9 hours ago
ፎቶ 📷 መቐለ በተሻለ መረጋጋት ላይ ብትሆንም አሁንም ግን በጠራራ ፀሀይ እና ጨለማን ተገን በማድረግ የሚፈጸም ዝርፊያ መኖሩን ነዋሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ጠቁመዋል። ለአብነት ትላንት ለሊት ዘራፊዎች ወደ ትግራይ ጠቅላይ ፍ/ቤት ግቢ ጨለማን ተገን አድርገው ገብተው የህዝብ ንብረት ላይ ዝርፊያ ፈጽመዋል።
ፎቶ ባለቤት ፦ አብርሃ ኪሮስ
መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia #mekelle📍 የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወደ መቐለ ከተማ ገብቶ ስምሪት ወስዶ የሰላም፣ የጸጥታና ማረጋጋት ሥራዎችን መስራት መጀመሩ ተሰምቷል። አሶሼትድ ፕሬስ (AP) እንደዘገበው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የመቐለ ነዋሪዎች ፣ የከተማዋን ሰላምና መረጋጋት ወደነበረበት ለመመለስ እንዲተባበሩ ጥሪ አቅርቧል። ፖሊስ አዲስ አስተዳደር አዲቋቋም ለሚሰራው የማረጋጋት እና ጸጥታ የማስፈን ስራ ነዋሪዎች እንዲተባበሩ…

10 hours ago
#mekelle📍
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወደ መቐለ ከተማ ገብቶ ስምሪት ወስዶ የሰላም፣ የጸጥታና ማረጋጋት ሥራዎችን መስራት መጀመሩ ተሰምቷል።
አሶሼትድ ፕሬስ (AP) እንደዘገበው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የመቐለ ነዋሪዎች ፣ የከተማዋን ሰላምና መረጋጋት ወደነበረበት ለመመለስ እንዲተባበሩ ጥሪ አቅርቧል።
ፖሊስ አዲስ አስተዳደር አዲቋቋም ለሚሰራው የማረጋጋት እና ጸጥታ የማስፈን ስራ ነዋሪዎች እንዲተባበሩ በድምፅ ማጉያ ጥሪ እንዳቀረበ ተዘግቧል።
መቐለ በአሁኑ ጊዜ አዲስ ባለስልጣናትን እየጠበቀች ሲሆን ዛሬም በከተማዋ የመንግስት ቢሮዎች ተዘግተው እንደዋሉ ዶቼ ቨለ ዘግቧል።
የፌደራል ፖሊስ እና የትግራይ የሰላም ሃይል ፤ የመቐለ ከተማ ፀጥታን እየጠበቁ ናቸው።
ይህን በእንዲህ እንዳለ ነዋሪዎች ዛሬ በሰጡን ቃል ፤ በከተማው የፌዴራል ፖሊስ መሰማራቱን አረጋግጠው የከተማዋ ትራፊክ ፖሊስ አባላት ሪፖርት አድርገው ወደመደበኛ ሥራ መግባታቸውን አመልክተዋል።
ሌሎች ቢሮዎችም ከሰኞ ጀምሮ ሪፖርት እያደረጉ እንዲገቡ ጥሪ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።
የፌዴራል ፖሊስ የአውሮፕላን ማረፊያውን ጨምሮ ትልልቅ መንግሥታዊ ተቋማትን የመጠበቅ ኃላፊነት እየተወጣ እንደሚገኝ ገልጸዋል።
መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ/ም።
@tikvahethiopia Photo

11 hours ago
ኢትዮጵያና ኤርትራ እርስ በእርስ መከሰሳቸውን ቀጥለዋል‼
በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ያለው ውጥረት በወንጀላ የተካረረ ሲሆን፣ በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው የደኅንነት ሁኔታ፣ የሰብዓዊ መብቶች ጥሪዎች እና የዓለም አቀፍ ክስተቶች ተበራክተዋል።
ሁለቱ አገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ካቋረጡ ከጥቂት ቀናት በኋላ፣ አንዱ አንዱን የጥቃት ጦርነት ጀምሮብኛል ሲሉ እርስ በእርስ መወነጃጀል ጀምረዋል።
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በመቐለ ከተማ የሚገኙ ነዋሪዎች ሰላምና ሥርዓትን ወደነበረበት ለመመለስ እንዲተባበሩ በድምፅ ማጉያ ጥሪ ማቅረቡ የተሰማ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቐለ የሚያደርገውን በረራ ጥቅምት አንድ ቀን እንደሚጀምር አመልክቷል።
አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂውማን ራይትስ ዎች በሰሜን ኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣውን የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ ለመፍታት እና ተጨማሪ ወንጀሎችን ለመከላከል አስቸኳይ ልዩ ስብሰባ እንዲጠራ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤትን ጠይቀዋል።
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የመንግሥትን የይቅርታ ሰነድ አንፈርምም ባሉ እስረኞች፣ ጋዜጠኞችና የፖለቲካ ሰዎች ላይ ከፍተኛ ግፍና እንግልት እየደረሰ ነው ሲል አሳስቧል።
ደቡብ አፍሪቃዊቷ ናቪ ፒላይ የሁለት ሺሕ ሀያ ስድስት ዓመተ ምሕረት የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ መሆናቸው ተገልጿል።
Seledadotio

12 hours ago
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ካቋረጡ ከጥቂት ቀናት በኋላ፣ አንዱ አንዱን "የጥቃት ጦርነት" ጀምሮብኛል ሲሉ መወነጃጀል ጀመሩ።
-የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፤ በመቀሌ ከተማ የሚገኙ ነዋሪዎች፣ ሰላምና ስርዓትን ወደነበረበት ለመመለስ እንዲተባበሩ ለነዋሪዎች በድምፅ ማጉያ ጥሪ ማቅረባቸዉ ተሰማ። በሌላ በኩል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ ክልል ፤ መቀሌ ከተማ የሚያደርገዉን በረራ ጥቅምት 1 እንደሚጀምር ተመልክቷል።
-አምነስቲ ኢንተርናሽናልና ሂውማን ራይትስ ዎችን ጨምሮ በርካታ አህጉራዊ እና ዓለማቀፍ የመብት ተሟጋች ድርጅቶች፣ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት እየተባባሰ የመጣውን የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ለመፍታት እና ተጨማሪ ጭካኔ የተሞላባቸው ወንጀሎችን ለመከላከል አስቸኳይ ልዩ ስብሰባ እንዲጠራ ለተመድ የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤትን ጠየቁ።
-የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ ፤ኢህአፓ፤ በኢትዮጵያ በተለያዩ እስር ቤቶች የታሰሩ እና «መንግስት ያቀረበውን የይቅርታ ሰነድ አንፈርምም» ብለው የቀሩ እስረኛ፣ ጋዜጠኞች፣ የፖለቲካ ሰዎች እና የማህበረሰብ አንቂዎች ላይ «ከፍተኛ ግፍ፣ ጫና እና እንግልት» እየደረሰ ነዉ ሲል አሳሰበ።
-ደቡብ አፍሪቃዊትዋ ዳና ናቫኔተም በአጭሩ ስማቸዉ "ናቪ" ፒላይ የዘንድሮዉን የጎርጎሮሳዉያን 2026 የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸነፉ።
Via:- ዶቼቬሌ
@Yenetube Fikerassefa

Sponsored by
Surafel
12 hours ago
የሽንት ቤት ፍሳሽ ወደ ወንዝ የለቀቀው ተቋም 400 ሺህ ብር ተቀጣ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣንና የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት በጋራ ባካሄዱት ቁጥጥር የቻይናው ካም ወይም ጂያንግዙ የተባለ ተቋም የሽንት ቤት ፈሳሽ በቀጥታ ወደ ወንዝ ሲለቅ በመገኘቱ የ400 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት መቀጣቱ ተገልጿል።
ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ እንደገለጸው ድርጊቱ የአካባቢን እና የወንዞችን ንጽህና የሚበክል በመሆኑ በወጣው የደንብ መተላለፍ ደንብ ቁጥር 180/2017 መሠረት ተቋሙ ቅጣቱ የተጣለበት ሲሆን ወደ ወንዝ የሚለቀቀውን ፈሳሽም እንዲያስቆም ተደርጓል።
ማንኛውም የግልም ሆነ የመንግሥት ተቋም የአካባቢን ንጽህና የመጠበቅ ግዴታ እንዳለበት ያሳሰበው ባለስልጣኑ መሰል ህገ-ወጥ ድርጊቶችን በሚፈጽሙ አካላት ላይ የሚወሰደው አስተዳደራዊ እና ሕጋዊ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል።
ኅብረተሰቡ መሰል የአካባቢ ብክለት እና የደንብ መተላለፍን ሲመለከት በ 9995 ነፃ የስልክ መስመር በመደወል ጥቆማ እንዲሰጥ ጥሪ ቀርቧል።
#ዳጉ_ጆርናል

የፌደራል ፖሊስ የመቀሌ ነዋሪዎች ሰላምን
ለማስጠበቅ እንዲተባበሩ ጥሪ አቀረበ
ህወሓትን ጨምሮ መንግሥትን የሚቃወሙ ኃይሎች መቀሌን ጥለው ከወጡ ወዲህ፣ የኢትዮጵያ የፌደራል ፖሊስ በከተማዋ በመሰማራት አዲስ አስተዳደር ለማቋቋም እየሰራ መሆኑ ተዘግቧል። ለዚህም የከተማዋ ነዋሪዎች የሰላምና መረጋጋት ሥራዎችን ወደነበረበት ለመመለስ እንዲተባበሩ ፖሊስ በድምፅ ማጉያ ጥሪ ማስተላለፉን አሶሸትድ ፕሬስ ዘግቧል።
ህወሓት ከክልሉ መውጣቱን ካስታወቀ በኋላ ከፌደራል መንግስት ጋር አብረው የሚሰሩት የትግራይ የሰላም ሀይል ታጣቂዎች ወደ መቀሌ መግባታቸው ይታወሳል። በአሁኑ ወቅት የፌደራል ፖሊስ እና የሰላም ሃይሉ የከተማውን ፀጥታ እየጠበቁ ሲሆን፣ የመንግስት ቢሮዎች የተዘጉ ቢሆንም ከአዲሱ የሲቪል አስተዳደር አባላት ጋር በመሆን መመሪያ እየጠበቁ መሆናቸውን ገልጸዋል።

13 hours ago
“ለምን ኦሮሚያ ዘፈን ታወጣለህ ተብዬ የዘረኝነት ስድብ መመልከቴ አሳዝኖኛል ” ድምፃዊ ጃኪ ጎሲ
#fastmereja I ታዋቂው ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ ጃኪ ጎሲ በሥራዎቹ እና በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቹ ላይ ሲሰነዘሩ ለነበሩ አከራካሪ አስተያየቶች ምላሽ መስጠቱን ከራሱ ይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ መልእክት ለማወቅ ተችሏል። ድምፃዊው አብዛኛውን ጊዜ ከሥራዎቹ ባሻገር በቃላት ምልልሶች ውስጥ የመሳተፍ ልምድ እንደሌለው በመግለጽ፣ በቅርቡ በተመለከታቸው አንዳንድ አስተያየቶች የተሰማውን ቅሬታና ሀዘን ገልጿል።
ጃኪ ጎሲ ቀደም ሲል ባቀረባቸው በርካታ ሙዚቃዎች በአማርኛ፣ በትግርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች በመጠቀም ኢትዮጵያዊነቱን በተግባር ለማሳየት መሞከሩን አምላክቶ፣ ወደፊትም በዚህ መንገድ ከመቀጠል ወደኋላ እንደማይል አረጋግጧል። ሆኖም አሁን በለቀቀው ነጠላ ዜማ ምክንያት በተወሰኑ ወገኖች ዘንድ የሚሰነዘሩትና ዘረኝነትን የሚያስፋፉ አስተያየቶች ለትውልድ አርአያ የማይሆኑና ደስ የማያሰኙ መሆናቸውን ጠቁሟል።
“ነገሮችን ለምን በመልካም መንገድ አናይም?” ሲል ጥያቄ ያቀረበው ድምፃዊው፣ “በትንሹ ነገር እንዲህ እየተለያየን እንዴት ነው በአንድ ሀገር አንድ ሆነን መኖር የምንፈልገው?” በማለት የህብረት እና የፍቅር አስፈላጊነትን አሳስቧል። በመጨረሻም የፍቅር እና የአንድነት መልእክቱን በማስተላለፍ አድናቂዎቹ እና ህዝቡ ለተለያዩ ባህሎችና ቋንቋዎች አዎንታዊ እይታ እንዲኖራቸው ጥሪ አቅርቧል።

16 hours ago
ቃል ኢንተርናሽናል የውበት ማሰልጠኛ ተቋም በተለያዩ በዉበት መስኮች ያሰለጠናቸዉን ተማሪዎች አስመረቀ!
#fastmereja :ቃል ኢንተርናሽናል የዉበት ማሰልጠኛ ተቋም ለ47ተኛ ዙር በተለያዩ የዉበት መስኮች ያሰለጠናቸዉን ከ50 በላይ ተማሪዎችን በደመቀ ሁኔታ አስመረቀ።
በዛሬዉ እለት በሜካፕ፣ በጥፍር፣ በጸጉር በአይላሽ ሽፋሽፍት የውበት ሞያ ዘርፎች ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎችን ነዉ ያስመረቀዉ።
በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ ታዋቂ አርቲስቶች፣ የዲጂታል እና የመደበኛ ሚዲያ ተጽእኖ ፈጣሪዎች፣ በውበት ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች/የድርጅት ባለቤቶች እና የተማሪዎች ወዳጅ ዘመዶችና ሌሎችም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
የቃል ኢንተርናሽናል የዉበት ማሰልጠኛ ተቋም ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የውበት ትምህርት ለማድረስ ካለው ቁርጠኛነትና ትጋት ባለፈ የኢኮኖሚ አቅማቸው ዝቅተኛ ለሆኑ እና ከፍለው መማር የማይችሉ ሴቶችን በመደገፍና በማበረታታት የሞያ ባለቤት በማድረግ ብሩህ ተስፋ ያላቸውና የፋይናንስ ነጻነት ያላቸው አምራች ዜጎች እንዲሆኑ እድሎችን በማመቻቸት ማህበራዊ ግዴታውን እየተወጣ የሚገኝ ስመጥር ድርጅት ነው፡፡
ቃል ኢንተርናሽናል የዉበት ማሰልጠኛ ተቋም ከተለያዩ የአውሮፓ ተቋማት ጋር የሀገራችን የውበት ኢንዱስትሪ ደረጃ ለማሳደግ እና ለተማሪዎች የስራ እድሎችን ለማስፋት በስፋት እየሰራም የሚገኝ ሲሆን በአሁን ወቅት ተደራሽነቱን በማስፋት በካናዳ በተለያዩ ስቴቶች በርካታ ተማሪዎችን በማስተማር ላይ ትገኛለች።

18 hours ago
7ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር “ንቁ ዜጋ ደህንነቷ ለተጠበቀ ሀገር” በሚል መሪ ቃል ይከበራል
አዲስ አበባ፡ መስከረም 29/2019 ዓ.ም “ንቁ ዜጋ ደህንነቷ ለተጠበቀ ሀገር” በሚል መሪ ቃል ለቀጣዩ አንድ ወር የሚከበረውን 7ኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር አስመልክቶ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ።
ከጥቅምት 1 እስከ 30 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ በሚቆየው በዚህ ሀገራዊ መርሃ ግብር ላይ በሀገራችን የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት በፍጥነት ማደጉን ተከትሎ በዜጎች፣ በተቋማት እና ቁልፍ መሠረተ ልማቶች ላይ የሚደርሰው የሳይበር ጥቃት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣትቱን ዋና ዳይሬክተሯ ገልጸዋል።
ዋና ዳይሬክተሯ አክለው እንደገለጹት በዓለም አቀፍም ሆነ በሀገራችን ደረጃ የሳይበር ጥቃት መጠንና የሚያስከትለው ጉዳት በከፍተኛ ሁኔታ እያሻቀበ ይገኛል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ዓመታዊ የኢኮኖሚ ኪሳራው ከ9.5 እስከ 10.5 ትሪሊዮን ዶላር የደረሰ ሲሆን፣ በኢትዮጵያም የጥቃት ሙከራው ከአመት ወደ አመት እያደገ መጥቶ በ2018 በጀት አመት ብቻ ከ71 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች መደረጋቸውን አንስተዋል።
በመሆኑም ወሩ የተቋማትን እና የኅብረተሰቡን የሳይበር ደህንነት ንቃተ-ህሊና በማጎልበት፣ ለጉዳዩ ተገቢ ትኩረት እንዲሰጡ እና ራሳቸውን ከሳይበር ጥቃት መከላከል እንዲችሉ ከማድረግ አንጻር ከፍተኛ ፋይዳ እንዳለው አጽንኦት ሰጥተዋል።
የዘንድሮው የሳይበር ደህንነት ወር በዋናነት የህጻናት የበይነ-መረብ ጥብቃ (Child Online Safety) ላይ ትኩረት አድርጎ ይከናወናል ያሉት ዋና ዳይሬክተሯ ከዚህም ባሻገር የሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የሳይበር ደህንነት (AI & Cybersecurity) ፣ በዲጂታል 2030 ሀገራዊ የሳይበር ደህንነት ዝግጁነት፣ እንዲሁም የቁልፍ መሠረተ ልማትና ተቋማት የሳይበር ደህንነት ዝግጁነት ማሳደግ የሚሉ ቁልፍ አጀንዳዎች መካተታቸዉን ጠቁመዋል።
በወሩ ውስጥ የሚከናወኑ ዋና ዋና መርሃ ግብሮችን በተመለከተ፤ የመክፈቻ መርሃ ግብር ጥቅምት 2/2019 ዓ.ም በኢመደአ ዋና መሥሪያ ቤት የሚካሄድ ሲሆን፤ በዕለቱም “የህጻናት የበይነ-መረብ ጥብቃ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ የተሰራ ሀገራዊ ጥናት ቀርቦ ውይይት እንደሚደረግ ወ/ሮ ትዕግስት ተናግረዋል።
በወሩ ታዳጊዎችንና ወጣቶችን የሚያሳትፍ Catch the Flag (CTF) ውድድር የሚካሄድ ሲሆን የሁለተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ደግሞ በሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የሳይበር ደህንነት ላይ ትኩረት በማድረግ ከአዲስ አበባ ውጪ በአንድ የሀገራችን ክልል ላይ የውይይት መድረክ ብለዋል።
ከዚህ በተጨማሪ የጥቅምት ወርን ሙሉ የሕብረተሰቡን እና የተቋማትን የሳይበር ደህንነት ንቃተ-ህሊና የሚያጎለብቱ የሚዲያ ንቅናቄ ሥራዎች በስፋት ይሰራሉ።
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገኙ የሳይበር ደህንነት ክበባትን ለማበረታታት ሥራዎች የሚሰሩ ሲሆን፤ ዜጎች ስለሳይበር ደኅንነት ያላቸውን ግንዛቤ እየተፈተኑ የተለያዩ ሽልማቶችን የሚያገኙባቸው እና ከፍተኛ ሽልማት የሚያስገኙ የማህበራዊ ሚዲያ ንቅናቄና የአጭር ፊልም ውድድሮች መዘጋጀታቸዉን በመግለጫቸዉ አንስተዋል።
በመጨረሻም ዋና ዳይሬክተሯ ኢመደአ የሀገሪቱን የሳይበር ደህንነት የማስጠበቅ የመሪነት ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ ገልጸው፤ የመንግስትና የግል ተቋማት የሳይበር ደህንነትን የማረጋገጥ ሥራ የሁሉንም የጋራ ኃላፊነት የሚጠይቅ በመሆኑ የጥቅምት ወርን የሰራተኞቻቸውን ንቃተ-ህሊና በሚያሳድጉ መልኩ እንዲያከብሩ ጥሪ አቅርበዋል። እንዲሁም የሚዲያ አካላት ለጉዳዩ ልዩ ትኩረት ሰጥተው ግንዛቤ እንዲፈጥሩ አሳስበዋል።
የሳይበር ደህንነት ወር በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ23ኛ ጊዜ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ7ኛ ጊዜ መከበሩ ተመላክቷል።
#7ncsm

19 hours ago
የትምባሆ ኢንዱስትሪዎችን ጣልቃ-ገብነት ለመከላከል አዲስ ረቂቅ መመሪያ እየተዘጋጀ ነው ተባለ
የትምባሆ ቁጥጥር ስራ በአንድ ተቋም ብቻ እንደማይሳካና የኢንዱስትሪዎችን ያልተገባ ጣልቃ-ገብነት ለመከላከል የተቀናጀ የጋራ ትብብር እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አስታወቀ።
ባለሥልጣኑ ከማቲዎስ ወንዱ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በቢሾፍቱ ባካሄደው የ1ኛ ሩብ ዓመት መደበኛ ስብሰባ ላይ፤ ከተለያዩ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችና የሚዲያ ተቋማት የተውጣጡ የኮሚቴ አባላት የቁጥጥር ሥራውን በተቋማቸው ዕቅድ ውስጥ አካተው እንዲመሩ ጥሪ ቀርቧል።
በተጨማሪም ቁጥጥሩን ይበልጥ ለማጠናከርና ክፍተቶችን ለመሙላት በተዘጋጀው አዲስ ብሔራዊ ረቂቅ መመሪያ ላይ ውይይት ተደርጎ ግብዓት ተሰብስቧል።
ፋውንዴሽኑ በበኩሉ ከትንባሆ ነፃ የሆነች ሀገር ለመፍጠር የጀመረውን ተጋድሎ አጠናክሮ እንደሚቀጥል መግለጹን ከባለስልጣኑ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
@Yenetube FikerAssefa

20 hours ago
ወደ መቀሌ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ እሁድ ይጀምራል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ዳግም ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል።
ደንበኞች በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ የአየር መንገዱ ቢሮ በመሄድ ወይም በቁጥር 6787 ወደ ጥሪ ማዕከሉ በመደወል የጉዞ ምዝገባ ማድረግ እንደሚችሉ አየር መንገዱ ጥሪ አቅርቧል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተቋርጦ የነበረውን የመቐለ በረራ ሊጀምር ነው
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቐለ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የሚጀምር መሆኑን አስታውቋል፡፡
አየር መንገዱ ደንበኞች በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሮ በመሄድ ወይም ወደ ጥሪ ማዕከል 6787 በመደወል የጉዞ ምዝገባ ማስያዝ እንደሚችሉም አሳውቋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ

መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬድዮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቐለ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የሚጀምር መሆኑን አስታውቋል፡፡

#አሐዱ_ሬዲዮ_94 .3
#አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቀሌ ያቋረጠውን መደበኛ የበረራ አገልግሎት በጥቅምት ወር ሊጀምር ነው
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት አቋርጦት የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ የሲቪል በረራ አገልግሎት ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ እንደገና እንደሚጀምር ይፋ አደረገ። አየር መንገዱ የበረራው ዳግም መጀመር ለደንበኞቹ ትልቅ የምስራች መሆኑን ገልጿል።
ተቋሙ ይፋ ባደረገው መግለጫ መሠረት፤ ወደ መቀሌ ለመጓዝ የሚፈልጉ ደንበኞች በአቅራቢያቸው በሚገኙ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የትኬት ሽያጭ ቢሮዎች በአካል በመገኘት ወይም የጥሪ ማዕከል መስመር 6787 ላይ በመደወል የጉዞ ምዝገባና የትኬት ቆጠራ (Booking) ማካሄድ እንደሚችሉ ታውቋል።

ወደ መቐለ ጥቅምት 1 በረራ ይጀመራል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረው ወደ መቐለ ከተማ የሚያደርገው መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የሚጀምር መሆኑን አሳውቋል።
ደንበኞች በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሮ በመሄድ ወይም ወደ ጥሪ ማዕከሉ 6787 በመደወል የጉዞ ምዝገባ ማስያዝ እንደሚችሉ ገልጿል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ
መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia " ሁኔታዎች ሲስተካከሉ አየር መንገዱ በ24 ሰዓት ውስጥ በረራዎችን በድጋሚ ለማስጀመር ዝግጁ ነው " - የኢትዮጵያ አየር መንገድ (ለቲክቫህ ኢትዮጵያ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ዳግም የሚጀምርበት ቀን እስካሁን ድረስ እንዳልተወሰነ የአየር መንገዱ ከፍተኛ ኃላፊ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። በአየር መንገዱ የቲኬት መቁረጫ የኦንላይን ሲስተም ላይ…

23 hours ago
''ስልክህን ከመንካት ይልቅ ሚስትህን ንካት'' ፓስተር ማርክ
#ethiopia | በዘመናዊው ዓለም የቴክኖሎጂ እድገት ህይወታችንን እጅግ አቃሎልናል። ነገር ግን ይህ ጥቅሙ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ በቅርብ ግንኙነቶቻችን በተለይም በትዳር መካከል ትልቅ የማይታይ ግንብ እየገነባ ይገኛል።
ብዙ ጊዜ ሳናውቀው እጃችን ላይ ያለው ስልክ የትዳር አጋራችን ልታገኘው የሚገባውን ትኩረት፣ ፍቅር እና ጊዜ እየወሰደበት ይገኛል።
ፓስተር ማርክ ድሪስኮል "ስልክህን ከመንካት ይልቅ ሚስትህን ንካት!" ("Touch your wife more than your phone!") በማለት ያስተላለፉት መልዕክት፣ የዘመናችንን ትልቅ የትዳር ፈተና ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ እጅግ በርካታ ሰዎችን የሚዳስስ ማሳሰቢያ ነው።
ዛሬ በብዙ ቤቶች ውስጥ የሚታየው ትልቁ ችግር በአካል አብሮ አለመኖር ሳይሆን፣ በአካል እያሉ በስሜት እና በሃሳብ መራራቅ ነው። በአንድ ክፍልውስጥ አብሮ መቀመጥ ብቻ ትክክለኛ መገኘትን አይገልጽም።
አእምሯችን እና ትኩረታችን በስክሪን ላይ በሚሆንበት ጊዜ፣ ከአጋራችን የሚመጡ ስሜታዊ ጥሪዎችን፣ የዐይን ግንኙነቶችን እና ህብረቶችን እናጣለን።
"Phubbing" ወይም ከአንድ ሰው ጋር እያወሩ ስልክን በማየት ያንን ሰው ችላ የማለት ባህሪ በትዳር ውስጥ ሲደጋገም፣ አጋራችን የዋጋ እንደሌለው፣ እንደተናቀ እና እንደተረሳ እንዲሰማው ያደርገዋል።
ቀኑን ሙሉ በስራ እና በህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ አሳልፎ ማታ ቤት ሲገባ፣ ስልክ ላይ ጊዜ ማሳለፍ ጥልቅ የሆኑ የትዳር ውይይቶችን ይገድላል፤ የዕለት ተዕለት ልምምዶችን አለማጋራት ደግሞ የስሜት መራራቅን ይፈጥራል።
ይህንን ዘመናዊ ፈተና ለመሻገር እና ጠንካራ የትዳር መሰረት ለመገንባት ከቀላል እርምጃዎች መጀመር ይቻላል። በመመገቢያ ጠረጴዛ ዙሪያ እና በመኝታ ክፍል ውስጥ ስልኮችን አለመጠቀም እና በተለይም ማታ ከመተኛት በፊት ያሉትን ሰዓታት ሙሉ በሙሉ ለትዳር አጋር መስጠት ትልቅ ለውጥ ያመጣል።
ባለቤትዎ በሚያወሩበት ጊዜ ስልኩን ወ፣ የዐይን ግንኙነት ማድረግ እና በትኩረት ማዳመጥ ፍቅርን እና አክብሮትን የሚገልጽ ትልቅ መንገድ ነው።
ስልክን እንደ ነካነው ያህል አጋራችንን ማቀፍ፣ እጅ መያዝ እና አካላዊ ፍቅርን ማሳደግ በትዳር ውስጥ ያለውን የጠበቀ ግንኙነት መልሶ ያጠናክራል።
ስልክ እና ሶሻል ሚዲያ ጊዜያዊ መዝናኛ ሊሰጡ ይችላሉ፤ ጠንካራ እና ደስተኛ ትዳር ግን ዘላቂ የህይወት መሰረት ነው።
የቴክኖሎጂ ባሪያ ከመሆን ይልቅ፣ ለትዳር አጋራችን የምንሰጠውን ትኩረት እና ፍቅር በማስቀደም የትዳር ህይወታችንን ማደስ እንችላለን።
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) #getutemesgen #getu

#injibarauniversity
በ2019 ዓ.ም እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ወደ 1ኛ ዓመት ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 12 እና 13/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● አራት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● ብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ፣
● አንሶላ፣ የለሊት ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
በ2019 ዓ.ም እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ትምህርት አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ወደፊት በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ እንደሚደረግ ተገልጿል፡፡
@tikvahuniversity

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የኤደን ፕሪሪ ፖሊስ ባለፈው ሳምንት አርብ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቱ የእግር ኳስ ጨዋታ ላይ በተፈጠረ የተኩስ ልውውጥ የተጠረጠረውን የ18 ዓመቱን ወጣት አዳም አብዲሃኪም አዳምን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። የሴንት ሉዊስ ፓርክ ነዋሪ የሆነው ተጠርጣሪው ሐሙስ ከሰዓት በሚኒያፖሊስ ከተማ የተያዘ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በሁለተኛ ደረጃ ከባድ ጥቃት ጥርጣሬ በሄነፒን ካውንቲ እስር ቤት ይገኛል።
ፖሊስ እንዳስታወቀው አደጋው የተከሰተው በስታዲየሙ አካባቢ ከተፈጠረ ትልቅ ጸብ በኋላ የተወሰኑ ግለሰቦች ከስፍራው እንዲወጡ ከተደረገ በኋላ ነው። ወዲያውኑ በመኪና ማቆሚያ ስፍራው በተከፈተው ተኩስ የ17 እና 18 ዓመት ወጣቶች ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን፣ ጨዋታውም እንዲቋረጥ ሆኗል። የጸጥታ አካላት ይህ የተኩስ ልውውጥ ከሶማሊያ የጋንግ ቡድኖች እንቅስቃሴ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት እንዳለው አረጋግጠዋል።
የኤደን ፕሪሪ ፖሊስ አዛዥ ማት ሳኬት ይህ እስራት ለምርመራው ትልቅ እርምጃ መሆኑን ገልጸው፣ ምርመራው አሁንም እንደቀጠለና ተጨማሪ ሰዎች በቁጥጥር ስር ሊውሉ እንደሚችሉ አስታውቀዋል። ፖሊስ ስለዚህ ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ያለው ማንኛውም ሰው በ 911 ወይም 952-949-8477 ደውሎ እንዲያሳውቅ ጥሪ አቅርቧል።

24 hours ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የዩናይትድ ስቴትስ የኮንግረስ አባል ያሳሚን አንሳሪ በኢትዮጵያ በተለይም በትግራይ ክልል ዳግም አገርሽቷል ባሉት የእርስ በርስ ጦርነት እጅግ ማዘናቸውን እና መጨነቃቸውን አስታወቁ።
የኮንግረስ አባሏ በይፋዊ የኤክስገጻቸው ባሰፈሩት አጭር ነገር ግን ጥብቅ መልዕክት፣ ተፋላሚ ኃይሎች በአስቸኳይ ወደ ድርድር ጠረጴዛ እንዲመለሱ ጥሪ አቅርበዋል።
"በኢትዮጵያ ዳግም ባገረሸው የእርስ በርስ ጦርነት እጅግ ተጨንቄያለሁ፣" ያሉት ኮንግረስ ውመን ያሳሚን፣ "በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ለረጅም ጊዜ ጭካኔ እና መከራ ባስተናገዱባት ትግራይ፣ ግጭቱ በድርድር ወደሚገኝ ሰላማዊ መፍትሄ እንዲመለስ አጥብቀን ልንጠይቅ እና ጫና ልናደርግ ይገባል" ብለዋል።
አክለውም ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በጉዳዩ ላይ ዝምታን መምረጥ እንደማይችል በማስጠንቀቅ፣ "ይህ አውዳሚ ብጥብጥ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ተጨማሪ ዜጎችን ህይወት እንዲቀጥፍ መፍቀድ የለብንም" ሲሉ አስገንዝበዋል።
የኮንግረስ አባሏ ይህንን መግለጫ ያወጡት ባለፉት ሳምንታት በሰሜን ኢትዮጵያ በተለይም በትግራይ አካባቢዎች የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት አደጋ ላይ የሚጥሉ አዳዲስ የተኩስ ልውውጦች መከሰታቸውን ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች እየዘገቡ ባለበት ወቅት ነው። የያሳሚን አንሳሪ አስተያየት፣ የአሜሪካ መንግስት እና ህግ አውጪዎች በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ዳግም ዲፕሎማሲያዊ ትኩረት መስጠት መጀመራቸውን የሚያመላክት ነው።

#wallagauniversity
በ2019 ዓ.ም ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
በ2019 ትምህርት ዘመን ለሪሚዲያል ትምህርት ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ወደ ፊት በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ እንደሚደረግ ተገልጿል፡፡
የምዝገባ ቦታ፡-
● በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በዋናው ግቢ ነቀምት ካምፓስ፣
● በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ስትማሩበት በነበረው ካምፓስ
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● አራት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● አንሶላ፣ የለሊት ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
@tikvahuniversity
በ2019 ዓ.ም ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
በ2019 ትምህርት ዘመን ለሪሚዲያል ትምህርት ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ወደ ፊት በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ እንደሚደረግ ተገልጿል፡፡
የምዝገባ ቦታ፡-
● በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በዋናው ግቢ ነቀምት ካምፓስ፣
● በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ስትማሩበት በነበረው ካምፓስ
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● አራት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● አንሶላ፣ የለሊት ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
@tikvahuniversity
Sponsored by
Surafel
24 hours ago
#epsu
የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ መስከረም 08/2019 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት፣ በዩኒቨርሲቲው የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ትምህርት እንዲማሩ ተመልምለው ከተላኩል የመንግሥት ተቋማት ዕጩዎች መካከል፣ የተወሰኑት መስከረም 27/2019 ዓ.ም በዩኒቨርስቲው በመገኘት የመግቢያ ፈተና መውሰዳቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
ስማቸው ከላይ በምስሉ የተዘረዘሩ የሦስት ክልሎች ዕጩዎች ሠራተኞች የመግቢያ ፈተና ተፈትነው ያለፉ በመሆኑ፣ በመደበኛው መርሐግብር ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት እንዲማሩ ቅበላ ማግኘታቸው ተገልጿል፡፡
በዚህም ቅበላ ያገኙ ዕጩዎች መስከረም 29 እና 30/2019 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመቅረብ እንዲመዘገቡ ዩኒቨርሲቲው ጥሪ አድርጓል፡፡

1 day ago
ከዛሬ ምሽት ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 1 በኩኔ ደመላሽ የፌስቡክ አካውንትና በሌሎች ሚዲያዎች በመለገስ በእሳት አደጋ የወደመውን ቤተክርስቲያን መልሰን እንድንሰራ ብፁዕነታቸው ለመንፈስ ልጆቻቸው ጥሪ አቀረቡ።
***
በደቡብ ኦሞና አሪ ዞኖች ሀገረስብከት በሰሜን አሪ ወረዳ ገሊላ ከተማ ላይ የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ ወቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የዛሬ 6 ዓመት በደረሰው የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ ወድሟል።
ከወደመው መቅደስ ውስጥ የራማው ልዑል የቅዱስ ገብርኤልና የአኢትዮጵያው ገበዝ የቅዱስ ጊዮርጊስ ታቦት ብቻ ተረፉ። እነዚህ ታቦታት አሁን በመንገድ ዳር ባለ የቆርቆሮ አዳራሽ ውስጥ ይገኛሉ።
በረከታቸው ይደርብን እና የደቡብ ኦሞ እና አሪ ዞኖች ሀገረስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅድስት ሥላሴ መንፈሣዊ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ በተገኙበት የተጀመረውን ህንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታ ለማስጨረስና ታቦታቱን ወደ መንበረ ክብራቸው ለመመለስ
ከመስከረም 29-ጥቅምት 01 ለተከታታይ 3 ቀናት ልዩ የቀጥታ ሥርጭት የገቢ የማሰባሰብ መርሐግብር ተዘጋጅቷል።
ድጋፍ ለማድረግ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000384993347
በZelle አካውንት
+1 7739301093
Befikerey Inc
በወገን ፈንድ ሊንክና QR Code Scan በማድረግ👉 https://www.wegenfund.com/...
ስልክ ቁጥሮች
0952878294
0910319059
0982341985
Kune Demelash kassaye -Arba Minch

(ዘ-ሐበሻ ዜና) ኃይሉን አጠናክሮ የቀጠለው አውሎ ንፋስ 'ኢሳያስ' (Hurricane Isaias) አርብ ምሽት ወይም ቅዳሜ ማለዳ ላይ በአሜሪካ የሜክሲኮ ባህረ ሰላጤ ዳርቻዎች ላይ ያርፋል ተብሎ ይጠበቃል። አውሎ ንፋሱ በሚሲሲፒ፣ አላባማ እና በምዕራብ ፍሎሪዳ ፓንሃንድል አካባቢዎች ላይ ከባድ አደጋ ደቅኗል። 'ኢሳያስ' ረቡዕ ምሽት ከትሮፒካል ማዕበልነት ወደ አውሎ ንፋስነት የተቀየረ ሲሆን፣ በዘንድሮው የ2026 የአትላንቲክ ውቅያኖስ ወቅት የተፈጠረ የመጀመሪያው አውሎ ንፋስ ሆኗል።
በአሁኑ ወቅት 'ኢሳያስ' በሰዓት 100 ማይል በሚጓዝ ከፍተኛ ንፋስ የታጀበ የ"Category 2" አውሎ ንፋስ ደረጃ ላይ ደርሷል። ከሚሲሲፒ-አላባማ ድንበር ጀምሮ እስከ ደቡብ አላባማ እና ፓናማ ሲቲ፣ ፍሎሪዳ ድረስ ባለው የሰሜናዊው የባህረ ሰላጤ ዳርቻዎች ላይ ጥብቅ የአውሎ ንፋስ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል። የአሜሪካ የባህር ጠረፍ ጥበቃ፣ "ከትሮፒካል ማዕበሎች እና አውሎ ንፋሶች ጋር አብረው የሚመጡ እጅግ ከፍተኛ የባህር ሞገዶች፣ ከባድ ዝናብ እና አውዳሚ ንፋሶች በህዝቡ ላይ ከባድ አደጋ ይደቅናሉ" ሲል አሳስቧል።
ብሔራዊ የአውሎ ንፋስ ማዕከል ሐሙስ ምሽት ባወጣው መረጃ መሰረት፣ ማዕከሉ በሚሲሲፒ ወንዝ መነሻ በስተደቡብ 325 ማይል ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ በሰዓት 12 ማይል ፍጥነት ወደ ሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ እየተጓዘ ነው። የአውሎ ንፋሱ ኃይለኛ ንፋስ ከማዕከሉ እስከ 15 ማይል፣ የትሮፒካል ማዕበል ጥንካሬ ያለው ንፋስ ደግሞ እስከ 125 ማይል ርቀት ድረስ ይደርሳል። ማዕከሉ በማስጠንቀቂያው፣ ንብረት እና ህይወትን ለመታደግ የሚደረጉ ቅድመ ዝግጅቶች በአስቸኳይ ሊጠናቀቁ እንደሚገባ አሳስቧል።
ከነፋሱ በተጨማሪ፣ ከደቡብ ምስራቅ ሉዊዚያና እስከ ፍሎሪዳ ፓንሃንድል ባሉ አካባቢዎች ከ3 እስከ 7 ኢንች፣ በአንዳንድ ቦታዎች ደግሞ እስከ 15 ኢንች የሚደርስ ከባድ ዝናብ ሊጥል እንደሚችል ተተንብዮአል። አርብ ምሽት እና ቅዳሜ ዕለት በአላባማ፣ ጆርጂያ እና ፍሎሪዳ የባህር ዳርቻዎች ላይ ቶርኔዶ ሊከሰት የሚችልበት ከፍተኛ ዕድልም አለ።
በፍሎሪዳ ኦካሉሳ እና ዋልተን ካውንቲዎች አስገዳጅ የመልቀቂያ ትዕዛዝ የተሰጠ ሲሆን፣ በደቡብ ምስራቅ አላባማ ደግሞ ነዋሪዎች አካባቢውን በፈቃደኝነት እንዲለቁ ጥሪ ቀርቧል። የፍሎሪዳው ገዥ ሮን ደሳንቲስ ከሁለት ደርዘን በላይ በሚሆኑ ካውንቲዎች ላይ፣ የአላባማ ገዥ ኬይ አይቪ በ40 ካውንቲዎች፣ እንዲሁም የጆርጂያው ገዥ ብራያን ኬምፕ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጀዋል።
ይህ የ'ኢሳያስ' መፈጠር በዘንድሮው የአትላንቲክ ወቅት ዘግይቶ የተከሰተ ቢሆንም፣ አደጋው ግን እጅግ አሳሳቢ ነው።
'ኢሳያስ' የተባልው አውሎ ንፋስ በአሜሪካ የባህረ ሰላጤ ዳርቻዎች ላይ ከፍተኛ የንብረት እና የህይወት አደጋ ሊያደርስ ስለሚችል፣ በነዚህ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች የአካባቢያቸውን የጸጥታ አካላት ማስጠንቀቂያዎች በጥብቅ ሊተገብሩ ይገባል!

ከቤት ደጃፍ እስከ አፍሪካ ክብር፤ የኢትዮጵያ ቡና ዓለም አቀፍ ከፍታ
****************
“ኑ ቡና ጠጡ፣ ቡና ፈልቷል” የሚለው ጥሪ በኢትዮጵያውያን የዘወትር ሕይወት ውስጥ ትልቅ የፍቅርና የእንግዳ ተቀባይነት ግብዣ ነው።
በዚሁ የቡና አፈላል ሥነ-ሥርዓት ወቅት ማኅበራዊ ውይይቶች ይካሄዳሉ፤ ጥልቅ ትስስር ይፈጠራል።
የኢትዮጵያዊነት አንዱ መገለጫ የሆነው የቡና ስነ ስርዓት ከእርሻ ማሳዎች እስከ ሲኒያችን ድረስ የአርሶ አደሩ እጅ ቤተሰብንና ማኅበረሰብን የሚደግፍ ታላቅ እሴት ነው።
ይህ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲሸጋገር የመጣ የቡና ባህል በቤትና በማኅበረሰብ ደረጃ ብቻ ተወሰኖ አልቀረም።
ዛሬ የኢትዮጵያ ቡና ሌላ አዲስ የክብር ገጽታውን ለአፍሪካና ለዓለም አሳይቷል።
በአንድ ቀን 10 ሺህ ሲኒ ቡና በአንድ ሥፍራ በማቅረብ፣ ባህላዊ የቡና አፈላል ሥርዓቱ በአፍሪካ የድንቃድንቅ መዝገብ ውስጥ ዕውቅና አግኝቷል።
በመሆኑም “ኑ ቡና ጠጡ” የሚለው ጥሪ ከቤት ደጃፍ አልፎ በአህጉራዊ የክብር መዝገብ ውስጥ በመግባት፣ ከ“ኑ ቡና ጠጡ” ወደ “የኢትዮጵያን ባህልና አብሮነት ይዩ” ወደሚል ሰፊ አህጉራዊ ጥሪ ተሸጋግሯል።
ኢትዮጵያ የአረቢካ ቡና መገኛ እና የአፍሪካ ቀዳሚ ቡና አምራች ሀገር ስትሆን፣ የመጀመሪያው የቡና ፍሬ ተለቅሞና ተሰብስቦ ለዓለም የተበረከተው እዚሁ በኢትዮጵያ ምድር ነው።
ሀገራችን በ2018 በጀት ዓመት ከቡና ወጪ ንግድ ከ3.1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማስመዝገብ ችላለች።
ይህም ኢትዮጵያ ባለፉት 17 ዓመታት በአጠቃላይ ካገኘችው 3.3 ቢሊዮን ዶላር የገቢ መጠን ጋር የሚቀራረብ ነው።
በተጨማሪም በየዓመቱ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ችግኞች በሚተከሉበት የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር ውስጥ ሰፊውን ቁጥር የሚይዙት የቡና ችግኞች ናቸው።
ይህም ደኖችን መልሶ ለማቋቋም፣ ሥነ-ምህዳርን ለመጠበቅ እና የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስፈልገውን አየር ንብረት ለመፍጠር አስችሏል።
ከዚህ ዕድገት ጎን ለጎን ኢትዮጵያ የቡና በሽታን ለመለየትና ለማከም የሚያስችሉ አዳዲስ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ቴክኖሎጂዎችን እና ምርምሮችን በማሳደግ ላይ ትገኛለች።
በልዩ እሸቱ
#የመደመርመንግሥት
#ethiopia #ebc #medemer #ethiopiancoffee #coffeeculture

(ዘ-ሐበሻ ዜና) ‹‹ሩሲያ የዶምባስን ህዝብ ለማውደም እየሞከረች ነው›› ሲሉ ዘለንስኪ ተናገሩ፡፡ በዛሬው እለት በዶምባስ ግዛት በሚገኘው ክራማቶርስክ ከተማ በተፈፀመ ጥቃት ሁለት የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡሶች መመታታቸውን የአካባቢው ባለስልጣናት ገለፁ፡፡ የዩክሬይኑ ፕሬዝደንት ቮሎዶሚር ዘለንስኪ ጥቃቱን አስመልክተው በኤክስ ገፃቸው ላይ በፃፉት አስተያየት ‹‹በጥቃቱ እስካሁን ባለኝ መረጃ 30 ሰዎች መገደላቸውን አረጋግጫለሁ፡፡ ህይወት ለማዳን የሚደረገው ጥረት እንደቀጠለ ቢሆንም በሚያሳዝን ሁኔታ የሟቾች ቁጥር ሊጨምር ይችላል፡፡
ከደረሰው ጥቃት የተነሳ የአንዳንዶቹ ተጎጂዎች ማንነት ሊለይ አልቻለም›› ካሉ በኋላ 18 ሰዎች መቁሰላቸውን አስታውቀዋል፡፡ ከአውቶቡሶቹ በተጨማሪ በከተማው ውስጥ በመኖሪያ ህንፃዎችና መኪናዎች ላይም ጉዳት መድረሱን የጠቀሱት ዘለንስኪ ለዚህ ጥቃት መልስ እንደሚሰጡም ገልፀዋል፡፡ ጨምረውም ‹‹ሩሲያ የዶንባስን ህዝብ ለማውደም እየሞከረች ነው፡፡ ስለዚህም ከአለም አቀፉ ማህበረሰብ ግብረ መልስ ያስፈልጋል፡፡ ሩሲያዊያን ላጠፉት የሰው ህይወት ተመጣጣኝ የሆነ ጠንካራ ምላሽ ሊሰጣቸው ይገባል›› በማለት ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ዘለንስኪ ይህንን ከፃፉ በኋላ የሟቾች ቁጥር 33 መድረሱ ተዘግቧል፡፡

የኢትዮጵያ ሥልጣኔ ያለ ባሕር በር እውን ሊሆን አይችልም!
*******************
ከጥንታዊቷ እስከ ዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ቀይ ባህር የግዛቷ አካል ሆኖ መርከቦቿ ሲጠቀሙበት የኖሩ ሲሆን ጥንታዊት ኢትዮጵያን በአለም ላይ ከነበሩት ታላላቅ ሀይሎች አንዷ እንድትሆን ያደረጓት በወቅቱ ታስተዳድራቸው የነበሩት ወደቦቿ፣ የንግድ ትስስሮቿ እና "ባህረ ነጋሽ" የሚለው የማእረግ መጠሪያ ስያሜ እንደነበሩ ይታወቃል።
ሆኖም ሀገራችን በታሪክ አጋጣሚዎች እና በተደረጉባት እኩይ ሴራዎች ምክንያት ከሶስት አስርት አመታት በላይ የባህር በር አልባ ሆና በመቆየቷ ለከፍተኛ የኢኮኖሚ የጂኦ ፖለቲካ እና የብሄራዊ ደህንነት ማነቆዎች ተዳርጋ ኖራለች።
በተባበሩት መንግስታት የንግድና ልማት ጉባኤ መረጃ መሰረትም የባህር በር የሌላቸው ሀገራት ከአለም አማካይ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ወጪ በላይ ተጨማሪ ክፍያ ለማውጣት የሚገደዱ በመሆኑ ይህ ተፅእኖ በዜጎች እለታዊ የሸመታ አቅም፣ በሀገራችን የኢንቨስትመንት እድሎች እንዲሁም በአለም አቀፍ ደረጃ ከ95 በመቶ በላይ የሚሆነውን የዲጂታል መረጃ በሚያስተላልፉት ከባህር በታች ያሉ የፋይበር ኦፕቲክስ መስመሮች ተጠቃሚነት ላይ ከፍተኛ ጫና ሲፈጥር ቆይቷል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር መንግስት ምስረታ ወቅት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደገለፁት የኢትዮጵያ ስልጣኔ ያለ ባህር በር እውን ሊሆን አይችልም፡፡
በመሆኑም በሰጥቶ መቀበል መርህ ኢትዮጵያ ወጥቶ መግቢያ በር እንዲኖራት አጥብቀን እንሰራለን ያሉም ሲሆን፤ ይህንን ታሪካዊ ስህተት እና የትውልድ ቁጭት ለመቅረፍ "የመደመር መንግስት" የባህር በር ጥያቄን ከወቅታዊ ፖለቲካ እና ከፓርቲ ወገንተኝነት በላይ በሆነ ትውልድ ተሻጋሪ ብሄራዊ አጀንዳ አድርጎ እንደሚሰራበት ተናግረዋል።
የመደመር መንግስት በያዘዉ ጠንካራ አቋም የኢትዮጵያ ስልጣኔና እድገት ያለ ባህር በር እውን ሊሆን ስለማይችል ሀገራችን በሰጥቶ መቀበል በጋራ ተጠቃሚነት እና በሰላማዊ ዲፕሎማሲ መርህ ወደ አለም የምትወጣበትን መስመር የማረጋገጥ ጉዞዋ ተጠናክሮ ይቀጥላል።
እውነተኛ ብሄራዊ ደህንነትና ሉአላዊነት የሚረጋገጠው ስትራቴጂካዊ ቁሳቁሶች ያለ ምንም የውጭ ጫና እገዳ ወይም የጎረቤት ሀገራት በጎ ፈቃድ በቀጥታ ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ሲችሉ እንደመሆኑ መጠን ቀጥተኛ የባህር በር ማግኘት የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት እድሎችን በመክፈት የወጣቶችን ስራ አጥነት ከመቅረፉ ባሻገር ኢትዮጵያ በቀይ ባህር እና በስትራቴጂካዊ የውሃ አካላት ቀጠናዊ ውሳኔዎች ላይ ያላትን የዲፕሎማሲና የፖለቲካ ተሰሚነት ከፍ ያደርገዋል።
በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተፈጥሯዊ እና ታሪካዊ አካል እንጂ ከሩቅ የመጣች እንግዳ እንዳልሆነችና በጂኦ ፖለቲካዊ ሴራዎች የባህር በር አልባ እንድትሆን መደረጓን ለአለም እያስረዳች ትገኛለች።
ኢትዮጵያ ቀይ ባህር ላይ እግሯን እንዳትተክል የሚደረጉ የተለያዩ የፖለቲካ የዲፕሎማሲ እና የፕሮፓጋንዳ ሸፍጦች አልቆሙም እነዚህን ሸፍጦች ሲጠነስሱ እንቅልፍ አጥተው የሚያድሩ አካላት መፍጨርጨራቸው ባይገታም ኢትዮጵያን በዘላቂነት ሊያግዷት አይችሉም።
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ የሰላም እና የአካባቢያዊ ትስስር ዋና ምሰሶ እንደመሆኗ የባህር በር ማግኘቷ ለአካባቢው ሀገራትም ቢሆን ትልቅ የኢኮኖሚ ጥቅም የሚያስገኝ በመሆኑ በቅርብም በሩቅም ያሉ ሀገራት ለኢትዮጵያ ቀና ምላሽ በመስጠት በጋራ መስራትን ተመራጭ ያደርጋሉ።
ፈጣን እድገት እያስመዘገበ ያለው ኢኮኖሚና ትልቅ ህዝብ ያላት ሀገር መሆኗም ይህን ግስጋሴ የሚያስተናግድ የባህር በር የማግኘት ትልሟን እውን ለማድረግ ትልቅ አቅም ይሆናታል።
በአጠቃላይ የታሪክ እውነታ የህግ መብት እና የህልውና ጥያቄ የኢትዮጵያን የባህር በር ባለቤትነት ጉዳይ አይቀሬ ያደርጉታል።
ይህንን አገራዊና ታሪካዊ ሀላፊነት ከግብ ለማድረስ የውስጥ አንድነትን ማፅናትና ደህንነትን ማረጋገጥ የሃሳብ ፖለቲካን ማጠናከር እና በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ሀገራዊ መግባባትን መፍጠር ወሳኝ መፍትሄ ነው።
በአለም አቀፍ የባህር ህግጋት እና በዲፕሎማሲያዊ አማራጮች የታገዘው ይህ ጥረት የመጪውን ትውልድ መብትና እድል የማስከበር የታሪክ ጥሪም ሲሆን ኢትዮጵያን በጠንካራ መሰረት ላይ ገንብቶ ለዘላቂ ብልፅግና የሚያሸጋግር ጨዋታ ቀያሪ ምእራፍ ነው።
ዛሬ ብርቱዋ ኢትዮጵያ ለሶስት አስርት አመታት ካቀረቀረችበት ቀና ብላለች የቀይ ባህር ተጋሪነቷን ለማደናቀፍ የሚደረጉ ማናቸውም ሸፍጦች ጊዜያዊ እንቅፋት ሊሆኑ ይችላሉ እንጂ የህዝቧን የታሪክ እና የተፈጥሮ መብት ሊያጠፉ አይችሉም።
ኢትዮጵያ አትቆምም የጂኦ-ፖለቲካ ሴራዎችን ሁሉ በጣጥሳ ከባህሩ ትደርሳለች ባህር ሀይሏና መርከቦቿም በቀይ ባህር ዳግም ይጓዛሉ።
በብሌን ደምበሎ
#የመደመርመንግሥት
#ethiopia #ebc #medemer #seaaccess #redsea #diplomacy

Tigray Region 📍
መቐለ
እስከ ጥቅምት 05 ቀን 2019 ዓ.ም. ባሉት ቀናት ውስጥ የመቐለ ከተማ መደበኛ የፖሊስ አባላት ወደ መደበኛ የሥራ ገበታቸው እንዲመለሱ ጥሪ ቀርቦላቸዋል።
የመቐለ ከተማ ፖሊስ፣ አባላቱ በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ ውስጥ ሪፖርት ካላደረጉ በራሳቸው ፍላጎት ከሥራ እንደለቀቁ እንደሚቆጠሩ አሳውቋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ባገኘው መረጃ ዛሬ አንዳንድ ፖሊስ አባላት በቀረበው ጥሪ መሰረት ወደ ስራቸው ለመመለስ ሪፖርት ማድረግ መጀመራቸውን ተረድቷል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ መቐለ አሁን ላይ ካለፉት ቀናት በተሻለ መረጋጋት እና ወደ መደበኛው የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ እየገባች ትገኛለች።
ቃለቸውን የሰጡን ነዋሪዎች፤ የሚፈጸሙ ዝርፊያዎች እና የፀጥታ ስጋቶች በእጅጉ መሻሻል አሳይተዋል።
የሀገር መከላከያ እና የትግራይ ሰላም ኃይል እንቅስቃሴ
የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ የሰላም ኃይል የደቡባዊ እና ደቡብ ምስራቅ አካባቢዎችን ከተቆጣጠሩ በኋላ ወደ ሰሜናዊ ምዕራብ፣ ምስራቃዊ እና ማዕከላዊ ዞኖች አምርተዋል።
በማዕከላዊ ዞን ሶስተኛዋ ትልቅ ከተማ የሆነችው ዓብዪ ዓዲን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል።
በሰሜናዊ ምዕራብ ዞን በኩል፥ የዞኑን መቀመጫ የሆነችው የእንዳስላሴ (ሽረ) ከተማን ለመቆጣጠር በቅርብ ርቀት ላይ እንደሚገኙ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
በምስራቃዊ ዞን የአጉላዕ እና ውቕሮ ከተሞችን በቁጥጥር ሥር በማዋል ወደ ዞኑ ዋና መናገሻ ዓዲግራት ከተማ እያመሩ መሆኑ ተነግሯል።
የኤርትራ (ሻዕቢያ) ሰራዊት
የኤርትራ (ሻዕቢያ) ሰራዊት ወደ ኢትዮጵያ ምድር ትግራይ ክልል ዘልቆ መግባቱ ይታወቃል።
ኤጀንሲ ፋራንስፕሬስ (AFP) በርከታ ምንጮች የኤርትራ ወታደሮች ዓዲግራት ከተማ ዙሪያ መሰማራታቸውን እንደገለጹለት ዘግቧል።
የግጭት ክትትል ተቋም የሆነው ACLED ይፋ ባደረገው መረጃ፤ በዓዲግራት አካባቢ "የኤርትራ ወታደሮች" ላይ ያነጣጠሩ በርካታ የድሮን ጥቃቶች መፈጸማቸውንና ኃይሎቹ መመታታቸው ተገልጿል።
በስማቸው እንዳይገለጹ የጠየቁ የዓይን እማኞች ለAFP እንደተናገሩት፤ " ትናንት በርካታ የድሮን ጥቃቶች ነበሩ። የኤርትራ የጭነት መኪኖች ወድመዋል። ከዛ በኋላ በጎዳናዎች ላይ አልታዩም " ሲሉ አስረድተዋል።
ሌላው እማኝ በሌሊት ከፍተኛ ፍንዳታዎችን መስማቱን እና በድሮን ጥቃት የተመቱ የኤርትራ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን በአይኑ መመልከቱን ገልጿል።
ሦስተኛ እማኝ ደግሞ ከጥቃቶቹ በኋላ የኤርትራ ወታደሮች ወደ ሰሜን አቅጣጫ እያፈገፈጉ የሚመስል እንቅስቃሴ ላይ ናቸው ብሏል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ደግሞ " የሻዕቢያ ሰራዊት " በዛላንበሳ መስመር ማፈግፈጉን ጠቁመዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከርም 28 ቀን 2019 ዓ/ም

የፈንድቃ ባህል ማዕከል ለስዕልና ቅርጻ ቅርጽ ጥበበኞች ጥሪ አቀረበ
#ethiopia | የፈንድቃ ባህል ማዕከል ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ ለአንጋፋና ወጣት ሠዓሊያን፣ ቀራጺያን እንዲሁም ልዩ ልዩ ጥበበኞች ነጻ የስዕል ማሳያ ስፍራ በማመቻቸት ለሀገራችን የሥነ ጥበብ እድገት ሲያበረክት የቆየውን አስተዋጽኦ አሁንም አጠናክሮ ቀጥሏል።
ማዕከሉ ባለፉት አስር ዓመታት በኢትዮጵያ የሥነ ጥበብ መስክ የተከናወነውን የፈጠራ ጉዞ የሚያሰንድ ከፍተኛ ጥራት ያለው ካታሎግ ለማዘጋጀት አቅዷል።
በመሆኑም ከዚህ ቀደም በፈንድቃ ባህል ማዕከል ሥራዎቻቸውን በኤግዚቢሽን ያቀረቡ ሠዓሊያን እና ቀራጺያን መረጃዎቻቸውን እንዲልኩ ጥሪ ተ አስተላልፏል።
ለስብስብ ዝግጅቱ የሚያስፈልጉ መረጃዎች፡
* በወቅቱ በኤግዚቢሽኑ ያቀረቧቸውን 5 የጥበብ ሥራዎች
* ጥራቱን የጠበቀ የግል ፎቶግራፍ
* የሥነ ጥበብ መግለጫ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ
* የግል የሕይወት ታሪክ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ
ባለሙያዎች የተጠየቁትን መረጃዎች በቴሌግራም ወይም በዋትስአፕ በስልክ ቁጥር 0998829637 መላክ ይችላሉ።
መረጃዎችን ማቅረቢያ የመጨረሻው ቀን ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም እንደ ፈረንሳይ አቆጣጠር ኖቬምበር 9 ቀን 2026 ዓ.ም ነው::
#fendika #ethiopianart #visualart #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

2 days ago
#woldiauniversity
በ2019 ዓ.ም ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● አራት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
በ2019 ዓ.ም ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጥሪ በሌላ ማስታወቂያ እንደሚደረግ ተገልጿል።

13ኛ ዙር የደም ልገሳ መርሃ ግብር
አዲስ ዓመትን በተስፋ እና በሕይወት እንቀበል
መስከረም 30 እና ጥቅምት 1, 2019 ዓ.ም.በኢትዮጵያ 20+ ከተሞች
አንድ የደም ልገሳ እስከ ሦስት ሰዎች ሕይወት ሊያድን ይችላል።
አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋን ይዞ ይመጣል። በዚህ የበዓል ወቅት ለራሳችን ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ተስፋ እንሁን።
በየቀኑ በሆስፒታሎቻችን ውስጥ ለቀዶ ሕክምና፣ ለአደጋ ተጎጂዎች፣ ለካንሰር ሕክምና ላይ ላሉ ሕፃናት፣ ለእናቶች እና ለሌሎች በርካታ ሕሙማን ደም በአስቸኳይ ያስፈልጋል።
ይህ 13ኛው ዙር የደም ልገሳ መርሃ ግብር በአዲሱ ዓመት የሕይወት ስጦታን ለመጀመር የሚያስችለን የሰብዓዊነት ጥሪ ነው።
እርስዎ የሚለግሱት ደም...
ለአንድ ልጅ ነገን፣
ለአንድ ቤተሰብ ተስፋን፣
ለአንድ ታማሚ ሕይወትን፣
ለአንድ እናት ፈገግታን ሊሰጥ ይችላል።
በጎ ፈቃደኞች፣ ወጣቶች፣ ቤተሰቦች፣ ተቋማት እና መላው ማኅበረሰብ በዚህ ታላቅ የሕይወት ማዳን ተግባር እንዲሳተፉ በክብር እንጋብዛለን።
አዲስ አበባ ያላችሁ ስታዲየም አካባቢ በሚገኘው የቀይ መስቀል ጊቢ የደም ልገሳው የሚደረግ ሲሆን በየክልሎቹ በሚገኙ የደም ባንክ ቅርጫፎች በመሄድ ደም እንድትለግሱ ጥሪ እናስተላልፋለን
ደም መለገስ ሕይወት መስጠት ነው!
ኑ! በደማችን አዲስ ታሪክ እንፃፍ!

Comments