14 days ago
የኩሪፍቱ ባለቤት በኬንያ በምሥራቅ አፍሪካ ትልቁን የውሃ ፓርክ ሊገነቡ ነው
#ethiopia | የቦስተን ፓርትነርስ መስራችና የኩሪፍቱ ሪዞርትስ እና ስፓ ባለቤት የሆኑት ኢትዮጵያዊው ባለሀብት ታዲዮስ በለጠ፣ በኬንያ የቱሪዝም ዘርፍ ትልቅ ኢንቨስትመንት ለማከናወን መዘጋጀታቸውን አስታውቀዋል።
ባለሀብቱ በኬንያዋ የወደብ ከተማ ሞምባሳ ከአገሪቱ ባለሀብቶች ጋር በመተባበር ግዙፍ የውሃ መዝናኛ ፓርክ (Water Park) ለመገንባት ማቀዳቸውን ይፋ አድርገዋል። ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ በምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና ትልቁ የውሃ ፓርክ እንደሚሆን የኬንያ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
ይህ የኢንቨስትመንት ዕቅድ ይፋ የሆነው፣ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ያዘጋጀውን የኢትዮጵያ የቱሪዝም መስህቦች ማስተዋወቂያ መድረክ ተከትሎ ነው።
በመድረኩ ላይ ለኬንያ ባለሀብቶች፣ ለአስጎብኝ ድርጅቶች፣ ለጋዜጠኞችና ለሶሻል ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ስለ ኢትዮጵያ የቱሪዝም አቅምና የኢንቨስትመንት እድሎች ማብራሪያ ተሰጥቷል። በቀጣይም የኬንያ አስጎብኝ ድርጅቶችንና የሚዲያ ተወካዮችን ወደ ኢትዮጵያ በመጋበዝ የሀገሪቱን የቱሪዝም ሀብቶች በቀጥታ እንዲጎበኙ የማድረግ ዕቅድ መኖሩም ተገልጿል።
የታዲዮስ በለጠ ይህ አዲስ ኢንቨስትመንት በኢትዮጵያና በኬንያ መካከል የቱሪዝም ትብብርን ለማጠናከር እና የምሥራቅ አፍሪካን የመዝናኛ ኢንዱስትሪ ለማሳደግ ከሚደረጉ ጥረቶች መካከል አንዱ እንደሚሆን ይጠበቃል።
ዋዜማ

1 month ago
በአርባ ምንጭ በ52 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው የኩሪፍቱ ሪዞርት እና ስፓ ተመረቀ
#fastmereja I በአርባ ምንጭ ከተማ በ52,000 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተገነባው ዘመናዊው የኩሪፍቱ ሪዞርት እና ስፓ ዛሬ በይፋ ተመርቋል። ፕሮጀክቱ 53 ቅንጡ ቪላዎችን ያካተተ ነው።

🔥የምስጋና መልእክት🔥
በ“ሳላያት” ፊልም ምርቃት ፕሮግራማችን ስኬት ላይ ከፍተኛ ሚና ለተጫወታችሁ ተቋማት፣ ድርጅቶች እና አጋሮቻችን ሁሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
ለፕሮግራሙ ስኬታማ አፈጻጸም ያደረጋችሁት የገንዘብ፣ የቁሳቁስ፣ የሙያ እና የሞራል ድጋፍ ለእኛ ትልቅ አቅምና ብርታት ሆኖናል። በእናንተ ትብብር ይህን የጥበብ ድግስ በተሳካ ሁኔታ ለማካሄድ ችለናል።
ለኢትዮጵያ የፊልም እና የጥበብ ዘርፍ እድገት ያላችሁ ቁርጠኝነት እና ድጋፍ በእጅጉ የሚደነቅ ነው። ለወደፊትም ይህ ውድ አጋርነት እንዲቀጥል እንመኛለን።
ፕሮግራሙን ስፓንሰር በማድረግ
*ለሁሉም ሪልእስቴት
* ቤተልሔም ወርቁ ጀነራል ኮንትራክተር
* ናታኖል ዴንታል ክሊኒክ
* ግራንድ ኩዳ ሬስቶራንት
*ለኩሪፍቱ ሪዞርት
* ለማያዬ አድቨርት
ከፍተኛ ድጋፍ ላደረጉልን
* ለቦናንዛ ሆቴል
* ለአዲካ ኤቨንትስ
* ለዱዱ ፍላወር
* ሳውዝጌት ሆቴል
* ለፎከስ ስቱዲዮ
* ለዋዜማ ባንድ
* ለዲጄ ሳሚዜማ
* ለዞላ ሞዴሊንግ ማሰልጠኛ
* ለEML ሴኩሪቲ
*ለጎልድ ሲቲ ክለብ
* ለሰቨን ላውንጅ
* ለመራዊ ፕሮዳክሽን
* ለክላሲክ ፈርኒቸር
* Nola Event and Catering
*ለፕሮሞተር ደረጄ ስጦታው
* ለፕሮሞተር ሚኪያስ አቢ
እና በግልም ስማችንሁ ያልተዘረዘረ ሁላችሁም ለዚህ ፕሮግራም ማማር የጀርባ አጥንት ናችሁ። ከልብ እናመሰግናለን።
“ሳላያት “ከሰኔ 25 ቀን ጀምሮ በሁሉም የመንግስትና የግል ሲኒማ ቤቶች ለእይታ ይበቃል። ብዙዎች አይተው የወደዱትን ፊልም እናንተም እንድታዩት እንጋብዛለን።
በእውነት ሚልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን
ሞሪያድ ኢንተርቴመንት

Sponsored by
Surafel
2 months ago
2 months ago
አብረው ለመስራት ተስማሙ
#ethiopia | በኢትዮጵያ የስፖርትና የቱሪዝም ዘርፍ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ስፍራ እንደሚኖረው በሚጠበቀው የመጀመሪያው ከፍተኛ ደረጃ የMMA (Mixed Martial Arts) ውድድር ላይ ትብብር ለመፍጠር፣ Sweat Box እና Kuriftu Resorts የመግባቢያ ስምምነት (MOU) አድርገዋል።
በኢትዮጵያ ታሪክ በከፍተኛ ዝግጅት የሚካሄደው ግዙፉ የ"MMA" (Mixed Martial Arts) ውድድር፣ ለስኬታማነቱ ከኩሪፍቱ ሪዞርት ጋር ዛሬ ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ስትራቴጂያዊ የትብብር ስምምነት ተፈራርሟል።
የMMA ውድድር ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል።
ውድድሩ በሀገሪቱ የቱሪዝም እና የመዝናኛ ዘርፍ አቅም ላይ የሚፈጥረውን ከፍተኛ ተፅዕኖ በመገንዘብ፣ ሁለቱ ተቋማት በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል።
በስምምነቱ መሰረት ተወዳዳሪዎች ለ1 ወር በኩሪፍቱ ቆይታ የሚያደርጉ ሲሆን ስምምነቱ ለአንድ አመት እንደሚቆይ ተነግሯል።
ስምምነቱ የMMA ተወዳዳሪዎች በኩሪፍቱ ሪዞርቶች ልዩ ቅናሾችን እንዲያገኙ የሚያስችል ሲሆን፣ በጋራ የጤና እና ደህንነት ፕሮግራሞችን፣ ሀገራዊ የጤና ንቅናቄዎችን እና የተለያዩ ስፖርታዊ ኩነቶችን ለማዘጋጀት መንገድ ይከፍታል።
እንደዚሁም ሁለቱ ተቋማት በጋራ በመሥራት በሀገሪቱ የስፖርትና የጤና (Wellness) ዘርፍ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ለመፍጠር አቅደዋል።
በዚህም መሠረት የጋራ የጤናና ደህንነት ፕሮግራሞችን፣ ሀገር አቀፍ የጤና ግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻዎችን እና የተለያዩ የስፖርት ዝግጅቶችን በጋራ ለማዘጋጀት ተስማምተዋል።
በሔኖክ ወ/ገብርኤል
#kurifturesort #sweatbox #ጌጡተመስገን #ሚዲያኮሚኒኬሽን #getutemesgen #mediacommunication

"MMA" ውድድር አዘጋጅ ETFC ከኩሪፍቱ ሪዞርት ጋር ጥምረት ፈጠረ
#fastmereja I በኢትዮጵያ ታሪክ በከፍተኛ ዝግጅት የሚካሄደው ግዙፉ የ"MMA" (Mixed Martial Arts) ውድድር፣ ለስኬታማነቱ ከኩሪፍቱ ሪዞርት ጋር ዛሬ ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ስትራቴጂያዊ የትብብር ስምምነት ተፈራርሟል።
የMMA ውድድር ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል። ውድድሩ በሀገሪቱ የቱሪዝም እና የመዝናኛ ዘርፍ አቅም ላይ የሚፈጥረውን ከፍተኛ ተፅዕኖ በመገንዘብ፣ ሁለቱ ተቋማት በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል።

አባትነት 💙
የአባቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ከሰኔ 13 እስከ 15 / 2018 ዓ.ም ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚትና በአጋሮቻችን በኩል ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ የ11% ተጨማሪ ስጦታ!
እንዲሁም ከ46,000 ብር ጀምሮ ሲቀበሉ:-
🎢 ኩሪፍቱ የቤተሰብ ፓኬጅ
💻 ላፕቶፕ
📲 ስማርት ስልክ
👗ባሕላዊ አልባሳት
🛜 የ6 ወር የብሮድባንድ ክፍያና ወርኃዊ የዳታ ጥቅል እንዲሁም
💵 የገንዘብ ስጦታ የሚያሸልሙ የዕድል ጨዋታዎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ ያገኛሉ።
የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የሚያገኙት የጨዋታ ዕድል ይጨምራል!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_Su... ጭነን ስጦታ ስናገኝ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

የኩሪፍቱ ትኬቶችን በቴሌብር!
ለሦስት ወራቶች የሚቆይ አስደሳች የውሃ ላይ መዝናኛዎች ለመሳተፍ የሚያስችለንን የመግቢያ ትኬት እስከ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም በቴሌብር እየገዛን ከሰኔ 24 እስከ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም ክረምቱን ከልጆቻችን ጋር በደስታ እናሳልፍ።
❇️ ለአዋቂ 2,000 ብር፣ ለልጆች 1,000 ብር ብቻ!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_Su... ጭነን ስንታደም እንዲህ ነን!

3 months ago
ዳሪክ ኢቨንት እና ኪንግስ ፉትቦል በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ
#ethiopia | የዝግጅት አሰናጅ ድርጅት የሆነው ዳሪክ ኢቨንት እና የኪንግስ እግር ኳስ ቡድን፣ የእግር ኳስ ዝግጅቶችን ከዝማሬ አምልኮ ጋር አቀናጅተው ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ተፈራረሙ።
ስምምነቱ ሁለቱ ተቋማት በጋራ በመሆን የተለያዩ ስፖርታዊ እና መንፈሳዊ ኩነቶችን ለማዘጋጀት የሚያስችላቸውን ትብብር የፈጠረ ነው።
በፍጹም አምባቸው (ኩቺ) የሚመራው ዳሪክ ኢቨንት፣ ክርስቲያናዊ ዝግጅቶችን በአማረ ሁኔታ በማስተናገድ የሚታወቅ ተቋም ነው። ስምምነቱን በዳሪክ ኢቨንት በኩል ፍጹም አምባቸው፣ ከኪንግስ እግር ኳስ ቡድን በኩል ደግሞ የቡድኑ መሪ ዘማሪ አቤኔዜር ሰብስቤ በመፈረም አጽድቀውታል።
በፊርማ ስነ ስርአቱ ላይ ካቦድ የዝማሬ አገልግሎት እንደ አባሪ ተቋም የተገኘ ሲሆን፣ በኩሪፍቱ ቃለ ሕይወት ግቢ በተከናወነው የፊርማ ስነስርዓት ላይ የሁለቱም ተቋማት አጋፋሪዎች እና አባላት ተገኝተዋል።
ይህ ትብብር ወደፊት የሚከናወኑ ስፖርታዊ እና መንፈሳዊ ዝግጅቶችን በይበልጥ ለማሳደግ እና ለታዳሚው ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር ትልቅ ሚና ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ

ከባህር ማዶ በቴሌብር ሐዋላ ለሚላክ ገንዘብ ተጨማሪ 11% ገንዘብ እና ልዩ ልዩ ስጦታዎችን እናስረክባለን!!
ከግንቦት 1 እስከ ግንቦት 3 ቀን 2018 ዓ.ም በቴሌብር ሐዋላ ሲቀበሉ የ11% የኢ-ገንዘብ ጉርሻ እንዲሁም ከ46,000 ብር ጀምሮ ሲቀበሉ:-
🎢 ኩሪፍቱ የቤተሰብ ፓኬጅ
💻 ላፕቶፕ
📲 ስማርት ስልክ
👗ባሕላዊ አልባሳት
🛜 የ6 ወር የብሮድባንድ ክፍያና ወርኃዊ የዳታ ጥቅል እንዲሁም
💵 የገንዘብ ስጦታ የሚያሸልሙ የዕድል ጨዋታዎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ ያገኛሉ።
የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የሚያገኙት የጨዋታ ዕድል ይጨምራል!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_Su... ጭነን ስጦታ ስናገኝ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
ከግንቦት 1 እስከ ግንቦት 3 ቀን 2018 ዓ.ም በቴሌብር ሐዋላ ሲቀበሉ የ11% የኢ-ገንዘብ ጉርሻ እንዲሁም ከ46,000 ብር ጀምሮ ሲቀበሉ:-
🎢 ኩሪፍቱ የቤተሰብ ፓኬጅ
💻 ላፕቶፕ
📲 ስማርት ስልክ
👗ባሕላዊ አልባሳት
🛜 የ6 ወር የብሮድባንድ ክፍያና ወርኃዊ የዳታ ጥቅል እንዲሁም
💵 የገንዘብ ስጦታ የሚያሸልሙ የዕድል ጨዋታዎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ ያገኛሉ።
የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የሚያገኙት የጨዋታ ዕድል ይጨምራል!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_Su... ጭነን ስጦታ ስናገኝ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
3 months ago
ለእናት ውድ ስጦታ!
የእናቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ፣ ከባህር ማዶ በቴሌብር ሐዋላ ለሚላክ ገንዘብ ተጨማሪ 11% እና ልዩ ልዩ ስጦታዎችን ለእናቶች እናስረክባለን።

4 months ago
የ73ኛው ሚስ ወርልድ ተሳታፊን ለመለየት የሚደረገው የ"ሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ" የመጨረሻ ውድድር ሚያዝያ 14 ይካሄዳል
#fastmereja I አዲስ አበባ
በቬትናም በሚካሄደው 73ኛው ዓለም አቀፍ የሚስ ወርልድ ውድድር ላይ ኢትዮጵያን ወክላ የምትሳተፈውን ቆንጆ ለመለየት የሚደረገው የ"ሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ 2026" የመጨረሻ ውድድር፣ በመጪው ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. በካፒታል ሆቴል እንደሚካሄድ ተነገረ።
በናሽናል ዳይሬክተሯ ሞዴል ገነት ፀጋዬ የሚመራው "ሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ ቢዩቲ ፓጀንት" የመጀመሪያ ዙር የምልመላ መርሃ-ግብሩን መጋቢት 22 ቀን 2018 ዓ.ም. በኩሪፍቱ ሪዞርት አፍሪካን ቪሌጅ አካሂዷል። በዚህ የምልመላ ሂደት ላይ ከ80 በላይ ተወዳዳሪዎች የቀረቡ ሲሆን፣ ለፍፃሜው የሚያልፉ ምርጥ 40 ቆነጃጅት በዳኞች መመረጣቸው ታውቋል።
ለ23 ዓመታት በዘርፉ የቆየው ድርጅቱ፣ አሸናፊዋን ሙሉ ወጪዋን በመሸፈን በዓለም አቀፉ መድረክ ላይ ሀገሯን እንድታስተዋውቅ ያደርጋል። ለዘንድሮው ውድድር ስኬታማነት የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን፣ የባህልና ኪነ-ጥበብ ቢሮ፣ ኩሪፍቱ ሪዞርት እንዲሁም የተለያዩ የሙያ አጋሮች ድጋፍ እያደረጉ መሆኑ ተገልጿል።
ከ130 በላይ ሀገራት የሚሳተፉበትና ከሁለት ቢሊዮን በላይ ተመልካቾች በቀጥታ ስርጭት የሚከታተሉት "ሚስ ወርልድ" በዓለም ላይ ካሉ የቁንጅና ውድድሮች ቀዳሚውና አንጋፋው እንደሆነ ይታወቃል።

5 months ago
ራይድ ትራንስፖርት አገልግሎት ከቦሰተን ፓርትነርስ ጋር የስራ ስምምነት ተፈራረመ
መጋቢት 11፣ 2018 ዓ.ም
አዲሰ አበባ፣ኢትዮጵያ
ራይድ ትራንስፖርት ከቦስተን ፓረተነርስ ጋር ዓለም አቀፍ ይዘቱን የጠበቀ አገልግሎት ለመስጠት በሚችልበት ሁኔታ በጋራ ለመስራት የስራ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ሁለቱ ተቋማት ግዙፍ አገልገሎት አቅራቢዎች እንደመሆናቸው መጠን በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡
በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የራይድ ትራንስፖርት ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ሳምራዊት ፍቅሩ ራይድ ትራስፖርት በአገራችን የዲጂታል ትራንስፖርት አገልግሎት ፈር - ቀዳጅ እንደሆነ ገልፀው፣ ሰዎችን ከዕድሎች ጋር በማገኛኘት የዕለት ተዕለት የኑሮ ዘይቤያቸው የተሻለ እንዲሆን መስራት የተመሰረተበት ራዕይ መሆኑ አስረድተዋል ፡፡ ሰለሆነም ይህንን ራዕይ ለማሳካት ከተለያ አገር-አቀፍ እና ዓለምአቀፍ ድርጅቶች ጋር በትብብር እየሰራ እንደሚገኝ ገልፀው ከቦስተን ፓርትነርስ ጋር እያደረግን ያለነው ይህንኑ ዓላማችንን የበለጠ ለማሳለጥ ነው ብለዋል፡፡
በሌላ በኩል የቦስተን ፓረተነርስ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ታዲዎስ ጌታቸው ድርጅታቸው ላለፉት 24 ዓመታት አዳዲስ የቱሪዝም አገልግሎቶችን ለህብረተሰቡ ሲያቀርብ የቆየ ተቋም መሆኑን ተናግረው በተለያዩ ከተሞች አገልግሎቶቹን እያሰፋ ይገኛል ብለዋል፡፡ ከራይድ ጋር በምናደርገው ስምምነትም፡-
1ኛ እንደ እንጦጦ ፓርክ፣ አፍሪካ ቪሌጅ ፣ ኩሪፍቱ ቢሾፍቱ ሪዞርቶች ራይድ የኤሌክትሪክ መኪኖችን በመመደብ ከቦስተን ፓረተነርስ ጋር በጋራ ይሰራል፣
2ኛ በኩሪፍቱ ሪዞርቶች በሚካሄዱ ትልልቅ ስብሰባዎች፣የጋብቻ ስነ-ስርዓቶች እና ኮንሰርቶች በሚዘጋጁበት ወቅት ራይድ ትራንስፖርት በቂ እና አስተማማኝ ትራንስፖርት ያቀርባል
3ኛ የራይድ ትራንስፖርትንም ሆነ የቦስተን ፓርትነርስን አገልግሎቶችን መልካም ስም እና ዝና በጠበቀ መልኩ የጋራ የገበያ ትስስር፣ የማስተዋወቅ እና የብራንድ ፕሮሞሽን ስራዎችን በትብብር ይሰራሉ፡፡
4ኛ ራይድ ትራንስፖርት አግልግሎት ለኩርፍቱ ሪዞርት ÷ ለቦስተን ስፓ ደንበኞች ያለምንም እንግልት በሚንቀሳቅሱበት የቱሪስት መስህብ ዘመናዊ ትራንስፖርት ያቀርባል
5ኛ አዳዲስ የገበያ ተደራሽነትን የሚያሰፉ ፓኬጆችን በጋራ በማዘጋጀት ለተጠቃዎች ለማድረስ በጋራ እንስራለን ሲሉ በስምምነቱ ላይ ተናግረዋል፡፡
#fastmereja

ራይድ ትራንስፖርት ከቦስተን ፓረተነርስ ጋር ዓለም አቀፍ ይዘቱን የጠበቀ አገልግሎት ለመስጠት በሚችልበት ሁኔታ በጋራ ለመስራት የስራ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ሁለቱ ተቋማት ግዙፍ አገልገሎት አቅራቢዎች እንደመሆናቸው መጠን በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የራይድ ትራንስፖርት ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ሳምራዊት ፍቅሩ ራይድ ትራስፖርት በአገራችን የዲጂታል ትራንስፖርት አገልግሎት ፈር - ቀዳጅ እንደሆነ ገልፀው፣ ሰዎችን ከዕድሎች ጋር በማገኛኘት የዕለት ተዕለት የኑሮ ዘይቤያቸው የተሻለ እንዲሆን መስራት የተመሰረተበት ራዕይ መሆኑ አስረድተዋል ፡፡ ሰለሆነም ይህንን ራዕይ ለማሳካት ከተለያ አገር-አቀፍ እና ዓለምአቀፍ ድርጅቶች ጋር በትብብር እየሰራ እንደሚገኝ ገልፀው ከቦስተን ፓርትነርስ ጋር እያደረግን ያለነው ይህንኑ ዓላማችንን የበለጠ ለማሳለጥ ነው ብለዋል፡፡

የራይድ ትራንስፖርት እና የቦስተን ፓርትነርስ (ኩሪፍቱ) ታሪካዊ የሥራ ስምምነት ተፈራረሙ
#ethiopia | በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፖርት ፈር ቀዳጅ የሆነው ራይድ ትራንስፖርት፣ በቱሪዝምና መስተንግዶ ዘርፍ ግዙፍ ስም ካለው ቦስተን ፓርትነርስ ጋር ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት በጋራ ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተፈራርሟል።
የኤሌክትሪክ መኪኖች አገልግሎት፦
ራይድ የኤሌክትሪክ መኪኖቹን እንደ እንጦጦ ፓርክ፣ አፍሪካ ቪሌጅ እና ኩሪፍቱ ቢሾፍቱ ባሉ የቱሪስት መስህቦች በመመደብ ከቦስተን ፓርትነርስ ጋር በጋራ ይሰራል።
ለታላላቅ ሁነቶች አስተማማኝ ትራንስፖርት፦
በኩሪፍቱ ሪዞርቶች በሚካሄዱ ትልልቅ ስብሰባዎች፣ የጋብቻ ሥነ ሥርዓቶችና ኮንሰርቶች ወቅት ራይድ በቂና አስተማማኝ ትራንስፖርት ያቀርባል።
ዘመናዊ የቱሪስት ትራንስፖርት፦
ለኩሪፍቱ ሪዞርትና ለቦስተን ስፓ ደንበኞች ያለምንም እንግልት የሚንቀሳቀሱበት ዘመናዊ የትራንስፖርት አገልግሎት ይቀርባል።
የጋራ የገበያ ትስስርና ፕሮሞሽን፦
ሁለቱ ተቋማት የጋራ የገበያ ትስስር፣ የማስተዋወቅና የብራንድ ግንባታ ሥራዎችን በትብብር ያከናውናሉ።
አዳዲስ ፓኬጆች፦
የገበያ ተደራሽነትን የሚያሰፉ አዳዲስ የጋራ ፓኬጆችን በማዘጋጀት ለተጠቃሚዎች ያቀርባሉ።
የራይድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወይዘሮ ሳምራዊት ፍቅሩ ስምምነቱ ሰዎችን ከዕድሎች ጋር የማገናኘት ራዕያቸውን ይበልጥ እንደሚያሳልጠው ገልጸዋል።
የቦስተን ፓርትነርስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ታዲዎስ ጌታቸው በበኩላቸው፣ ድርጅታቸው ላለፉት 24 ዓመታት የጀመረውን አዳዲስ የቱሪዝም አገልግሎቶችን የማቅረብ ጉዞ ይህ ስምምነት ይበልጥ እንደሚያዘምነው ተናግረዋል።
#getu #ethiopia #ride #bostonpartners #kuriftu #tourism #digitaltransport #businessnews #samrawitfikru #tadiwosgetachew #ራይድ #ኩሪፍቱ #ኢትዮጵያ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

የቁንጅና ንግሥት የመሆን ጉዞ እዚህ ይጀምራል! 👑
የኢትዮጵያን ውበት፣ ባህል እና ጥበብ በዓለም መድረክ ላይ የሚወክል ማን ይሆን? የMiss World Ethiopia 2026 ቅድመ ማጣሪያ (Preliminary Round) ሊካሄድ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል።
• 📍 ቦታ፦ ኩሪፍቱ ሪዞርት ኤንድ ስፓ (Kuriftu Resort & Spa), African Village
• 📅 ቀን፦ April 5
• 🎤 ጥያቄው፦ ማን ወደ ቀጣዩ ዙር ያልፋል?

6 months ago
🏃🏽♂️ "እንጦጦ ፓርክ ሩጫ ተመለሰ! በፍቅረኛሞች ቀን ልዩ ሽልማት!" ❤️🌳
#ethiopia | My Valentine is Running! - ከፍቅረኛዎ ጋር ይሮጡ፤ በኩሪፍቱ ሪዞርት ይሸለሙ!
በጉጉት የሚጠበቀው እና በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሚዘጋጀው ወርሃዊው 'እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ' (Entoto Park CBE Run) ከየካቲት ወር ጀምሮ ዳግም ተመልሷል!
የፊታችን እሁድ የካቲት 7 ቀን 2018 ዓ.ም በሚካሄደው በዚህ የ5 ኪሎ ሜትር ውድድር፤ ከስፖርት እንቅስቃሴው በተጨማሪ የፍቅረኛሞች ቀንን (Valentine's Day) ታሳቢ ያደረጉ ልዩ ዝግጅቶች ተካተዋል።
ልዩ እድሎች:
✅ ሽልማት: አሸናፊ ለሚሆኑ ጥንዶች በኩሪፍቱ ሪዞርት ልዩ ሽልማቶች ይበረከቱላቸዋል።
✅ ምዝገባ:
በ"CBE Birr Plus" መተግበሪያ አማካኝነት በነፃ እና በቀላሉ መመዝገብ ይችላሉ።
✅ ትራንስፖርት:
የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን አዳዲስ መዳረሻዎችን እያስጎበኘ ወደ ፓርኩ አድርሶ የሚመልስ የነፃ ትራንስፖርት አዘጋጅቷል።
ጤናዎን እየጠበቁ፣ ፍቅርን እያደሱ ለመሮጥ ተዘጋጁ!
#entotoparkrun #greatethiopianrun #cbe #valentinesrun #myvalentineisrunning #addisababa #health #love #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

8 months ago
የኢትዮጵያ ወር በኩሪፍቱ ተከበረ
(በጌጡ ተመስገን እና ዕዝራ እጅጉ)
#ethiopia | የኢትዮጵያ ወር ፣ የተባበሩት መንግሥታት እና ኢትዮጵያ ግንኙነት የመሠረቱበት 80ኛ ዓመት ክብረ በዓል በኩሪፍቱ አፍሪካ ቪሌጅ ትናንት ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ተከብሯል።
በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ኩሪፍቱ ሪዞርት ትብብር በተዘጋጀው በዚህ መርሀ- ግብር አዲስ አበባ የሚገኙ የውጭ አገራት የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት እና የዓለምአቀፍና አህጉራዊ ድርጅቶች ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸውን አሰምተዋል።
በንግግራቸውም፣ የኢትዮጵያን እና የአፍሪካ አገራት ባህልና እሴት በማስተዋወቅ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቶችን ማጠናከር እንደሚገባ ገልፀዋል። አያይዘውም፣ በኢትዮጵያና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት መካከል የነበረውን ያለፉትን 80 ዓመታት ዘክረዋል።
የኢትዮጵያ ወር ተብሎ የተከበረውና ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም የተካሄደው የመዝጊያ መርሐ -ግብር የኢትዮጵያን ባህል እና እሴት የማስተዋወቅ ግብ የሰነቀ ሲሆን ኢትዮጵያ እንደ አገር ያላትን የቱሪስት መዳረሻዎች በማስተዋወቅም በዘርፉ ያለውን የኢኮኖሚና የህዝብ ለህዝብ ትብብርና ግንኙነት ያጠናክረዋል ሲሉ የውጭ ጉዳይ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ነቢዩ ተድላ ተናግረዋል።
የአፍሪካ ቪሌጅ የኩሪፍቱ ሪዞርት መሥራች እና ባለቤት አቶ ታዲዮስ ጌታቸው ኢትዮጵያ መልክአ ምድሯ የሚመች የአየር ንብረቷም ተስማሚ መሆኑን ገልፀው እንኳን ለኢትዮጵያ ወር አደረሳችሁ፣ ወደ ኩሪፍቱም እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ኢትዮጵያ መጎብኘት ያለባት የቱሪዝም መስህብ መሆኗንም ተናግረዋል።
የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡም ከመንግስታዊና የግል ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ኢንዱስትሪው አብሮ ለመሥራት ጥሪ አድርገዋል።
ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ሲመሠረት ከመሥራች አገሮች አንዷ ነበረች። ዘንድሮ 80 ዓመት የሞላው የመንግሥታቱ ድርጅት በብዙ ውጣውረድ አልፎ እዚህ የደረሰ ሲሆን ኢትዮጵያም ከድርጅቱ ጋር ያላትን ሁለገብ ግንኙነት በማጠናከርና አፍሪካዊ አጀንዳዎችን በማጉላት ድርሻዋን እንደምትወጣ በመድረኩ ተገልጿል።
በዝግጅቱ የአገር ፍቅር ትያትር የባህል ቡድን በመገኘት ለምሽቱ ድምቀት ሰጥቶታል። መሰል የባህል ምሽቶች ቢደረጉ የአዲስ አበባን ገጽታ በመገንባት ረገድ የራሳቸው አዎንታዊ አስተዋፅኦ እንደሚኖራቸው ይታመናል።

9 months ago
የአፍሪካ ትልቁ የውሃ ፓርክ በአዲስ አበባ ግንባታ ላይ ነው
#ethiopia | ኩሪፍቱ ሪዞርት እና ስፓ ቢሾፍቱ ካለው በተጨማሪ በአይነቱ ልዩ እና ከአፍሪካ ግዙፍ የሆነ የውሃ ፓርክ በመገንባት ላይ ይገኛል::
#ethiopia | ኩሪፍቱ ሪዞርት እና ስፓ ቢሾፍቱ ካለው በተጨማሪ በአይነቱ ልዩ እና ከአፍሪካ ግዙፍ የሆነ የውሃ ፓርክ በመገንባት ላይ ይገኛል::
9 months ago
"የኢትዮጵያ ቲክቶክ ተጽኖ ፈጣሪዎች ማህበር" ምስረታን አስመልክቶ ዛሬ በኩሪፍቱ ሪዞርት የነበረው የማብሰሪያ ፕሮግራም ለሌላ ቀን ተላልፏል።
ትናንት በሸራተን አዲስ ሆቴል “የኢትዮጵያ ወጣቶች የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ማህበር” ከሚመለከተው የመንግስት አካል ሙሉ እውቅና አግኝቶ ተመዝግቦ መመስረቱ ይታወሳል።

10 months ago
ሄኖሲስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ቀንን በደማቅ ሁኔታ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት አከበረ።
በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ77ኛ ጊዜ "መተባበር ለበለፀገች ዓለም" በሚል መሪ ቃል የተከበረውን ይህን በዓል ሄኖሲስ ከአስራ አምስት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበራት ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ በኩሪፍቱ አፍሪካ ቪሌጅ ጥቅምት 6 ቀን 2018 ዓ.ም. አክብሯል። በዕለቱ የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር አቶ ሀብተየስ ዲሮ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን ህብረት ስራ ማህበራት በአገር ኢኮኖሚ ዕድገት ላይ የላቀ ተሳትፎ ስላላቸው ይህንኑ ማስቀጠል ይኖርባቸዋል ብለዋል። ይህን በዓል አዲስ አበባ ውስጥ ያሉ የገንዘብ ቁጠባ እኛ ብድር ህብረት ስራ ማህበራት በጋራ እንዲያከብሩት የታቀደ በመሆኑ በአይሲኤ አፍሪካ ዕውቅና ተሰጥቶት ነበር። በዚህም ምክንያት የአይሲኤ አፍሪካ ጄኔራል ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ሮዝ ከሪሚ ከኬንያ በበይነ መረብ ባስተላለፉት መልዕክት እንዲህ ያሉ መድረኮች ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳላቸው በመግለፅ አዘጋጆቹን አመስግነዋል ።
በእለቱ የፓናል ውይይት በሄኖሲስ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አህፈሮም ገብረ አብ እንዲሁም ሌሎች ተጋባዦች የተካሄደ ሲሆን ፤ ኩነቱ በተጋባዦች መካከል የልምድ ልውውጥና የመተዋወቅ እድል የፈጠረ ሲሆን የእራት ግብዣ በመታደም ተጠናቋል።

1 year ago
24A+ ያመጣችው ተማሪ
#ethiopia I ከተማረቻቸው 40 የትምህርት አይነቶች 24ቱን A+ አምጥታለች።
ተማሪዋ ይህንን ውጤት ያስመዘገበችው በክቡር ኮሌጅ ሲሆን ኮሌጁ ለመጀመርያ ጊዜ ተማሪዎቹን በደማቅ ስነስርአት ባስመረቀበት ሰአት ነው ይህንን የተመለከትነው።
ክቡር ኮሌጅ በመጀመሪያ ዲግሪ እና በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ያስተማራቸውን 72 ተማሪዎች በደማቅ ሥነሥርዓት አስመረቀ።
ኮሌጁ ለመጀመሪያ ጊዜ ኩሪፍቱ ሪዞርት አፍሪካን ቪሌጅ በተሰናዳው ደማቅ ስነ-ስርዓት ያስመረቀ ሲሆን በዕለቱ የክብር እንግዳ የሆኑት የአፍሪካ ቢዝነስ ስኩል ማህበር ዳይሬክተር ላና ኤልራምሊ
ለተመራቂዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
እንዲሁም በዕለቱ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተመራቂዎች ሜዳሊያና የዋንጫ ሸልማት ተበርክቷል።
ከፍተኛ ውጤት በማምጣት በዋንጫና በሜዳሊያ የተመረቀችው ተማሪ በእምነት ተመስገን ለውጤቴ የቤተሰቦቼ ድጋፍ የመምህራን ብርቱ ክትትልና ድጋፍ ለውጤቴ ከፍተኛውን አስተዋጽኦ አድርገዋል ብላለች።
ተማሪዎች በትምህር ቆይታቸው የጊዜ አጠቃቀማቸው በትክክል መጠቀም ከቻሉ ውጤት የማያመጡበት ምንም ምክንያት አይኖርም ብላለች
ሔኖክ ወ/ገብርኤል

ኮሌጁ ለመጀመሪያ ጊዜ ኩሪፍቱ ሪዞርት አፍሪካን ቪሌጅ በተሰናዳው ደማቅ ስነ-ስርዓት ያስመረቀ ሲሆን በዕለቱ የክብር እንግዳ የሆኑት የአፍሪካ ቢዝነስ ስኩል ማህበር ዳይሬክተር ላና ኤልራምሊ ለተመራቂዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። እንዲሁም በዕለቱ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተመራቂዎች ሜዳሊያና የዋንጫ ሸልማት ተበርክቷል።
ክቡር ኮሌጅ በ2013 ዓ ም ዕውቅና አግኝቶ የተመሰረተ የአፍሪካ ቢዝነስ ስኩል ማህበር አባል እና ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ነው።

Comments