Logo
YenetaTube
በማርበርግ ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 14 ደረሰ

የማርበርግ ቫይረስ የላብራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 1 ሺ 804 ሰዎች መካከል 14 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ተገለጸ።

ቫይረሱ ተገኝቶባቸው ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 9 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

4 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን 1 ሰው ደግሞ በህክምና ላይ መሆኑ ተመላክቷል።

መናኸሪያ ሬዲዮ

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.