5 hours ago
🎉🎉 30ኛ ዙር የትዊተር #ንቁ_ተሳታፊ አሸናፊዎች!!
✅ አሁንም የኢትዮ ቴሌኮምን https://x.com/ethiotelecom እና ቴሌብር የትዊተር ገጾች https://x.com/telebirr በመከተል መልእክቶችን ላይክ፣ ኮመንት፣ ሪፖስት እንዲሁም ሼር በማድረግ 10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ!
📥 አሸናፊዎች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልእክት (DM) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን!
#ethiotelecom #telebirr #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

2 days ago
ማስታወቂያ
********
⚡️ በ35 ብር ብቻ ሙሉ ነፃነት!
ትላልቅ ፋይሎችን ለማውረድና ለመላክ የሁለት ሰዓት ያልተገደበ ኢንተርኔት ጥቅልን ይምረጡ!
🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebir... ሲገዙ ቅናሽ ያገኛሉ!
#2hoursunlimitedpackages #ethiotelecom #telebirr #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

6 days ago

Sponsored by
Surafel

7 days ago
የሀገራዊ ለውጥ ጉዞ የአንድ ሰሞን ድግስ ሳይሆን ረጅም ጊዜ የሚጠይቅ ሂደት ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
*********************
የሀገራዊ ለውጥ ጉዞ የአንድ ሰሞን ድግስ ሳይሆን ረጅም ጊዜ የሚጠይቅ ሂደት ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ዜጎች ለወቅታዊ ፈተናዎች እጅ ሳይሰጡ ለሀገር ዘላቂ ጥቅም በጽናት ሊቆሙ እንደሚገባ አሳስበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ እና የዘመኑን የመረጃ ፍሰት በአግባቡ መገንዘብ እንደሚያስፈልግ አብራርተዋል።
ከጥቂት ዓመታት በፊት መረጃ በዋናነት በብሔራዊ መገናኛ ብዙኃን ብቻ ይገኝ የነበረ መሆኑን አስታውሰው፣ አሁን ላይ ግን የኢንተርኔትና የዳታ ስርጭት በመስፋፋቱ እንዲሁም በርካታ ትንታኔ ሰጪዎች በመፈጠራቸው ወቅቱን በጥንቃቄ መረዳት ወሳኝ መሆኑን አመላክተዋል።
ለውጥ በአጭር ጊዜ የሚጠናቀቅ ባለመሆኑ ዜጎች ራሳቸውን እያስተማሩ እና ከሁኔታዎች ጋር እያስማሙ መጓዝ እንዳለባቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ መክረዋል።
ጫናን መቋቋም አቅቷቸው ለጊዜያዊ ችግሮች ሸብረክ የሚሉ አካላት እንዳሉ የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፣ ለርካሽ እና ጊዜያዊ ነገር ሲባል ከትልቅ ሀገራዊ ቁም ነገር መጉደል እንደማይገባ በአጽንኦት ተናግረዋል።
ሁሉም አካል ታሪክ መሥራት በሚያስችል ሁኔታ ላይ ማተኮር እንዳለበት፣ ይህ ካልተቻለ ደግሞ ቢያንስ ከታሪክ ቀኝ መቆም እንጂ በአቋም መዋዠቅ የሀገርን ጥቅም አደጋ ላይ መጣል እንደማይገባ አስገንዝበዋል።
እውነታው በሂደት እና በተጨባጭ ሥራዎች እየተገለጠ እንደሚመጣም እምነታቸውን ገልጸዋል።
በለሚ ታደሰ
#ethiopia #pmabiyahmed #nationalinterest #ebc

8 days ago
ኩባንያችን በ2018 በጀት ዓመት በዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታ ረገድ የላቀ ስኬት አስመዝግቧል፡፡
603 አዳዲስ የሞባይል ጣቢያዎችን በመገንባት አጠቃላይ ቁጥራቸውን 10,613 አድርሷል።
ይህም የኔትወርክ የመሸከም አቅማችንን ወደ 115.1 ሚሊዮን በማሳደግ ለተጨማሪ 10.2 ሚሊዮን ደንበኞች ዝግጁ እንድንሆን አስችሎናል።
የኔትወርክ አስተማማኝነት ለማረጋገጥ 44% የሚሆኑት ጣቢያዎች በተጠባባቂ ጄኔሬተር እንዲደገፉ ተደርጓል።
በተጨማሪም 24% የሞባይል ጣቢያዎች በታዳሽ እና ለአካባቢ ተስማሚ በሆነ የፀሐይ ኃይል እንዲሰሩ ተደርገዋል።
የ4ጂ አገልግሎት ለተጨማሪ 264 ከተሞች በማቅረባችን አጠቃላይ ተደራሽነቱ 1,200 ከተሞች ደርሷል፤ ይህም 82.2% የሕዝብ ሽፋንን ያረጋግጣል።
የ5ጂ ቴክኖሎጂም በበጀት ዓመቱ በተጨመሩ 7 ከተሞች አማካኝነት አሁን በ33 ከተሞች ተደራሽ ሆኗል።
23,422 ኪ.ሜ የፋይበር ዋና መስመር እና 15,615 ኪ.ሜ የከተማ ፋይበር መስመር በመዘርጋት በአጠቃላይ የኦፕቲካል ስርጭት (ODN) አቅም ወደ 1.46 ሚሊዮን ከፍ ብሏል።
የመደበኛ ብሮድባንድ ደንበኞች ቁጥር ከ1 ሚሊዮን በላይ የሆነ ታሪካዊ ምዕራፍ አስመዝግበናል።
100,000 ደንበኞችን ከኮፐር ወደ ፋይበር ስኬታማ በሆነ ሁኔታ ያሸጋገርን ሲሆን፣ ከእነዚህም ውስጥ 443,298 የሚሆኑት በዘመናዊ የፋይበር ቴክኖሎጂ የተገናኙ ናቸው።
የዓለም አቀፍ የኢንተርኔት መግቢያ አቅማችንን ወደ 4.3 Tbps በማሳደግ የዕቅዳችንን 172% ማሳካት ችለናል።
እንደ Google፣ Meta እና Netflix ያሉ ዓለም አቀፍ ይዘቶችን በሀገር ውስጥ (Cache) ለማከማቸት ችለናል፡፡
በዚህም የደንበኞቻችንን የዲጂታል ተሞክሮ ከማሻሻል ባሻገር የዓለም አቀፍ ባንድዊድዝ ጥገኝነትን በመቀነስ የሀገራችንን የዲጂታል ሉዓላዊነት በማረጋገጥን ላይ እንገኛለን።
ለበለጠ፡ https://bit.ly/45k6Gjw

10 days ago
የኢትዮጵያውያን የጋራ ጉዳይ የባህር በር
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሮ ጊዜ ነገስታት የተለያዩ ሰዎችን ወደ ማህበረሰቡ እየላኩ "ሕዝቡ ምን አለ" በማለት ይጠይቁ እንደነበር ይነገራል፡፡
ይህ ዛሬም አለ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የተሻለ ህይወት እንደሚገባው የሚያምነው ይህ መንግሥት ሕዝቡ ምን ይላል ሲል ይጠይቃል፤ የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስም ይሰራል፡፡
ሕዝቡ ወጣት ልጆቹ ለስደትና እንግልት እንዳይዳረጉ፤ ይልቁንም በሀገራቸው ላይ የስራ እድልና በቂ ገቢ ማግኘት እንዳለባቸው ያምናል፡፡
ኢትዮጵያ እንድታድግና በቀደመው የሚያኮራ ማንነቷ እንድትታወቅ፤ እንደቀድሞው ሁሉ ለሌሎች ተምሳሌትነቷ እንዲቀጥል የሕዝብ ፍላጎት ነው፡፡
ሕዝብ ከዓለም ወደ ኋለ መቅረት ምርጫው አይደለም፤ የኢንተርኔት አገልግሎትን በበቂ ሁኔታ መጠቀም እንዲችል ዘመናዊና የሰለጠነ የአኗኗር ዘይቤ እንዲኖረው ይሻል፡፡
የኢትዮጵያ ሕዝብ ለልጆቹ ድህነትን ማውረስ አይፈልግም፤ አንዳንድ ሀገራት እንደሚያደርጉት ዛሬ የተገባን ኑሮ ከመኖር አልፎ ለነገ ትውልድ የሚተርፍ ሀብት ማስቀመጥ ምርጫው ነው፡፡
ኢትዮጵያ በምግብ ራስን ከመቻል አልፎ ቀጥተኛ የንግድ ግንኙነት ኖሯት ለሌሎች ሀገራት የሚሆኑ ምርቶችን መላክ እንድትችል፣ የውጪ ንግዷ አድጎ ጠንካራ የኢኮኖሚ አቅም እንዲኖረን የሕዝባችን ጽኑ ፍላጎት ነው፡፡
ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷ ተጠብቆ ተጽእኖ ፈጣሪነቷ እንዲጨምርና የዲፕሎማሲ አቅሟ እንዲያድግ እንዲሁም በራሷ ጉዳይ ላይ የሌሎች ጣልቃ ገብነት የሌለበት ውሳኔ ሰጪነት አቅም እንዲኖራት ይፈልጋል፡፡
ጠንካራ መሰረት ያላት የደህንነት አቅሟን የገነባች ሀገር ይፈልጋል፡፡
ከምንም በላይ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ያለአግባብ ለተፈጸመበት ታሪካዊ በደል የማይጓደል ፍትህን ይሻል፡፡
ይህን ጥያቄውን ሊያስመልስለት የሚችለውን ያለግባብ በሆነና ህጋዊ መሰረት በሌለው መንገድ የተነጠቀውን፣ በታሪክና ህግ የሚደገፈውን የባሕር በር የባለቤትነት መብቱን ከማስመለስ ወደ ኋላ አይልም፡፡
ኢትዮጵያ ዛሬ እየጠየቀች ያለችውን የባህር በር ጥያቄ መመለስ የኢትዮጵያውያንን የታሪክ፣ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጥያቄ ከመፍታት ባሻገር የህዝብ ስነ ልቦናን ለመጠበቅ ሚናው ትልቅ ነው፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እንዳሉት "የባሕር በር አልባነት፤ ገመና አልባነት ነው፡፡"
የኢትዮጵያ ሕዝብ ችግሩን ከመደበቅ ልምምድ ወጥቶ መፍትሄ ለመስጠት በሚሄድባቸው መንገዶች ሁሉ የባሕር በር የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ጥያቄ ለመመለስ የሚያስችል አማራጭ አልባ መፍትሄ ነው፡፡
በቤተልሔም ግርማ

(ዘ-ሐበሻ ሕይወት) ይህን ዘገባ ትናንት በቪዲዮ አቅርበነው ነበር፤ ብዙዎቻችሁ፣ 'ኢንተርኔት ፍጥነት በሌለባቸው አካባቢዎች ቪድዮ ለማየት ስለሚቸገሩ' በጽሑፍ ይቅረብልን ባላችሁን መሠረት እንደሚከተለው ቀርቧል | ወዳጅነት... ከለላና መሸሸጊያ ይሆናል ተብሎ ይታሰባል፤ ለዲዛይነር ቅድሳን ይርጋለም ግን ወዳጅነት የሞት ወጥመድ ሆኖ አረፈው። የ2026ቱ የ"ሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ" የውበት ንግሥት የሩት ይርጋለም ታላቅ እህት የሆነችው ቅድሳን፣ በሞዴሊንግ ዓለም ውስጥ ስኬትን ከምትመኘውና ከእህቷ ጋርም የትምህርት ቤት ትውውቅ ከነበራት ቅድስት ሙሉቀን ጋር የጠበቀ ጓደኝነት ነበራት። ሆኖም ከዚህ ጓደኝነት ጀርባ፣ ጥልቅ የሆነ ምቀኝነት እና አደገኛ ሴራ ተሸሽጎ ነበር።
ሁሉም ነገር የተጀመረው አርብ ዕለት በተደረገ አንድ የስልክ ጥሪ ነው። ለአንድ ዓመት ያህል ተጠፋፍታ የነበረችው ቅድስት፣ የናፍቆት በሚመስል የጓደኝነት መንፈስ ለቅድሳን ደወለች። "አዲስ ኮንዶሚኒየም ተከራይቻለሁ፤ መጥተሽ ቤቴን እዪልኝ። ደግሞም የማገናኝሽ አዲስ የስራ እድል አለ" በማለት የጓደኛዋን ልብ አባበለች። በጓደኛዋ ላይ አንዳችም ክፋት ያልጠረጠረችው ቅድሳን፣ ሜክሲኮ አካባቢ ተገናኝተው አብረው ወደ ኮዬ ፈጬ ኮንዶሚኒየም አመሩ። ቅድሳን የጓደኛዋን አዲስ ሕይወት ለማየት በደስታ ስትጓዝ፣ እየሄደች ያለችው ግን ወደራሷ የሞት ቀጠሮ ነበር።
አዲሱ ቤት ደጃፍ ላይ ደርሰው ወደ ውስጥ ሲገቡ፣ የነበረው ወዳጃዊ ድባብ ቅጽበታዊ በሆነ ሽብር ተተካ። ቤት ውስጥ አድፍጦ ይጠብቅ የነበረው የቅድስት ፍቅረኛ ደሳለኝ፣ ቅድሳን ድምጿን አውጥታ እንኳ ርዳታ እንዳትጠራ አፍኖ አሰራት። ያመነቻት ጓደኛዋ እጅ ከፍንጅ ለሞት አሳልፋ ሰጠቻት።
አጋቾቹ ወዲያውኑ የሟች ቤተሰቦች ጋር በመደወል የሁለት ሚሊዮን ብር ቤዛ ጠየቁ። የቤተሰብ ልብ በጭንቀት እየመታ የድርድር ሀሳቦች ሲለዋወጡ፣ አጋቾቹ አንድ ዘግናኝ እውነት ተገነዘቡ። የጠየቁትን ገንዘብ ቢያገኙ እንኳ፣ ሟች በቅርበት ስለምታውቃቸው ነገ ሚስጥራቸውን አሳልፋ እንደምትሰጣቸው አሰቡ። ፍርሃት እና ምቀኝነት ያደነደነው ልባቸው፣ እዚያው አርብ ዕለት ጭካኔ የተሞላበት ውሳኔ ላይ ደረሰ። የቅድሳንን ሕይወት በአሰቃቂ ሁኔታ አጠፉ። አስከሬኗንም ማንም እንዳያገኘው በሚል እዚያው አካባቢ በተከራዩት ሌላ ተጨማሪ ቤት ውስጥ ደበቁት።
ይሁን እንጂ...የፈጸሙት ግፍ በጨለማ ሊቀበር አልቻለም። ፖሊስ ባደረገው አፋጣኝ እና የተቀናጀ ክትትል፣ ዋነኛ ተጠርጣሪዋ ቅድስት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ጎተራ አካባቢ በቁጥጥር ስር ዋለች። የወንጀሉ ተባባሪ የነበረው ደሳለኝ ደግሞ፣ ሁኔታው ሲከፋበት ለማምለጥ ሞክሮ አዳማ ከተማ ውስጥ ተደብቆ እያለ በፖሊስ መረብ ውስጥ ወደቀ። በአጠቃላይ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ስምንት ሰዎች ታሰሩ። ዋነኛ ተጠርጣሪዎቹም ወንጀሉን መፈጸማቸውን አምነው፣ እንዴት እንዳከናወኑት በቦታው ተገኝተው ለፖሊስ አሳይተዋል።
ይህ ክስተት የ2026ቷን የውበት ንግሥት ሩትን ብቻ ሳይሆን፣ መላውን ማኅበረሰብ በሐዘን እና በስጋት ውስጥ ጥሏል። ሩት በልብ ስብራት "ከጠላቴ እኔ እጠነቀቃለሁ፤ ከወዳጄ አንተ ጠብቀኝ" ብላ ያሰፈረችው መልእክት፣ የዚህን ትረካ አሳዛኝ ማጠቃለያ ይወክላል፦ ጠላት ፊቱን አውቆ ሲመጣ፣ ክህደት ግን በወዳጅ ፈገግታ ታጅቦ ይመጣል።

🌐✨ ከመደበኛ ጥቅል ተጨማሪ የ25% ቅናሽ ያግኙ!
የቀን በቀን ኢንተርኔት ጥቅሎችን አንድ ጊዜ ብቻ በመግዛት፣ በየዕለቱ የመረጡትን የዳታ መጠን ያህል ያለስጋት መጠቀም ይችላሉ።
❇️ 2 ጊ.ባ (በየዕለቱ 512 ሜ.ባ) 90 ብር
❇️ 6 ጊ.ባ (በየዕለቱ 1 ጊ.ባ) 170 ብር
❇️ 28 ጊ.ባ (በየዕለቱ 1 ጊ.ባ) 850 ብር
👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebir... ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!
#daybydaymobilepackage #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

🚨በየ5 ደቂቃው ምስል የሚያነሳውና ሰላይ የሆነው የስማርት ፎን ምስጢር ይፋ ሆነ‼️ከሰሜን ኮሪያ በምስጢር ተሰርቆ የወጣ አንድ የስማርት ፎን ስልክ፣ የመንግስቱ አገዛዝ የዜጎቹን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ ምን ያህል በአስፈሪ ሁኔታ እንደሚቆጣጠር ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ይፋ አድርጓል።
ቢቢሲ (BBC) በሴኡል ካለው ዴይሊ ኤንኬ (Daily NK) ከተሰኘው የመገናኛ ብዙሃን ተቀብሎ ባደረገው የቴክኒክ ምርመራ፣ ስልኩ ከተራ መገናኛ መሳሪያነት ይልቅ በኪስ የሚያዝ የወታደራዊ የሰላይ መሳሪያ ሆኖ የተሰራ መሆኑን አረጋግጧል።
ይህ ስልክ ተጠቃሚው የሚያደርገውን ማናቸውንም እንቅስቃሴ በየ5 ደቂቃው በምስጢር ፎቶ (Screenshot) በማንሳት ተጠቃሚው ሊከፍተው ወደማይችለው የተደበቀ ፎልደር ይልካል፤ ይህም መረጃ በመንግስት የደህንነት አካላት ብቻ የሚከፈትና ለቁጥጥር የሚያገለግል ነው።
በተጨማሪም ስልኩ ከማንኛውም የዓለም አቀፍ ኢንተርኔት አውታረ መረብ ጋር በፍፁም እንዳይገናኝ ተደርጎ የተዘጋ በመሆኑ ከውጭ ዓለም የሚመጣ ማናቸውንም መረጃ ሙሉ በሙሉ ይከለክላል።
ከዚህም በላይ ተጠቃሚዎች በሚጽፉበት ወቅት ስልኩ በራሱ የቃላት ማረምያ ስልቶችን በመጠቀም ቃላትን ይለውጣል። ለምሳሌ “ኦፓ” (Oppa - በደቡብ ኮሪያ ወንድምን ወይም ፍቅረኛን ለመጠራት የሚያገለግል ቃል) የሚለውን ወደ “ኮምሬድ” (Comrade - ጓድ)፣ እንዲሁም “ደቡብ ኮሪያ” የሚለውን ቃል ወደ “ተላላኪ ሀገር” (Puppet state) በማለት በራሱ ጊዜ አድሶ ይጽፋል።
ይህ መሳሪያ ስልክ ከመሆን ይልቅ የሰሜን ኮሪያ አገዛዝ ዜጎቹ ምን ማንበብ፣ ማወቅ፣ መጻፍ እና መናገር እንዳለባቸው ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የፈጠረው ዘመናዊ የኪስ ውስጥ የክትትልና የቁጥጥር መሳሪያ ነው ተብሏል።
Seledadotio

15 days ago
ኢትዮ ቴሌኮም የ2018 በጀት ዓመት ስኬቱን በማስመልከት ለደንበኞቹ የነጻ የኢንተርኔት እና የድምጽ አገልግሎቶችን አቅርቧል።
ኢትዮ ቴሌኮም ለደንበኞቹ ያቀረበው አገልግሎት
• 1.5 ጂቢ (GB) የኢንተርኔት ዳታ፣
• 15 ደቂቃ የድምፅ ጥሪ፣ እና
• 30 አጭር የጽሑፍ መልዕክቶች (SMS) ያካተተ ነው።
የቴሌብር ሱፐርአፕ (telebirr SuperApp) ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች ተጨማሪ 500 ሜጋ ባይት (MB) ዳታ የተሰጠ ሲሆን፣ ያልተገደበ ጥቅል ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች ደግሞ የ10 ደቂቃ ነፃ የዓለም አቀፍ ጥሪ ስጦታ መዘጋጀቱን ገልጿል።
ይህ ነጻ አገልግሎት ከሐምሌ 17 እስከ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ፣ ከለሊቱ 6:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 12:00 ሰዓት ድረስ የሚያገለግል መሆኑን ኩባንያው አስታውቋል።

ኩባንያችን የ2018 በጀት ዓመት እና የቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታል እና ከዚያም ባሻገር ስትራቴጂ የመጀመሪያ ዓመት እቅዱን በላቀ ስኬት ማጠናቀቁን በታላቅ ደስታ እናበስራለን!
በ2018 በጀት ዓመት የማህበረሰባችንን ችግሮች የሚፈቱ፣ የኢንተርፕራይዝ ደንበኞችን ውጤታማነት የሚያሳድጉና የሀገራችንን ተወዳዳሪነት የሚጨምሩ በርካታ አገልግሎቶችን አቅርበናል፡፡
በበጀት ዓመቱ 264 ተጨማሪ ከተሞች የ4ጂ LTE አገልግሎት ተጠቃሚ መሆን የቻሉ ሲሆን፤ አጠቃላይ የ4ጂ ተጠቃሚ ከተሞች ቁጥር 1,200 ማድረስ ተችሏል፡፡ በሰባት ከተሞች የ5ጂ ተጨማሪ ማስፋፊያዎችን በማከናወን በአጠቃላይ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ከተሞችን ቁጥር ወደ 33 ከፍ ማድረግ ተችሏል፡፡
ኩባንያችን የደንበኞች ቁጥርን በከፍተኛ ደረጃ ማሳደግ የቻለ ሲሆን፣ አጠቃላይ የቴሌኮም አገልግሎት ተጠቃሚዎቻችንን ቁጥር 90.12 ሚሊዮን ማድረስ ተችሏል። ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የተያዘውን ግብ 101.7% በማሳካት ከአቅድ በላይ ስኬታማ አድርጎናል።
በበጀት ዓመቱ 603 አዳዲስ የሞባይል ጣቢያዎች ወደ ስራ የገቡ ሲሆን፣ ከእነዚህም 195 የሚሆኑት የገጠር አካባቢዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ናቸው፤ ተጨማሪ 10.2 ሚሊዮን የኔትወርክ አቅም በመገንባት አጠቃላይ አቅምን ወደ 115.1 ሚሊዮን ማድረስ ተችሏል፡፡
በተጨማሪም 475 አዳዲስ እና የተሻሻሉ ምርቶችና አገልግሎቶች ለግል ደንበኞች፣ ኢንተርፕራይዝ፣ ፊንቴክ፣ ዲጂታል ላይፍስታይል እንዲሁም በአለም አቀፍ የቢዝነስ ዘርፎች ላይ ለገበያ ማቅረብ ተችሏል፡፡
በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ኩባንያችን ጠንካራ የፋይናንስ አፈፃፀም በማስመዝገብ አጠቃላይ ዓመታዊ ገቢውን ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ33.2% ማሳደግ የቻለ ሲሆን፣ 215.82 ቢሊዮን ብር በማግኘትም የያዘውን ዕቅድ 99.7% ስኬታማ አድርጓል። ለዚህ የገቢ ስኬት የዳታና ኢንተርኔት አገልግሎት በ31.1% እንዲሁም የሞባይል ድምፅ አገልግሎት በ23.5% ድርሻ ከፍተኛውን አስተዋጽኦ አበርክተዋል።
በተጨማሪም የኩባንያችን ያልተጣራ ትርፍ (EBITDA) የ51.9% ዕድገት በማሳየት 113.1 ቢሊዮን ብር የደረሰ ሲሆን፣ የሥራ ማስኬጃ ትርፍም (Operating Profit) ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ47.5% በመጨመር 92.9 ቢሊዮን ብር መድረስ ችሏል።
የኩባንያችን ቤተሰቦች፣ ደንበኞቻችን፣ የሥራ አጋሮቻችንና ሚዲያዎች በስኬታችን ጉዞ አብሮነታችሁ ስላልተለየን ከልብ እናመሰግናለን!
ለተጨማሪ፡ https://bit.ly/45k6Gjw

በሩሲያ አንድ የቧንቧ ሥራ ኩባንያ የመጸዳጃ ቤት ዉሃ የመጠጣት ውድድር ማዘጋጀቱ ዉዝግብ አስነሳ
በሩሲያ ስታቭሮፖል የሚገኝ አንድ የቧንቧ ሥራ ኩባንያ፣ በቅርቡ "Game of Thrones" በሚል ያልተለመደ ውድድር ምክንያት በኢንተርኔት ላይ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። በዚህ ውድድር ላይ ተሳታፊዎች አዲስ ከሆኑ የመጸዳጃ ቤት መቀመጫዎች ውስጥ፣ ትላልቅ የመምጠጫ ቱቦዎችን በመጠቀም "አልኮል ያልያዘ ጋዝ ያለው መጠጥ" እንዲጠጡ ይጠበቅባቸው ነበር፤ መጠጡን በፍጥነት የጨረሰውም አሸናፊ ተብሎ ተለይቷል።
በስታቭሮፖል ከተማ በሚገኝ የ"ዶሚክስ" መደብር ውስጥ የተካሄደው ይህ ያልተለመደ ውድድር፣ በርካታ ተሳታፊዎች የ100,000 ሩብል (1,276 የአሜሪካ ዶላር) ሽልማት ለማግኘት ሲሉ ከመጸዳጃ ቤት ጎድጓዳ ሳህን ውስጥ በፍጥነት እንዲጠጡ የሚያስገድድ ነበር። ተወዳዳሪዎቹ በሰባት ሰዎች ቡድን የተከፋፈሉ ሲሆን፣ ፈጣኑ ጠጪ ወደ ሁለተኛው ዙር ያልፍ ነበር።
በውድድሩ ሁለተኛ ምዕራፍ፣ ከቀዳሚው ዙር ያለፉት ሰባቱ አሸናፊዎች በተዘጋ የመጸዳጃ ቤት መቀመጫ ላይ በተቻለ መጠን ረጅም ጊዜ መቀመጥ ነበረባቸው፤ በመጨረሻም መቀመጥ የቻለው ሰው የዚህ ያልተለመደ ዉድድር አሸናፊ ተብሎ ታዉጇል።
በቤዛዊት አራጌ

ኢትዮ ቴሌኮም በተጠናቀቀው በጀት አመቱ 215.82 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ
#ethiopia | ኢትዮ ቴሌኮም በ2018 በጀት ዓመት የ“ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታልና ከዚያም ባሻገር 2028” ስትራቴጂውን በመተግበር በሁሉም የሥራ ክንውንና የፋይናንስ መለኪያዎች የላቀ ስኬት ማስመዝገቡን የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ገለጹ።
ተቋሙ በበጀት ዓመቱ 215.82 ቢሊዮን ብር ገቢ በማመንጨት የዕቅዱን 99.7 በመቶ ማሳካቱንና ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ33.2 በመቶ ዕድገት ማሳየቱን ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ አስታውቀዋል።
በዚህም የታሪካዊ ስኬት ምዕራፍ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ከዳታና ኢንተርኔት አገልግሎት የተገኘው ገቢ 31.1 በመቶ ከሞባይል ድምፅ ገቢ 23.5 በመቶ ብልጫ በመውሰድ ኩባንያው ወደ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ያደረገውን ስኬታማ ሽግግር በግልጽ አሳይቷል።
በተጨማሪም የኩባንያው ደንበኞች ቁጥር 90.12 ሚሊዮን የደረሰ ሲሆን፣ የፋይናንስ አካታችነትን በማስፋፋት ረገድ ትልቅ ድርሻ ያለው የቴሌብር አገልግሎት ተጠቃሚዎች 60.6 ሚሊዮን ደርሰዋል።
ቴሌብር በበጀት ዓመቱ ብቻ 4.19 ትሪሊዮን ብር የሚያንቀሳቅስ 2.61 ቢሊዮን ግብይቶችን ማስተናገዱን የጠቀሱት አበይት ማብራሪያዎች፣ ተቋሙ ከወትሮው የቴሌኮም ኦፕሬተርነት ወደ ሁለንተናዊ የቴክኖሎጂ ተቋም የመሸጋገር ጉዞውን በተሳካ ሁኔታ እያከናወነ መሆኑን የሚያረጋግጡ ናቸው።
የኔትወርክ ጥራትንና ተደራሽነትን ለማስፋፋት በተደረገው ጥረት 603 አዳዲስ የሞባይል ጣቢያዎች ተገንብተው የ4ጂ የሕዝብ ቁጥር ሽፋን 82.23 በመቶ ደርሷል።
ከዚህ ጎን ለጎን ኢትዮ ቴሌኮም ወደ ሕዝባዊ አክሲዮን ማኅበርነት በመሸጋገር በኢትዮጵያ ሴኪውሪቲስ ኤክስቼንጅ የመጀመሪያውን ይፋዊ የአክሲዮን ምዝገባ ማካሄዱን፣ እንዲሁም በበጀት ዓመቱ 73.5 ቢሊዮን ብር ታክስ በመክፈል ለአገራዊ ኢኮኖሚ ግንባታ ያለውን አስተዋፅኦ አጠናክሮ መቀጠሉን ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ፍሬሕይወት ታምሩ አብራርተዋል።
#ethiotelecom #ethiotelecomreport #digitalethiopia #telebirr #techco
#telecomnews #ethiopiatech
#digitaltransformation

17 days ago
🚀 🚀 የመደበኛ ኢንተርኔት (WiFi) አገልግሎት በቀላሉ ያስገቡ!
WiFi እና መደበኛ ስልክ በማንኛውም ጊዜ በዲጂታልና ቀላል በሆነ መንገድ አገልግሎቶችን መጠየቅ ተጀምሯል።
🌐 በWeb-GIS የታገዘ የቅድመ-ጥናት (Auto-Survey) ጥያቄዎችን ለማቅረብ
📦 የአገልግሎት ትዕዛዞችን በኦንላይን ለማዘዝ እና ለመከታተል
🛠 የሞባይል፣ የመደበኛ ስልክ እና የ WiFi ብልሽቶች በቀላሉ ለማስመዝገብ
💳 በቴሌብር የተቀናጀ አስተማማኝ የዲጂታል ክፍያ ለመፈጸም
🔗 ለተጨማሪ መረጃ እና አገልግሎቱን ለመጀመር፡ https://fixedservices.ethi...
#ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

18 days ago
የህንድ ዋና ከተማ ዴሊ የትምህርት ሚኒስትሩ ስልጣን እንዲለቁ በሚጠይቁ ሰልፈኞች ተጥለቅልቃለች
በሺዎች የሚቆጠሩ ህንዳውያን ሰልፈኞች የፖሊስን እገዳ በመጣስ የሀገሪቱ የትምህርት ሚኒስትር ከስልጣናቸው እንዲወርዱ በመጠየቅ በዋና ከተማዋ ዴሊ ግዙፍ ተቃውሞ እያካሄዱ እንደሚገኙ ዘ ጋርድያን ዘግቧል።
የሰልፉ ዋና ጥያቄ የህክምና ትምህርት መግቢያ ፈተና ተሰርቆ መሸጡን እና ፈተናው ሙሉ በሙሉ እንዲሰረዝ መደረጉን ተከትሎ የትምህርት ሚኒስትሩ ዳርሜንድራ ፕራዳን ከስልጣን እንዲለቁ ነው። ከ2 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ለ130,000 ቦታዎች የሚፎካከሩበት ይህ ፈተና መሰረዙ ከፍተኛ ቀውስ የፈጠረ ሲሆን፣ ከጉዳዩ ጋር ተያይዞ ከ20 በላይ ተማሪዎች ህይወታቸውን ማጥፋታቸው ተነግሯል።
ይህ ሰልፍ ህንድ በቅርብ ዓመታት ውስጥ ካየቻቸው ትልልቅ መንግስታዊ ተቃውሞዎች አንዱ እንደሆነ ተገልጻል።በአብዛኛው በተማሪዎች እና በወጣቶች የተሞላው ሰልፉ ከሰኞ ማለዳ ጀምሮ በዴሊ እምብርት በሚገኙ ጎዳናዎች ላይ በመሰብሰብ መንግስትን የሚቃወሙ መፈክሮችን ያሰማ ነበር።
በማዕከላዊው መንግስት ስር የሚተዳደረው የዴሊ ፖሊስ ለሰልፉ ፈቃድ ያልሰጠ ሲሆን፣ በማንኛውም ህዝባዊ ስብሰባዎች ላይ እገዳ ጥሎ፣ መንገዶችን ዘግቶ እንዲሁም በከተማዋ መሀል የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲቋረጥ አድርጎ ነበር።
ሰልፈኞቹ ወደ ፓርላማው ህንፃ ለማቅናት ባደረጉት ሙከራ ከፖሊስ በኩል የድብደባ እና የአስለቃሽ ጢስ ጥቃት ገጥሟቸዋል።ሆኖም ተቃዋሚዎቹ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ እና ገዢው የባራቲያ ጃናታ ፓርቲ (BJP) የሀገሪቱን ወጣቶች ችላ ብለዋል ሲሉ በከፍተኛ ቁጣ ተቃውሟቸውን ገልጸዋል።
ይህ የተቃውሞ ሰልፍ ጥሪ የቀረበው "ኮክሮች ጃንታ ፓርቲ" (CJP) በተሰኘ ወጣት መሪዎች በተመሰረተ አዲስ እንቅስቃሴ ነው። የፓርቲው ስም የመጣው በግንቦት ወር የህንድ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዋና ዳኛ ሶሪያ ካንት አክቲቪስቶችን እና ስራ አጥ ወጣቶችን "በረሮዎች" ብለው ከሰደቧቸው በኋላ ነበር።
ሀናን ሸምሱ

19 days ago
ኢትዮጵያ ወደ ቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት የምታደርገው ጉዞ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘመናዊው ዓለም የሀገራት ፉክክር በወታደራዊ ኃይል ወይም በተፈጥሮ ሀብት ብቻ አይወሰንም፡፡
የቴክኖሎጂ አቅም፣ የዲጂታል መሠረተ ልማትና የመረጃ ሉዓላዊነት የሀገራትን የወደፊት እድገት የሚወስኑ ቁልፍ መለኪያዎች ሆነዋል።
ኢትዮጵያም ባለፉት 5 ዓመታት በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ያከናወነቻቸው ሥራዎች የዲጂታል ሽግግር መሠረት ጥለዋል፡፡ በ2ኛው ምዕራፍ በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ወደ ቀጣዩ የቴክኖሎጂ ዘመን ለማሸጋገር በትኩረት እየሰራች ነው።
የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ዋና ግብ የመንግሥት አሰራርን ማዘመን፣ የቢሮክራሲ ጫናን መቀነስ፣ የሕዝብ አገልግሎቶችን ማፋጠንና የዜጎችን የኑሮ ጥራት ማሻሻል ነበር።
በዚህም የቴሌኮም ዘርፉ ለውድድር ተከፍቶ፣ የ4ኛና 5ኛ ትውልድ ኔትወርክ አገልግሎቶች ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እንዲስፋፉ በማድረግ የኢንተርኔት ተደራሽነትን እንዲጠናከር አድርጓል፡፡ በዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ የሚፈጠሩ አዳዲስ ዕድሎችንም አስፍቷል።
የዲጂታል ፋይናንስ ሽግግሩም በሀገሪቱ ውስጥ አዲስ ምዕራፍን የከፈተ ሲሆን÷ የሠራተኞች ደመወዝ፣ የነዳጅ ግብይትና የትራፊክ ቅጣት ክፍያዎች በዲጂታል ስርዓት መፈጸማቸው ግብይቶችን ፈጣን፣ ግልጽና ቀልጣፋ አድርጓል።
በተመሳሳይ ሚሊየኖች በፋይዳ ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ሥርዓት ተመዝግበው አገልግሎት እያገኙ ሲሆን÷ የፓስፖርት፣ የንግድ ፈቃድና የታክስ አገልግሎቶችን ወደ ኦንላይን ማሸጋገር ጊዜን ከመቆጠብ ባሻገር የሙስና እድሎችንም ለመቀነስ አስችሏል።
የቴክኖሎጂ ሽግግሩ በአገልግሎት ዲጂታላይዜሽን ብቻ አልተወሰነም፤ የ5 ሚሊየን ኮደርስ ስልጠና ኢኒሼቲቭ የወጣቶችን የቴክኖሎጂ ክህሎት በማሳደግ ለወደፊቱ የዲጂታል ኢኮኖሚ ጠንካራ የሰው ኃይል ለመገንባት አግዟል፡፡ይህም ቴክኖሎጂን ከመጠቀም ወደ መፍጠርና ማልማት የሚደረግ ስልታዊ ሽግግር መሆኑን ያሳያል።
የዲጂታል ሉዓላዊነቷን ለማጠናከር ከሶፍትዌር ልማት ባለፈ በሃርድዌር ምርት ላይም ትኩረት የሰጠችው ኢትዮጵያ የላፕቶፕ፣ የታብሌትና ሌሎች ዲጂታል መሣሪያዎችን በሀገር ውስጥ ለማምረት የፋብሪካ ግንባታ እያከናወነች ትገኛለች።
ከዚህ በተጨማሪ ከዚህ ቀደም ሩቅ ይመስል የነበረው የድሮን ቴክኖሎጂ ዛሬ በሀገር ውስጥ ማምረት መቻሉ በቴክኖሎጂ ራስን የመቻል አቅም እየጠነከረ መምጣቱን ያመለክታል።
ዲጂታላይዜሽን ያለ ጠንካራ የሳይበር ደህንነት ሊሳካ እንደማይችል በመገንዘብም ኢትዮጵያ የሕግ፣ የተቋምና የቴክኖሎጂ አቅሟን በማጠናከር የዲጂታል ሥነ ምህዳሯን እየገነባች ትገኛለች።
የተሻሻለው ብሔራዊ የሳይበር ደህንነት ፖሊሲ፣ የግል መረጃ ጥበቃና የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ሕጎች ለዲጂታል ኢኮኖሚው አስተማማኝ ሕጋዊ መሠረት ፈጥረዋል።
በተመሳሳይ የመከላከያ ሳይበር ማዕከል የሰለጠኑ የሳይበር ኃይሎችን በማፍራት የአገሪቱን ዲጂታል ሀብቶችና ቁልፍ መሰረተ ልማቶችን ለመጠበቅ አቅሙን እያጠናከረ ይገኛል።
በዚህ መሠረት ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ የ2025 ስትራቴጂ ቀጣይ ምዕራፍ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን ወደ ዲጂታል ኢኮኖሚ፣ ወደ ቴክኖሎጂ ፈጠራና ወደ ሉዓላዊ የመረጃ ሥርዓት የሚያሸጋግር ብሔራዊ ራዕይ ነው።
ስትራቴጂው የሰው ሰራሽ አስተውሎትን እና ሌሎች አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም በኢኮኖሚ፣ በመንግሥታዊ አገልግሎትና በማኅበራዊ ዘርፎች ሥር ነቀል ለውጥ ለማምጣት ያለመ ነው።
በመሆኑም ኢትዮጵያ የጀመረችው የዲጂታል ጉዞ የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ከማስፋት ባለፈ የራሷን ቴክኖሎጂ የምትፈጥር፣ የምታመርትና የምትጠብቅ ሀገር ለመሆን የተጀመረ ስልታዊ ጉዞ መሆኑን በግልጽ አሳይቷል።
የዲጂታል 2030 ራዕይ ጥንካሬ ያላት፣ በቴክኖሎጂ ራሷን የቻለች እና ለወደፊቱ ፉክክር ዝግጁ የሆነች ኢትዮጵያን ለመገንባት ጠንካራ መሠረት ይጥላል።
በዮናስ ጌትነት

20 days ago
⚡️ 🎁 ለ2 ሰዓት ያልተገደበ ኢንተርኔት!
የሁለት ሰዓት ያልተገደበ ኢንተርኔት ጥቅል በ35 ብር ብቻ ይግዙና ያሻዎትን ፋይል በቅጽበት ያውርዱ፤ እንደልብዎ ይዝናኑ!
🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebir... ሲገዙ ቅናሽ ያገኛሉ!
#2hoursunlimitedpackages #ethiotelecom #telebirr #digitalethiopia #digitalafrica #realizingdigitalethiopia

ተጠባቂውን ዓለም ዋንጫን የፍጻሜ ጨዋታን የት መመልከት አስበዋል?
የሞባይል ኢንተርኔት ገዝተው፤ በነፃ በሚያገኙት የዲኤስቲቪ የሙሉ ዓመት ጥቅል የዓለም ዋንጫን የፍጻሜ ጨዋታን ጨምሮ የጎጆና የሜዳ ጥቅሎችን ባሉበት ቦታ ሆነው ያጣጥሙ!
እስከ 40% በሚደርስ ቅናሽ ያለምንም መቆራረጥ ጨዋታዎችን በቀጥታ የሚያዩበት ልዩ ፍጥነት ተዘጋጅቷል። በተጨማሪም የ1 ዓመት ነጻ የጎጆ (70+ ቻናሎች) ወይም የሜዳ ጥቅል (130+ ቻናሎች) ያገኛሉ።
አሁኑኑ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebir... የዓለም ዋንጫ ጥቅልዎን ይግዙና ባሉበት ሆነው ይመልከቱ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

24 days ago
ሰውሰራሽ አስተውሎት፡ የግብርናው አዲስ አጋር
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በግብርና ላይ የተመሠረተ ኢኮኖሚ ያላት ሀገር መሆኗ የሚታወቅ ነው። በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ዜጎች ኑሯቸውን የሚመሩት በእርሻ ነው።
ሆኖም የአየር ንብረት ለውጥ፣ የተባይ መስፋፋት፣ የገበያ አለመረጋጋት እና የመረጃ እጥረት ዘርፉን አሁንም በፈተና ውስጥ አድርገውታል።
በዚህ መካከል ግን የሰው ሠራሽ አስተውሎት አዲስ ተስፋ ይዞ ብቅ ብሏል።
አንዳንዶች ሰው ሰራሽ አስተውሎትን የሮቦቶች ዓለም እንደሆነ ያስባሉ፤ እውነታው ግን የግብርናን ሥራ ቀላል፣ ፈጣን እና ውጤታማ የሚያደርግ ውጤታማ የመረጃ ሥርዓት ነው።
ሰውሰራሽ አስተውሎት የሰውን ጉልበት የሚተካ ሳይሆን የሚያጠናክር ቴክኖሎጂ ነው።
ይህ ቴክኖሎጂ ለኢትዮጵያ ደግሞ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ፣ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ወደ አዲስ ምዕራፍ ለማሸጋገር ትልቅ እድል ይዞ መጥቷል።
ሰው ሰራሽ አስተውሎት የአየር ሁኔታ መረጃዎችን በመተንተን የዝናብ፣ የድርቅና የሙቀት ለውጦችን አስቀድሞ መተንበይ ይችላል።
ይህም አርሶ አደሮች መቼ እንደሚዘሩ፣ መቼ እንደሚሰበስቡ እና እንዴት ምርታቸውን እንደሚጠብቁ በትክክል እንዲወስኑ ያግዛል።
በሌላ በኩል ቀደም ሲል የእጽዋት በሽታዎችን እና ተባዮችን ለመለየት የግብርና ባለሙያ መጠበቅ ግድ ይል ነበር። ዛሬ ግን በሞባይል ስልክ በተነሳ ፎቶ ብቻ በቴክኖሎጂው በመታገዝ በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ በሽታውን መለየት የሚቻልበት ሁኔታ ተፈጥሯል።
ይህም ተባዮችና በሽታዎች ከመስፋፋታቸው በፊት ፈጣን ርምጃ እንዲወሰድ እገዛ ያደርጋል።
በተጨማሪም ከአፈር ሴንሰሮች የሚሰበስበውን መረጃ በመተንተን ቴክኖሎጂው እፅዋት መቼ ውሃ እንደሚፈልጉ መረጃ በመስጠት የውሃ ብክነት እና ወጪን ይቀንሳል።
የኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በመጠቀም ረገድ በለውጡ ዓመታት በርካታ ተግባራትን አከናውናለች።
ለአብነትም የሰብል እድገትን፣ የምርት መጠንን እና የድርቅ አደጋን ለመገምገም፤ እንደ አንበጣ ያሉ ተባዮችን አስቀድሞ መለየትና ፈጣን ምላሽ መስጠት፤ ለአርሶ አደሮች ስለ አየር ሁኔታ፣ የመዝራት ጊዜ፣ የማዳበሪያ አጠቃቀም እና የሰብል እንክብካቤ መረጃ በዲጂታል መንገድ ማቅረብ ይጠቀሳሉ።
ብዙ የግብርና መረጃዎችን በመተንተን ለፖሊሲ አውጪዎች እና ለውሳኔ ሰጪዎች ትክክለኛ የውሳኔ ድጋፍ መስጠት፣ ግብርናን ለማዘመን፣ የምርት መጠንን ለማሳደግ እና የምግብ ዋስትናን ለማጠናከር በብሔራዊ የሰውሰራሽ አስተውሎት ስትራቴጂ ውስጥ ቅድሚያ ሰጥታለች።
ኢትዮጵያ ሰውሰራሽ አስተውሎትን በግብርናው ዘርፍ በመጠቀም የሰብል ምርታማነትን ለማሳደግ፣ የተፈጥሮ አደጋዎችን ለመቀነስ እና ለአርሶ አደሮች በመረጃ ላይ የተመሠረተ የግብርና አገልግሎት ለማቅረብ እየሰራችበት ትገኛለች፡፡
ሆኖም ግን ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በብቃት ለመጠቀም ያስችል ዘንድ ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት፣ የዲጂታል ክህሎት፣ የመረጃ ጥራት እና የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማት መጠናከር ያስፈልጋል።
በተጨማሪም የግብርናው ስራ በሰውሰራሽ አስተውሎት በመታገዝ ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆን ወጣቶች፣ የትምህርት ተቋማት፣ የግል ድርጅቶች እና መንግሥት እንዲሁም ሌሎች አካላት በጋራ እና በቅንጅት ሲሠሩ ይገባል።
በአመለወርቅ ደምሰው

በቤትዎ ብሮድባንድ በነጻ በሚያገኙት የዲኤስቲቪ የሙሉ ዓመት ጥቅል የዓለም ዋንጫን ያጣጥሙ!
ከፍተኛ ፍጥነት ባለው ብሮድባንድ ኢንተርኔት የዲኤስቲቪ የሙሉ ዓመት የስትሪሚንግ ጥቅል (ጎጆ ወይም ሜዳ) በነጻ ያግኙ፤ የዓለም ዋንጫን ያለምንም መቆራረጥ ይመልከቱ!
በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebir... ያገኙታል!
#dstv #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

ዶናልድ ትራምፕን የምትመስለው ስፔናዊቷ ገበሬ የመገናኛ ብዙኃን መነጋገሪያ ሆናለች!
በሰሜን ምዕራብ ስፔን ገጠራማ ስፍራ (ጋሊሲያ) የምትኖረው ዶሎሬስ ሌይስ አንቴሎ የተባለችው አዛውንት፣ ከአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ባላት አስገራሚ መመሳሰል የተነሳ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በድጋሚ ከፍተኛ ትኩረት እየሳበች ትገኛለች።
እ.ኤ.አ. በ2018 ስለ ገጠር ህይወት የሚዘግብ አንድ ጋዜጠኛ የዕድሜ ባለጸጋዋን ዶሎሬስን በፈረንቃ (አካፋ) ተደግፋ በፎቶ ካሜራው አስቀርቷት ነበር። በፎቶው ላይ ያላት የፀጉር ቀለም፣ የፊት አወቃቀር እና አስተያየት ከዶናልድ ትራምፕ ጋር ፍጹም አንድ አይነት በመሆኑ በወቅቱ ዓለምን አስገርሞ የነበረ ሲሆን፣ ይህ ምስል አሁን በ2026 በድጋሚ በማህበራዊ ድረ-ገጾች ላይ በስፋት እየተጋራ ይገኛል።
የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች የሁለቱን ምስሎች ጎን ለጎን በማነፃፀር "መንትዮች ናቸው" እስከማለት ደርሰዋል።
ዶሎሬስ ይህንን አጋጣሚ በጣም በሚያስቅ ሁኔታ የተቀበለችው ሲሆን፣ በወቅቱ ለሀገር ውስጥ ጋዜጣ በሰጠችው አስተያየት፦ "ምስሌ በጣም ሩቅ ቦታ የተጓዘ ይመስላል፤ እኔ እንደማስበው ግን ይህ የሆነው በፀጉሬ ቀለም ምክንያት ነው" ስትል በፈገግታ ተናግራለች።
ይህ ድንገተኛ ዝና በገጠሯ ስፔን የምትመራውን ቀለል ያለ የግብርና ህይወት አላስተጓጎላትም፤ ይልቁንም አሁንም ድረስ በደስታ ስራዋን እየቀጠለች ትገኛለች ነው የተባለው።

27 days ago
የሩሲያ ሴቶች ያገለገሉ ሰዉ ሰራሽ ጡቶቻቸዉን በብዛት ለገበያ እያቀረቡ መሆኑ ተሰማ
የጡት ተከላ ተወዳጅነት በሩሲያ ውስጥ ያለማቋረጥ እየቀነሰ ይገኛል፣ የፕላስቲክ የቀዶ ህክምና ሐኪሞች ባለፉት አስርት ዓመታት ወይም ከዚያ በላይ የጡት መጨመሪያ ቀዶ ህክምናዎች በ40 በመቶ ገደማ ቀንሷል ሲሉ ሪፖርት አድርገዋል። ነገር ግን በቅርቡ ሰዎችን ያስገረመው ጉዳይ ጥቅም ላይ የዋሉ የሲሊኮን ሰዉ ሰራሽ ጡቶች በሩሲያ ኢንተርኔት ላይ በስፋት እየተሰራጩ ይገኛል፡፡
አሁን ወልጃለሁ ፣ ያስተከልኩት ጡት ማራኪ እንዳልሆንኩ እንዲሰማኝ አድርገውኛል፣ ሰውነቴን ይጎዳል ወይም በቀላሉ ቢያንስ ከቀዶ ህክምናዉ የተወሰነውን ገንዘብ መልሶ ማግኘት እፈልጋለሁ የሚሉት እና መሰል ምክንያቶች የሩሲያ ሴቶች የተጠቀሙበትን ጡት መልሰዉ እንዲሸጡ እያስገደዳቸዉ ይገኛል፡፡ ነገር ግን አንዳንድ ተንታኞች እንግዳ የሆነዉ አዝማሚያ ከሩሲያ የአሁኑ የኢኮኖሚ ችግሮች ጋር ሊገናኝ እንደሚችል ይደመጣሉ፡፡
ተለዋዋጭ የምንዛሪ ዋጋ፣ የግዢ ኃይል መቀነስ፣ የምዕራባውያን ባንኮች እና ትላልቅ ኩባንያዎች ከሩሲያ ገበያ መውጣት እና የነዳጅ እጥረት በሀብታሞቹ ሩሲያውያን ላይ ሳይቀር የተወሰነ ተጽእኖ አሳድረዋል፡፡አንዳንዶቹ አሁንም ያላቸውን ማንኛውንም ውድ ንብረት በመሸጥ የኑሮ ውድነትን ለመታገል እየሞከሩ ነው።
የሩሲያዉ ባዛ ቴሌግራም ቻናል እንደዘገበው ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው ያገለገሉ የጡት ከመጀመሪያው ወጪያቸው በሦስት ወይም በአራት እጥፍ ቀንሰዉ በኦላይን እየተሸጡ ነው። ለምሳሌ፣ መጀመሪያ ላይ 140,000 ሩብል (1,820 ዶላር) የነበረው የሜንቶር ጡት በ35,000 ሩብል (455 ዶላር) እየተሸጡ ሲሆን፣ መጀመሪያ ላይ 200,000 ሩብል ($2,600) የነበረው የሞቲቫ ጡት ደግሞ በ30,000 ሩብል (390 ዶላር) ዋጋ ተቆርጦለታል፡፡

🏆🎁 የቴሌብር ትዊተር ገጻችን ቤተሰብ በመሆን ይሸለሙ!
የቴሌብር ትዊተር ገጻችንን በመከተል፣ በመውደድና በማጋራት የ10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት በዕጣ ያሸንፉ!
🔗 https://x.com/telebirr
ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!
#ethiotelecom #telebirr #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia
የቴሌብር ትዊተር ገጻችንን በመከተል፣ በመውደድና በማጋራት የ10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት በዕጣ ያሸንፉ!
🔗 https://x.com/telebirr
ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!
#ethiotelecom #telebirr #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia
Sponsored by
Surafel
28 days ago
የባሕር በር ማግኘት፦ ለሳይበር ደኅንነታችን እና ለቴክኖሎጂ ሽግግር
**********************
(የዕለቱ መልዕክት)
የባሕር በር ባለቤትነት በ21ኛው ክፍለ ዘመን ከባህላዊው የሸቀጦች እና የኮንቴይነር ንግድ መሸጋገሪያነት ባለፈ የሀገር ዲጂታል ሉዓላዊነት፣ የኢኮኖሚ ጥንካሬ እና የሳይበር ደኅንነት የሚወሰንበት ቀዳሚ ስትራቴጂያዊ መስፈርት ሆኗል።
ዛሬ መላውን ዓለም በዲጂታል ትስስር አውታር ያጋመዱት እና የዓለም አቀፍ የመረጃ ፍሰት የጀርባ አጥንት የሆኑት ግዙፍ የኢንተርኔት እና የዳታ ኬብሎች የሚዘረጉት በሰፊው የባሕር ሥር መሰረተ ልማት ላይ ነው።
በመሆኑም የባሕር ጠረፍ መኖር የዓለም አቀፍ የመረጃ ፍሰት ዋነኛ ተጠቃሚ እና ተቆጣጣሪ ለመሆን፣ እንዲሁም የራስን የቴክኖሎጂ ነፃነት ለማወጅ መሰረታዊ መነሻ ነው።
እንደ ጅቡቲ፣ ኬንያ እና ደቡብ አፍሪካ ያሉ ሀገራት የባሕር ጠረፋቸውን በአግባቡ በመጠቀም በርካታ ዓለም አቀፍ የዳታ ኬብሎችን ማስተናገድ ችለዋል።
በዚህም በቀጣናው ተፅዕኖ ፈጣሪ የዲጂታል እና የቴክኖሎጂ ማዕከል ለመሆን በቅተዋል።
ይህ ተጨባጭ ተሞክሮ እንደሚያሳየው፣ የባሕር በር መኖር ለዜጎች ፈጣን እና አስተማማኝ የኢንተርኔት አገልግሎት ለማቅረብ ብቻ ሳይሆን፣ ጠንካራ የዲጂታል መሰረተ ልማት ለመገንባት እና ከፍተኛ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ የጎላ ሚና አለው።
በተቃራኒው የራስ የባሕር በር እና የወደብ አማራጭ አለመኖር የሀገርን የመረጃ ምስጢር፣ የሳይበር ደኅንነት አጥር እና የዲጂታል መሰረተ ልማት ዝርጋታን ሙሉ በሙሉ በጎረቤት ሀገራት ፍቃድ እና ስምምነት ላይ እንዲንጠለጠል ያደርገዋል።
ይህ ዓይነቱ ጥገኝነት ሀገርን ለተለያዩ የደኅንነት ስጋቶች እና ለቴክኖሎጂ ተጋላጭነት የሚዳርግ በመሆኑ፣ የአንድ ሀገር ሙሉ ሉዓላዊነት እና ብሔራዊ ክብር ተረጋግጧል ሊባል የሚችለው፣ በምድር እና በአየር ክልል ላይ ብቻ ሳይሆን፣ በባሕር በኩል የሚመጡ የኢኮኖሚ እና የመረጃ ፍሰቶችን እንዲሁም የባሕር ስር መሰረተ ልማቶችን በራስ ሙሉ አቅም መቆጣጠር እና ማስተዳደር ሲቻል ብቻ ነው።
የባሕር በር ማግኘት ማለት የኢንፎርሜሽን መረብን ከማንኛውም ውጫዊ ጥቃት መከላከል፣ የዲጂታል ኢኮኖሚን በከፍተኛ ፍጥነት ማሳደግ፣ የራስን የባሕር ስር የፋይበር ኦፕቲክስ መሰረተ ልማት በነፃነት መዘርጋት እና የነገውን ትውልድ ሁለንተናዊ ደህንነት ማረጋገጥ ማለት ነው።
ኢትዮጵያ በሰላማዊ፣ በዲፕሎማሲያዊ እና በሕጋዊ መንገዶች የባሕር በር ጥያቄዋ ተገቢውን ምላሽ እንዲያገኝ የምታደርገው ጥረት የሸቀጦች ማጓጓዣ ወጪን ከመቀነስ ባለፈ የዲጂታል ነፃነትን፣ የኢኮኖሚ ዕድገትን እና የሀገራዊ ደኅንነትን ዋስትናን በዘላቂነት ለማረጋገጥ የሚደረግ ታሪካዊ ጥረት ነው።
ዛሬ የምንገነባው ዲጂታል ኢኮኖሚ እና የምናደርገው የቴክኖሎጂ ሽግግር ፍሬ ሊያፈራ የሚችለው የራሳችንን የመረጃ መተላለፊያ በሮች በባለቤትነት መያዝ ስንችል በመሆኑ፣ የባሕር በር ጥያቄ የዲጂታል ሉዓላዊነታችን እና የመሰረተ ልማት ዕድገታችን ወሳኝ እና የማይታለፍ ማዕዘን ነው።
የኢቢሲ ዶትስትሪም ኤዲቶሪያል
#ethiopia #seaaccess #redsea #cybersecurity #ebc

Comments