1 month ago
ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ መከላከያ ክትባት የክሊኒካዊ ሙከራን በድል አጠናቀቀች
#ethiopia | በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ሲከናወን የቆየው የማርበርግ ቫይረስ መከላከያ ክትባት የክሊኒካዊ ፍተሻ በስኬት መጠናቀቁ ተበስሯል።
የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ በዚሁ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት የጥናቱ መጠናቀቅ ሳይንሳዊ ምርምርን ወደ ተግባር የመለወጥ ትልቅ ስኬት መሆኑን ገልጸዋል።
ክሊኒካዊ ፍተሻው በከባድ ፈተናዎች ውስጥም ውጤታማ ምላሽ መስጠት እንደሚቻል ያሳየ መሆኑን የጠቀሱት ሚኒስትሯ ወረርሽኙን ለመከላከል ባለድርሻ አካላት ያደረጉት የጋራ ጥረት የሚደነቅ መሆኑን አስረድተዋል።
ይህ የመጀመሪያው ክሊኒካዊ ፍተሻ ኢትዮጵያ በምርምር ዘርፉ ላደረገችው ጥረት ውጤታማ ማሳያ ነው።
በአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የተገነቡት ዘመናዊ ላቦራቶሪዎች የሀገር ውስጥ የመድኃኒት ምርትን ለማሳደግና ወረርሽኞችን ለመቆጣጠር ሚናቸው የጎላ መሆኑም ተመላክቷል።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ በበኩላቸው ወረርሽኙ በተከሰተበት ወቅት ምንም ዓይነት ክትባት ባልነበረበት ሁኔታ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመቀናጀት በሽታው በታወቀ በ24 ቀናት ውስጥ የክትባት ሙከራው መጀመሩን አስታውሰዋል።
በመርሃ ግብሩ ላይ የፍተሻ ሂደቱን የሚያሳይ ገለጻ የቀረበ ሲሆን ለስኬቱ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላትም የዕውቅና ሽልማት ተሰጥቷል።
#የጤናሚኒስቴር #የማርበርግቫይረስ #የክትባትምርምር #አርማወርሀንሰን #ጤና #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

5 months ago
ዶ/ር መቅደስ ዳባ ለሀገር ባበረከቱት አስተዋጽኦ ተሸለሙ!
የማርበርግ ቫይረስን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት ላደረጉት አመራር እውቅና ተሰጠ"
የጤና ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ፤ ሀገር አቀፍ የጤና ግብረ ኃይልን በመምራት ድንገተኛ የጤና አደጋ ክስተቶችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ላሳዩት ከፍተኛ ቁርጠኝነት የእውቅና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
በተለይም የማርበርግ ቫይረስ በሽታ (Marburg Virus) ከኢትዮጵያ እንዲወገድ ባደረጉት ከፍተኛ አስተዋጽኦ፤ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ በተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ እጅ ሽልማቱን ተቀብለዋል።
ይህ ሽልማት የጤናው ዘርፍ ለህብረተሰቡ ደህንነት እየከፈለ ላለው ዋጋ ትልቅ ማረጋገጫ ነው።

ዶ/ር መቅደስ ዳባ ለሀገር ባበረከቱት አስተዋጽኦ ተሸለሙ! 🇪🇹
#ethiopia | "የማርበርግ ቫይረስን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት ላደረጉት አመራር እውቅና ተሰጠ"
የጤና ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ፤ ሀገር አቀፍ የጤና ግብረ ኃይልን በመምራት ድንገተኛ የጤና አደጋ ክስተቶችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ላሳዩት ከፍተኛ ቁርጠኝነት የእውቅና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
በተለይም የማርበርግ ቫይረስ በሽታ (Marburg Virus) ከኢትዮጵያ እንዲወገድ ባደረጉት ከፍተኛ አስተዋጽኦ፤ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ በተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ እጅ ሽልማቱን ተቀብለዋል።
ይህ ሽልማት የጤናው ዘርፍ ለህብረተሰቡ ደህንነት እየከፈለ ላለው ዋጋ ትልቅ ማረጋገጫ ነው።
ክብርት ሚኒስትር ላደረጉት አስተዋጽኦ እናመሰግናለን! 👏🏥
#drmekdesdaba #ministryofhealth #award #publichealth #ethiopia #marburgfree #moh

ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረች
በኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር ተችሏል አለ የጤና ሚኒስቴር፡፡
የኢትዮጵያ ድንገተኛ የማሕበረሰብ ጤና አደጋ ፈጣን ምላሽና አመራር ስኬቶች እንዲሁም የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ቁጥጥር ማብሰሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
በመርሐ ግብሩ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች፣ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና አጋር አካላት ተገኝተዋል፡፡
ዶ/ር መቅደስ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ መከላከልና አክሞ ማዳንን መሰረት በማድረግ የዜጎችን የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ለማጠናከር በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው፡፡
ለወረርሽኝ የማይበገር ጠንካራ የጤና ሥርዓት ለመገንባት በትኩረት መሰራቱን ጠቁመው÷ በዚህም ተጨባጭ ውጤት መገኘቱን አመልክተዋል፡፡
ለአብነትም በቅርቡ በኢትዮጵያ ተከስቶ የነበረውን የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር መቻሉን ነው ሚኒስትሯ ያበሰሩት፡፡
ይህ ስኬት እንዲገኝ ከፊት ሆነው ለሕይወታቸው ሳይሰስቱ የማርበርግ ቫይረስን በመዋጋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የጤና ባለሙያዎች ምስጋና ቀርቧል፡፡
ዶ/ር መቅደስ ለኢትዮጵያ አዲስ የሆነውን እና ያልተለመደውን የማርበርግ ቫይረስ መቆጣጠር በመቻሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል፡፡
ስኬቱ በሀገራች ታሪክ ውስጥ ትልቅ ትርጉምና አሻራ ያለው ነው ያሉት ሚኒስትሯ÷ በሽታውን ለመቆጣጠር ድጋፍ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡
FBC

Sponsored by
Surafel
5 months ago
ኢትዮጵያ የማርበርግ ወረርሽኝን በይፋ መቆጣጠሯን አበሰረች፤ ስኬቱና ቀጣይ ስጋቶች 🇪🇹🩺
የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር በሀገሪቱ ተከስቶ የነበረውን አስጊውን የማርበርግ ቫይረስ በሽታ (MVD) ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር መቻሉን ዛሬ ባዘጋጀው የማብሰሪያ መርሐ ግብር ላይ በይፋ አስታውቋል።
በዕለቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና አጋር አካላት በተገኙበት፣ ለስኬቱ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የጤና ባለሙያዎች እውቅና ተሰጥቷል።
✅ ለስኬቱ መገኘት እንደ ምክንያት የቀረቡ ነጥቦች
ፈጣን የምላሽ ሥርዓት፦ ቫይረሱ በተገኘባቸው አካባቢዎች የተዘረጋው ጥብቅ የክትትል (Contact Tracing) እና የለይቶ ማቆያ ሥራ ወረርሽኙን በአጭር ጊዜ ለመግታት አስችሏል።
የአጋርነት ሚና፦ ከዓለም ጤና ድርጅት (WHO) እና ከአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ ማዕከል (Africa CDC) ጋር የተደረገው የተቀናጀ የላቦራቶሪና የሎጂስቲክስ ድጋፍ ለውጤቱ ትልቅ አቅም ሆኗል።
⚖️ ከስኬቱ ጀርባ ያሉ ተግዳሮቶችና ስጋቶች
ወረርሽኙ መቆጣጠሩ ትልቅ እፎይታ ቢሆንም፣ የጤና ባለሙያዎችና ዓለም አቀፍ ጥናቶች የሚከተሉትን ስጋቶች ያነሳሉ፦
የቫይረሱ ባህሪ፦ እንደ ዓለም ጤና ድርጅት ጥናት፣ ማርበርግ እስከ 88% የመግደል አቅም ያለውና በዱር እንስሳት (በተለይ በሌሊት ወፍ) ውስጥ ለረጅም ጊዜ ተደብቆ ሊቆይ የሚችል በመሆኑ ዳግም የመከሰት ዕድሉ በዜሮ አይመደብም።
የጎረቤት ሀገራት ተሞክሮ፦ እንደ ታንዛኒያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ ያሉ ሀገራት በ2023 ወረርሽኙን መቆጣጠራቸውን ካበሰሩ በኋላ፣ በድንበር ላይ በሚደረግ እንቅስቃሴ ምክንያት ጥንቃቄው እንዲላላ በማድረጋቸው ተጋላጭነታቸው ቀጥሏል።
የሩዋንዳ የ2024 ተሞክሮ ደግሞ ስኬቱ ዘላቂ የሚሆነው በቴክኖሎጂ የታገዘ ክትትል ሲቀጥል መሆኑን ያስገነዝባል።
የክትባት እጥረት፦ እስካሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ በይፋ የፀደቀ ክትባት ወይም መድኃኒት የሌለው በመሆኑ፣ መከላከያው ብቸኛው አማራጭ መሆኑን ባለሙያዎች ያሳስባሉ።
💡 የቀረበ ጥሪ
አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ እንደገለጹት፣ ድሉ የሀገሪቱን የጤና ሥርዓት አቅም ቢያሳይም "የመዘናጋት ምንጭ" መሆን የለበትም።
ሕብረተሰቡ አሁንም፦
👉ያልተለመዱ የሕመም ምልክቶች ሲታዩ
በፍጥነት ሪፖርት እንዲያደርግ፤
👉ከዱር እንስሳት ጋር የሚኖር ንክኪን እንዲቀንስ፤
👉የንጽህና አጠባበቅ ልምዶችን እንዲያጠናክር ጥሪ ቀርቧል።

📢 በኢትዮጵያ የማርበርግ ወረርሽኝን የመቆጣጠር ስራ ውጤት እያሳየ ነው
#ethiopia | የጤና ሚኒስቴር በሀገራችን ተከስቶ የነበረውን የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ ወቅታዊ መረጃ ሰጥቷል። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ፣ ወረርሽኙን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመቆጣጠር በተደረገው የተቀናጀ ርብርብ አመርቂ ውጤት መመዝገቡን ገልጿል።
📊 የወረርሽኙ ሁኔታ በቁጥር (ከህዳር 5 እስከ ታህሳስ 27)
ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ የበሽታውን ስርጭት ለመለየት ሰፊ የላብራቶሪ ምርመራዎች ተካሄደዋል፦
* አጠቃላይ የተመረመሩ ሰዎች፦ 3,800
* ቫይረሱ የተገኘባቸው፦ 14 ሰዎች
* የሞቱ፦ 9 ሰዎች
* ያገገሙ፦ 5 ሰዎች
🛡️ ጥንቃቄው አሁንም ይቀጥላል!
ሚኒስቴሩ በአሁኑ ወቅት ከተረጋገጠ ታማሚ ጋር ንክኪ ኖሮት ክትትል የሚደረግለት ሰው አለመኖሩን ቢያረጋግጥም፣ "ቸልተኝነት አያስፈልግም" ሲል አስጠንቅቋል። የበሽታውን ዳግም መከሰት ሙሉ በሙሉ ለመከላከል የሚከተሉት ጥንቃቄዎች ለቀጣዮቹ 21 ቀናት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አሳስቧል፦
* የማኅበረሰብ አቀፍ መከላከያ መንገዶችን መተግበር።
* የጤና ስጋት ተግባቦቶችንና መመሪያዎችን መከተል።
🙏 ምስጋና እና እውቅና
በመጨረሻም ሚኒስቴሩ ወረርሽኙን ለመግታት በቆራጥነት ለተሳተፉ የጤና ባለሙያዎች፣ ለዘርፉ አመራሮች፣ ለአጋር ድርጅቶች እና መመሪያዎችን ተግባራዊ ላደረገው መላው የሕብረተሰብ ክፍል ላቅ ያለ ምስጋናውን አቅርቧል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#marburgvirus #ethiopiahealth #publichealth #staysafe #ministryofhealth #ethiopia #የጤናሚኒስቴር #ማርበርግ

በኢትዮጵያ ባለፉት ሶስት ሳምንታት በማርበርግ ቫይረስ በሽታ የተያዘ ወይም ምልክቶችን ያሳየ ሰው አለመገኘቱን ጤና ሚኒስቴር ገለፀ
ሚኒስቴሩ በአሁኑ ወቅት ከተረጋገጠ የማርበርግ ታማሚ ጋር ንክኪ ኖሮት ክትትል የሚደረግለት ሰው የለም ያለ ሲሆን አሁንም ግን በሀገሪቱ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ሳይዘናጉ እና ችላ ሳይሉ የማሕበረሰብ አቀፍ የበሽታ መከላከያ መንገዶችን እና የሕብረተሰብ ጤና ስጋት ተግባቦቶችን ለሚቀጥሉት ተጨማሪ 21 ቀናት በይበልጥ አጠናክሮ እንዲቀጥሉ ጠይቋል ።
ሚኒስቴሩ አክሎም በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ታማሚ ከተገኘበት ሕዳር 5 ቀን 2018 ዓ/ም
ጀምሮ እስከ ዛሬ ታሀሳስ 27/2018 ዓ/ም ድረስ በአጠቃላይ በበሽታው ለተጠረጠሩ 3800 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 14ቱ የማርበርግ ቫይረስ እንደተገኘባቸውም ገልፆ ከእነዚህም ውስጥ ዘጠኙ ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን አምስቱ ደግሞ ከበሽታው ማገገም ችለዋል ብሏል።
ሁሉም ባለድርሻ አካላት በጋራ ሆኖ ባደረገው ርብርብና ያለሰለሰ ጥረት ወረርሽኙን በአጭር ጊዜ መቆጣጠር የተቻለ መሆኑን ሚኒስቴሩ ጠቅሶ በዚህ ወረርሽኝ ምላሽ ላይ የተሳተፉ እና እየተሳተፉ ያሉ የጤና ባለሙያዎቻችን፣ የዘርፉ አመራሮች፣ አጋር አካላት እና ሁሉም የሕብረተሰቡ ክፍል ምስጋና አቅርቧል።

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
ታህሳስ 25/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
January 03/ 2026
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
ታህሳስ 25/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
January 03/ 2026
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
Sponsored by
Surafel
5 months ago
የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
ታህሳስ 23/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
January 01/ 2026
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
ታህሳስ 23/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
January 01/ 2026
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
6 months ago
የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
ታህሳስ 22/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 31/ 2025
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
ታህሳስ 22/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 31/ 2025
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
6 months ago
" እገዳዎች እንዲነሱ ተወስኗል" - የዳሰነች ዘረዳ አስተዳደር
በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ አካባቢ በነበረው የማርበርግ ቫይረስ ስርጭት ስጋት ምክንያት በትምህርት ቤቶች፣ የሕዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎትና ሌሎችም ሕዝብ የሚሰበሰብባቸዉ ኩነቶች ላይ ተጥሎ የነበረው በከፊል እንደተነሳ የወረዳው ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ኡመር ኖኩዌ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቀዋል።
በዚሁ መሰረት ፦
- በትምህርት ቤቶች የተማሪዎችን ቁጥር በመቀነስ በፈረቃ ወይንም በማሸጋሸግ እንዲሁም የመከላከያ ዘዴዎችን በማስጠቀም የመማር ማስተማር ስራዉ እንዲቀጥል፤
- የህዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት ባለንብረቶች ከመቼውም ጊዜ በላይ የተሽከርካሪዎችን ንፅህና በሳንታይዘር በመጠበቅ በወንበር ቁጥር ልክ ብቻ እንዲያሳፍሩ፤
- ባለ ሶስት እግር ባጃጆች ከሹፌሩ ውጪ ከሁለት ሰው በላይ መጫን እንደይችሉ፤
- DStv የስፖርት ማዘወትሪያ ስፍራዎች ተጠቃሚዎችን አራርቀው እና የመከላከያ ግባዓቶችን በማስጠቀም አገልግሎት መስጠት እንደሚችሉ ማሻሻያ የተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።
ለቅሶ እና ሌሎች ማህበራዊ ጉዳዮች በጥንቃቄ እንዲከወኑ ዉሳኔ ተላልፏል።
በሌላ በኩል የዳሰች አከባቢ ካለዉ ሰፋ ያለ መልክዓ ምድር እና በአንዳንድ ቦታዎች ካለዉ የዉሃ ሙላት መነሻ የማርበርግ ክትባት በድሮን ታግዞ እየተሰራጨ መሆኑን አቶ ኡመር ኖኩዌ ገልጸዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ሀዋሳ
#tikvahethiopiafamilyhawassa
tikvahethiopia

📢 የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ መረጃ
ታህሳስ 20 ቀን 2018 ዓ.ም
#ethiopia | የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የሕዝብ ጤና ኢንስቲትዩት በሀገራችን ያለውን የማርበርግ ቫይረስ በሽታ (Marburg Virus Disease) ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ የዕለቱን መረጃ ይፋ አድርገዋል።
🔍 የዕለቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
የክትትል ሁኔታ፦ የጤና ባለሙያዎች በሽታው ሊከሰትባቸው ይችላል ተብለው በተለዩ አካባቢዎች እና የድንበር መግቢያዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እና ክትትል እያደረጉ ይገኛሉ።
የላቦራቶሪ ምርመራ፦ ጥርጣሬ የታየባቸው ናሙናዎች በብሔራዊ የላቦራቶሪ ማዕከል ምርመራ እየተደረገባቸው ሲሆን፣ ውጤቱም በየጊዜው ለሕዝብ ይፋ ይደረጋል።
የቅድመ ዝግጅት ስራዎች፦ የሕክምና ማዕከላት አስፈላጊውን ግብዓት በማሟላት እና የሰው ኃይል በማሰልጠን ዝግጁነታቸውን አጠናክረዋል።
⚠️ ማስታወስ ያለብዎት ጥንቃቄዎች፦
የማርበርግ ቫይረስ በሽታ በከፍተኛ ትኩሳት፣ በራስ ምታት እና በጡንቻ ሕመም የሚጀምር ሲሆን፤ በሽታውን ለመከላከል የሚከተሉትን ነጥቦች ይተግብሩ፦
ንክኪን ማስወገድ፦ የታመመ ሰው ፈሳሽ (ደም፣ ምራቅ፣ ላብ) ጋር ከመነካካት ይቆጠቡ።
ንጽህናን መጠበቅ፦ እጅን በሳሙና እና በውኃ ደጋግሞ መታጠብ።
ሪፖርት ማድረግ፦ ከፍተኛ ትኩሳት እና መሰል ምልክቶች የታየበት ሰው ሲኖር በአቅራቢያዎ ለሚገኝ የጤና ተቋም ወይም በነፃ ስልክ መስመር 8335 በመደወል ያሳውቁ።
ውድ ተከታታዮቻችን፦ የጤና መረጃዎችን ከትክክለኛ ምንጮች ብቻ በመውሰድ ራስዎንና ቤተሰብዎን ከሐሰተኛ ወሬዎች ይጠብቁ።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#marburgvirus #healthupdate #ethiopia #moh #ephi #publichealth #staysafe #prevention

ታህሳስ 18/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 27/ 2025
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
ታህሳስ 18/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 27/ 2025
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
6 months ago
የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
ታህሳስ 16/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 25/ 2025
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
ታህሳስ 16/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 25/ 2025
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
6 months ago
Sponsored by
Surafel
6 months ago
እንግሊዝ የማርበርግ ቫይረስን ለመከላከል የሚያግዝ ድጋፍ አደረገች
የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስዳባ በርክክቡ ሥነ ሥርዓት ላይ የእንግሊዝ መንግሥት ላደረጋቸው ወቅታዊ ድጋፎች አመስግነዋል።
ልገሳው ድንበር አቋርጠው የሚመጡ በሽታ አምጪ ተህዋሲያንን ለመዋጋት እናየጤና ተቋማት ለሕዝብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ የመስጠት አቅምን ለማጠናከር እንደሚረዳ ተናግረዋል።
መሣሪያዎቹ በወረርሽኝ ምላሽ ጥረቶች ውስጥ የተሳተፉ ግንባር ቀደም የጤናባለሙያዎችን ለመጠበቅ ቁልፍ ሚና እንደሚጫወቱ ገልጸዋል።
በኢትዮጵያ የዩኬ አምባሳደር ዳረን ዌልች በበኩላቸው ዩናይትድ ኪንግደም ኢትዮጵያየሕክምና መሳሪያዎችን በማምረት ረገድ ራሷን ለመቻል የምታደርገውን ጥረት ትደግፋለች ብለዋል።
የሁለቱ ሃገራት ትብብር ከኢትዮጵያ አልፎ ለአህጉራዊ እና ለዓለም አቀፍ የጤናደህንነት አስተዋጽኦ ያደርጋል ማለታቸውንም የጤና ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል።
ድጋፉ የግል መከላከያ መሳሪያዎችን (PPE) እና ወሳኝ የምርመራ ኪቶችንያካተተ ሲሆን፥ ይህም የኢትዮጵያን የወረርሽኝ መከላከል ዝግጁነት እና ምላሽ ለማሻሻል ያግዛል ተብሏል።
seledadotio

ታህሳስ 14/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 23/ 2025
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
ታህሳስ 14/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 23/ 2025
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
6 months ago
የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
ታህሳስ 10/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 19/ 2025
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
ታህሳስ 10/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 19/ 2025
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
6 months ago
የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
ታህሳስ 8/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 17/ 2025
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
ታህሳስ 8/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 17/ 2025
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
6 months ago
የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
ታህሳስ 6/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 15/ 2025
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
ታህሳስ 6/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 15/ 2025
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
6 months ago
በማርበርግ ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 14 ደረሰ
የማርበርግ ቫይረስ የላብራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 1 ሺ 804 ሰዎች መካከል 14 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ተገለጸ።
ቫይረሱ ተገኝቶባቸው ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 9 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
4 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን 1 ሰው ደግሞ በህክምና ላይ መሆኑ ተመላክቷል።
መናኸሪያ ሬዲዮ

የማርበርግ ቫይረስ የላብራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 1,804 ሰዎች መካከል 14 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ተገለጸ።

ከዘጠኝ ቀናት ቆይታ በኋላ በማርበርግ ቫይረስ የተያዘ አንድ ሰው መገኘቱን ሪፖርት ተደርጓል።
ላለፉት ዘጠኝ ቀናት በተደረጉ ምርመራዎች ምንም አይነት አዲስ የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ የተያዘ ሰው ሪፖርት ሳይደረግ ከቆየ በኋላ በዛሬው ዕለት አንድ ሰው የማርበርግ ቫይረስ ተጠቂ ሆኖ መገኘቱን ዕለታዊ የምርመራ ሪፖርቱ ጠቁሟል።
የጤና ሚኒስቴር በጂንካ ከተማ የተከሰተው ወረርሽኝ የማርበርግ ቫይረስ ሆኖ መገኘቱን ባደረገው ምርመራ ማረጋገጡን ያወጀው ህዳር 5/2018 ዓም በሰጠው መግለጫ ነበር።
ወረርሽኙ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎችን የመመርመር፣ የመለየት እና የማከም ስራዎች እየተሰሩ የሚገኝ ሲሆን በየዕለቱ በሚከናወኑ ምርመራዎች አዲስ በቫይረሱ የተጠቁ፣ ህይወታቸው ያለፈ፣ ያገገሙ እንዲሁም በህክምና ላይ የሚገኙ ታካሚዎችም ይፋ እየተደረጉ ይገኛል።
ላለፉት ዘጠኝ ቀናት በርካታ ምርመራዎች ቢደረጉም ምንም አይነት የማርበርግ ቫይረስ ተጠቂ ሳይገኝ ቆይቶ የነበረ ሲሆን በዛሬው ዕለት አንድ ሰው የቫይረሱ ተጠቂ ሆኖ መገኘቱን ዕለታዊ የምርመራ ሪፖርቱ ያሳያል።
በዛሬው ዕለት በተከናወኑ 56 ምርመራዎች ውስጥ አንድ ሰው ላይ ቫይረሱ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር ሪፖርት ያመለክታል።
በአጠቃላይ እስካሁን 1765 ምርመራዎች የተከናወኑ ሲሆን፤ በ14 ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል።
በቫይረሱ ሳቢያ የ8 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን 4 ሰዎች ደግሞ አገግመው ከቤተሰቦቻቸው ጋር መቀላቀል ችለዋል።
በአሁኑ ሰአት ህክምና በመከታተል ላይ የሚገኙት 2 ታካሚዎች ናቸው።

ታህሳስ 3/ 2018
በተጨማሪም በዛሬው ዕለት በተደረገው ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው ታማሚ ከዚህ በፊት ከተገለፀው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና ክትትል ላይ ናቸው።
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 12/ 2025
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
ታህሳስ 3/ 2018
በተጨማሪም በዛሬው ዕለት በተደረገው ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው ታማሚ ከዚህ በፊት ከተገለፀው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና ክትትል ላይ ናቸው።
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 12/ 2025
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
6 months ago
"በቫይረሱ ስርጭት ስጋት ምክንያት በዓሉ በአደባባይ አይከበርም " - የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ
#ethiopia | የአሪ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ "ዲሽታ ጊና" በዓል በማርበርግ ቫይረስ ስርጭት ስጋት ምክንያት ዘንድሮ እንደማይከበር የአሪ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብረሃም አታ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል።
በብሔረሰቡ ዘንድ የአብሮነት ፣ የዕርቅና የሠላም፣ የመረዳዳትና የአዲስ ዘመን ብስራት ወቅት ተደርጎ የሚወሰደዉ ይህ በዓል በየዓመቱ በታህሳስ ወር መግቢያ በታላቅ ድምቀት ይከበር እንደነበር አስታውሰዋል።
ዘንድሮ ግን በአከባቢዉ ተከስቶ ለሰዎች ሞት ምክንያት በሆነዉ የማርበርግ ቫይረስ ስርጭት ስጋት ምክንያት በዓሉ ታስቦ ብቻ እንዲዉል ከሀገር ሽማግሌዎች እና ከባህል አባቶች ጋር ከመግባባት መደረሱን ገልፀዋል።
በዓሉን በዓለም አቀፉ የትምህርት ሳይንስና ባህል ጥበቃ ድርጅት ዩኔስኮ ለማስመዝገብ ጥረቶች መጀመራቻቸዉን ያነሱት አቶ አብረሃም ሕዝቡ ዘንድሮ በዓሉን እሴቱን በወል እያሰበ በዓሉን በታሳቢነት እንዲያከብረዉ ጥሪ አቅርበዋል ያለው ቲክቫህ ነው።

ህዳር 30/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 09/ 2025
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
ህዳር 30/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 09/ 2025
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Public Health Institute
Sponsored by
Surafel
6 months ago
የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ለመከላከል የሚያስችል የሙከራ ክትባት መስጠት ተጀመረ
የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ለመከላከል የሚያስችል ክትባት በደቡብ ኢትዮጵያ እና ሲዳማ ክልል በተመረጡ አከባቢዎች ለፈቃደኛ ተሳታፊዎች መስጠት ተጀምሯል።
ክትባቱ በዓለም ዙሪያ በተደረጉ ቅድመ ጥናቶች ደህንነቱ የተረጋገጠ ሲሆን፣ ከአንድ አመት በፊትም በሩዋንዳ በተከሰተው ተመሳሳይ የማርበርግ በሽታ ጥቅም ላይ ዉሎ በሽታውን ለመከላከል ተስፋ ሰጭ ውጤቶችን አሳይቷል፡፡
ክትባቱ በቅድሚያ ተጋላጭ ለሆኑ ጤና ባለሙያዎች እንዲሁም በቫይረሱ ተይዘው ከነበሩ ሰዎች ጋር ግንኙነት ለነበራቸው በፈቃደኝነት የሚሰጥ ሲሆን ሂደቱም በዓለም ጤና ድርጅት እና በኢትዮጵያ የምግብና መድሃኒት ባለስልጣን መመሪያዎች መሰረት ደረጃውን ጠብቆ ይከናወናል፡፡
Via Ministry of Health

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ለመከላከል የሚያስችል የሙከራ ክትባት መስጠት ተጀመረ
#ethiopia | የማርበርግ ቫይረስ በሽታ የሙከራ ክትባት በደቡብ ኢትዮጵያ እና ሲዳማ ክልል በተመረጡ አከባቢዎች ለፈቃደኛ የሙከራ ተሳታፊዎች መስጠት ተጀምሯል።

ክትባቱ በቅድሚያ ተጋላጭ ለሆኑ ጤና ባለሙያዎች እንዲሁም በቫይረሱ ተይዘው ከነበሩ ሰዎች ጋር ግንኙነት ለነበራቸው በፈቃደኝነት የሙከራ ጥናቱ ተሳታፊዎች ይሰጣል።
#moh

የሙከራ ክትባት መስጠት ተጀምሯል
የማርበርግ ቫይረስ በሽታ የሙከራ ክትባት በደቡብ ኢትዮጵያና ሲዳማ ክልል በተመረጡ አካባቢዎች ለፈቃደኛ የሙከራ ተሳታፊዎች መስጠት ተጀምሯል።
ክትባቱ በዓለም ዙሪያ በተደረጉ ቅድመ ጥናቶች ደህንነቱ የተረጋገጠ ሲሆን፣ ከአንድ አመት በፊትም በሩዋንዳ በተከሰተው ተመሳሳይ የማርበርግ በሽታ ጥቅም ላይ ዉሎ በሽታውን ለመከላከል ተስፋ ሰጭ ውጤቶችን አሳይቷል፡፡
ክትባቱ በቅድሚያ ተጋላጭ ለሆኑ ጤና ባለሙያዎች እንዲሁም በቫይረሱ ተይዘው ከነበሩ ሰዎች ጋር ግንኙነት ለነበራቸው በፈቃደኝነት ለሙከራ ጥናቱ ተሳታፊዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ ሂደቱም በዓለም ጤና ድርጅትና በኢትዮጵያ የምግብና መድሃኒት ባለስልጣን መመሪያዎች መሰረት ደረጃውን ጠብቆ እንደሚከናወን ታውቋል፡፡

Comments