This is a wake-up call
#ethiopia | ጀግናችንን ሜላት ኪሮስን ወደ አሜሪካ ኮንግረስ ለማስገባት ያደረጋችሁትን ያልተቆጠበ ጥረትና ርብርብ ከልብ አደንቃለሁ ኢትዮጵያውያን በአንድ ልብና በአንድ ድምፅ ከተነሳን ምን ማድረግ እንደምንችል አሳይታችኋል፡
ሆኖም ግን ትልቅና ወሳኝ የሆነ ቀሪ ስራ ይጠብቀናል፡ ይኸውም ሜላት በምትወዳደርበት የምርጫ ክልል የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ድምፃችንን ለሜላት ለመስጠት በቁርጠኝነት መዘጋጀትና ድምፅ ሊሰጡ የሚችሉትን በአካባቢው ያሉ ከትውልደ ኢትዮጵያ ውጭም የሆኑትን ድምፃቸውን ለሜላት እንዲሰጡ መቀስቀስ ነው፡፡
ይህ ለነገ የማይባልና ዛሬ መጀመር ያለበት ቁልፍ ተግባር ነው ። ከተባበርን ሁሉም ነገር ይቻላል፡ ዋናው ለዚህ ታላቅ ተግባር ከልብ መነሳት ነው።
ሜላትን ወደ ኮንግረስ ለማስገባት ሁሉም የድርሻውን ይወጣ!!!
ጋዜጠኛ ሰሎሞን አስመላሽ
I deeply appreciate your unwavering commitment and hard work toward bringing our hero, Melat Kiros, to the U.S. Congress. Once again, Ethiopians have shown what we can achieve when we rise together — with one heart and one voice.
This is a wake-up call for all of us. The time is now — not tomorrow. Together, we can make it happen. Let each of us play our part to help Melat Kiros reach Congress!
– Journalist Salomon Asmelash

12 months ago