6 months ago
🏃🏽♂️ "እንጦጦ ፓርክ ሩጫ ተመለሰ! በፍቅረኛሞች ቀን ልዩ ሽልማት!" ❤️🌳
#ethiopia | My Valentine is Running! - ከፍቅረኛዎ ጋር ይሮጡ፤ በኩሪፍቱ ሪዞርት ይሸለሙ!
በጉጉት የሚጠበቀው እና በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሚዘጋጀው ወርሃዊው 'እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ' (Entoto Park CBE Run) ከየካቲት ወር ጀምሮ ዳግም ተመልሷል!
የፊታችን እሁድ የካቲት 7 ቀን 2018 ዓ.ም በሚካሄደው በዚህ የ5 ኪሎ ሜትር ውድድር፤ ከስፖርት እንቅስቃሴው በተጨማሪ የፍቅረኛሞች ቀንን (Valentine's Day) ታሳቢ ያደረጉ ልዩ ዝግጅቶች ተካተዋል።
ልዩ እድሎች:
✅ ሽልማት: አሸናፊ ለሚሆኑ ጥንዶች በኩሪፍቱ ሪዞርት ልዩ ሽልማቶች ይበረከቱላቸዋል።
✅ ምዝገባ:
በ"CBE Birr Plus" መተግበሪያ አማካኝነት በነፃ እና በቀላሉ መመዝገብ ይችላሉ።
✅ ትራንስፖርት:
የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን አዳዲስ መዳረሻዎችን እያስጎበኘ ወደ ፓርኩ አድርሶ የሚመልስ የነፃ ትራንስፖርት አዘጋጅቷል።
ጤናዎን እየጠበቁ፣ ፍቅርን እያደሱ ለመሮጥ ተዘጋጁ!
#entotoparkrun #greatethiopianrun #cbe #valentinesrun #myvalentineisrunning #addisababa #health #love #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments