Logo
Getu Temesgen
የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ለመከላከል የሚያስችል የሙከራ ክትባት መስጠት ተጀመረ
#ethiopia | የማርበርግ ቫይረስ በሽታ የሙከራ ክትባት በደቡብ ኢትዮጵያ እና ሲዳማ ክልል በተመረጡ አከባቢዎች ለፈቃደኛ የሙከራ ተሳታፊዎች መስጠት ተጀምሯል።

ክትባቱ በዓለም ዙሪያ በተደረጉ ቅድመ ጥናቶች ደህንነቱ የተረጋገጠ ሲሆን፣ ከአንድ አመት በፊትም በሩዋንዳ በተከሰተው ተመሳሳይ የማርበርግ በሽታ ጥቅም ላይ ዉሎ በሽታውን ለመከላከል ተስፋ ሰጭ ውጤቶችን አሳይቷል፡፡

ክትባቱ በቅድሚያ ተጋላጭ ለሆኑ ጤና ባለሙያዎች እንዲሁም በቫይረሱ ተይዘው ከነበሩ ሰዎች ጋር ግንኙነት ለነበራቸው በፈቃደኝነት የሙከራ ጥናቱ ተሳታፊዎች ይሰጣል።
#moh

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.