13 hours ago
#ads
Ⓜ️ 📱 ቀደም ብለው የከፈቱት LinkedIn Acccount ካለዎት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይችላል (5000⭐በሳምንት )።
📱አካውንት ያላችሁ ብቻ በጥሩ ገንዘብ እየተከራየን ነው አውሩኝ ።
(LinkedIn rental service available)
😄accountes above 1 year
✅Rate 👇
🧡100+=1800birr0 p.week
🧡200+=2000 birr p.week
🧡300+=2500 birr p.week
🧡500+=2800 birr p.week
✅1000+=3000 birr p.week
✅1500+=3500 birr p.week
✅2000+=4500 birr p.werk
😄Payment systems all💰
🧡cryptosystem (binance)
🧡CBE
🧡BOA
🧡TELL BIRR
🤑fast payment system available
በቴሌግራም 🔥 coalmon
https://t.me/p2pethiopia12
0982009298

2 days ago

3 days ago

4 days ago
“እባካችሁ ድረሱልኝ” — የሔሌን አለማየሁ የእርዳታ ጥሪ
#ethiopia | “ሔሌን አለማየሁ እባላለሁ። ከ10 ዓመታት በፊት በጤናዬ ላይ ችግር እስኪከሰት ድረስ በመስራት ቤተሰቦቼን እደግፍ ነበር።
አንደኛው ኩላሊቴ በመጎዳቱ እንዲወጣ ከተደረገ በኋላ ግን ሥራ መስራት አልቻልኩም። ቤተሰቦቼም በቻሉት አቅም ሁሉ እየደገፉኝ ኖረዋል።
አሁን ደግሞ የቀረችው ኩላሊቴ ሥራዋን በማቆሟ የዲያሌሲስ ሕክምና እያገኘሁ እገኛለሁ። የሕክምናና የኑሮ ወጪዎች ከቤተሰቦቼ አቅም በላይ ሆነዋል።
ስለዚህ ይህንን ጥሪ ላቀርብላችሁ ተገድጃለሁ።
ኢትዮጵያውያን፣ እባካችሁ ድረሱልኝ!
የምትችሉትን ያህል ድጋፍ በማድረግ፣ ይህን መልዕክት በማጋራት እና ጉዳዩን ለሌሎች በማድረስ ከሔሌን ጎን እንድንቆም እንረዳት።
የስልክ ቁጥር፦ 0913760402 (ሄኖክ አለማየሁ)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ሂሳብ ቁጥሮች፦
1000247537094 — ሄኖክ አለማየሁ ለጋሰ
1000108046407 — ሄራን አለማየሁ ለጋሰ
አንድ ሰው በችግር ጊዜ የሚያገኘው እገዛ ለእሱ ትንሽ ነገር ሳትሆን ሕይወት ሊሆን ይችላል።

5 days ago
#ads
Ⓜ️ 📱 ቀደም ብለው የከፈቱት LinkedIn Acccount ካለዎት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይችላል (5000⭐በሳምንት )።
📱አካውንት ያላችሁ ብቻ በጥሩ ገንዘብ እየተከራየን ነው አውሩኝ ።
(LinkedIn rental service available)
😄accountes above 1 year
✅Rate 👇
🧡100+=1800birr0 p.week
🧡200+=2000 birr p.week
🧡300+=2500 birr p.week
🧡500+=2800 birr p.week
✅1000+=3000 birr p.week
✅1500+=3500 birr p.week
✅2000+=4500 birr p.werk
😄Payment systems all💰
🧡cryptosystem (binance)
🧡CBE
🧡BOA
🧡TELL BIRR
🤑fast payment system available
በቴሌግራም 🔥 coalmon
https://t.me/p2pethiopia12
0982009298
Ⓜ️ 📱 ቀደም ብለው የከፈቱት LinkedIn Acccount ካለዎት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይችላል (5000⭐በሳምንት )።
📱አካውንት ያላችሁ ብቻ በጥሩ ገንዘብ እየተከራየን ነው አውሩኝ ።
(LinkedIn rental service available)
😄accountes above 1 year
✅Rate 👇
🧡100+=1800birr0 p.week
🧡200+=2000 birr p.week
🧡300+=2500 birr p.week
🧡500+=2800 birr p.week
✅1000+=3000 birr p.week
✅1500+=3500 birr p.week
✅2000+=4500 birr p.werk
😄Payment systems all💰
🧡cryptosystem (binance)
🧡CBE
🧡BOA
🧡TELL BIRR
🤑fast payment system available
በቴሌግራም 🔥 coalmon
https://t.me/p2pethiopia12
0982009298
Sponsored by
Surafel
5 days ago
🙏 የእመቤታችንን ቤት እንስራ እንርዳ 🙏
የሰኮሩ በር ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በሰሜን ሸዋ ሐገረ ስብከት ውስጥ ለረጅም ዓመታት ምዕመናንን በመንፈሳዊ አገልግሎት ስታገለግል የቆየች ቤተ ክርስቲያን ናት።
በአሁኑ ወቅት ግን ለቅዳሴ የሚያስፈልጉ ንዋያተ ቅድሳት ልብሰ ተክህኖ ፣ መጎናፀፊያ ፣ ቀፀላ ፣ መንበር ለማሰሪያ ፣መቀደሻ ፣መገበሪያ እጥረት ፣ ምንጣፍ ፣መጋረጃ፣እጣን፣ጧፍ፣ዘቢብ እና መብራት በማጣት ከፍተኛ ችግር ውስጥ ገብተናል የመቅደሷም ጣሪያ እያፈሰሰ ይገኛል ይህንንም ለማሰራት ምንም አይነት የገቢ ምንጭ ስለሌላት በከፍተኛ ፈተና ውስጥ አስገብቷታል።
🤲 እኛም እንረባረብ! እና ቤቷን እንሙላ
ከ300 ብር ጀምሮ በመለገስ ለቤተ ክርስቲያኗ ድጋፍ ማድረግ እንችላለን። ትንሽ እርዳታችን ለቤተ ክርስቲያኗ ትልቅ ድጋፍ ሊሆን ይችላል።
🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
የአካውንት ቁጥር: 1000775590444
የአካውንቱ ስም: የሰኮሩ በር ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን
📞 ለተጨማሪ መረጃ: 0907 383 823
ከለገሳችሁ በኋላ የክፍያ ማረጋገጫችሁን ከክርስትና ስም ጋር በቴሌግራም ወይም በዋትስአፕ በመላክ በቅዳሴ ሰዓት በፀሎት ይታሰቡ ።
"የምታደርጉት በጎ ሥራ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ፤ የቅድስት ድንግል ማርያምም ምልጃና በረከት አይለያችሁ።" 🙏🤍
6 days ago
#ads
Ⓜ️ 📱 ቀደም ብለው የከፈቱት LinkedIn Acccount ካለዎት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይችላል (5000⭐በሳምንት )።
📱አካውንት ያላችሁ ብቻ በጥሩ ገንዘብ እየተከራየን ነው አውሩኝ ።
(LinkedIn rental service available)
😄accountes above 1 year
✅Rate 👇
🧡100+=1800birr0 p.week
🧡200+=2000 birr p.week
🧡300+=2500 birr p.week
🧡500+=2800 birr p.week
✅1000+=3000 birr p.week
✅1500+=3500 birr p.week
✅2000+=4500 birr p.werk
😄Payment systems all💰
🧡cryptosystem (binance)
🧡CBE
🧡BOA
🧡TELL BIRR
🤑fast payment system available
በቴሌግራም 🔥 coalmon
https://t.me/p2pethiopia12
0982009298
Ⓜ️ 📱 ቀደም ብለው የከፈቱት LinkedIn Acccount ካለዎት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይችላል (5000⭐በሳምንት )።
📱አካውንት ያላችሁ ብቻ በጥሩ ገንዘብ እየተከራየን ነው አውሩኝ ።
(LinkedIn rental service available)
😄accountes above 1 year
✅Rate 👇
🧡100+=1800birr0 p.week
🧡200+=2000 birr p.week
🧡300+=2500 birr p.week
🧡500+=2800 birr p.week
✅1000+=3000 birr p.week
✅1500+=3500 birr p.week
✅2000+=4500 birr p.werk
😄Payment systems all💰
🧡cryptosystem (binance)
🧡CBE
🧡BOA
🧡TELL BIRR
🤑fast payment system available
በቴሌግራም 🔥 coalmon
https://t.me/p2pethiopia12
0982009298
6 days ago
2ኛ ቆሮንቶስ 9፥7
"እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም።"
ታላቁ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማላጅነቱ፣ በረድኤቱና በጸሎቱ ሁልጊዜም ከጎናችን ነው። ጥያቄያችንን ሳይመልስ፣ ጭንቀታችንን ሳይቀርፍ፣ ከጎናችን ሳይቆም የዋልንበት አጋጣሚ የለም።
በኢሉባቦር ሀገረ ስብከት፣ በቡሬ ወረዳ ቤተ ክህነት የሚገኘው የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ህንጻ በጅምር ላይ ቆሞ የሁላችንንም እጅ ይጠብቃል። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ቤት ማስጨረስና ክብር መስጠት ለሁላችንም ትልቅ የነፍስ በረከትና ዕድል ነው።
ለአንድ ሰው 450 ብር ብቻ!
450 ብር በዕለታዊ ሕይወታችን ለተለያዩ ትንንሽ ነገሮች የምናወጣውና የማይጎዳን ትንሽ ገንዘብ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን እያንዳንዳችን ይህችን 450 ብር ብቻ ባለን እምነትና ፍቅር በማዋጣት፣ በጅምር የተቋረጠውን የታላቁን ሰማዕት ቤት ሙሉ በሙሉ አስጨርሰን ለመባረክ እንችላለን!

እባካችሁ ወንድሞችና እህቶች፤ የሰማዕቱን በረከት አንጣ። የቻልን ከ450 ብር በላይ፣ ያልቻልን ደግሞ 450 ብር በማዋጣትና ይህንን መልእክት ለሌሎች ወዳጆቻችን Share በማድረግ የታሪኩና የበረከቱ ተካፋይ እንሁን!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): (1000796722529
በረከቱና ረድኤቱ አይለየን! መልእክቱን Share በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!

#ትልቅሀገር_ትልቅሕዝብ_ታላቅርዕይ
ትኩረትን ከመንግሥት ወደ ግሉ ዘርፍ ያዞረው የብድር አሠራር ማሻሻያ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴውን በእጅጉ አሳድጎታል - አቶ አቤ ሳኖ
********************
ትኩረትን ከመንግሥት ወደ ግሉ ዘርፍ ያዞረው የብድር አሠራር ማሻሻያ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴውን በእጅጉ አሳድጎታል ሲሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ገለጹ።
አቶ አቤ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር፣ የባንኩ የብድር ስትራቴጂ ትኩረቱን ከመንግሥት ወደ ግሉ ዘርፍ በማሸጋገሩ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ለውጦች መመዝገባቸውን ገልጸዋል።
ቀደም ሲል ባንኩ ይሰጠው ከነበረው ጠቅላላ ዓመታዊ ብድር የግሉ ዘርፍ ድርሻ አነስተኛ እንደነበረ አንስተው፣ አሁን ላይ ግን ይህ ድርሻ ከ30 ቢሊዮን ብር ወደ 300 ቢሊዮን ብር ገደማ ማደጉን አስረድተዋል።
በዚህ አዲስ አሠራር ተጠቃሚ የሆኑ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ቁጥርም ከ5 ሺህ ወደ 35 ሺህ ከፍ ማለቱን አክለዋል።
ባንኩ የመኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ ግዢ ለመሳሰሉ ብድሮች የባለቤትነት ድርሻ መስፈርትን እስከ 10 በመቶ ዝቅ በማድረግ፣ እስከ 20 ዓመት የሚደርስ የክፍያ ጊዜ እና 14 በመቶ ዝቅተኛ ወለድ ተግባራዊ ማድረጉን ተናግረዋል።
በተጨማሪም ለጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎች ያለ ዋስትና እና የድርሻ መስፈርት እስከ 10 ሚሊዮን ብር ብድር ማግኘት እንዲችሉ 5 ቢሊዮን ብር መመደቡን ገልጸዋል።
እንደ ‘ሲቢኢ ብር’ እና ‘ሲቢኢ ፋስት ሎን’ ያሉ የዲጂታል ፋይናንስ አማራጮች በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደንበኞችን ተደራሽ እያደረጉ መሆናቸው ተመላክቷል።
ለግብርና እና መሰል ዘርፎች የሚቀርበው ብድርም ከ28 ቢሊዮን ብር ባለፈው ዓመት ወደ 189 ቢሊዮን ብር ማደጉ ተገልጿል።
በዚህም ባንኩ የኅብረተሰቡን የፋይናንስ ተደራሽነት ለማረጋገጥ እና ሀገራዊ የኢኮኖሚ ዕድገትን ለማፋጠን እነዚህን አዳዲስ አሠራሮች አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል።
በሔዋን ጌታቸው
#ethiopia #economy #privatesector #commercialbankofethiopia #cbe #financing #digitalfinance #loan #ebc

7 days ago
#ads
Ⓜ️ 📱 ቀደም ብለው የከፈቱት LinkedIn Acccount ካለዎት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይችላል (5000⭐በሳምንት )።
📱አካውንት ያላችሁ ብቻ በጥሩ ገንዘብ እየተከራየን ነው አውሩኝ ።
(LinkedIn rental service available)
😄accountes above 1 year
✅Rate 👇
🧡100+=1800birr0 p.week
🧡200+=2000 birr p.week
🧡300+=2500 birr p.week
🧡500+=2800 birr p.week
✅1000+=3000 birr p.week
✅1500+=3500 birr p.week
✅2000+=4500 birr p.werk
😄Payment systems all💰
🧡cryptosystem (binance)
🧡CBE
🧡BOA
🧡TELL BIRR
🤑fast payment system available
በቴሌግራም 🔥 coalmon
https://t.me/p2pethiopia12
0982009298
Ⓜ️ 📱 ቀደም ብለው የከፈቱት LinkedIn Acccount ካለዎት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይችላል (5000⭐በሳምንት )።
📱አካውንት ያላችሁ ብቻ በጥሩ ገንዘብ እየተከራየን ነው አውሩኝ ።
(LinkedIn rental service available)
😄accountes above 1 year
✅Rate 👇
🧡100+=1800birr0 p.week
🧡200+=2000 birr p.week
🧡300+=2500 birr p.week
🧡500+=2800 birr p.week
✅1000+=3000 birr p.week
✅1500+=3500 birr p.week
✅2000+=4500 birr p.werk
😄Payment systems all💰
🧡cryptosystem (binance)
🧡CBE
🧡BOA
🧡TELL BIRR
🤑fast payment system available
በቴሌግራም 🔥 coalmon
https://t.me/p2pethiopia12
0982009298
13 days ago
እንደገና ድምፁን እንስማ!
ወንድማችን፣ ጓደኛችንና የሙያ አጋራችን አንጋፋው ጋዜጠኛ በላይ በቀለ፣ ከእግዚአብሔር ጋር ታግሎ አገግሞ ወደ መደበኛ ሕይወቱ ለመመለስ ላለፉት 15 ቀናት አቃጣጣሪ ትግል ሲያደርግ ቆይቷል።
አሁናዊ የጤና ሁኔታውን በዚህ መልኩ ለሕዝብ ስናደርስ ጥልቅ ሐዘን እያሰማን ነው፤ ይህ ለተሻለ የሕክምና ድጋፍ ለማግኘት የቀረበ የእርዳታ ጥሪ ነው።
የሕክምና ድጋፉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በጎፈንድሚ (GoFundMe) በኩል እየተካሄደ ይገኛል።
https://www.gofundme.com/f...
አስቸኳይ የድጋፍ ጥሪ
🙏 የድጋፍ ጥሪ
ለጋዜጠኛ በላይ በቀለ የሕክምና ወጪ ድጋፍ ማድረግ የምትፈልጉ፦
🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
የአካውንት ቁጥር፦ 1000191873061
የአካውንት ስም፦ የላይ አለማየሁ በፍቃዱ
ለሕዝብ መረጃና እውቀት ሲያበረክት የኖረው አንጋፋ ባለሙያ ዛሬ የወገኖቹን እገዛ ይሻል።
በጸሎት፣ በማበረታታትና በምንችለው የገንዘብ ድጋፍ ከጋዜጠኛ በላይ በቀለና ከቤተሰቦቹ ጎን እንቁም።
እግዚአብሔር ሙሉ ጤንነቱን ይመልስለት!

የእርዳታ ተማጽኖ
#ethiopia | አርቲስት ዮሐንስ አፈወርቅ በድንቅ የትወና ችሎታው ከ30 ዓመታት በላይ በመድረክ፣ በፊልም እና በተከታታይ ድራማዎች ለኢትዮጵያ ኪነ-ጥበብ ያገለገለ ተዋናይ ነው።
በተለይም «አላዳንኩሽም» በተሰኘው ፊልም በርካታ ተመልካቾች የሚያውቁት ዮሐንስ፣ በመድረክ ላይ ባለው የትወና ችሎታና ልዩ ድምፅ በርካታ የጥበብ ሥራዎችን ለተመልካች አቅርቧል።
አርቲስት ዮሐንስ በሥራ ላይ እያለ በደረሰበት አደጋ የዳሌ አጥንቱ ተሰብሮ፣ ላለፉት 6 ዓመታት በሰውነቱ ውስጥ በተተከለ የብረት ድጋፍ ከሕመምና ስቃይ ጋር ሲታገል መቆየቱ ተገልጿል።
በአሁኑ ወቅት አጥንቱን ደግፎ የቆየው ብረት በደም ዝውውሩ ላይ ከፍተኛ ችግር በመፍጠሩ፣ በአስቸኳይ እንዲወጣና በሌላ ድጋፍ ሰጪ አካል እንዲተካ የሕክምና ምርመራ እንዳሳየ ተገልጿል።
አስቸኳይ ሕክምና
ለአስቸኳይ ሕክምናው ከ600,000 ብር በላይ እንደሚያስፈልገው ተገልጿል።
የባንክ ስም፦ CBE
የሒሳብ ቁጥር፦ 1000003991238
የሒሳብ ባለቤት፦ Yohannes Afework Kassa
አርቲስት ዮሐንስን ለመደገፍ የምትችሉትን እገዛ በማድረግ፣ እንዲሁም ይህን መልዕክት Share ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ እንድታግዙ ጥሪ ቀርቧል። 🙏
አርቲስት ዮሐንስ፣ ፈጣሪ ፈጥኖ ይማርህ! ሙሉ ጤንነትህን መልሶ ወደምትወደው መድረክ እንዲመልስህ መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን። 🙏
#ዮሐንስ_አፈወርቅ #አርቲስት #እርዳታ #ethiopia #getutemesgen

15 days ago
ለአንጋፋው ጋዜጠኛ በላይ በቀለ የህክምና ወጪ የሚሆን የእርዳታ ጥሪ ቀረበ
ለረጅም ዓመታት በጋዜጠኝነት ሙያው ለህዝብ መረጃ ሲያበረክት የኖረው አንጋፋው ጋዜጠኛ በላይ በቀለ ባጋጠመው የጤና ህመም ምክንያት በህክምና ላይ እንደሚገኝ እና አሁን ላይ አስቸኳይ የህክምና ድጋፍ ለማግኘት የገንዘብ እርዳታ ጥሪ መቅረቡ ተገለፀ።
ጋዜጠኛው ላለፉት 15 ቀናት አገግሞ ወደ መደበኛ ህይወቱ ለመመለስ በህክምና ላይ እንደሚገኝ ከቤተሰቦቹ እና ከቅርብ ወዳጆቹ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
በአሁኑ ወቅት የጋዜጠኛ በላይ በቀለን ህክምና በዘላቂነት ለመከታተል የገንዘብ ድጋፍ የሚያስፈልግ በመሆኑ፣ በሀገር ውስጥ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዲሁም በውጭ ሀገር ለሚኖሩ በጎ አድራጊዎች በጎፈንድሚ (GoFundMe) አማካኝነት የገንዘብ ማሰባሰብ ተጀምሯል።
ይህንን አንጋፋ የሙያ ባለቤት ለመደገፍና ከጎኑ ለመቆም የሚፈልጉ በጎ አድራጊዎች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) 1000191873061 (በየላይ አለማየሁ በፍቃዱ ስም የተከፈተ) አካውንት ወይም በይፋዊው የጎፈንድሚ ማስፈንጠሪያ (https://www.gofundme.com/f... አማካኝነት ድጋፍ ማድረግ እንደሚችሉ ጥሪው ያመላክታል።

18 days ago
ምስጋና #አርቲስት
አዲስ ከተማ ነው ተወልዶ ያደገው። ለሰፈሩም ሰፈሩ ላበቀለውም «የኛ አዲስ ከቴ እግርኳስ ክለብ» ልዩ ፍቅር አለው፤ የአራዳ ልጅ ምልክት እየተባለ የሚጠራው ለኔ ደሞ ክላስ ሜቴ የነበረው አርቲስት አብረሃም ፀጋዬ — በ«ቤቶች»፣ «ሲስተርሊ ብራዘርሊ» እና «ልጄስን» በተሰኙ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎቹ እንዲሁም በ«ሌዲስ ፈርስት X»፣ «ጥቁር እና ነጭ»፣ «ፈላሺያው» እና «የሰማይ ፈገግታ» ፊልሞቹ የሚታወቅ የጥበብ ሰው ነው። አንባቢ ትውልድን ለማፍራትና ንባብን ለማበረታታት አምስት መጽሐፍትን በአምስት ሺህ ብር ገዝቶ አርአያ ሆኗል፤ እናመሰግናለን!
መፅሀፉን ማግኘት ለምትፈልጉ 0930363882
CBE 1000115018845
Abyssinia 31362587
tele bir 0930363882
(Ahenafi Malet)

19 days ago
#አርቲስት
እቴጌ፣ ማክቤል እና ስሌትን ጨምሮ ከ25 በላይ ፊልሞችን፤ ባቢሎን በሳሎን፣ የቃቄ ውርዶትንና መንታ መንገድን ጨምሮ ከ8 በላይ ቲያትሮችን፤ እንዲሁም ገበናን እና ሞጋቾቹን ጨምሮ በርካታ የቴሌቪዥን ድራማዎችን ያበረከተው ታዋቂው #አርቲስት_ዳንኤል_ተገኝ፤ ለንባብ ባህል ዕድገት እና አንባቢ ትውልድን ለማፍራት ሲል 10 መጻሕፍትን በመግዛት አርአያነቱን አሳይቷል።
በኪነጥበብም ሆነ በበጎ አድራጎት ሥራዎቹ ለምንወዳት አገር ላደረገው አስተዋጽኦ እኔና አንባቢው ትውልድ ከልብ እናመሰግናለን!
አሸናፊ ማህሌት

20 days ago
በፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ እና የባንክ ሂሳብ ትስስር ላይ አዲስ ማብራሪያ ተሰጠ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞቹ የባንክ ሂሳባቸውን ከፋይዳ (Fayda) ዲጂታል መታወቂያ ቁጥር ጋር እንዲያስተሳስሩ ባስተላለፈው ጥሪ መሠረት፣ በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥቷል።
ባንኩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያስቀመጠውን መመሪያ መሠረት በማድረግ ለተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች አሳውቋል፡-
• ከሐረሪ ክልል እንዲሁም ከዋና ዋና የክልል ከተሞች እና ከአስተዳደሮች ውጭ በሌሎች አካባቢዎች በሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች ሂሳብ የከፈቱ ደንበኞች፣ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ የባንክ ሂሳባቸውን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ማስተሳሰር ይጠበቅባቸዋል።
• እግድ ስለተጣለባቸው ሂሳቦች፡
* በአዲስ አበባ፣
* ድሬዳዋ፣
* ባህር ዳር፣
* ጎንደር፣
* ደሴ፣
* ደብረብርሃን፣
* ኮምቦልቻ፣
* ሀዋሳ፣
* አርባ ምንጭ፣
* ወላይታ ሶዶ፣
* ሆሳዕና፣
* ወራቤ፣
* ቡታጂራ፣
* ወልቂጤ፣
* ሸገር፣
* ጅማ፣
* አዳማ፣
* ሻሸመኔ፣
* ቢሾፍቱ፣
* ባቱ፣
* አምቦ፣
* መቐለ፣
* አክሱም፣
* ዓዲግራት፣
* ጋምቤላ፣
* አሶሳ እና
* በሐረሪ ክልል የሚገኙ ደንበኞች፤ እስካሁን ትስስሩን ባለማድረጋቸው ምክንያት በሂሳባቸው ላይ የተጣለውን የወጪ ማድረግ እግድ (Debit Freeze) ለማስነሳት መታወቂያቸውን ማስተሳሰር ይኖርባቸዋል።
* ደንበኞች የፋይዳ አባልነታቸውን የሚያረጋግጠውን ቁጥር (FAN) በመያዝ በአካል በአቅራቢያቸው በሚገኝ የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ በመቅረብ ወይም በይነ-መረብን (Website) በመጠቀም በ https://cbefayda.cbe.com.e... በኩል በቤታቸው ሆነው ማስተሳሰር ይችላሉ።
* እስካሁን የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ያላወጡ ደንበኞች ማንነታቸውን የሚያረጋግጥ ሕጋዊ መታወቂያ ይዘው ወደ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች በመሄድ መመዝገብና የፋይዳ ቁጥራቸውን ማግኘት እንደሚችሉ ባንኩ አሳውቋል።
Via የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

21 days ago
«አለንልህ ጃሬ!»
— ለታላቁ የዋሊያዎቹ እና የመድን ሌጀንድ የድጋፍ ጥሪ!
#ethiopia | የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድንቅ ግብ ጠባቂ ይልማ ከበደ (ጃሬ) ላለፉት 6 ዓመታት ከባድ የነርቭ ሕመምን በብርቱ መንፈስ እየታገለ ይገኛል።
የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ ያደረገው፣ ዕድሜውን ሙሉ ለአገሩ እግር ኳስ የገበረው ታላቁ ሌጀንዳችን፣ ዛሬ የእኛን—የስፖርት ቤተሰቡንና የኢትዮጵያውያንን—እጅ ይፈልጋል።
ጃሬን በሕመም ውስጥ ብቻውን አንተወውም!
ታላቁ ሌጀንዳችን ያለ ምንም ጭንቀት ሕክምናውን እንዲከታተልና ወደ ቀድሞ ጤንነቱ እንዲመለስ፣ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ የምንገኝ የስፖርት አፍቃሪዎች በጋራ የድጋፍ ዘመቻ ጀምረናል።
አቅማችን የፈቀደውን እንለግስ።
በጸሎታችን እንዘክረው።
ይህንን መልዕክት Share በማድረግ ለሌሎች እናድርስ።
አንድ ሰው ትንሽ የሚመስለው እገዛ ለሌላው ትልቅ ተስፋ ሊሆን ይችላል።
የእርዳታ ማድረሻ መንገዶች
የንግድ ባንክ (CBE)
አካውንት ቁጥር፦ 1000243534864
የአካውንት ስም፦ ይልማ ከበደ ወርቁ
🌍 GoFundMe
GoFundMe የድጋፍ ገጽ
ዛሬ ለጃሬ የምናደርገው ድጋፍ ነገ በሕይወቱ ውስጥ ትልቅ ልዩነት ሊፈጥር ይችላል።
«አለንልህ ጃሬ!»
ኢትዮጵያ አትረሳም። የስፖርት ቤተሰብም አይተውህም!
#አለንልህጃሬ #ይልማከበደ #jare #ethiopia #ethiopianfootball #ዋሊያዎቹ #የስፖርትቤተሰብ #ድጋፍ

26 days ago
ምቹ አሰራር የዘረጋው ባንክ - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
#cbe #commercialbankofethiopia #digitalbanking #cybersecurity #cbebirr #fintech #digitalethiopia #technology #banking
26 days ago
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ዲጂታል ተሸጋግሯል
#cbe #commercialbankofethiopia #digitalbanking #paperlessbanking #ethiopia #banking #digitalethiopia
26 days ago
u1333u1309u121cu1295 5 -u12e8u1290u1308 u1240u1295 -u12e8u12a2u1275u12eeu1335u12eb u1295u130du12f5 u1263u1295u12ad #ebcdotstream #cbe ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ጳጉሜን 5 -የነገ ቀን -የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ #ebcdotstream #cbe
27 days ago
ምስጋና
የተከበረው የሙያ አባቴ ደራሲ፣ ገጣሚ እና ባለቅኔ አያልነህ ሙላቱ፤ ቀንዲል ቤተ-ተውኔት ውስጥ ገና በህፃንነቴ በሥነ ጥበብ መንገድ ላይ እጄን ይዘህ ስለመራኸኝና እዚች ያለሁባት ቦታ እንድደረስ ስላደረከኝ ከልብ አመሰግናለሁ። ፍሬው ከዛፉ ሥር ነው።"
አንባቢ ትውልድን ለማፍራት እና የንባብ ባህልን ለማሳደግ አስር መፅሀፍ በ10,000 (አስር ሺ ብር) ስለገዛህ በድጋሚ አመሰግናለሁ
(አሸናፊ ማኅሌት)
መፅሀፉን ማግኘት ለምትፈልጉ 0930363882
CBE 1000115018845
Abyssinia 31362587
tele bir 0930363882
(Ahenafi Malet)
የተከበረው የሙያ አባቴ ደራሲ፣ ገጣሚ እና ባለቅኔ አያልነህ ሙላቱ፤ ቀንዲል ቤተ-ተውኔት ውስጥ ገና በህፃንነቴ በሥነ ጥበብ መንገድ ላይ እጄን ይዘህ ስለመራኸኝና እዚች ያለሁባት ቦታ እንድደረስ ስላደረከኝ ከልብ አመሰግናለሁ። ፍሬው ከዛፉ ሥር ነው።"
አንባቢ ትውልድን ለማፍራት እና የንባብ ባህልን ለማሳደግ አስር መፅሀፍ በ10,000 (አስር ሺ ብር) ስለገዛህ በድጋሚ አመሰግናለሁ
(አሸናፊ ማኅሌት)
መፅሀፉን ማግኘት ለምትፈልጉ 0930363882
CBE 1000115018845
Abyssinia 31362587
tele bir 0930363882
(Ahenafi Malet)
27 days ago
"1.1 ትሪሊየን ብር በላይ ለብድር አዘጋጅተናል" አቶ አቤ ሳኖ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኘሬዝዳንት
#ebcdotstream #commercialbankofethiopia #ethiopia #cbe
" target="_blank" class="inline-link">https://new-en.yenevibe.co...
#ebcdotstream #commercialbankofethiopia #ethiopia #cbe
" target="_blank" class="inline-link">https://new-en.yenevibe.co...
Sponsored by
Surafel
29 days ago
u12e8u1260u122du12abu1273 u12a0u1218u1273u1275 u1230u1240u1240u1295 u12ebu1260u1243u1260u1275 u1273u122au12abu12ca u1218u134du1275u1214 CBE Connect u1260u12f0u1261u1265 u12a0u134du122au12ab!
u12e8u12a2u1275u12eeu1335u12eb u1295u130du12f5 u1263u1295u12ad u1263u1205u122d u1270u123bu130du122e u1260SouthAfrica u1273u122au12ad u1230u122b!! #cbe #cbeconnect #southafrica #ethiopiannewyear #ethiopiandiaspora ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
የበርካታ አመታት ሰቀቀን ያበቃበት ታሪካዊ መፍትሔ CBE Connect በደቡብ አፍሪካ!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባህር ተሻግሮ በSouthAfrica ታሪክ ሰራ!! #cbe #cbeconnect #southafrica #ethiopiannewyear #ethiopiandiaspora
29 days ago
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁሉም መሥሪያ ቤቶች፣ ቢሮዎች እና የመንግሥት ተቋማት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ያላቸውን የገቢ እና የወጪ ሂሳቦች ዘግተው ወደ ስኬት ባንክ እንዲያዛውሩ ትዕዛዝ አስተላለፈ
ከተማ አስተዳደሩ 50 በመቶ የባለቤትነት ድርሻ ባለው በዚህ ባንክ ውስጥ ሂሳብ እንዲከፍቱ ከተወሰነባቸው መካከል 180,078 የከተማዋ ሰራተኞች ይገኙበታል።
አስተዳደሩ ለአዲሱ የበጀት ዓመት 502 ቢሊዮን ብር የገቢ ግብ የያዘ ሲሆን፣ ይህ ትልቅ የገንዘብ እንቅስቃሴ ወደ ስኬት ባንክ መዞሩ የባንኩን አቅም በእጅጉ ያሳድገዋል ተብሎ ይገመታል።
ነገር ግን ከብድር፣ ከእርዳታ እና ከስጦታ ጋር የተያያዙ የሂሳብ ቁጥሮች አሁንም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስር ሆነው እንደሚቀጥሉ ታውቋል።
ይህ ውሳኔ የከተማዋን የፋይናንስ እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የመቀየር አቅም ያለው ነው::
Seledadotio

1 month ago
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስላለበቁ አሁን ስላለበት ቁመና ሪፖርት አቀረበ
#ethiopia | የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2025/26 የበጀት ዓመት በሁሉም ቁልፍ የሥራ አፈፃፀም መለኪያዎች ታሪካዊ የተባለ ስኬት ማስመዝገቡን ገለጸ።
ባንኩ የዚሁ በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርቱን የመንግስት የልማት ድርጅቶችን በባለቤትነት ለሚያስተዳድረው ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ያቀረበ ሲሆን በዓመቱ ከ84 ቢሊዮን ብር በላይ የተጣራ ትርፍ ማበሰሩ ተገልጿል።
የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ በሪፖርት ማቅረቢያ መድረኩ ላይ እንደተናገሩት፣ ተቋሙ በበጀት ዓመቱ ሰፋፊ የብድር አማራጮችን በማቅረብ ከ645 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ለተጠቃሚዎች ማዳረስ ችሏል።
ከዚህም ባሻገር ከ707 ቢሊዮን ብር በላይ አዲስ ተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰብ የተቻለ ሲሆን፣ ከውጭ ምንዛሬ በኩል ደግሞ ከ5.5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል።
ባንኩ የዘመናዊ አሰራር ትራንስፎርሜሽኑን በማፋጠኑም 90 በመቶ የሚሆነው የገንዘብ እንቅስቃሴ በዲጂታል አማራጮች መከናወኑን አቶ አቤ አብራርተዋል።
ተቋሙ ከሚያስመዘግበው የፋይናንስ ስኬት ጎን ለጎን ለማህበራዊ ኃላፊነት ስራዎችና ለተለያዩ ድጋፎች ከ309 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ማድረጉም ተጠቅሷል።
ባንኩ በቀጣዩ በጀት ዓመት የብድር ተደራሽነቱን ይበልጥ በማስፋት ከ1 ትሪሊዮን ብር በላይ ለማቅረብ እንዲሁም የተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰቡን ወደ 832.59 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ታላቅ ዕቅድ ይዞ ወደ ሥራ መግባቱ ተገልጿል።
በግምገማ መድረኩ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ መለከት ሳህሉ በበኩላቸው፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያሳየው አጠቃላይ ስኬት ተቋሙ በጥሩና በጤናማ አካሄድ ላይ እንደሚገኝ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው ብለዋል።
ባንኩ የሀገሪቱ አጠቃላይ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ሆኖ መቀጠሉን የጠቆሙት ምክትል ሥራ አስፈፃሚዋ፣ ይህ ጥንካሬው ከአለም አቀፍ ተፎካካሪነቱ ጋር ተጣጥሞ እንዲቀጥል አሳስበዋል።
በውይይቱ ወቅት ከተሳታፊዎች ለተነሱት የተለያዩ የአቅጣጫ ጥያቄዎችም በባንኩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አማካኝነት አጥጋቢ ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል።
(CBE)
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu

ኦርቶዶክሳውያን ኑ የእናታችንን የቅድስት ኪዳነምህረትን ቤት እንስራ 🙏🙏🙏
✝️ ከአዲስ አበባ በ120ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኘው ይህ ቤተክርስቲያን በምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በአዳማ ዙሪያ ወረዳ ቤ/ክ ስር ይገኛል።
✝️ ይሁንና በዚህ ሰዓት ግድግዳው በሙሉ በምስጥ እየተበላ ቤተክርስቲያኑ ከፍተኛ አደጋ ላይ በመውደቁ ታቦቱ ወጥቶ በመቃብር ቤት ውስጥ ይገኛል።
✝️ በሀገር ውስጥም በውጪ ሀገራትም የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያንና የቅድስት ኪዳነ ምህረት ወዳጆች ተባብረን ቤተክርስቲያኑን እንጨርሰው።
✝️ የገዳሙ የባንክ አካውንት
1000742370527 - ኢ.ን. ባ /CBE/
☎️የክርስትና ስም ለመላክ
በ+251948576116 (በቴሌግራም) ደረሰኝ እና የክርስትና ስሞን ይላኩ
በዚህ ጥሪ ላይ በመሳተፍ የበረከት ተካፋይ እንሁን። የቅድስት ኪዳነምህረት አማላጅነት አይለየን።
#አንዲት_ሐይማኖት_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #አንዲት_ቤተክርስቲያን #አንዲት_ጥምቀት #ቅዱሳን #ተዋህዶ #ድንግል #orthodoxchurch #ኢትዮጵያ
1 month ago
እንኳን ለ2019 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለቤተሰቦቻቸው የሚልኩትን ሐዋላ በላቀ ሁኔታ ማስተናገድ የሚያስችለውን CBE Connect የተሰኘውን የዲጂታል ሐዋላ አገልግሎት ማቅረቡ ይታወቃል።
አሁንም ባንኩ ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት፣
ከውጭ ሀገር የአዲስ ዓመት ስጦታ (ገንዘብ) ለቤተሰቦቻቸው በCBE Connect ሲልኩ ልዩ የበዓል የምንዛሬ ተመን (Best Exchange Rate) እንደሚያገኙ ተገልጿል።
በተጨማሪም በCBE Connect የሚደረጉ የገንዘብ ዝውውሮች ተቀባዮች በየትኛውም የሀገር ውስጥ ባንክ የሂሳብ ቁጥር (Account) ቢኖራቸው በቅጽበት ገቢ የሚደረግ መሆኑ ተገልጻል።
በመሆኑም በውጭ ሀገር የምትገኙ የዲያስፖራ አባላት መተግበሪያውን በመጫን በበዓሉ ወቅት የትኛውንም አይነት ቪዛ እና ማስተር ካርድ (Mastercard) በመጠቀም ወይም በ በCBE Connect ህጋዊ ወኪሎች እና ፓርትነሮች በኩል ለአዲሱ ዓመት ለቤተሰቦቻችሁ የምትልኩትን የሐዋላ ገንዘብ በተሳለጠ ሁኔታ ማድረስ እንደምትችሉ ተዘግቧል።
አገልግሎቱ፦ በቪዛና ማስተር ካርድ፣ በኤጀንቶች እንዲሁም በተለያዩ ተቀባይ ባንኮች በኩል በርካታ አማራጮችን አሳልጦ ያቀረበ በመሆኑ፣ በውጭ ሀገር የምትገኙ የዲያስፖራ አባላት መተግበሪያውን በመጫን ይህንን ምቹ አሰራርና እድል እንድትጠቀሙበት ተመላክቷል።
መልካም አዲስ አመት!

ኦርቶዶክሳውያን የጀመራችሁትን አስጨርሱልን !!!
ለገላን ሰሚ በዕለቱ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እንድረስለት !!!
✝️ ከአዲስ አበባ በ32 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኘው ይህ ጥንታዊ ቤተክርስቲያን ከተመሠረተ ከመቶ ዓመታት በላይ ሆኖታል።
✝️ ይሁንና በዚህ ሰዓት ግድግዳው በሙሉ በምስጥ እየተበላ ቤተክርስቲያኑ ከፍተኛ አደጋ ላይ ወድቋል
✝️ በሀገር ውስጥም በውጪ ሀገራትም የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያንና የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች ተባብረን ቤተክርስቲያኑን ከመፍረስ እናድነው
✝️ አሁን ላይ በ5ወር ጊዜ በፍጥነት እየተሰራ የጣራ ስራ ላይ ስለደረሰ ለጣራ ስራ እጃችሁን ዘርጉልን።
✝️ የገዳሙ የባንክ አካውንት
1000265718063 - ኢ.ን. ባ /CBE/
✝️ ለበለጠ መረጃ በ +251950008283 ይደውሉ
በዚህ ጥሪ ላይ በመሳተፍ የበረከት ተካፋይ እንሁን። የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃና ተራዳኢነት አይለየን።

Comments