማ አይኖች።
ፈሳሽ (ውሀማ፣ ንፍጥ መሰል ወይም መግል መሰል)።
የማሳከክ፣ የማቃጠል ወይም የመለብለብ ስሜት።
አይን ውስጥ እንደ አሸዋ ያለ ስሜት።
በተለይ ጠዋት ላይ የዐይን ሽፋኖች ወይም የዐይን ሽፋሽፍቶች ላይ ቅርፊት መፈጠር።
አንዳንዴ ብርሃን የመፍራት ስሜት (ፎቶፎቢያ) ሊከሰት ይችላል።
ህክምና:
ህክምናው እንደ መንስኤው ይለያያል፦
መከላከያ መንገዶች:
እጅዎን በተደጋጋሚ እና በደንብ ይታጠቡ
አይንዎን ከመንካት ወይም ከማሸት ይቆጠቡ።
ፎጣ፣ የእጅ መታጠቢያ ጨርቅ፣ ትራስ ልብስ፣ የአይን መዋቢያዎች ወይም የአይን ጠብታዎችን በጋራ አይጠቀሙ።
የአይን መነፅር (contact lenses) የሚጠቀሙ ከሆነ በአይን ሐኪምዎ እንደታዘዘው ያፅዱ እና ይተኩ።
seledadotio

5 months ago
ሰዎች viral የሆነው በ view የሚከፍለውን አፕፕ እኛም እንስራው
በመጀመሪያ ከታች ያለውን ትነኩትና አፑን download ታደርጉታላችሁ በመቀጠል create account የሚለውን ከነካችሁ ቡሃላ
1 በዚህ ሊንክ ግቡ ና Appun playstoreን or appstoreእን ምረጡ
https://app.buzzerfan.com/...
👉 Gmail
👉 የማረሱትን password
👉 ከዛ otp code ይላክላችሁአል ያንን paste ታደርጉታላችሁ
👉ከዛም ምትፈልጉትን sports ትመራጣላችሁ, ስም, username እና እድሜ ታስገባላችሁ
👉በመጨረሻም referral code ይጠይቃችሁአል ከስር ያለውን copy ታደርጉትና አስገብታችሁ
🕹️ Referral code ይህንን ተጠቀሙ
👉6AF-10 Ereferral code የሚል ሲመጣላችሁ bonus point ለማግኘት ይህን ኮድ አስገቡ 👉 6AF10E
ከዛ የመጀመርያችሁን 100 point ይሰጣችቹአል ✌️
ከዛም ከ tiktok ላይ ፅድት ያሉ የ sports edits ያለ watermark download እያደረጋችሁ post በ ማድረግና invite በማድረግ ሸቅሉ አሰራሩ ካልገባችሁ ከላይ ቪዲኦ ተያይዟል ተመልከቱና ስሩ👆💲💰💰

6 months ago

ከዛም ከ tiktok ላይ ፅድት ያሉ የ sports edits ያለ watermark download እያደረጋችሁ post በ ማድረግና invite በማድረግ ሸቅሉ አሰራሩ ካልገባችሁ ከላይ ቪዲኦ ተያይዟል ይመልከቱ👆💲💰💰

ኃይልን የሚያገለግለው ትንሽዬው አንጎል፡ በታማኝነትና በመታዘዝ መሀል ነው
በፖለቲካ ውስጥ ከፍ ብለው የሚሰሙ ነገር ግን ከጥቃቅን ለውጥ (petty change) በበለጠ ፍጥነት የሚጠፉ ቃላት አሉ፡ ጓደኝነት፣ መተማመን፣ ቅንነት እና ታማኝነት ናቸው።
አራቱም፣ ከግድግዳ ላይ አውጥተን ወደ እውነታው ስንመልሳቸው፣ የሚጠይቁት አንድ አይነት ነገር ነው፡ አደጋ (Risk)።
አደጋ የሌለው ጓደኝነት ስርዓት (procedure) ነው። አደጋ የሌለበት መተማመን ሽፋን የሌለው ሂሳብ (account without cover) ነው። አደጋ የሌለበት ቅንነት መታዘዝ ነው። አደጋን ሳትወስድ ታማኝ መሆን የንግግር ዘይቤ (rhetorical device) ነው።
ይህን የጋራ መለያ (common denominator) ያልተረዳ ሰው ጓደኞችንና የመንግስት ባለሟሎችን (courtiers)፣ ምክርንና ምስጋናን (adulation)፣ እንዲሁም እውነትንና በፍጥነት የሚሰራጨውን (viral) የእውነት ቅጂ በቀላሉ ሊያደናግር ይችላል።
በአጠቃላይ ስልጣን የሚወድቀው በውስጣዊ የመረጃ ፍሰት መስተጓጎል እንጂ በውጫዊ ተቃዋሚ ምክንያት አይደለም። ትናንሽ "ጥሩ ዓላማ ያላቸው" ለውጦች፣ ትክክለኛ ትርጓሜዎች፣ መደበኛ የምስጋና መጠን፣ እና በውሳኔውና በእውነታው መካከል ያለ ቀጭን የስኳር አረፋ ቅድመ-ግምታችንን ለማረጋገጥ እውነታውን በቀላሉ የሚለዋወጥ እና ለስላሳ ለማድረግ በቂ ነገሮች ናቸው።
ጓደኞች እንደዚህ ባለ ሁኔታ ውስጥ የሚያናድዱ ይሆናሉ ምክንያቱም የሚያቋርጡ ወይም (የተፈለገውን ነገር) ማረጋገጥ ስለማይችሉ ነው። እሱ ያለ ማስጠንቀቂያ ይገባል፣ የንግግሮቹን መዘዝ ግምት ውስጥ አያስገባም፣ እና ቦታውንም አያገናዝብም።
በዛሬው የፖለቲካ ሁኔታዎች ውስጥ አንዳንድ ጊዜ የሚዘነጋ አንድ ትምህርት አለ፡ ቅርበት (Access) እና ታማኝነት (Loyalty) ሁለት የተለያዩ ነገሮች መሆናቸው ነው። ለአንተ ታማኝ መሆኔ በየቀኑ ከጎንህ ነኝ ማለት አይደለም። ብዙውን ጊዜ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ተቃራኒው ነው።
በስልጣን ክፍል ውስጥ ያሉት ወንበሮች ቁጥር ሲጨምር፣ አስቸጋሪ ግን የማያስከፉ ውሳኔዎች ይተላለፉበት የነበረው የድሮው ጠረጴዛ ቦታ መጀመሪያ ይጠፋል።
ሰዎችን በማረጋጋት፣ "አሉታዊ ኃይልን" በመከላከል እና "አላስፈላጊ ውጥረትን" በማስወገድ ጎበዝ የሆኑ ሰዎች ይገባሉ። በመጨረሻም፣ ከምስጋና ውጪ የሆነውን ማንኛውንም ነገር "ይከላከላሉ"።
በዚያ ነጥብ ላይ፣ ስልጣን የራሱን መስተዋት መፍራት ይጀምራል።
የዚህ ዘዴ ጥቃቅን ደረጃ (micro-level) አሰራር ምንድን ነው? ቀላል ነው። በየቀኑ የሚደረግ ትንሽ ወጋ የሚያደርግ ነገር ማበጀት በቂ ነው።
በትንሽ ጥንቃቄ ስር የተደበቀ መጠነኛ ጥርጣሬ: “ጣልቃ መግባት አልፈልግም፣ ግን…”፤ በጥሩ ጊዜ የታሰበ ወሬ: “በእርግጥ፣ እያጣራን ብቻ ነው…”፤ የታቀደ ማስጠንቀቂያ: “ምናልባት አሁን ሰዓቱ አይደለም…”
ውሸቱና ማጋነኑ ሲጋለጡም እንኳ፣ ያ ከፊል ቅሪት ይቀራል።
እኛ የሥልጣን ነጸብራቅ (reflex of power) ብለን እንጠራዋለን፣ ይህም እንቅስቃሴዎች የሚቀመጡበት የስርዓቱ “ትንሹ አንጎል” ውስጥ ያለ ትውስታ ነው—እነዚህ እንቅስቃሴዎች ከእንግዲህ የማይታሰቡ፣ ነገር ግን በቀላሉ የሚፈጸሙ ናቸው።
አንዴ “ይህን ተጠንቀቅ” የሚለው ጽሑፍ እዚያ ከተቀረጸ፣ በኋላ የተገኘው እውነት ያንን አሻራ ሙሉ በሙሉ የማጥፋት አቅም እምብዛም አይኖረውም። ለዚህም ነው የመንግስት ባለሟሎች (courtiers) በትልልቅ ውሸቶች ፈንታ በጥቃቅን ልማዶች ላይ የሚያተኩሩት።
እዚህ ጋር በጓደኛ እና በግማሽ-ዘር (half-breed) መካከል ያለውን ልዩነት እናገኛለን።
እንደነዚህ ያሉት ጓደኞች ሲገፉ ምን ይሆናል? ቢያንስ ወዲያውኑ የሚጠቀስ ነገር አይከሰትም።
ጸጥ ያለ የመቀነስ ሂደት (downsizing) እየተካሄደ ነው። በየቀኑ አንድ ትልቅ አለመግባባት ከመቀበል ይልቅ፣ አስር ቀላል ስምምነቶችን እናገኛለን። ውስብስብ ውሳኔዎች አንዳንድ ጊዜ ዝቅተኛው የጋራ መለያ (lowest common denominator) ወደሚባለው ቁልቁለት ይወርዳሉ—በዚህም ምክንያት ማንም አይበሳጭም፣ ምንም ነገር አይነካም፣ እና ጥፋቱ በጣም በቀጭኑ ስለሚከፋፈል ማንም አይጎዳም።
ከጥቂት ጊዜ በኋላ ክፍያዎች (bills) መምጣት ይጀምራሉ: እርግጠኛ አለመሆን ወደ ስትራቴጂ ከፍ ይላል፣ በድንገት መስራት (improvisation) ወደ አሰራር ከፍ ይላል፣ እና ብቃት ማነስ በመረጋጋት (stability) መልክ ይሸፈናል።
ሌላው፣ የበለጠ ስውር የሆነ ነገር ደግሞ፡ ስም ማጥፋቱ (slander) ስም ማጥፋት መሆኑ ከተረጋገጠ ከረጅም ጊዜ በኋላም እንኳ የመጀመርያው ቁጣ (rage) ያስተጋባል።
ጓደኛ የራሱን የሕይወት ታሪክ በውል ያስይዛል (pawns his biography)፣ ግማሽ-ዘር ግን ያለበትን አካባቢ በኪራይ ይሰጣል። ግማሽ-ዘር የክፍሉን ስሜት ይገመግማል፣ ጓደኛ ደግሞ መዘግየት የሚያስከትለውን ዋጋ ያሰላል። ግማሽ-ዘር እስከሚቀጥለው ጋዜጣዊ መግለጫ ድረስ በረጋ መንፈስ ቃል ይገባል፣ ጓደኛ ግን ትክክለኛ መደምደሚያ የሚያመጣውን ለውጥ (upheaval) አጥብቆ ይጠይቃል።
አንድ ጓደኛ ሁለታችንም እውነት እንደሆነ በምንገነዘበው ነገር ለአንተ ታማኝ ነው፣ ያ ደስ የማይል ቢሆንም እንኳ፤ ልክ ግማሽ-ዘር በአንተ አማካኝነት ለራሱ ታማኝ እንደሆነ ሁሉ ነው።
የሰዎች ባህሪ ይህ ነው። ይህ ምላሽ የግድ ወደ በቀል አይመራም፣ ነገር ግን ብዙውን ጊዜ ወደ ፀጥ ያለ መራቅ ያመራል፦ "ስለዚህ ጉዳይ አሁን ማውራት የለብንም፣" "በእርግጥም ከእሱ ጋር ማውራት የለብንም..." በዚህም ምክንያት አንድ ጓደኛ ማስፈራራትን ሳይሆን በማስታወስ ቀስ በቀስ ወደ "ነርቭ የሚፈታተን" ሰው ይለወጣል። በተጨማሪም፣ መርሳት የተለመደ በሆነበት ቤት ውስጥ ማስታወስ ተወዳጅነት የለውም።
አንባቢው ይህን አስፈላጊ ሆኖ የሚያገኘው ለምንድን ነው? ምክንያቱም ይህ ምክንያታዊ አስተሳሰብ በቢሮዎች፣ በኩባንያዎች፣ በፋኩልቲዎች፣ በማኅበራት፣ እና እንዲያውም በቤተሰቦች ውስጥ ስለሚንጸባረቅ ነው። ውሳኔዎች በሚሰጡበት ጊዜ ሁሉ ተመሳሳይ መርዞች አሉ፡- ታክቲክ መስሎ የተሸፈነ ፍርሃት፣ ታማኝነት መስሎ የተሸፈነ ስንፍና፣ እና አሳቢነት መስሎ የተሸፈነ ቅናት።
በሁሉም ቦታ ተመሳሳይ ሕክምናው ተግባራዊ ይሆናል፡- ግንኙነቶችን መቅደም የሚገባውን ኃላፊነት ማስቀደም፣ ምቾትን መቅደም የሚገባውን መለኪያ (መስፈርት) ማስቀደም፣ ሰላምን መቅደም የሚገባውን እውነት ማስቀደም። መስማት የማይፈልጉትን የሚነግሯችሁ ጓደኞች—እነዚህ ያለ እነርሱ መኖር የሚቻል ነው፣ ግን ያለ እነርሱ መራመድ የማይቻልባቸው ግለሰቦች ናቸው።
ሥልጣን ይህን ምቾት ማጣት በራሱ ይመርጣል ብሎ ማሰብ ምክንያታዊ ነው? ይህ የብስለት ጥያቄ ነው። የበሰለ ሥልጣን ጓደኞችን የሚገመግመው ምን ያህል ጊዜ በአቅራቢያው እንደሆኑ ሳይሆን የዝምታቸው ክብደት ምን ያህል እንደሆነ መሠረት አድርጎ ነው።
በካሜራ ፊት ጓደኞች በስልክ አይነጋገሩም። ስልኮች ምስክሮች በሌሉበት፣ በሌሊት ይደዋወላሉ። ለመደበቅ ሳይሆን ለማሰላሰል። ሥልጣን በጸጥታ ማሰብ ሲያቆም፣ በኮተት ድምፅ መጮህ ይጀምራል። በተጨማሪም፣ ጫጫታ ብዙውን ጊዜ በጣም ውድ ነው—ብዙ እንከፍልበታለን እና በምላሹ በጣም ትንሽ እናገኛለን።

Sponsored by
Surafel
7 months ago
" የበሽታዉ መንስኤ ማርበርግ ቫይረስ (Marburg Virus) መሆኑን መለየት ተችሏል " - ጤና ሚኒስቴር
የጤና ሚኒስቴር በደቡበ ኢትዮጵያ ክልል በጅንካ ከተማ የሄሞራጅከ ፊቨር (Viral Hemorragic Fever) በሽታ መከሰቱን እና የበሽታዉን ምንነት በማረጋገጥ ላይ መሆኑን መግለጹ ይታወቃል፡፡
ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ የበሽታዉ መንስኤ ማርበርግ ቫይረስ (Marburg Virus) መሆኑን መለየት ተችሏል ብሏል።
የዘረመል ምርመራው የተከናወነው በኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ብሄራዊ ሪፈረንስ ላብራቶሪ ነው።
መግለጫው "በዚህም የዘረመል ምርመራ በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ የተገኘዉ ቫይረስ ሌሎች ምስራቅ አፍሪካ ሃገራት ላይ ከዚህ በፊት ከተከሰቱት ጋር ተመሳሳይ ዝርያ ያለዉ መሆኑ ታዉቋል" ነው ያለው።
በተጨማሪም በዛሬው እለትም አዲስ የበሽታውን ምልክት ያሳየ ወይም በቫይረሱ የተጠረጠረ ሰው ያልተገኘ መሆኑን ሚኒስትሩ ያሳወቀ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የተለያዩ የሙያ ስብጥር ያካተተ ከፍተኛ ፈጣን ምላሽ ሰጭ ቡድን ወደ ከልሉ በመላከ በሽታዉን የመከላከል እና የመቆጣጠር ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ ብሏል።
ከነዚህም ውስጥ :-
° የማህበረሰብ አቀፍ የቅኝት ስራዎች፣
° በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ለይቶ ማከም፣
° የማህበረሰብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች እና ከተጠረጠሩ ሰዎች ጋር ንክኪ ያላቸዉን ሰዎች የመለየት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ተገልጿል።
በሃገር አቀፍ እንዲሁም በክልል ደረጃ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች የክስተት አስተዳደር ስርዓት (Incident Management System) ተቋሞ የፈጣን ምላሽ ስራዎችን በማስተባበር ላይ ይገኛል ተብሏል።

"የበሽታዉ መንስኤ ማርበርግ ቫይረስ (Marburg Virus) መሆኑን መለየት ተችሏል " - ጤና ሚኒስቴር
#ethiopia | የጤና ሚኒስቴር በደቡበ ኢትዮጵያ ክልል በጅንካ ከተማ የሄሞራጅከ ፊቨር (Viral Hemorragic Fever) በሽታ መከሰቱን እና የበሽታዉን ምንነት በማረጋገጥ ላይ መሆኑን መግለጹ ይታወቃል፡፡

ጤና ሚኒስቴር:-
➢ ከጤና ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሚተላለፉ መረጃዎችንና የጥንቃቄ መልዕክቶችን መከታተልና መተግበር፣
➢ የበሽታው ምልከት የሆኑትን በአፍ፣አፍንጫ እና ሌሎች የሰውነት ክፍሎች የመድማት፣ትኩሳት፣ማስቀመጥ እና ማስመለስ ምልከት ሲኖር ወደ ህክምና ተቋማት መሄድና በወቅቱ የላቦራቶሪ ምርመራ ማድረግ፣
➢ ምልክት ከታየበት ማንኛዉም ሰዉ ጋር ንክኪ በሚኖርበት ግዜ ራስን የመከላከያ ዘዴዎችን መጠቀም፣
➢ ሁልጊዜ እጅን በውሃና ሳሙና መታጠብ ወይም በሳኒታይዘር ማጽዳት እንደሚያስፈልግ አሳስቧል።
ማንኛውም ጤና ተቋም ለታካሚዎች ልየታ ልዩ ትኩርት በመስጠት የማርበርግ በሽታ (Marburg viral disease) መሰል በሸታ መለየት፣ ማከም እና በአፋጣኝ ሪፖርት ማድረግ እንደሚያስፈልግም በመግለጫው ጠቁሟል።

በአሁኑ ወቅት በደቡበ ኢትዮጵያ ከልል የተከሰተውን ሄሞራጅክ ፊቨር (Hemorragic Fever ) በሽታ አስመልክቶ ከጤና ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ
የጤና ሚኒሰቴር ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከክልል ጤና ቢሮዎች ጋር በመተባበር የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን እንዳይከሰቱ የመከላከል እና ከተከሰቱም በአፋጣኝ የማረጋገጥና የተቀናጀ የቅኝትና የምላሽ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል።
በዚህም መሰረት በደቡበ ኢትዮጵያ ክልል በጅንካ ከተማ የሄሞራጅከ ፊቨር (Viral Hemorragic Fever) በሽታ መከሰቱን እና የበሽታዉን ምንነት በማረጋገጥ ላይ መሆኑን አስቀድመን መግለፃችን ይታወቃል፡፡
በኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ብሄራዊ ሪፈረንስ ላብራቶሪ በተሰራው የዘረመል ምርመራ መሰረት የበሽታዉ መንስኤ ማርበርግ ቫይረስ (Marburg Virus) መሆኑን መለየት ተችሏል ። በዚህም የዘረመል ምርመራ በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ የተገኘዉ ቫይረስ ሌሎች ምስራቅ አፍሪካ ሃገራት ላይ ከዚህ በፊት ከተከሰቱት ጋር ተመሳሳይ ዝርያ ያለዉ መሆኑ ታዉቋል።
በዛሬው እለትም አዲስ የበሽታውን ምልክት ያሳየ ወይም በቫይረሱ የተጠረጠረ ሰው ያልተገኘ ሲሆን፤ በአሁኑ ሰዓት የተለያዩ የሙያ ስብጥርያካተተ ከፍተኛ ፈጣን ምላሽ ሰጭ ቡድን ወደ ክልሉ በመላከ በሽታዉን የመከላከል እና የመቆጣጠር ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ።ከነዚህም ውስጥ የማህበረሰብ አቀፍ የቅኝት ስራዎች፣ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ለይቶ ማከም፤ የማህበረሰብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች እና ከተጠረጠሩ ሰዎች ጋር ንክኪ ያላቸዉን ሰዎች የመለየት ስራዎች እየተከናወኑ ሲሆን በሃገር አቀፍ እንዲሁም በክልል ደረጃ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች የክስተት አስተዳደር ስርዓት (Incident Management System) 14ሞ የፈጣን ምላሽ ስራዎችን በማስተባበር ላይ ይገኛል።
ስለበሽታው አዲስ እና ተጨማሪ መረጃዎች በሚኖሩበት ግዜ በጤና ሚንስቴር ይፋዊ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ የምናሳውቅ መሆኑን እየገለጽን መላዉ ሕብረተሰባችንና የሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላት በበሽታው ክስተት ሳይደናገጡ በሽታዉን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚከተሉትን ምከረ-ሃሳቦች በተረጋጋ መልኩ ተግባራዊ እንዲያደርጉ እናሳስባለን፡፡
➢ ከጤና ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሚተላለፉ መረጃዎችንና የጥንቃቄ መልዕከቶችን መከታተልና መተግበር፥
➢ የበሽታው ምልከት የሆኑትን በአፍ፣አፍንጫ እና ሌሎች የሰውነት ከፍሎች የመድማት፣ትኩሳት፣ማስቀመጥ እና ማስመለስ ምልከት ሲኖር ወደ ህክምና ተቋማት መሄድና በወቅቱ የላቦራቶሪ ምርመራ ማድረግ፣

➢ ሁልጊዜ እጅን በውሃና ሳሙና መታጠብ ወይም በሳኒታይዘር ማጽዳት፣
ማንኛውም ጤና ተቋም ለታካሚዎች ልየታ ልዩ ትኩርት በመስጠት የማርበርግ በሽታ (Marburg viral disease) መሰል በሸታ መለየት፣ ማከም እና በአፋጣኝ ሪፖርት ማድረግ ያስፈልጋል።
ለተጨማሪ መረጃ ወደ 8335 እና 952 ነጻ የስልክ መስመሮች በመደወል ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል፡፡
ዶ/ር መቅደስ ዳባ
የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር
ህዳር 05/2018 ዓም
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

የዓለም ጤና ድርጅት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለተከሰተው በሽታ አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት 300 ሺ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ መደረጉን አሳወቀ
#ethiopia | የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መግለጫ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተከሰተውን ቫይራል ሄሞራጂክ ፊቨር (Viral Hemorrhagic Fever) ህመም አፋጣኝ ድጋፍ ለመስጠት ከአለም ጤና ድርጅት የአደጋ ጊዜ ፈንድ 300 ሺ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ መደረጉን ይፋ አድርገዋል።
ዳይሬክተሩ የዓለም ጤና ድርጅት አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ ሁሉ ድጋፍን ለማሳደግ ዝግጁ መሆኑንም አክለው ገልጸዋል።
መግለጫው ድንበር ዘለል የሆነ ስርጭትን ለመከላከል በኢትዮጵያ እና በደቡብ ሱዳን የሚገኙ የዓለም ጤና ድርጅት ቢሮዎች በቅንጅት እየሰሩ መሆኑን ጠቁሟል።
የዓለም ጤና ድርጅት በሽታው ወደ ተቀሰቀሰበት አካባቢ ባለሞያዎችን ጨምሮ የተለያዩ መድኃኒት እና ቁሳቁሶችን መላኩንም ዳይሬክተሩ አሳውቀዋል።

የዓለም ጤና ድርጅት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለተከሰተው በሽታ አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት 300 ሺ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ መደረጉን አሳወቀ።
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መግለጫ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተከሰተውን ቫይራል ሄሞራጂክ ፊቨር (Viral Hemorrhagic Fever) ህመም አፋጣኝ ድጋፍ ለመስጠት ከአለም ጤና ድርጅት የአደጋ ጊዜ ፈንድ 300 ሺ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ መደረጉን ይፋ አድርገዋል።
ዳይሬክተሩ የዓለም ጤና ድርጅት አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ ሁሉ ድጋፍን ለማሳደግ ዝግጁ መሆኑንም አክለው ገልጸዋል።
መግለጫው ድንበር ዘለል የሆነ ስርጭትን ለመከላከል በኢትዮጵያ እና በደቡብ ሱዳን የሚገኙ የዓለም ጤና ድርጅት ቢሮዎች በቅንጅት እየሰሩ መሆኑን ጠቁሟል።
የዓለም ጤና ድርጅት በሽታው ወደ ተቀሰቀሰበት አካባቢ ባለሞያዎችን ጨምሮ የተለያዩ መድኃኒት እና ቁሳቁሶችን መላኩንም ዳይሬክተሩ አሳውቀዋል።
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መግለጫ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተከሰተውን ቫይራል ሄሞራጂክ ፊቨር (Viral Hemorrhagic Fever) ህመም አፋጣኝ ድጋፍ ለመስጠት ከአለም ጤና ድርጅት የአደጋ ጊዜ ፈንድ 300 ሺ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ መደረጉን ይፋ አድርገዋል።
ዳይሬክተሩ የዓለም ጤና ድርጅት አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ ሁሉ ድጋፍን ለማሳደግ ዝግጁ መሆኑንም አክለው ገልጸዋል።
መግለጫው ድንበር ዘለል የሆነ ስርጭትን ለመከላከል በኢትዮጵያ እና በደቡብ ሱዳን የሚገኙ የዓለም ጤና ድርጅት ቢሮዎች በቅንጅት እየሰሩ መሆኑን ጠቁሟል።
የዓለም ጤና ድርጅት በሽታው ወደ ተቀሰቀሰበት አካባቢ ባለሞያዎችን ጨምሮ የተለያዩ መድኃኒት እና ቁሳቁሶችን መላኩንም ዳይሬክተሩ አሳውቀዋል።
7 months ago
በአሁኑ ወቅት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተከሰተውን የሄሞራጂክ ፊቨር (Hemorrhagic Fever) አስመልክቶ ከጤና ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተሰጠ ጋዜጣዊ
መግለጫ
የጤና ሚኒሰቴር፥ ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከክልል ጤና ቢሮዎች ጋር በመተባበር የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን እንዳይከሰቱ የመከላከል እና ከተከሰቱም በአፋጣኝ የማረጋገጥና የተቀናጀ የቅኝትና የምላሽ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡
በአሁኑ ወቅት በደቡበ ኢትዮጵያ ክልል በጅንካ ከተማ ምንነቱ በመረጋገጥ ላይ ያለ የሄሞራጂክ ፊቨር (Hemorrhagic fever) በሽታ መከሰቱን የቅኝት መረጃዎች ያመለከቱ ሲሆን እስከአሁን ድረስ ስምንት ሰዎች(08) በበሽታው የተጠረጠሩ መሆኑ ታውቋል።
በዚህም መሰረት የጤና ሚኒሰቴር ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከክልሉ ጤና ቢሮ ጋር በመሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተመዘገበውን ይህንን የበሽታ መንስኤ ለማወቅ እና ተጨማሪ ስርጭትን ለመግታት እንዲሁም ለመቆጣጠር ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድን ወደቦታው በመላክ የመስክ ግምገማዎች እና የላብራቶሪ ምርመራዎችን እያከናወነ ሲሆን በተጨማሪም የማህበረሰብ ቅኝት፣ የንክኪ ልየታ፣የቤት ለቤት ልየታ እንዲሁም የህክምና አገልግሎት አሰጣጥን እያጠናከረ ይገኛል።
በመሆኑም መላዉ ሕብረተሰባችንና የሚመለከታቸዉ የባለድርሻ አካላት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሌላ ተጨማሪ መግለጫ እስከሚሰጥ ድረስ፤ ለመከላከል የሚከተሉትን ምክረ-ሃሳቦች እና ጥንቃቄዎች ተግባራዊ እንዲያደርጉ እናሳስባለን፡፡
👉በአፍ፣አፍንጫ እና ሌሎች የሰውነት ክፍሎች የመድማት፣ትኩሳት፣ማስቀመጥ እና ማስመለስ ምልክት ሲኖር ወደ ህክምና ተቋማት መሄድና በወቅቱ የላቦራቶሪ ምርመራ ማድረግ፣
👉ምልክት ከታየበት ማንኛዉም ሰዉ ጋር ንክኪ በሚኖርበት ጊዜ ራስን የመከላከያ ዘዴዎችን መጠቀም፣
👉 ሁልጊዜ እጅን በሳኒታይዘር ወይም በውሃና በሳሙና በመታጠብ ማጽዳት፣
👉ማንኛውም ጤና ተቋም በታካሚዎች ልየታ አካባቢ ልዩ ትኩረት በመስጠት የቫይራል ሄሞሬጅክ ፊቨር (Viral Hemmoragic fever) መሰል በሸታ መለየት፣ መመርመር፣ ማከም እና ሪፖርት ማድረግ ያስፈልጋል
ተጨማሪ መረጃዎችን ወደ 8335 እና 952 ነጻ የስልክ መስመሮች በመደወል ማግኘት ይቻላል፡ ዶ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር

🗣 አስቸኳይ የጥንቃቄ መረጃ
በጅንካ ከተማ ምንነቱ በመረጋገጥ ላይ ያለ የሄሞራጂክ ፊቨር (Hemorrhagic Fever) በሽታ ተከስቷል
ጤና ሚኒስቴር - ኢትዮጵያ
#ethiopia | በአሁኑ ወቅት በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል የተከሰተውን የሄሞራጂክ ፊቨር (Hemorrhagic Fever) አስመልከቶ ከጤና ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተሰጠ ጋዜጣዊ
የጤና ሚኒሰቴር፥ ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከክልል ጤና ቢሮዎች ጋር በመተባበር የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን እንዳይከሰቱ የመከላከል እና ከተከሰቱም በአፋጣኝ የማረጋገጥና የተቀናጀ የቅኝትና የምላሽ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡
በአሁኑ ወቅት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጅንካ ከተማ ምንነቱ በመረጋገጥ ላይ ያለ የሄሞራጂክ ፊቨር (Hemorrhagic Fever) በሽታ መከሰቱን የቅኝት መረጃዎች ያመለከቱ ሲሆን እስከአሁን ድረስ ስምንት ሰዎች (08) በበሽታው የተጠረጠሩ መሆኑ ታውቋል።
በዚህም መሰረት የጤና ሚኒሰቴር ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከክልሉ ጤና ቢሮ ጋር በመሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተመዘገበውን ይህንን የበሽታ መንስኤ ለማወቅ እና ተጨማሪ ስርጭትን ለመግታት እንዲሁም ለመቆጣጠር ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድን ወደቦታው በመላከ የመስከ ግምገማዎች እና የላብራቶሪ ምርመራዎችን እያከናወነ ሲሆን በተጨማሪም የማህበረሰብ ቅኝት፣ የንከኪ ልየታ የቤት ለቤት ልየታ እንዲሁም የህከምና አገልግሎት አሰጣጥን እያጠናከረ ይገኛል።
በመሆኑም መላዉ ሕብረተሰባችንና የሚመለከታቸዉ የባለድርሻ አካላት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሌላ ተጨማሪ መግለጫ እስከሚሰጥ ድረስ፣ ለመከላከል የሚከተሉትን ምከረ-ሃሳቦች እና ጥንቃቄዎች ተግባራዊ እንዲያደርጉ እናሳስባለን፡፡
በአፍ፣አፍንጫ እና ሌሎች የሰውነት ክፍሎች የመድማት፡ትኩሳት፣ማስቀመጥ እና ማስመለስ ምልክት ሲኖር ወደ ህክምና ተቋማት መሄድና በወቅቱ የላቦራቶሪ ምርመራ ማድረግ፤
ምልክት ከታየበት ማንኛዉም ሰዉ ጋር ንክኪ በሚኖርበት ጊዜ ራስን የመከላከያ ዘዴዎችን መጠቀም፣
ሁልጊዜ እጅን በሳኒታይዘር ወይም በውሃና በሳሙና በመታጠብ ማጽዳት፣
ማንኛውም ጤና ተቋም በታካሚዎች ልየታ አካባቢ ልዩ ትኩረት በመስጠት የቫይራል ሄሞሬጅክ ፊቨር (Viral Hemmoragic Fever) መሰል በሸታ መለየት፣ መመርመር፣ ማከም እና ሪፖርት ማድረግ ያስፈልጋል
ተጨማሪ መረጃዎችን ወደ 8335 እና 952 ነጻ የስልክ መስመሮች በመደወል ማግኘት ይቻላል።

በአሁኑ ወቅት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተከሰተውን የሄሞራጂክ ፊቨር (Hemorrhagic Fever) አስመልክቶ ከጤና ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
የጤና ሚኒሰቴር፥ ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከክልል ጤና ቢሮዎች ጋር በመተባበር የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን እንዳይከሰቱ የመከላከል እና ከተከሰቱም በአፋጣኝ የማረጋገጥና የተቀናጀ የቅኝትና የምላሽ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡
በአሁኑ ወቅት በደቡበ ኢትዮጵያ ክልል በጅንካ ከተማ ምንነቱ በመረጋገጥ ላይ ያለ የሄሞራጂክ ፊቨር (Hemorrhagic fever) በሽታ መከሰቱን የቅኝት መረጃዎች ያመለከቱ ሲሆን እስከአሁን ድረስ ስምንት ሰዎች(08) በበሽታው የተጠረጠሩ መሆኑ ታውቋል።
በዚህም መሰረት የጤና ሚኒሰቴር ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከክልሉ ጤና ቢሮ ጋር በመሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተመዘገበውን ይህንን የበሽታ መንስኤ ለማወቅ እና ተጨማሪ ስርጭትን ለመግታት እንዲሁም ለመቆጣጠር ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድን ወደቦታው በመላክ የመስክ ግምገማዎች እና የላብራቶሪ ምርመራዎችን እያከናወነ ሲሆን በተጨማሪም የማህበረሰብ ቅኝት፣ የንክኪ ልየታ፣የቤት ለቤት ልየታ እንዲሁም የህክምና አገልግሎት አሰጣጥን እያጠናከረ ይገኛል።
በመሆኑም መላዉ ሕብረተሰባችንና የሚመለከታቸዉ የባለድርሻ አካላት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሌላ ተጨማሪ መግለጫ እስከሚሰጥ ድረስ፤ ለመከላከል የሚከተሉትን ምክረ-ሃሳቦች እና ጥንቃቄዎች ተግባራዊ እንዲያደርጉ እናሳስባለን፡፡
👉በአፍ፣አፍንጫ እና ሌሎች የሰውነት ክፍሎች የመድማት፣ትኩሳት፣ማስቀመጥ እና ማስመለስ ምልክት ሲኖር ወደ ህክምና ተቋማት መሄድና በወቅቱ የላቦራቶሪ ምርመራ ማድረግ፣
👉ምልክት ከታየበት ማንኛዉም ሰዉ ጋር ንክኪ በሚኖርበት ጊዜ ራስን የመከላከያ ዘዴዎችን መጠቀም፣
👉 ሁልጊዜ እጅን በሳኒታይዘር ወይም በውሃና በሳሙና በመታጠብ ማጽዳት፣
👉ማንኛውም ጤና ተቋም በታካሚዎች ልየታ አካባቢ ልዩ ትኩረት በመስጠት የቫይራል ሄሞሬጅክ ፊቨር (Viral Hemmoragic fever) መሰል በሸታ መለየት፣ መመርመር፣ ማከም እና ሪፖርት ማድረግ ያስፈልጋል
ተጨማሪ መረጃዎችን ወደ 8335 እና 952 ነጻ የስልክ መስመሮች በመደወል ማግኘት ይቻላል፡
ዶ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሄሞራጂክ ፊቨር የተሰኘ በሽታ መከሰቱን ተገለጸ
👉 እስከአሁን ድረስ ስምንት ሰዎች በበሽታው ተጠርጥረዋል ተብሏል
በአሁኑ ወቅት በደቡበ ኢትዮጵያ ክልል በጅንካ ከተማ ምንነቱ በመረጋገጥ ላይ ያለ የሄሞራጂክ ፊቨር (Hemorrhagic fever) በሽታ መከሰቱን የቅኝት መረጃዎች አመላተዋል ሲል ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
እስከአሁን ድረስም ስምንት ሰዎች (08) በበሽታው የተጠረጠሩ መሆኑ ስለመታወቁን ነው ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በጋራ በመሆን በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የገለጸው፡፡
በዚህም መሰረት የጤና ሚኒሰቴር ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከክልሉ ጤና ቢሮ ጋር በመሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተመዘገበውን ይህንን የበሽታ መንስኤ ለማወቅ እና ተጨማሪ ስርጭትን ለመግታት እንዲሁም ለመቆጣጠር ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድን ወደቦታው መላኩን ገልጿል፡፡
በዚህ የመስክ ግምገማዎች እና የላብራቶሪ ምርመራዎች እየተከናወኑ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፤ በተጨማሪም የማህበረሰብ ቅኝት፣ የንክኪ ልየታ፣የቤት ለቤት ልየታ እንዲሁም የሕክምና አገልግሎት አሰጣጥን እያጠናከረ ይገኛል ተብሏል።
በመሆኑም መላው ሕብረተሰብ እና የሚመለከታቸው የባለድርሻ አካላት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሌላ ተጨማሪ መግለጫ እስከሚሰጥ ድረስ፤ ለመከላከል የሚከተሉትን ምክረ-ሃሳቦች እና ጥንቃቄዎች ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡
👉 በአፍ፣ አፍንጫ እና ሌሎች የሰውነት ክፍሎች የመድማት፣ ትኩሳት፣ ማስቀመጥ እና ማስመለስ ምልክት ሲኖር፤ ወደ ሕክምና ተቋማት መሄድና በወቅቱ የላቦራቶሪ ምርመራ ማድረግ፣
👉 ምልክት ከታየበት ማንኛውም ሰው ጋር ንክኪ በሚኖርበት ጊዜ ራስን የመከላከያ ዘዴዎችን መጠቀም፣
👉 ሁልጊዜ እጅን በሳኒታይዘር ወይም በውሃና በሳሙና በመታጠብ ማጽዳት፣
👉 ማንኛውም ጤና ተቋም በታካሚዎች ልየታ አካባቢ ልዩ ትኩረት በመስጠት የቫይራል ሄሞሬጅክ ፊቨር (Viral Hemmoragic fever) መሰል በሸታ መለየት፣ መመርመር፣ ማከም እና ሪፖርት ማድረግ ያስፈልጋል ብሏል፡፡
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተጨማሪ መረጃዎችን ወደ 8335 እና 952 ነጻ የስልክ መስመሮች በመደወል ማግኘት እንደሚቻል አስታውቋል፡፡
#አሐዱ

9 months ago
#viral |በተቃራኒ በሚንቀሳቀስ መወጣጫ ግራ የተጋባችው ድመት፤ ከብዙ ድካሟ በኋላ የታደጓትን ስታመሰግን ታየች
ይህ ያልተለመደው ክስተት በማህበራዊ ሚዲያ በብዙዎች ዘንድ እየተዘዋወረ ነው፡፡
seledadotio
seledadotio
ይህ ያልተለመደው ክስተት በማህበራዊ ሚዲያ በብዙዎች ዘንድ እየተዘዋወረ ነው፡፡
seledadotio
seledadotio
9 months ago
ዮፍቲ ጊፍት እና ሰርፕራይዝ
#ethiopia | እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ እያለ አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ፓኬጆችን አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው 📱0941510996#reels #reelsinstagram #instagram #viral #trending #explore #explorepage #instagood #fyp #love #reelitfeelit #tiktok #trendingreels #reelsvideo #foryou #fashion #photography #like #instadaily #india #follow #reel #viralreels #followforfollowback #memes #viralvideos #instagramreels #music #instareels #reelkarofeelkaro

11 months ago
#viral | 🐝 ቻይና በ90 በመቶ ትዕዛዞችን በትክክል የሚያከናውን የሳይቦርግ (ኤሌክትሮኒካዊ መቆጣጠሪያ የተገጠመለት ኅያው) ንብ ይፋ አደረገች
ከንቡ ጀርባ ላይ የተጣበቀው 74 ሚሊግራም መቆጣጠሪያ አንጎሉን ከማይክሮኒድሎች (ጥቃቅን መርፌዎች) ጋር በማገናኘት በኤሌክትሪካዊ ግፊቶች ይቆጣጠራል፡፡
የሳይቦርግ ንብ እስከ 5 ኪሎ ሜትር መብረር ሲችል ለሥለላ እና ለነፍስ አድን ተልዕኮዎች የተነደፈ ነው፡፡
Seledadotio

#viral የቻይና ጦር ታይዋን አቅራቢያ የባሕር ኃይል ልምምድ አካሄደ
የቻይና ነፃ አውጪ ጦር በፉጂያን ባሕር ዳርቻ የባሕር ታንኮች አሰላለፍ ልምምድ ማድረግ ጀምሯል።
Seledadotio
Seledadotio
የቻይና ነፃ አውጪ ጦር በፉጂያን ባሕር ዳርቻ የባሕር ታንኮች አሰላለፍ ልምምድ ማድረግ ጀምሯል።
Seledadotio
Seledadotio
11 months ago
#viral | 1 ነጥብ 76 ሜትር የሚረዝመው ቻይናዊው የቅርጫት ኳስ ኮከብ ቼን ደንግሺንግ በሰፈር የቅርጫት ኳስ ፉከክር ነግሷል
የ39 ዓመቱ ቻይናዊ የቅርጫት ኳስ ተጫዋች በአስገራሚ ዳንኮቹ የስበት ኃይልን በመገዳደሩ "የዳንክ ንጉስ" የሚል ቅጽል ስም አስገኝቶለታል።
🥇ሰኔ 28 በፈረንሳይ በተካሄደው ታዋቂው የካይ 54 (Quai 54) የጎዳና ላይ የቅርጫት ኳስ የዳንክ ውድድርን በማሸነፍ በፉክክሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ድል የተቀዳጀ ቻይናዊ ተጫዋች በመሆን ታሪክ ሠርቷል።

“ባልሽ ወይም ፍቅረኛሽ ይኼንን የመሰለ 2025 ሞዴል መኪና ካልገዛልሽ በአናቱ ይተከል” የሚል ይዘት ያለው ማስታወቂያ ሰሞኑን Tik Tok ላይ በተደጋጋሚ ስመለከት እና ስታዘብ ነበር:: እንደዚህ አይነት መልዕክት ያላቸው ማስታወቂያ በብዙዎች ዕይታ ቀልድ ወይም ትኩረት ሳቢ ቢመስሉም በሙያዊ ዕይታ ሲቃኙ ግን በርካታ ዘላቂ ችግር አሏቸው::
የቲክ ቶክ አልጎሪዝም የሚሰራው በሰዎች ምላሽ (Engagement) ላይ ተመስርቶ በመሆኑ አወዛጋቢ ወይም ስሜት ቀስቃሽ ይዘቶች ብዙ ጊዜ ፈጣን (Like, Comment, Share) ምላሽ ያስገኛሉ። ለዚህም ሲባል ብዙ ጊዜ ኮንቴንት ክሬተሮች እንደዚህ አይነት ShoCk Value ያላቸው Risky Viral Marketing Strategy ይመርጣሉ:: ምክንያቱም ማስታወቂያቸው በአጭር ጊዜ ውስጥ ቫይራል ወጥቶ ከፍተኛ ትኩረት እንዲያገኙ ስለሚፈለግ::
ነገር ግን! ነገር ግን! ነገር ግን!
ትልልቅ ስም ያሏቸው Real Estate ቤት አልሚዎች እና የመኪና አስመጪ ኩባንያዎች ማስታወቂያቸው ቫይራል እንዲሆንላቸው በሚል ይኼንን Shock Value/ Risky Viral ማርኬት ስልት ሲጠቀሙት ውጤቱ ጎጂ እና አክሳሪ ነው የሚሆነው:: የንግዳቸውንም መልካም ስም (Brand Image) በእጅጉ ይሸረሽረዋል:: ገደልም ሊከተው ይችላል::
“ፍቅረኛሽ ወይም ባልሽ ይኼንን ካልገዛልሽ በአናቱ ይተከል” የሚል መልዕክትን በማስታወቂያ ማንፀባረቅ ኩባንያው ማኅበራዊ ሃላፊነት የጎደለው (Socially Irresponsible) ፣ አድሎአዊ (Discriminatory) እና ስነ-ምግባር የጎደለው ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። 'Coz ዘመናዊ ደንበኞች ከንግድ ተቋማት የላቀ ማኅበራዊ ሃላፊነትን ስለሚጠብቁ::
Thus, እንዲህ ዓይነት ማስታወቂያዎች ከቀላል ቀልድና ትኩረት ሳቢነት ባለፈ በህብረተሰቡ ስነ-ልቦናዊ ጤንነት ፣ በማኅበራዊ ግንኙነቶች እና በንግድ ሥነ-ምግባር ላይ ከፍተኛ አሉታዊ ተጽዕኖ ሊያሳድሩ የሚችሉ ናቸው::
ከእነዚህ በተቃራኒ ደግሞ ከስር በፎቶ የምትመለከቷት ለሽያጭ እና ማስታወቂያ ኮንቴንት ክሬተሮች ምሳሌ መሆን ስለምትችል ልጅ የተወሰነ ነገር ልል ወደድኹ:: ይህች ልጅ “Mekina Gebeya / መኪና ገበያ” በሚል የቲክ ቶክ አካውንት ገፅ ላይ የሽያጭ እና ማስታወቂያ ኮንቴንት ክሬተር ናት:: የምትጠቀማቸው ስልቶች ለሁሉም የዲጂታል ማርኬተሮች ትልቅ ምሳሌ መሆን ይችላል! የእሷ ("መኪና ገበያ") አካሄድ ደንበኛን በማስተማር ፣ እሴት በመጨመር እና እውነተኛ መረጃ በመስጠት ላይ ያተኮረ ነው። ይህ አይነቱ አቀራረብ ደንበኛች Trust Build እንዲያደርጉ በማድረግ ለድርጅቱ የረዥም ጊዜ ስኬትን ማጎናፀፍ ይችላል!
በመጨረሻም!
“ባልሽ ይኬን ይሄን መኪና ካልገዛልሽ በአናቱ ይተከል” የሚሉ አይነት Risky Viral Marketing ማስታወቂያዎች ለአጭር ጊዜ ቫይራልነትን ቢያገኙም በመጨረሻ ግን ለገበያ ሰሪው ትርፍ ከማምጣት ይልቅ የረዥም ጊዜ አደጋን ይደግንበታል። የደንበኞችን ታማኝነት ያበላሽበታል:: ለንግድ ስሙም ማኅበራዊ ሃላፊነት የጎደለው ድርጅት ተደርገው እንዲታይ ያደርገዋል!
እውነተኛው የማስታወቂያ ጥበብ ትኩረትን በመሳብ ሳይሆን ፣ እሴት በመፍጠር ፣ እምነት በመገንባት እና ዘላቂ ግንኙነት በመመሥረት ላይ ነው🙏 It's about creating value, building trust, and fostering lasting relationships.
መኪና ገበያ ግን Truly Nailed it 🤝
Via: ዮአኪን በቀለ