24A+ ያመጣችው ተማሪ
#ethiopia I ከተማረቻቸው 40 የትምህርት አይነቶች 24ቱን A+ አምጥታለች።
ተማሪዋ ይህንን ውጤት ያስመዘገበችው በክቡር ኮሌጅ ሲሆን ኮሌጁ ለመጀመርያ ጊዜ ተማሪዎቹን በደማቅ ስነስርአት ባስመረቀበት ሰአት ነው ይህንን የተመለከትነው።
ክቡር ኮሌጅ በመጀመሪያ ዲግሪ እና በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ያስተማራቸውን 72 ተማሪዎች በደማቅ ሥነሥርዓት አስመረቀ።
ኮሌጁ ለመጀመሪያ ጊዜ ኩሪፍቱ ሪዞርት አፍሪካን ቪሌጅ በተሰናዳው ደማቅ ስነ-ስርዓት ያስመረቀ ሲሆን በዕለቱ የክብር እንግዳ የሆኑት የአፍሪካ ቢዝነስ ስኩል ማህበር ዳይሬክተር ላና ኤልራምሊ
ለተመራቂዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
እንዲሁም በዕለቱ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተመራቂዎች ሜዳሊያና የዋንጫ ሸልማት ተበርክቷል።
ከፍተኛ ውጤት በማምጣት በዋንጫና በሜዳሊያ የተመረቀችው ተማሪ በእምነት ተመስገን ለውጤቴ የቤተሰቦቼ ድጋፍ የመምህራን ብርቱ ክትትልና ድጋፍ ለውጤቴ ከፍተኛውን አስተዋጽኦ አድርገዋል ብላለች።
ተማሪዎች በትምህር ቆይታቸው የጊዜ አጠቃቀማቸው በትክክል መጠቀም ከቻሉ ውጤት የማያመጡበት ምንም ምክንያት አይኖርም ብላለች
ሔኖክ ወ/ገብርኤል

1 year ago