19 days ago
የቃል ፌርማታ
#ethiopia | “መካከለኛው ትውልድ” የሽግግር ቀውስ፣ ተጠራጣሪነት እና የጎርባቾቭ አምሳያ፡- በያ ትውልድ እና በሚሊኒያልስ መካከል የተገኘውን የጄነሬሽን ኤክስ (Generation X) ወይም “መካከለኛው ትውልድ” ሥነ-ልቦናዊ መዋቅር፣ ተጠራጣሪነትና ተግባራዊነት ያሳያል።
ይህ ትውልድ የደርግን ዘመን ቀውስ፣ እርስ በእርስ መፋጀትንና ረሃብን አይቶ ስላደገ ለትልልቅ ርዕዮተ-ዓለሞች ጥላቻ ያለውና ውጤት ተኮር የሆነ ስብስብ ነው።
ለምሳሌ ደራሲ ቤተማርያም ተሾመ “ማይክ አቀባባዮች” ወይም “ቅልጥም ያመለጠው ትውልድ” ቢላቸውም፣ ጽሁፉ እንደሚያመላክተው መካከለኛው ትውልድ በዶክተር ዐቢይ አሕመድ መሪነት ሥልጣን ይዞ “ማይኩን፣ ባንኩንም ታንኩንም” ተቆጣጥሯል፤ ነገር ግን በፖለቲካው መስክ እንደ ጎርባቾቭ ያለ የግላስኖስትና የፔሬስትሮይካ ሽግግር በመጀመራቸው ሀገሪቱን ግልጽ ፍኖት ወደሌለው መዋቅራዊ መላላትና ቀውስ አጋልጠዋታል።
ሚሊኒየሞቹ፡- ከ1981 እስከ 1996 (እ.ኤ.አ.) ከተወለዱትና “የዲጂታል ድልድይ” ወይም “ጀግና” (Hero) ተብለው ከሚጠሩት የጄነሬሽን ዋይ (Generation Y) “ዘጠናዎቹ” ትውልድ ባህሪ ጋር ይተዋወቃል። ይህ ትውልድ ከአናሎግ ወደ ዲጂታል የተሸጋገረ፣ በቡድን ሥራና በማኅበራዊ ንቃት የሚያምን፣ የኢሕአዴግን የልማታዊ መንግሥት ዘመን የተከታተለና የ2010ሩን የፖለቲካ ለውጥ በዋናነት የመራ ነው።
ለምሳሌ በጽሑፉ እንደተገለጸው፣ “ለውጥ ማምጣት እችላለሁ በሚል ‘ጀግንነት’ ሥርዓቱን ቢገፋና ቢፋለምም፤ ለውጡን አየር ላይ መካከለኞች (የጄነሬሽን ኤክስ) ትውልድ አስቀርቶ ቢቆረጥመውም፤ ቀጥሎም ከለውጡ ማግስት የመጣውን የሀገር መናጋትና ጦርነት ሲያይ ግን ዛሬ ላይ ወደ ጥልቅ ተስፋ መቁረጥ (Cynicism) እና ሀገር ጥሎ የመሰደድ አባዜ ውስጥ የገባ ስብስብ ነው”። ይለዋል፡፡
ይህ ትውልድ (ሁለቱ ትውልዶች)፡- የአዲሱን የጄነሬሽን ዜድ (Gen Z) እና የአልፋዎችን ዲጂታል ተወላጅነት፣ የቲክቶክ ሥነ-ልቦና፣ እንዲሁም የፖለቲካዊ ፖፑሊዝምና የ“ሲሎቪኪ” (የኃይል ሰዎች) ናፍቆታቸውን ይተነትናል።
ይህ ትውልድ በዲሞክራሲ ስም በሚመጣ ውዥንብርና ተቋማዊ መላላት በመሰልቸቱ (Democratic Fatigue) ምክንያት፣ ሀገርን ሰጥ ለጥ አድርጎ የሚያቆም ጠንካራና አምባገነናዊ መሪን (Authoritarian Pragmatism) ይመኛል፤ ብሎ በምክንያት ኮንኖታል።
ለምሳሌ በጽሑፉ እንደተብራራው፣ ትውልዱ በሁለት ተጣራሽ ህልሞች የቆመ ሲሆን፤ በአንድ በኩል ተስፋ በመቁረጥ የ“ኤርትራን መስመር” (መገንጠል/የብሔር ጠርዝ) ሲያይ፣ በሌላ በኩል ደግሞ “የባሕር በርን የሚያስመልስ፣ የሀገርን ሉዓላዊነት በጉልበት የሚያስከብር፣ ወታደራዊና ቴክኖሎጂያዊ የበላይነትን የሚያውጅ ብርቱና ቆራጥ መሪ (ሲሎቪኪ) ይመኛል” ብሎታል።
ከመጣጥፎቹ እኛ ዘጠናዎቹ፣ ደራሲነት ማኅበራዊ መደብና የፈጠራ ሥነ-ልቡና፣ የአክሱምና የላሊበላ ወግ፣ ኢየሱስ ወልደ አብ፣ ጎዶሎው ዓድዋ ሉዓላዊነትና ሰዋዊ ክብር የየራሳቸው ሳፋፊ ጭብጥ ያላቸው ብዙ ሚያነጋግሩ ናቸው፡፡
አጫጭር ልቦለዶቹ ሳልነግስ አልሞትም፣ ሰበራ፣ የበሶው ውል፣ የኮሮናው ሰሞን፣ ለምን አትቆጣም? እና መካደም ወይ መጋደም በቃል ፌርማታ በምሳሌ ብዙ መብራራት ብዙ መተንተን የሚያስችሉ ናቸው፡፡
ወፍ እንደ ሀገሯ ትዘምራለች፤ ደራሲ ቃል ኪዳን ኃይሉ እንደ ዘመኑ ጦምሯል፤ አንብቡትና እንደ ዘመኑ እንወያይበት!!
የሀብከ ብርሃኔ ጥላሁን

3 months ago
የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ቀደምት የኤሪክሰን ስልክ ሲጠቀሙ!
An early Ericsson telephone instrument being used by a former Minister of Foreign Affairs, H.E. Blattengueta Herouy Wolde Selassie.
Ericsson
#ትውስታ #throwbackthursday #ethiotelecom #ericsson
#telebirr #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

4 months ago
ንቦች በጭስ ጊዜ ለምን አይናደፉም? የንቦች አስገራሚው የተፈጥሮ ምስጢር!
ንብ አርቢዎች ወደ ንብ ቀፎ ከመጠጋታቸው በፊት ጭስ ሲጠቀሙ አስተውለው ያውቃሉ? ይህ የሚደረገው ንቦቹን ለማባረር ሳይሆን በውስጣቸው ያለውን የመከላከያ ስሜት በሁለት አስገራሚ መንገዶች ለማደንዘዝ ነው።
በመጀመሪያ፣ ጭሱ ንቦች እርስ በእርሳቸው የሚግባቡበትን የሽታ ምልክት (Pheromones) ያውከዋል። አንዲት ንብ አደጋ ሲሰማት ሌሎቹን ለማንቃት የምታመነጨውን የጥንቃቄ ሽታ ጭሱ ስለሚሸፍነው፣ ንቦቹ ተባብረው ጥቃት መሰንዘር አይችሉም።
በሁለተኛ ደረጃ፣ ጭሱ በንቦቹ ዘንድ "ሰደድ እሳት ተነስቷል" የሚል የድንጋጤ ስሜት ይፈጥራል። በዚህ ጊዜ ንቦቹ ቀፎውን ጥለው ለመውጣት በማሰብ ለጉዞ የሚሆናቸውን ማር በከፍተኛ ሁኔታ መብላት ይጀምራሉ። ሆዳቸው በማር ሲሞላና ሲወጠር ደግሞ እንደ ልብ መታጠፍና መውጊያቸውን ማውጣት በዝግጅት ረገድ ስለሚከብዳቸው በጣም የዋህና ታዛዥ ይሆናሉ።
በዚህም ምክንያት ነው ንቦች በጭስ ወቅት መናደፋቸውን የሚቀንሱት ሲል አንድ የቅርብ ጊዜ ጥናት አመላክቷል።
seledadotio

Sponsored by
Surafel
4 months ago
Yederaw Support:
አምስቱ ድምፅ አልባ ገዳዮች
#ethiopia | ምንም አይነት የህመም ስሜት ወይም ምልክት ሳያሳዩ በውስጣችን ለዓመታት በመደበቅ ድንገተኛ እና አደገኛ የጤና እክል ስለሚያደርሱ አምስት አደገኛ በሽታዎች (ድምፅ አልባ ገዳዮች)ን እንሆ
1. የደም ግፊት (Hypertension)
ይህ የጤና እክል በህክምናው ዓለም ቀዳሚው ድምፅ አልባ ገዳይ በመባል ይታወቃል። የደም ግፊት ምንም አይነት ምልክት ሳያሳይ የደም ቧንቧዎችን እያጠበበ እና እየጎዳ ለአስርት ዓመታት በሰውነታችን ውስጥ ሊቆይ ይችላል። በሽታው ስር እየሰደደ ሲሄድም ለድንገተኛ የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ (ስትሮክ) እና ለልብ ድካም ይዳርጋል።
ይህንን ለመከላከል ጨው የበዛባቸውን ምግቦች ከአመጋገብ ውስጥ ማስወገድ፣ መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ እንዲሁም ውጥረትና ጭንቀትን መቀነስ ይመከራል።
2. ከፍተኛ ኮሌስትሮል እና የደም ስር መጥበብ (Atherosclerosis) በደማችን ውስጥ ያለው ከመጠን ያለፈ ስብ (ኮሌስትሮል) የደም ስሮችን ቀስ በቀስ በመዝጋት የደም ቧንቧዎች ለዓመታት እንዲጠቡ ያደርጋል። እነዚህ የደም ቧንቧዎች ሙሉ በሙሉ ተዘግተው ድንገተኛ የልብ ድካም ወይም የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ አደጋ እስከሚያደርሱ ድረስ ምንም አይነት ምልክት ላያሳዩ ይችላሉ።
ስብ የበዛባቸው እና የተቀነባበሩ ምግቦች፣ ከመጠን በላይ ውፍረት፣ ማጨስ፣ አልኮል ማብዛት እንዲሁም የዘር ውርስ ተጠቃሽ ናቸው።
3. ስር የሰደደ የኩላሊት በሽታ (Chronic Kidney Disease)
የዚህ በሽታ አስከፊነቱ ኩላሊት ከ90 በመቶ በላይ ሥራዋን እስክታቆም ድረስ ምንም ምልክት አለማሳየቱ ነው። አንድ ሰው በሽታው ገብቶበት ሰውነቱ ማበጥ ከጀመረ በኋላ ወደ ህክምና ተቋም ቢሄድ ለህክምና ጊዜው እንደረፈደ ሊቆጠር ይችላል።
አይነት 2 የስኳር በሽታ፣ የደም ግፊት፣ ውፍረት፣ ማጨስ፣ የኩላሊት ኢንፌክሽን ወይም ጠጠር፣ የሽንት ፊኛ መዘጋት፣ የህመም ማስታገሻዎችን አብዝቶ መውሰድ እና በቂ ውሃ አለመጠጣት ችግሩን ያፋጥኑታል።
4. አይነት 2 የስኳር በሽታ (Type 2 Diabetes)
ይህ በሽታ ጸጥ ብሎ በመቆየት አብዛኛውን ጊዜ ምልክቱ የሚታወቀው እይታችንን ስናጣ ወይም ከባድ የነርቭ ጉዳት ሲደርስብን ነው።
* እንዴት ይከሰታል? ከፍተኛ ስኳር እና የተቀነባበረ ካርቦሀይድሬት ያለው ምግብ አብዝቶ መጠቀም ጣፊያችን ኢንሱሊን ቶሎ ቶሎ እንድታመነጭ ያስገድዳታል፤ በዚህም ሴሎች ኢንሱሊኑን በመላመድ በሽታው ይከሰታል። በተጨማሪም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ ጡንቻዎቻችን ግሉኮስን እንዳያቃጥሉ በማድረግ ስኳር በደማችን ውስጥ ለረጅም ሰዓት ቆይቶ የደም ቧንቧዎችን እንዲጎዳ ያደርጋል።
5. የጉበት ስብ (Fatty Liver)
በመጨረሻም የምንመለከተው የጉበት ላይ ስብ ክምችትን ነው። ጉበት ህመም ተቀባይ ነርቮች (Pain Receptors) ስለሌሉት፣ ከመጠን በላይ ስብ በውስጡ ሲጠራቀም ምንም አይነት የህመም ስሜት አይሰማንም። ሆኖም ግን ጉበታችን በዝምታ ለረጅም ጊዜ እየተጎዳ ቆይቶ በመጨረሻም 'ሲርሆሲስ' (Cirrhosis) ለተባለ የጉበት ሥራ ማቆም ችግር ይዳርጋል።
ከመጠን በላይ ውፍረት፣ አልኮል አብዝቶ መጠጣት እንዲሁም የስኳር እና የከፍተኛ ኮሌስትሮል ህመሞች በበሽታው የመያዝ እድልን በእጅጉ ከፍ ያደርጋሉ።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #አራዳFM #ዜና_ጤና #ጤና #ድምፅ_አልባ_ገዳዮች #የደም_ግፊት #ስኳር_በሽታ #ኩላሊት #የጉበት_ስብ #ኮሌስትሮል #silentkillers #healthnewsethiopia
"ለሚጥል በሽታ መቆጣጠሪያ የሚያገለግለው ፌንቶይን ታብሌት የጥራት ችግር አለበት" - የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት|
#ethiopia | የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ሜዲካመን ባዮቴክ ሊሚትድ በተባለ ኩባንያ የተመሠረተ ለሚጥል በሽታ (Epilepsy) መቆጣጠሪያ የሚያገለግለውን የፌንቶይን 100 ሚሊ ግራም (Phenytoin 100 mg) ታብሌት መድኃኒት የጥራት ችግር ስላለበት ከጤና ተቋማት በአስቸኳይ እንዲሰበሰብ በደብዳቤ ማዘዙን ታውቋል።
የቅርንጫፍ መሥራያ ቤቱ ለሁሉም የጤና ተቋማት በጻፈው ደብዳቤ ላይ እንደገለጸው በአምራቹ የተመረቱት የዚህ መድኃኒት ባቾች በሙሉ የጥራት ደረጃውን ባለማሟላታቸው ተመላሽ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ሰጥቷል።
ይኹን እንጅ መድኃኒቱን ያልመለሱ ተቋማት ያላቸውን ቀሪ መጠን በደብዳቤ ገልጸው እስከ መጋቢት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ እንዲመልሱ ጥብቅ ማሳሰቢያ ቢሰጥም አንዳንድ የጤና ተቋማት መድኃኒቱን አለመመለሳቸውን አገልግሎቱ አሳውቋል።
ይህንን ትዕዛዝ ተላልፈው መድኃኒቱን ተመላሽ የማያደርጉ ተቋማት ለሚከሰት የጤና መታወክ ሙሉ ኃላፊነቱን እንደሚወስዱ አሳስቧል።
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በመረጃው በጠቀሰው ባች የተመረተው ምርት ከ19ኙም የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎቶች እንዲሰበሰቡ ነው ያዘዘው።
ዜጎች ለሚጥል በሽታ መድኃኒት ሲጠቀሙ በጤና ባለሙያ የታዘዘላቸው እና ጥራቱ የተረጋገጠ መኾኑን እንዲያረጋግጡ ይመክራል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #nbc #tablet #addis #warning #new

6 months ago
የነፍስ እልህና የፍቅር ስንብት፡ የሄለን በርሄ "አታስፈራራኝ"
ይህ የሄለን በርሄ ዘፈን በሁለት ነፍሳት መካከል የሚደረግ የሥልጣን ሽኩቻ፣ የክብር ተጋድሎ እና የነፃነት አዋጅ ነው።
፩. የልመናው ምዕራፍ፡ የነፍስ ባርነት (The State of Pleading)
"የምለምንህ ወድጄህ ወድጄህ አፍቅሬህ እንጂ አትሂድ የምልህ" > "አንተን ካጣሁ መኖርም አልችል ነብሴ በእጅህ ያለች ይመስል"
የገጣሚው እይታ፦ ገጣሚው ታሪክን ሲገነባ "ውስጣዊ ግጭት" (Internal Conflict) ዋነኛው መሣሪያው ነው። እዚህ ጋር ተራኪዋ ፍፁም ረዳት አልባ (Vulnerable) ሆና ቀርባለች። "ነፍሴ በእጅህ ያለች ይመስል" የሚለው ዘይቤ በገጣሚው ብልሃት አንድ ገፀ-ባህሪ ራሱን ሙሉ በሙሉ ለሌላው አሳልፎ የሰጠበትን ሁኔታ ያሳያል። ገጣሚው እዚህ ጋር የፍቅርን ጥግ ሳይሆን የፍቅርን አደገኛ ጥገኝነት እየሳለልን ነው።
ፈላስፎች እይታ፦ የአሜሪካው ፈላስፋ ዊሊያም ጄምስ ስለ "እምነት" ሲያወራ፣ የምናምንበት ነገር ሕይወታችንን እንደሚቀርፀው ይገልጻል። ተራኪዋ "ካንተ ውጭ መኖር አልችልም" ብላ ስታምን፣ የራሷን የሕይወት እስትንፋስ በአጋሯ ፈቃድ ላይ መስቀሏን ያሳያል።
ይህ በፈላስፋው ራልፍ ዋልዶ ኤመርሰን እይታ "ራስን መግደል" (Self-Suicide) ነው። ምክንያቱም ነፍሷን ከራሷ አውጥታ በሌላው እጅ አኑራለችና።
፪. "የማያ እና የኒውዮርክ ብርድ"
በአሜሪካ የምትኖረው ማያ (ስሟ የተቀየረ) ታሪክ የዚህ ዘፈን ግልጽ ማሳያ ነው። ማያ ለአሥር ዓመታት ከባለቤቷ ጋር በነበራት ቆይታ ውስጥ የደረሰባት ትልቁ በደል "የመተው ዛቻ" ነበር።
ባለቤቷ በትንሽ በትልቁ "ጥዬሽ እሄዳለሁ"፣ "ግሪን ካርድሽን አሰርዛለሁ" እያለ ያስፈራራት ነበር። ማያ ልክ እንደ ዘፈኑ "የምለምንህ ወድጄህ... አትሂድ" እያለች እግሩ ስር ትወድቅ ነበር። እሱ ግን በለመነችው ቁጥር ይበልጥ ይኮራል። አንድ ምሽት ግን በኒውዮርክ ብርድ ወቅት፣ ባለቤቷ ሻንጣውን ይዞ "በቃ ተለየሁሽ" ሲላት፣ ማያ ውስጥ የነበረው ፍርሃት ወደ ድፍረት ተቀየረ።
"ሂድ" አለችው። "አታስፈራራኝ! ፍቅር እንደ ውሃ ጥም ቢገድል ኖሮ፣ ዓለም በመቃብር ትሞላ ነበር።" ያን እለት ማያ የሞተች መስሏት ነበር፤ ግን አልሞተችም። እንዲያውም ያኔ ነው መኖር የጀመረችው። ይህ ዘፈን የማያ አይነት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን የመንፈስ ትንሳኤ ይተርካል።
፫. የአእምሮ ንቃትና የምክንያታዊነት ምልከታ (Rationalization)
"አይገለኝም ብትሄድ ፍቅር እንደ ውሃ ጥም" > "እህል አልጣ እንጂ ምበላው ምቀምሰው፣ ፍቅርን ተርቦ የለም የሞተ ሰው"
ሳይኮቴረፒስት እይታ፦ አንድ ቴራፒስት ይህንን ሲሰማ "የግንዛቤ ለውጥ" (Cognitive Shift) ይለዋል። ተራኪዋ ከስሜታዊነት ወደ አመክንዮ (Logic) እየተሸጋገረች ነው። ፍቅር እንደ "ውሃ ጥም" መመሰሉ ጥልቅ ትርጉም አለው። ውሃ ጥም ያስጨንቃል፣ ያቃጥላል፣ ግን ለጊዜው እንጂ ለዘለቄታው አይገድልም።
የገጣሚው እይታ፦ እዚህ ጋር ገጣሚው "ምጸትን" (Irony) ተጠቅሟል። "ፍቅርን ተርቦ የለም የሞተ ሰው" የሚለው ስንኝ፣ ተራኪዋ ራሷን ለማሳመን የምታደርገው ጥረት ነው። ይህ ስንኝ በሥነ-ጽሑፍ ውስጥ "መቀየሪያ ነጥብ" (The Turning Point) ይባላል። እዚህ ጋር ነው ገጣሚው ገፀ-ባህሪዋ ከለማኝነቷ ወጥታ ወደ ተሟጋችነት እንድትመጣ ያደረገው።
፬. የነፃነት አዋጅ፡ "አታስፈራራኝ"
"አይንሳኝ እንጂ እድሜና ጤና አንተን አጥቼ አልሞትም እና" > "አታስፈራራኝ... ከበቃ ይብቃኝ"
የፈላስፎች እይታ፦ ሄንሪ ዴቪድ ሶሮ "ነፃነቴ በውስጤ ነው" ይላል። ተራኪዋም "አታስፈራራኝ" ስትል፣ የአጋሯ ዛቻ በእሷ ላይ የነበረውን ኃይል ማጣቱን ታውጃለች። ይህ "Transcendentalism" ይባላል—ከፍርሃት በላይ የመቆም አቅም። "እድሜና ጤና" የሰው ልጅ መሠረታዊ ነገሮች ሲሆኑ፣ ፍቅር ግን "ትርፍ" (Luxury) መሆኑን ተረድታለች።
የገጣሚው እይታ፦ ገጣሚው እዚህ ጋር "የጀግና ስንብት" (The Heroic Exit) እየሳለ ነው። ቃላቶቹ ከአማላጅነት ወደ ዳኝነት ተቀይረዋል። "ከበቃ ይብቃኝ" የሚለው ሐረግ ገጣሚው በገፀ-ባህሪዋ ውስጥ የነበረውን የታመቀ ቁጭት የፈነዳበት የመጨረሻው ድምፅ ነው።
፭. የስንብት ሳይኮሎጂ፡ "ፍቅር በልመና የማይሆን ነገር ነው"
"እንደ ውጥናችን ያኔ እንደጀመርነው ተፈለልገን እንጂ ቢሆን ደስ የሚለው" > "ፍቅር በልመና የማይሆን ነገር ነው"
ይህ የግንኙነት "ወርቃማ ሕግ" ነው። ፍቅር በፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ እንጂ በግዴታ ወይም በልመና የሚገኝ ነገር አይደለም። ተራኪዋ ይህን ስትረዳ፣ የፈውስ (Healing) ሂደቷ ተጠናቋል ማለት ነው። "ለኔ እንዳልተፈጠርክ ውስጤን አሳምኜ" የሚለው ስንኝ፣ በሳይኮሎጂ "መቋጫ" (Closure) ይባላል።
፮. ማጠቃለያ፡ የክብርና የፍቅር ፍልሚያ
የሄለን በርሄ "አታስፈራራኝ" ዘፈን አሳዛኝ የሚያደርገው ፍቅሩ መሞቱ ሳይሆን፣ ያ ፍቅር ለዛቻና ለሽብር መሣሪያነት መዋሉ ነው። ገጣሚው እንደሚለው፣ ይህ ታሪክ የነፍስ ዐመፅ ነው። የአሜሪካ ፈላስፎች እንደሚሉት ደግሞ "የግለሰብ ሉዓላዊነት ድል" ነው።
በመጨረሻም ተራኪዋ የምትነግረን ታላቅ እውነት አለ፦ "ፍቅር ክቡር ነው፤ ነገር ግን ከፍቅር በላይ ክብር (Dignity) አለ።" ነፍስን አሳልፎ ከመስጠት፣ በነፃነት መራብ ይሻላል።
"አታስፈራራኝ" የሚለው ቃል በገጣሚው ብዕር ተቀርጾ ለሁሉም ተጨቁነው ለሚኖሩ ልቦች የተሰጠ የነፃነት ዘፈን ነው።

👮♀️ "ፍቅረኛውን የገደለው... በፍቅረኛው ተያዘ!"
ፊልም የሚመስል እውነተኛ የድሬዳዋ ፖሊስ ገድል!
#ethiopia | ፍቅረኛውን ገድሎና አልጋ ዉስጥ ቀብሮ ለዓመታት ተሰውሮ የነበረውን አረመኔ ነፍሰ ገዳይ፤ በዘመናዊ የቴክኖሎጂ እና የስነ-ልቦና ጥበብ ተጠቅማ በቁጥጥር ስር ያዋለችው ጀግናዋ ዋና ሳጅን ስንዱ ካሳሁን የመነጋገሪያ ርዕስ ሆናለች።
የታሪኩ ድምቀት:
ይህች የድሬዳዋ ፖሊስ መርማሪ፤ ገዳዩን በሶሻል ሚዲያ ካገኘችው በኋላ ራሷን እንደ "ፍቅረኛ ፈላጊ ነጋዴ" በማስተዋወቅ ለወራት የፍቅር ቃላትን እየወረወረችና ፎቶዎችን እየላከች ልቡን አሸነፈችው።
ወንጀለኛው የፍቅር ጓደኛ አገኘሁ ብሎ ሲመጣ በህግ ካቴና አጠለቀችለት።
ይህ ታሪክ በቅርቡ በአባይ ቲቪ "ካቴና" ፕሮግራም ላይ የቀረበ ሲሆን፤ ፀሐፊው ዋና ሳጅን ማሙሽ አዳፍሬ፤ "ይህች ጀግና ልትሾምና ልትሸለም ይገባል" ሲሉ ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል።
የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን እና ከንቲባ ይህንን የሴቶችን ብቃት ያሳየ ድንቅ ስራ እውቅና እንዲሰጡ ጥሪ ቀርቧል።
ክብር ለጀግናዋ ዋና ሳጅን ስንዱ ካሳሁን! 🫡🇪🇹
#diredawapolice #hero #justiceserved #katena #abbaytv #crimeinvestigation #womeninpolice #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

👏 የዓለም ሎሬት ፕሮፌሰር ገቢሳ ኤጀታ በ60 ሚሊዮን ብር ታሪክ ሰሩ! 🇪🇹
#ethiopia | "ሀገሩ ሳይኖራት አስተምራው፤ እውቀቱን ለምዕራቡ ዓለም የሚገብር ትውልድ በሞላበት... የመጣበትን ዞሮ ያየ ወርቅ ሰው!"
በግብርና ሳይንስ ምርምር ዓለምን ያደነቁት ሎሬት ፕሮፌሰር ገቢሳ ኤጀታ፤ አሁን ደግሞ በትውልድ ቀያቸው የማይረሳ የታሪክ አሻራ አሳርፈዋል።
ስለ ፕሮጀክቱ አስደናቂ እውነታዎች፡
📍 ቦታ:
በትውልድ ቦታቸው ኦሎንኮሚ (ከአዲስ አበባ በስተምዕራብ ሆለታ እና ጊንጪ መካከል)።
💰 ወጪ:
ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ።
🏫 ስያሜ:
ለዚህ ክብር ያበቋቸውን ውድ እናታቸውን ለመዘከር "ሞቱ አያኖ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት" ሲሉ ሰይመውታል።
ፀሐፊ፣ ተመራማሪ እና የዓለም ሎሬት የሆኑት ፕሮፌሰሩ፤ እውቀታቸው ለዓለም ቢተርፍም ልባቸው ግን ሀገራቸው እና ወገናቸው ጋር መሆኑን በተግባር አስመስክረዋል። የነገ ሀገር ተረካቢዎች የሚፈሩበትን የዕውቀት ማዕከል ለትውልድ አበርክተዋል።
ክብር እና ምስጋና ለፕሮፌሰር ገቢሳ ኤጀታ!
ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥዎ! 🙏❤️
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#profgebisaejeta #rolemodel #ethiopia #olonkomi #motuayanoschool #education #givingback #hero

7 months ago
🎓 የነፃነት ጮራ!
ለ60 ዓመታት ትውልድ የቀረፁት መምህር ጠምቀ...
#ethiopia | ከአክሱም ማይብራዚዬ ገዳም የቤተ ክህነት እውቀት እስከ ጎንደር ዘመናዊ ትምህርት... ከዚያም ወደ አዲስ አበባ በመምጣት በ1957 ዓ.ም በቄራ እና ጎፋ አካባቢ "የነፃነት ጮራ ትምህርት ቤትን" የመሰረቱት ታላቁ አባት!
መምህር ጠምቀ፤ ትምህርት ቤታቸው በደርግ ዘመን ቢወረስም፤ ዓላማቸውን ግን ማንም አልወረሰባቸውም።
በፅናት እና በታማኝነት መምህርነትን እንደ ሥራ ሳይሆን እንደ ሕይወት ተልዕኮ በመቁጠር በርካታ ሀኪሞችን፣ ኢንጂነሮችን፣ ጋዜጠኞችን እና ተመራማሪዎችን አፍርተዋል።
ልዩ የክብር መርሐግብር!
እኚህን በሕይወት ያሉ ታላቅ ባለውለታ ለመዘከር እና ያበረከቱትን አስተዋጽኦ ለማክበር፤ በቀድሞ ተማሪዎቻቸው፣ ወዳጆቻቸው እና ቤተሰቦቻቸው ጥያቄ መሰረት ልዩ ዝግጅት ተሰናድቷል።
📅 ጥር 16 ቀን 2018 ዓ.ም
በዕለቱ ምን ይጠበቃል?
📘 የሕይወት ታሪካቸውን የሚዘክረው "የትምህርት ጮራ" የተሰኘ ባለ 80 ገጽ መጽሐፍ ይመረቃል።
🎙 ከትምህርት ባልደረቦቻቸው እና ከተማሪዎች ጋር የፓናል ውይይት ይደረጋል።
🎖 የትምህርት ቢሮ እና የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ምስጋና ይቀርባል።
በሕይወት እያሉ ባለውለታዎቻችንን እናክብር!
የነፃነት ጮራ ፍሬዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
#netsanetchora #school #education #teachertemke #tribute #addisababa #kera #gofa #ethiopia #alumni #education #hero #teacher #netsanetchora #thankyouteacher

8 months ago
መላ ኢትዮጵያውያን እንደምን ሰነበታችሁ
ይህንን ፅሁፍ ለመፃፍ የተገደድኩት ጉዳዩን ችላ ትሉታላችሁ በሚል ሳይሆን የጉዳዩን ታላቅነትና ትኩረት ፈላጊነት ምክንያት በማድረግ ለማስታወስ ያህል ነው፣
የሁላችንም ኩራትና የክብራችን ማሳያ የሆነችው ሜላት ኪሮስ ለአሜሪካ ኮንግረስ አባልነት የምታደርገው የምርጫ ውድድር የድምፅ መስጫ ጊዜ እየተቃረበ በመሆኑ አሁን ከመቼውም ግዜ በበለጠ ለጀግናችን ሜላት ማሸነፍ ርብርብ የምናደርግበት ወቅት ነው፣ በመሆኑም በተለይ ዴንቨር ውስጥ በሜላት የምርጫ ጣቢያ የምንገኝ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በነቂስ በመውጣት ድምፃችንን ለሜላት ለመስጠት በሙሉ ልብ እንዘጋጅ፣ ልብ በሉ የአንድ ሰውም ድምፅ ትልቅ ዋጋ አለው ፣ ሜላትን መርጠን ኢትዮጵያችንን በትልቁ የአሜሪካ ኮንግረስ ውስጥ እናስገባት
በዴንቨርና አካባቢዋ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ሜላት በምትወዳደርበት የምርጫ ጣቢያ ለሚገኙ የምታውቋቸው ሰዎች በሙሉ በነቂስ ወጥተው ሜላትን እንዲመርጡ በመቀስቀስና በማሳመን የድርሻችሁን እንድትወጡ አደራ እላለሁ።
* ማሳሰቢያ. የሜላት የምርጫ ጣቢያ የት እንደሆነ ብዙ ኢትዮጵያውያን እየጠየቁ ስለሆነ በትክክል የምታውቁ ሰዎች እባካችሁን እዚህ ገፅ ላይ ብትገልፁት
ሜላት ታሸንፋለች!!!
ሜላትን ኮንግረስ አዳራሽ ውስጥ እናያታለን!!!
አመሰግናለሁ
ጋዜጠኛ ሰሎሞን አስመላሽ
How blessed are you Ethiopians!!
I am compelled to write this article not because you will ignore the issue, but because of the greatness and need of attention of the issue.
Melat Kiros, who is the pride and honor of all of us, is a member of the US Congress. As the voting time is approaching, now is the time to fight for our hero Melat to win more than ever. Therefore, especially all Ethiopians who are at the Melat polling station in Denver, let's prepare wholeheartedly to vote for Melat.
Let's put our Ethiopia in the big American Congress
To all Ethiopians in the Denver and surrounding areas who you know who are at the polling station where Melat is running, I urge you to do your part by arousing and persuading them to come out and vote for Melat.
* Note: Many Ethiopians are asking where the polling station of Melat is, so if you know exactly where it is, please explain it on this page.
Melat will win!!!
We will see Melat in the congress hall!!!
Thank you
Journalist Salomon Asmelash

9 months ago
🎉 አስደሳች ዜና! የአድዋ ድል የልጆች መፅሐፍ በአፍሪካ የህፃናት ታሪክ ውስጥ ከምርጥ 10 የአማዞን ሽያጭ አንዱ ሆነ! 💚💛❤️📚
ይህ ታሪኮቻችንን በማካፈል፣ ጀግኖቻችንን በማክበር እና ትውልድን በማነሳሳት ለሚያምኑ ሁሉ ድል ነው። 🌟
ይህንን ተልዕኮ ለደገፉ፣ ለተካፈሉት እና ላመኑት ሁሉ እናመሰግናለን። አብረን ታሪክ መስራት እንቀጥል! 🙌
🎉 Exciting news! The Battle of Adwa Children’s Book is now among the Top 10 Amazon Best Sellers in Children’s African History! 💚💛❤️📚
This is a win for all who believe in sharing our stories, celebrating our heroes, and inspiring the next generation. 🌟
Thank you to everyone who has supported, shared, and believed in this mission. Let’s keep making history together! 🙌
To order the book search for ‘The Battle of Adwa’ on Amazon or visit : www.lella-menged.com
#thebattleofadwa #childrensbooks #africanhistory #ethiopia #inspiringkids #proudmoment

10 months ago
This is a wake-up call
#ethiopia | ጀግናችንን ሜላት ኪሮስን ወደ አሜሪካ ኮንግረስ ለማስገባት ያደረጋችሁትን ያልተቆጠበ ጥረትና ርብርብ ከልብ አደንቃለሁ ኢትዮጵያውያን በአንድ ልብና በአንድ ድምፅ ከተነሳን ምን ማድረግ እንደምንችል አሳይታችኋል፡
ሆኖም ግን ትልቅና ወሳኝ የሆነ ቀሪ ስራ ይጠብቀናል፡ ይኸውም ሜላት በምትወዳደርበት የምርጫ ክልል የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ድምፃችንን ለሜላት ለመስጠት በቁርጠኝነት መዘጋጀትና ድምፅ ሊሰጡ የሚችሉትን በአካባቢው ያሉ ከትውልደ ኢትዮጵያ ውጭም የሆኑትን ድምፃቸውን ለሜላት እንዲሰጡ መቀስቀስ ነው፡፡
ይህ ለነገ የማይባልና ዛሬ መጀመር ያለበት ቁልፍ ተግባር ነው ። ከተባበርን ሁሉም ነገር ይቻላል፡ ዋናው ለዚህ ታላቅ ተግባር ከልብ መነሳት ነው።
ሜላትን ወደ ኮንግረስ ለማስገባት ሁሉም የድርሻውን ይወጣ!!!
ጋዜጠኛ ሰሎሞን አስመላሽ
I deeply appreciate your unwavering commitment and hard work toward bringing our hero, Melat Kiros, to the U.S. Congress. Once again, Ethiopians have shown what we can achieve when we rise together — with one heart and one voice.
This is a wake-up call for all of us. The time is now — not tomorrow. Together, we can make it happen. Let each of us play our part to help Melat Kiros reach Congress!
– Journalist Salomon Asmelash

12 months ago
ሜላት ኪሮስ
🇺🇸 ለአሜሪካ የኮንግረስ አባልነት እየተወዳደረች ትገኛለች
#ethiopia | በመላ ሰሜን አሜሪካና በሌሎችም የዓለማችን አገራት የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ የከበረ ጥልቅ ሰላምታዬን አቀርባለሁ።
እንደምታውቁት ከሁለት ኢትዮጵያውያን የተወለደችው ሀበሻዊቷ ግን በዜግነት አሜሪካዊት የሆነችው ሜላት ኪሮስ ለአሜሪካ የኮንግረስ አባልነት እየተወዳደረች ትገኛለች።
በታሪክ እስከዛሬ እንዳየነው ( ያውም በእሷ ዕድሜ) ለአሜሪካ ኮንግረስ ለመመረጥ የሞከረ ኢትዮጵያዊ የለም ።
ሜላት ይህንን ያልተሞከረ ነገር አሸንፋለሁ ብላ በፅናት መጀመሯ ከልብ የምታኮራ ጀግና የኢትዮጵያውያን ልጅ መሆኗን በተግባር አስመስክራለች።
በዚህ የዓለማችን ትልቅ የፖለቲካ መድረክ ውስጥ ተሳታፊ ለመሆን ግዳጇን ተወጥታለች።
አሁን ቀሪው ስራ የኛ በዓለም ዙሪያ የምንገኝ ኢትዮጵያዊያን ይሆናል ማለት ነው።
የሜላት በዚህ የዓለማችን ተፅዕኖ ፈጣሪ በሆነው ኮንግረስ ውስጥ መግባት እንደ አገር ለኢትዮጵያ እንደ ዜጋ ለኢትዮጵያውያን ከሚሰጠው ቀላል ያልሆነ ጥቅም ባሻገር ወደር የሌለው ኩራትና ክብር ያጎናፅፈናል።
በመሆኑም የሜላት ማሸነፍ የሁሉም ኢትዮጵያዊ አሽናፊነት መሆኑ በፍፁም አያጠራጥርም።
ሜላት ውድድሩን አሸንፋ ለውጤት እንድትበቃ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ድጋፍና አስተዋፅኦ ወሳኝ ነው።
በውድድሩ አሸንፎ ለመውጣት ወሳኝ ከሆኑ ነገሮች አንዱ የፋይናንስ አቅም በመሆኑ በዚህ ጉዳይ ላይ ኢትዮጵያውያን ሁሉ አንድ ሆነን በአንድ ልብ ተነስተን እንደየአቅማችን በማዋጣት በሜላት አማካኝነት ኢትዮጵያ አገራችንን በዓለም መድረክ እናስጠራት።
በመላ ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ፣ የማህበራዊ ሚዲያ ተሳታፊዎች እና ተፅእኖ ፈጣሪዎች ሙሉ ትኩረታችሁን የሜላት ምርጫ ላይ በማድረግ እጅ ለእጅ ተያይዘን ኢትዮጵያን ወደ አሜሪካ ኮንግረስ እናስገባት።
በሜላት የኮንግረስ ወንበር አገራችን እንደ ኮከብ ደምቃ፣ እንደ ፀሐይ ፈክታ ለማየት በሙሉ ልብ እነሳ።
ሜላት ጀግናችን ናት!!!
ሜላት ኩራታችን ናት!!!
ሜላት የአገራችን ክብር ናት!!!
ሜላት ታሸንፋለች !!!
አመሰግናለሁ.
ጋዜጠኛ ሰሎሞን አስመላሽ
All Ethiopians living in North America and other countries of the world, I send my respected deep greetings. As you know Melat Kiros, the habesha born from two Ethiopians but American by citizenship is running for the American Congress.
As we have seen in history, there is no Ethiopian who has tried to be elected for the American congress.
Melat has proved that she is a brave Ethiopian who is proud of her. She has fulfilled her duty to participate in this world's biggest political stage.
Now the remaining work will be for us Ethiopians around the world. Melat's entry into this world's most influential congress gives us immense pride and respect beyond the easy benefits it gives to Ethiopians as a country and citizen.
There is no doubt that Melat's victory is a victory for all Ethiopians. The support and contribution of all Ethiopians is crucial for Melat to win the competition and reach the results.
One of the important things to win the competition is financial capacity. Let us all Ethiopians unite in this matter and contribute to the best of our ability and make Ethiopia famous on the international stage through Melat.
Ethiopian journalists, social media participants and influencers all over the world, let's put your full attention on Melat's election and join hands to get Ethiopia into the American Congress.
Wake up with all your heart to see our country shining like a star, shining like a sun in Melat Congress chair. Melat is our hero!!!. Melat is our pride!!!.
Melat is the pride of our country!!!
Melat is going to win !!!.
Thank you.
Journalist Solomon Asmelash
https://youtu.be/9KTxOijum...
https://www.denvervoice.or...
https://youtu.be/ZiNPW33zj...
https://www.facebook.com/s...

Comments