Logo
SeledaPost
በማርበርግ ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 14 ደረሰ

የማርበርግ ቫይረስ የላብራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 1,804 ሰዎች መካከል 14 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ተገለጸ።

ቫይረሱ ተገኝቶባቸው ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 9 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

4 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን 1 ሰው ደግሞ በህክምና ላይ መሆኑ ተመላክቷል።

seledadotio
seledadotio
6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.