1 day ago
Discover the enchanting charm of Hanoi with our exclusive 7-Nights/8-Days tour package starting at just USD 2639! Experience the perfect blend of rich traditions and stunning architecture in the historic Old Quarter. Don’t miss your chance to explore the heart of
Vietnam. Book your adventure today and let the magic of Hanoi inspire your soul!
https://www.ethiopianholid... #flyethiopian #ethiopianholidays

9 days ago
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዘመናት ባልቀየሩት ድንቅ ተፈጥሮና ጥንታዊ ማንነት ውስጥ የሚኖር ታላቅና ኩሩ ህዝብ አለ።
እነርሱ የሱሪ ህዝቦች ናቸው! እነርሱ የተፈጥሮ እውነተኛ ጠባቂዎች፣ የጀግንነት መፍለቂያዎችና የጥንታዊ ባህል ህያው ምስክሮች ናቸው።
ምድራቸው በለምለም ኮረብታዎች፣ ጥቅጥቅ ባሉ ደኖች፣ ሰፋፊ ሳር ምድሮችና ውድ ማዕድናት የተከበበች እውነተኛ ገነት ናት።
የሱሪ ህዝብ ማህበራዊ መሰረት በሶስት ታላላቅ ጎሳዎች ላይ የተገነባ ነው። እያንዳንዱ ጎሳ የራሱ የሆነ ታሪካዊ የአመራር መዋቅር ያለው ሲሆን፥ ዛሬም ድረስ በአባቶች ጥበብና ስርአት ይመራል።
ከነዚያ ውስጥም የቻይ ጎሳ የሚባሉት ናቸው። ቻይ በታሪካቸው ዶሎቴ ኤከዲ እና ሃላጋሜሪ የተባሉ ሶስት ታላላቅ መሪዎች ያሏቸው ሲሆን፥ በአሁኑ ወቅት ጎሳውን በቁርጠኝነትና በጥበብ እየመራ ያለው ግንባር ቀደሙ መሪያቸው ዶሎቴ ነው።
የቲርማጋ ጎሳ (Tirmaga): በአምስት ዝነኛ መሪዎች (ቦሎጊዳንጊ ፣ ኦሌዞጊ ፣ ኦሌሲርዋ ፣ ቤባላ እና ኦሊኛሜሪ) የሚታወቁ ሲሆን፥ በአሁኑ ሰዓት የህዝቡ ዋና አለኝታና መሪ ቦሎጊዳንጊ ነው።
የባሌ ጎሳ (Ba'ale): ልክ እንደ ቲርማጋ አምስት ታዋቂ መሪዎች (ዳላላ ፣ ሚሮሊንጎ ፣ ማሆሊ፣ ሲሪያሊ እና ዎሲ) ያሏቸው ሲሆን፥ በአሁኑ ጊዜ ህዝባቸውን በጋራና በትብብር እየመሩ ያሉት ዳላላ እና ሚሮሊንጎ ናቸው።
በአሁኑ ሰዓት መላውን የሱሪ ህዝብ በአንድነት፣ በሰላምና በባህላዊ ስርአት እየመሩ ያሉ 4 ታላላቅ መሪዎች አሉ። እነርሱም፦ ዶሎቴ (ለቻይ) ፣ ቦሎጊዳንጊ (ለቲርማጋ) ፣ ዳላላ እና ሚሮሊንጎ (ለባሌ) ናቸው።
የእነርሱ ህይወት ከተፈጥሮ መሬታቸው ጋር በጥብቅ የተሳሰረ ነው። የሚተዳደሩበት የምጣኔ ሀብት ዘይቤ ሶስት ዋና ምሰሶዎች አሉት።
በአብዛኛው ከብት አርቢ (Pastoralist) ማህበረሰብ ናቸው። ከብት ለእነርሱ ተራ እንስሳ አይደለም፤ የሀብት መለኪያ፣ የማህበራዊ ክብር መግለጫ፣ የጋብቻ ትስስር ማጠንጠኛና የህልውናቸው ትልቁ ምሰሶ ፣ ስያሜም (መጠሪያም ጭምር ነው።
ከከብት እርባታው ጎን ለጎን፣ ለም ምድራቸውን በጥረት የሚያርሱ ድንቅ ገበሬዎች አሏቸው። ስነ-ምህዳሩን በጠበቀ መልኩ ማሽላ፣ በቆሎ እና የተለያዩ ሰብሎችን በስፋት ያመርታሉ።
ከእርሻና ከከብት እርባታው ባሻገር፣ የሱሪ ምድር በወርቅ ማዕድን የበለፀገች ናት። የሱሪ ወጣቶችና ማህበረሰቡ በየወንዞቻቸውና በባህላዊ ማዕድን ቦታዎች (እንደ ባሻጊ ፣ ሞጋ ፣ናሜሪ ማዕድን ያሉ) በመሄድ ወርቅ በባህላዊ መንገድ የማውጣትና የማጠብ (Gold Panning) አስደናቂ የስራ ባህል አላቸው። ይህ ማዕድን ለቤተሰቦቻቸው ተጨማሪ የገቢ ምንጭ በመሆን የኑሮ መሠረት ይሆናል።
የሱሪ ምድር በዓለም ላይ ካሉ እጅግ ማራኪና ያልተነኩ (Unexplored) የቱሪስት መዳረሻዎች አንዱ ነው። በአለም አቀፍ ደረጃ ለቱሪዝም ተመራጭ ከሆኖ 7 መዳረሻዎች አንዱ ነው።
እምቅ የቱሪዝም ሀብቶቻቸው አሏቸው የሱሪ ህዝብ ከፍታና ዝቅታ ያላቸው አረንጓዴ ኮረብታዎች፣ ታላላቅ ወንዞችና የዱር እንስሳት መሸሸጊያ የሆኑ ጥቅጥቅ ያሉ ደኖች ሰላማዊ ድባብን ይፈጥራሉ።
ንጹህ አየርና አስደናቂ የተፈጥሮ እይታን ለሚፈልግ ተጓዥ ተመራጭ ስፍራ ነው።
የሱሪ ወጣቶች የወንድነት መገለጫ የሆነው የዶንጋ (Donga) የበትር ፍልሚያ አላቸው። ወጣቶቻቸው ጀግንነታቸውን፣ ጥንካሬያቸውንና ብቃታቸውን የሚያሳዩበት ታላቅ ባህላዊ የበትር ጨዋታ ነው። ይህ ጨዋታ ስነ-ስርአትንና የሱሪን ወንድነት መገለጫ የሚያሳይ በመሆኑ በየዓመቱ የበርካታ ዓለም አቀፍ ጎብኚዎችን ቀልብ ይስባል።
ሌላኛው የሴቶቻቸው የከንፈር ሸክላ (Lip plates) የውበትና የብስለት መገለጫ ሲሆን፥ በሰውነት ላይ የሚሳሉ ውብ የተፈጥሮ ቀለሞች (Body painting) እና ባህላዊ ንቅሳቶች የእነርሱን ጥልቅ የጥበብ ስሜት ያሳያሉ።
የሱሪ ህዝቦች የትናንት ታሪካቸውን ሳናጣ፣ የዛሬውን የአመራር ጥበባቸውን ጠብቀው፣ ከተፈጥሮና ከምድራቸው ወርቃማ ፀጋ ጋር በሰላም የሚኖሩ ህዝቦች ናቸው። ምድራቸው የባህል ሙዚየም፣ የመልክዓ-ምድር ውበት ማሳያና የኢትዮጵያ ድንቅ ቀለም ናት። ይህንን እውነተኛና ያልተበረዘ ተፈጥሮአዊና ባህላዊ ሀብት ለማየት፣ ለመማርና ለመደመም ሁል ጊዜም በደስታ ይቀበሏችኋል!
ኢትዮጵያ በባህልና በተፈጥሮ የታደለች ውብ ሀገር ናት! የሱሪ ህዝቦች ደግሞ የዚህ ውበት ደማቅ ምስክሮች ናቸው!
(በሙባረክ አበበ)
ሚዛን ሚዲያና ኮሙኒኬሽን

18 days ago
Explore the beauty of Salalah, a captivating destination in Oman, starting from July 7, 2026. #flyethiopian #salalah

Sponsored by
Surafel

1 month ago
🌍 ቡኖ-ማላ ዓለም-አቀፍ ኤክስፖ 2018 ዓ.ም
📍 ዲላ ከተማ | ጌዴኦ ዞን | ደቡብ ኢትዮጵያ
📅 ከ ግንቦት 8–9, 2018 ዓ.ም
☕ የዓለምን ምርጡን ቡና ከምንጩ ይቅመሱ
🐄 በእንስሳትና በሥጋ ኢንዱስትሪ ያሉ የንግድ እድሎችን ያግኙ
💼 ከፍተኛ የኢንቨስትመንት እድሎችን ይክፈቱ
🌿 የጌዴኦን የቱሪዝም መዳረሻ ሀብቶች ይጎብኙ
✨ ከአገር ውስጥና ከውጭ ከፍተኛ ኢንቨስተሮች፣ ንግድ ባለሙያዎች እና አምራቾች ጋር ይገናኙ
✨ አዳዲስ ግንኙነቶችን ይፍጠሩ፣ ገበያዎችን ያስፋፉ፣ እድሎችን ይያዙ
👉 ቦታ ሳይሞላ አሁኑኑ ይመዝገቡ
📞 09 78 80 80 38
📞 09 78 79 79 38
📞 09 78 79 79 66
አዘጋጆች፡
✔️ የጌዴኦ ዞን አስተዳደር
✔️ የዲላ ከተማ አስተዳደር
🤝 ከጎልደን ሬሽዮ ኢንተርናሽናል ኤቨንትስ ጋር በመተባበር
🌍 Buno-Maala International Expo 2026
📍 Dilla City | Gedeo Zone | Ethiopia
📅 May 16–17, 2026
☕ Discover world-class coffee at its origin
🐄 Explore livestock & meat industry opportunities
💼 Unlock high-value investment potential
🌿 Experience tourism and culture
✨ Join top local & international investors, producers, and innovators
✨ Build partnerships. Expand your network. Enter new markets
👉 Register now — limited exhibition spaces available!
📞 +251 978 80 80 38
📞 +251 978 79 79 38
📞 +251 978 79 79 66
Organized by:
✔️ Gedeo Zone Administration
✔️ Dilla City Administration
🤝 In collaboration with Golden Ratio International Eventsጠ

☕ የዓለም ደረጃ ቡናን ከምንጩ ያግኙ
🐄 በእንስሳትና በሥጋ ኢንዱስትሪ ያሉ የንግድ እድሎችን ያግኙ
💼 ከፍተኛ የኢንቨስትመንት እድሎችን ይክፈቱ
🌿 የቱሪዝምና ባህል ልዩነትን ይለማመዱ

🤝 In collaboration with Golden Ratio International Events

3 months ago
TECNO to Unveil AI-Powered CAMON 50 Series and AI Product Ecosystem at MWC 2026 Launch Event
TECNO will unveil major innovations at Mobile World Congress 2026 in Barcelona on March 1, headlined by the new CAMON 50 Series—its latest flagship imaging and AI smartphone family. Powered by flagship Sony imaging hardware and a dedicated AI computing architecture, the series introduces breakthroughs like Super-Zoom FlashSnap for zero-shutter-lag action shots and AI Auto Zoom for intelligent subject framing. Beyond photography, it serves as a Creative AI Hub with features such as AI Art Gallery, One-Tap FlashMemo, and the Ella AI assistant, delivering smarter, more intuitive everyday experiences.
On March 3, TECNO will also host its AI Ecosystem Product Launch Event, spotlighting its broader AI strategy and announcing a strategic partnership with Tonino Lamborghini. The collaboration debuts a co-created lineup blending high-performance technology with iconic design, including the Tonino Lamborghini TECNO TAURUS (MEGA MINI G1 Pro) gaming mini-PC and POVA Metal Tonino Lamborghini Limited Edition. Attendees can explore these innovations and TECNO’s expanding AI ecosystem—including MEGABOOK laptops, AI wearables, and the upgraded OneLeap interconnection solution.

4 months ago
15th Ethio-Chamber International Trade Fair
February 4–8, 2026
Meskel Square, Addis Ababa
Don’t Miss Africa’s Growing Business Gateway!
The 15th Ethio-Chamber International Trade Fair brings together business leaders, investors, innovators, manufacturers, traders, and entrepreneurs from Ethiopia and around the world under one roof.
This landmark event is your best platform for trade promotion, investment opportunities, market expansion, and high-level business networking.
Buy Ethiopian! Invest in Ethiopia!
________
Sectors
• Manufacturing
• Agro-Processing
• Import & Export
• Wholesale & Retail
• Mining
• Telecommunications & ICT
• Transportation & Logistics
• Automotive
• Coffee & Agribusiness
• Services
• Small & Medium Enterprises (SMEs)
• And many more
________
Why Participate?
✔ Connect with local and international investors
✔ Discover new markets and partnerships
✔ Showcase products, innovations, and services
✔ Explore trade and investment opportunities
✔ Strengthen your brand visibility
Register Now & Secure Your Place!
Email: ethiochambereventgmail.com
Website: event.ethiopianchamber.com
Call: 0993 512 930 | 0912 495 739
Organized by:
Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA)
in collaboration with Ministry of Trade and Regional Integration (MoTRI)

5 months ago
TECNO Brings Immersive Fan Experience to AFCON 2025 with Pop-Up Stores and Interactive Zones Across Moroccon
TECNO expanded its AFCON 2025 presence beyond the stadium by launching AI-powered pop-up stores and fan zones in Rabat and Casablanca, creating immersive public spaces that blended technology, football, and culture. As part of the “Power Your Moment” campaign, the brand activated four experiential venues two pop-up stores and two fan zones—allowing fans to explore how TECNO AI enhances photography, gaming, productivity, and entertainment. Opened alongside the tournament kickoff, these spaces shifted TECNO’s engagement from a ceremonial moment to sustained, hands-on interaction throughout the competition, supported by live performances, cultural showcases, and interactive programming.
Designed as consumer-first experiences rather than traditional retail outlets, the TECNO AI pop-up stores offered hands-on product testing, AI demonstrations, customization stations, and creative installations celebrating AFCON teams and fan culture. Complementing these, TECNO’s open-access fan zones provided community-focused engagement through football challenges, photo experiences, giveaways, and social sharing activities. By maintaining simultaneous activations in both cities across match days, TECNO established a continuous physical and cultural presence during AFCON 2025—positioning its AI ecosystem as intuitive, accessible, and deeply connected to the everyday passion of African football fans.

Designed as consumer-first experiences rather than traditional retail outlets, the TECNO AI pop-up stores offered hands-on product testing, AI demonstrations, customization stations, and creative installations celebrating AFCON teams and fan culture.
Complementing these, TECNO’s open-access fan zones provided community-focused engagement through football challenges, photo experiences, giveaways, and social sharing activities. By maintaining simultaneous activations in both cities across match days, TECNO established a continuous physical and cultural presence during AFCON 2025—positioning its AI ecosystem as intuitive, accessible, and deeply connected to the everyday passion of African football fans.

7 months ago
Discover Your Dream Property! @ Gift Real Estate
*********
Explore our exclusive selection of luxury apartments and commercial shops for sale in prime locations.
Whether you're looking for a stylish residence or a lucrative investment, we have options to suit your needs.
Our villages at La Gare, T/Haymanot, 22 Mazoria, CMC, Atlas, and Feres Bet offer quality properties at reasonable prices.
Don’t miss this opportunity to own a piece of prestigious real estate.
Gift Real Estate
We Build Community!
Contact us today to learn more!
Website: https://www.giftrealestate...
+251979 65 65 65 /+251984 65 65 65

9 months ago
Asian Development Bank Institute Offers Free Online Courses with Certificates 🎓
Looking to boost your skills? The Asian Development Bank Institute (ADBI) provides free online courses on a variety of development topics, complete with free certificates upon completion.
Key Features:
✅ Courses available anytime, anywhere
✅ Explore topics in Asia-Pacific development
✅ Earn free training certificates to showcase your skills
✅ Learn from top experts in key development fields
✅ Track your progress with personalized accounts
✅ 100% tuition-free with no deadlines

ሕዳሴ ግድባችንን "ስጋታችን" ላለችው
ግብጽ "እሰይ! ሳትቀቀይ ብሰይ!
=================
(ጽሁፍ ጥንቅር - በጋዜጠኛ እሸቱገለቱ)
--------------------------------- #ethiopia | አይደለም አንድ ሕዳሴ - አለ ገና የታላቁ አባይ ውሃና ገባሮቹ ላይ 10 ፕሮጀክት ከች ሲል ያው ጨርቅ ጥሎ ማበድ ነው፤ ተረጋጉ ግብጽ እና ተጎታቿ ሱዳን!
የታላቁ ሕዳሴ ግድብን በድምቀት ስናስመርቅ ከሞኝ ደጃፍ ብላ ላስቆጨችን ለተንጨርጫሪዋ ግብጽ - "እሰይ ሳትቀቀይ ብሰይ! አመድም ምሰይ! ትባል???
ውሃችንን ስንጠቀም "ስጋት" ይሉናል፤ 'አባይ ማደሪያ የለው' እያልን በዘፈን ብቻ ባሞገስነው የድሮ ጊዜ ደግሞ "ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል ይሉን ነበርና ይህ እንዴት ይታረቃል? ፍትሐዊ ነውንስ?
"Egypt is bad because it uses water for what the lower river line countries waste" ብለው የግብፁ የውሃ ሚኒስትር በግርጌው ሀገራት ላይ በእብሪት የተሳለቁት ትዝ አለኝ - አዲስ አበባ በተስተናገደ የNile 2000 Initiative ጉባኤ ላይ።
ሞኝ ሆና ከደጇ ሞፈር ቆርጠናል ብላችሁ የተሳለቃችሁባት ሀገር ወንዙን መጠቀም ስትጀምር ውይ አበጀሽ ማለት ነበር የነበረባችሁ።
በየተገኘሁባቸው የያኔዎቹ የውሃ ጉባኤዎች የግብጻውያኑ የቁም ነገሩን ጉባብኤ ወደ ፖለቲካ ብሽሽቅ የመቀየር ዝንባሌ በደሉ እንደሚያንገበግበው እንደ ኢትዮጵያዊ በቁጭት እጅግ ያንገበግበኝ ነበር።
አሁንማ አንጀቴ ቂቤ ጠጣ። አይ ግብፅዬ "እሰይ!
ሳትቀቀይ ብሰይ
አመድም ምሰይ!" የሚል የኢትዮጵያውያኑ ታዳጊ ሴቶች ልጆች መበሻሸቂያ አጫዋች ስንኝ ትዝ አለኝ።
ግብጽ እና ሱዳን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ስጋታችንን ይወክላል ሲሉ ገልጸውታል።
የናይል ግርጌዎቹ ግብፅና ሱዳን ለክፍለ አህጉራዊው ትብብር መጠናከር ሲባል ኢትዮጵያ የፖሊሲ ለውጥ ልታደርግ ይገባል የሚል አዲስ ማላዘን መጀመራቸውን የሱዳኑ ሚዲያ ዘገባ ያመለክታል።
ኢትዮጵያ መከራከሪያዋ ግድቡን ያሻችው የኃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎቷን አሟልታ መብራት አጥቶ በጭለማ ለሚኖሩ ዜጎቿ መሰረታዊ የልማት ጥያቄ ተስፋ ለመስጠት ነው።
ይህን የጋራ መግለጫ የሰጡት የሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይና የመስኖ ሚኒስትሮች ባድር አብዲላቲ እና ኦማር ሰዲቅ የካየሮ ምክክራቸውን ተከትሎ ነው።
በምክክራቸው ይህ የኢትዮጵያ ግድብ የትኛውን እንደሆነ ሳይጠቅሱ የአለም አቀፍ ህግን ተላልፎ የታችኞቹንም ሀገራት ስጋት ላይ ጥሎ የምስራቅ ናይል ትብብርንም ያላላ ሲሉ በመግለጫቸው ጠቅሰዋል።
"ሲስሙሽ ቀርቶ - ሲስቡሽ" ለሆነችው ግብጽ በኢትዮጵያ በኩል ከጥንት ጀምሮ እስከ ቅርቡ ጊዜ ድረስ በመንግስት በኩል ኢትዮጵያ በወንዙ ጉዳይ ላይ ልቧ ለትብብር ክፍት መሆኑ ተደጋግሞ በይፋ በግልጽ የቆየ ጉዳይ ነው
ችግሩ ግብጽና ሱዳን ውሃውን ለብቻችን ካልሆነ በሚል ሸር የተቀላቀለበት ኢትዮጵያን በአለም አቀፍ አካላት ዘንድ በማሳጣትና ማን አለብኝነት፥ የትብብርን እድሉን ሲገፉት መቆየታቸው ይታወሳል።
ይህ የሁለቱ ሀገራት የጋራ መግለጫ የውጭ በዚህ ሳምንት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የግድቡን መጠናቀቅ አበክረው በማንሳት ኢትዮጵያ ከናይል ጋር በተያያዘ አሁንም ከተፋሰሱ አጎራባቾቿ ጋር ትብብር እንደምትሻ መግለጻቸው ይታወሳል።
ለግርጌዎቹ የተፋሰሱ ሀገራት ግድቡ አመቱን ሙሉ ውሃው ፍሰቱን ጠብቆ እንዲሄድ የሚያስችል፥ ከጎርፍን የሚከላከልና አንዳችም እነሱ ጉዳት የማያስከትል መሆኑን ጠ/ሚኒስትር አብይ ተደጋጋሚ ማረጋገጫቸውን በማፅናት ተናግረዋል።
የሕዳሴ ግድብ ከተጀመረበት እ.አ.አ ከ2011 አንስቶ ካየሮና ካርቱም የግድቡን አሞላል ለመቆጣጠር የቧንቧውን መክፈቻና መዝጊያ በእኛ እጅ ካልሆነ አይነት የእንከፍ ብልጠት ሲያራምዱ ብሎም ለዚህም እኛ የምንዘውረው የሶስትዮሽ አስገዳጅ ሕጋዊ የውል ሰነድ ካልተፈራረምን እያሉ ጫና ሲያደርጉ ቆይተዋል።
ይሁንና ኢትዮጵያ ግድቡ ለግርጌዎቹ ሀገራት አንዳችም የውሃ ፍሰቱ ላይ የሚያመጣው ጉዳት ስለሌለ፤ ኢትዮጵያም ፍትሃዊ የውሃ አጠቃቀምን ስታራምድ በመቆየቱ ሌሎች ውሃውን አመንጪ ሀገራትን ሳያካትት የተወጠነው ይህ የሶስትዮሽ ሰነድ የሚኖረው ረብ አልታየኝም ስትል ሀሳቡን አልገዛችውም።
ይህ አስዋንን ተከትሎ ብዙ ለመስኖ ፕሮጀክቶች ውሃውን ስትገድብ ማንንም ያላናገረች ግብፅ 'እስቲ እናቂላችሁ አይናችሁን ጨፍኑ' አይነቱን አዝማሚያዋን ተከትሎ ድርድሩን ለሶስት አመት እንዲቋረጥና እ.አ.አ በ2023 ዳግም ቢሞከርም ተመልሶ በአመቱ በ2024 የድርድሩ ሰነድ እንዲከደን ሆኗል።
እኛ አባይ የምንለው ከዩጋንዳ ነጭ ኅይል መጥቶ ከጥቁር አባያችን ጋር ሱዳን ኦምዱርማን ላይ ተገናኝተው 6650 ኪሎ ሜትር ሸፋኙን የትልቁን አባይ ጉልበት ያፀኑታል።
ግብፅና ሱዳን የእኛ የተፈጥሮ ስጦታ ለሚሉት ናይል ኢትዮጵያ 86 በመቶውን ድርሻ ስታዋጣ፤ ብሩንዲ፥ ሩዋንዳ፥ ዲሞክራቲክ ኮንጎ፥ ኬንያ፥ ዩጋንዳ፥ ታንዛኒያ፥ ኤርትራና ደቡብ ሱዳንንም ጨምሮ 11 ሀገራትን ይሸፍናል፤ ተፋሰሱን ይጋሩታልም።
ለተፈጥሮ አደጋ መጋለጥ ልክ ያጣው ስጋቷ ግብፅ 90 በመቶው የውሃ ምንጯ ናይል ቢሆንም፤ የታች ተቀባይ ሀገር ሆና ሳለ ከላይ ጀምሮ የምንጩን ቧምቧ ካልተቆጣጠርኩ አካሄዷ የናይል ተፋሰስ ሀገራት ሕብረትን ከሚጠበቀው ምሳሌነት አውርዶታል።
(SOURCE:TRT World & Agencies
Explore)

ዮፍቲ ጊፍት እና ሰርፕራይዝ
#ethiopia | እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ እያለ አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ፓኬጆችን አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው 📱0941510996#reels #reelsinstagram #instagram #viral #trending #explore #explorepage #instagood #fyp #love #reelitfeelit #tiktok #trendingreels #reelsvideo #foryou #fashion #photography #like #instadaily #india #follow #reel #viralreels #followforfollowback #memes #viralvideos #instagramreels #music #instareels #reelkarofeelkaro

11 months ago
Emirates Holidays Returns to Ethiopia with Premium, Tailor-Made Travel Experiences
Addis Ababa, Ethiopia, 15 July 2025: Emirates Holidays, the award-winning tour operating arm of Emirates Airline, has returned to Ethiopia, offering more outbound travel options to some of the most beautiful destinations in the world.
With over 20 years of experience in the travel industry, Emirates Holidays offers expertly curated packages to long-haul destinations, specialising in some of the world’s most sought-after destinations including Dubai and the UAE, the Indian Ocean, and South East Asia. Now working closely with trusted travel agents across Ethiopia, Emirates Holidays is committed to serving the unique needs of Ethiopian travellers by offering personalized itineraries, flexible packages, and a world-class booking experience—whether planning a solo escape, a romantic getaway, or a family adventure.
Every package includes flights on Emirates, the world’s largest international airline, renowned for its outstanding service from the moment passengers’ step onboard. Offering the best experience across every class, travellers will dine on regionally inspired multi-course menus and tune in to the largest media library in the sky on ice, Emirates’ award-winning inflight entertainment system. Emirates currently serves Ethiopia with a daily flight, enabling fast and seamless connections to its vast global network of over 145 destinations.
All Emirates Holidays packages are ATOL protected and, as a member of ABTA, the tour operator provides complete financial protection when booking, allowing customers to focus on a relaxing break, without the stress. Unlocking maximum value, customers who book with Emirates Holidays can earn even more Skywards Miles, not just on their Emirates flights but on the entire holiday package.
Ready to start your journey? Visit www.emiratesholidays.com to explore unforgettable holiday packages and book today.