ዶ/ር መቅደስ ዳባ ለሀገር ባበረከቱት አስተዋጽኦ ተሸለሙ!
የማርበርግ ቫይረስን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት ላደረጉት አመራር እውቅና ተሰጠ"
የጤና ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ፤ ሀገር አቀፍ የጤና ግብረ ኃይልን በመምራት ድንገተኛ የጤና አደጋ ክስተቶችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ላሳዩት ከፍተኛ ቁርጠኝነት የእውቅና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
በተለይም የማርበርግ ቫይረስ በሽታ (Marburg Virus) ከኢትዮጵያ እንዲወገድ ባደረጉት ከፍተኛ አስተዋጽኦ፤ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ በተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ እጅ ሽልማቱን ተቀብለዋል።
ይህ ሽልማት የጤናው ዘርፍ ለህብረተሰቡ ደህንነት እየከፈለ ላለው ዋጋ ትልቅ ማረጋገጫ ነው።

5 months ago