4 months ago
🕶 የፕሬዝዳንት ማክሮን መነጽር የጣሊያኑን ኩባንያ አክሲዮን በ28% ጨመረው
👉ይህ የማክሮን መነፅር ዋጋው መቶ ሺ ብር ይጠጋል
በዳቮስ የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ያደረጓቸው የ"Aviator" ስታይል መነጽሮች የዓለምን ትኩረት መሳብ ብቻ ሳይሆን የንግድ ገበያውንም አናውጠዋል።
ቁልፍ መረጃዎች፦
የአክሲዮን እድገት፦ መነጽሩን ያመረተው iVision Tech የተባለው የጣሊያን ኩባንያ አክሲዮን በአንድ ቀን ውስጥ ወደ 28 በመቶ የሚጠጋ ጭማሪ አሳይቷል። ይህም ለኩባንያው የገበያ ዋጋ በግምት 3.5 ሚሊዮን ዩሮ ($4.1 ሚሊዮን ዶላር) ጨምሮለታል።
የመነጽሩ ዋጋ፦ ማክሮን ያደረጉት መነጽር Henry Jullien የተሰኘ የፈረንሳይ ብራንድ ሲሆን፣ ሞዴሉም "Pacific S01" ይባላል። ዋጋው በኩባንያው ድረ-ገጽ ላይ 659 ዩሮ ($770 ዶላር) እንደሆነ ተገልጿል።
የ"Top Gun" ትዝታ፦ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የማክሮን መልክ ከታዋቂው የሆሊውድ ተዋናይ ቶም ክሩዝ "Top Gun" ፊልም ጋር እየተነፃፀረ በርካታ ትውስታዎች (Memes) እየተሰራጩ ይገኛሉ።
የዶናልድ ትራምፕ አስተያየት፦ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕም በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ትራምፕ "ትናንት ያየሁት ኢማኑኤል ማክሮን... እነዚያን ውብ መነጽሮች አድርጎ ነበር... ምን ተፈጥሮ ነው?" በማለት በዳቮስ መድረክ ላይ በፈገግታ ተናግረዋል።
መነጽሩ ለምን ተደረገ?
ፕሬዝዳንት ማክሮን መነጽሩን ያደረጉት ለፋሽን ብቻ ሳይሆን፣ በዓይናቸው ላይ በደረሰ ጥቃቅን የደም ስር መፍሰስ (burst blood vessel) ምክንያት ዓይናቸውን ከብርሃን ለመከላከል እንደሆነ ቢሮአቸው አስታውቋል።

5 months ago
የማዱሮ በአሜሪካ ወታደሮች ሲያዙ የለበሱት የናይኪ ስፖርት ልብስ ተመሳሳይ ምርት በአሜሪካ ተሽጦ አለቀ
ዶናልድ ትራምፕ የኒኮላስ ማዱሮን በስፖርት ልብስ የተነሳውን ፎቶ በትሩዝ ሶሻል (Truth ላይ ለጠፉ። ከዚያም ብዙም ሳይቆይ የናይኪ ስፖርት ልብሱ በአሜሪካ ውስጥ ተሸጦ አለቀ።
የአሜሪካ ልዩ ኃይሎች ማዱሮን በቅዳሜ ምሽት ኦፕሬሽን በቁጥጥር ስር አውለው ወደ አሜሪካ አመጡት። ፎቶው የ63 ዓመቱን ማዱሮ በዩኤስኤስ አይዎ ጂማ የጦር መርከብ ላይ እጆቹ በካቴና ታስረው፣ ዓይኖቹ ተሸፍነውና የጆሮ መከላከያ አድርገው ያሳያል።
እጃቸው ላይ በፕላስቲክ ያለ ውሃ ይዘው ግራጫማ "Nike Tech Fleece Hoodie" ለብሰዋል።
ምስሉ በኢንተርኔት ላይ እንደተሰራጨ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች በሁኔታው ተናወጡ።
ዓለም በማዱሮ ሰፋ ያለ አለባበስ (baggy look) አብዷል!
አለባበሱ በኢንተርኔት ላይ "የማዱሮ ፊት" (Maduro Fit) በሚል ተሞገሰ፤ ትውስታዎች (memes) ማህበራዊ ሚዲያውን አጥለቀለቁት፤ የግራጫው "Nike Tech Fleece" ሽያጭም በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ። "ሀይፕቢስት" የተሰኘው የላይፍ ስታይል ድረ-ገጽ እንደዘገበው፣ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ "Dark Grey Heather/Black" የተባለው ቀለም በናይኪ የአሜሪካ የኦንላየን መስመር ላይ መደብር ውስጥ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተሸጦ አልቋል።
ጥቂት የማይባሉ ትናንሽ ቀሪ ክምችቶች ብቻ ናቸው የተገኙት።
"ቢልድ" እንደዘገበው ከሆነ፣ ከ2013 ጀምሮ በገበያ ላይ የነበረው ይህ የስፖርት ልብስ በአውሮፓም ጭምር በድንገት በከፍተኛ ሁኔታ ከሚሸጡ ዕቃዎች ተርታ ተሰልፏል።

7 months ago
ዛሬ የሚያናዶትን የስራ ባልደረባዎን "በጥፊ የሚመቱበት "ቀን ነው
ስሙ በጥፊ መምታት ተብሎ ይሰየም እንጂ ቃል በቃል ወይም በቁም ነገር መወሰድ የለቦትም።
የቀኑ ዓላማ፣ ሰዎች በሥራ ቦታ ያላቸውን ብስጭት ጉዳት በሌለው፣ አስቂኝና ብጥብጥ በሌለበት መንገድ እንዲገልጹ ማበረታታት ነው—እንደ ቀልድ ያለ አስተያየት መስጠት ወይም የቢሮ-ነክ ሜም ማጋራት እንጂ ጥቃት መፈጸም አይደለም።
ሰዎች የቢሮ ሕይወት የሚያስከትልባቸውን ምሬት በቀልድ እንዲገልጹበት እና በቀላሉ እንዲያልፉበት ለማስተማርም የታሰበ ቀን ነው።
በዋነኛነት የሚከበረው በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በሜምስ (memes)፣ በቀልዶች እና በአስቂኝ ጽሑፎች ነው።
ይህ ቀን በ2000ዎቹ መጀመሪያ ላይ በኢንተርኔት ላይ እንደ ቀልድ ተጀምሯል ተብሎ ይታሰባል። ከጊዜ በኋላ፣ "ዘ ኦፊስ" ከተባለው የቴሌቪዥን ፕሮግራም (ፓም ማይክል ስኮትን የምትመታበት) ትዕይንት ጋር ተያይዞ ተወዳጅነቱ ጨምሯል፣ ምንም እንኳን ቀኑን መጀመሪያ የፈጠረው ፕሮግራሙ ባይሆንም።
seledadotio

9 months ago
ዮፍቲ ጊፍት እና ሰርፕራይዝ
#ethiopia | እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ እያለ አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ፓኬጆችን አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው 📱0941510996#reels #reelsinstagram #instagram #viral #trending #explore #explorepage #instagood #fyp #love #reelitfeelit #tiktok #trendingreels #reelsvideo #foryou #fashion #photography #like #instadaily #india #follow #reel #viralreels #followforfollowback #memes #viralvideos #instagramreels #music #instareels #reelkarofeelkaro

Sponsored by
Surafel