Logo
FBC
ማስታወቂያ

"ለ60 ዓመታት የታማኝነት ጉዞ በጋራ እንሩጥ" የቤተሰብ፣ የአንድነት ሩጫ!

‎የኮሜርሺያል ኖሚኒስ ቤተሰቦች፣ ክቡራን ደንበኞቻችን እና ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበት "ለ60 ዓመታት የታማኝነት ጉዞ በጋራ እንሩጥ" የጎዳና ላይ ሩጫ ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል።

‌‎60 ዓመታትን በታማኝነት ያገለገለው ኮሜርሺያል ኖሚኒስ፣ በደንበኞቹ፣ በእህት ተቋማቱ ፣ በሰራተኞቹ እና በመላው የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ማህበረሰብ መካከል ይበልጥ መቀራረብን ለመፍጠር እና ቤተሰባዊ አንድነትን ለማጠናከር በሚረዳው የ5 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ እንድትሳተፉ በአክብሮት ጋብዘንዎታል።

‎የመሮጫ ቲ-ሸርቶቹን በኮሜርሺያል ኖሚኒስ ዋና መስሪያ ቤት እና ቅርንጫፎች ያገኛሉ።

‎ለተጨማሪ መረጃ በ6630 ነጻ የስልክ ጥሪ ወይም በ 0932151385 እና በ0904032498 ደውለው ማግኘት ይችላሉ

9 hours ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.