የሩሲያ ሴቶች ያገለገሉ ሰዉ ሰራሽ ጡቶቻቸዉን በብዛት ለገበያ እያቀረቡ መሆኑ ተሰማ
የጡት ተከላ ተወዳጅነት በሩሲያ ውስጥ ያለማቋረጥ እየቀነሰ ይገኛል፣ የፕላስቲክ የቀዶ ህክምና ሐኪሞች ባለፉት አስርት ዓመታት ወይም ከዚያ በላይ የጡት መጨመሪያ ቀዶ ህክምናዎች በ40 በመቶ ገደማ ቀንሷል ሲሉ ሪፖርት አድርገዋል። ነገር ግን በቅርቡ ሰዎችን ያስገረመው ጉዳይ ጥቅም ላይ የዋሉ የሲሊኮን ሰዉ ሰራሽ ጡቶች በሩሲያ ኢንተርኔት ላይ በስፋት እየተሰራጩ ይገኛል፡፡
አሁን ወልጃለሁ ፣ ያስተከልኩት ጡት ማራኪ እንዳልሆንኩ እንዲሰማኝ አድርገውኛል፣ ሰውነቴን ይጎዳል ወይም በቀላሉ ቢያንስ ከቀዶ ህክምናዉ የተወሰነውን ገንዘብ መልሶ ማግኘት እፈልጋለሁ የሚሉት እና መሰል ምክንያቶች የሩሲያ ሴቶች የተጠቀሙበትን ጡት መልሰዉ እንዲሸጡ እያስገደዳቸዉ ይገኛል፡፡ ነገር ግን አንዳንድ ተንታኞች እንግዳ የሆነዉ አዝማሚያ ከሩሲያ የአሁኑ የኢኮኖሚ ችግሮች ጋር ሊገናኝ እንደሚችል ይደመጣሉ፡፡
ተለዋዋጭ የምንዛሪ ዋጋ፣ የግዢ ኃይል መቀነስ፣ የምዕራባውያን ባንኮች እና ትላልቅ ኩባንያዎች ከሩሲያ ገበያ መውጣት እና የነዳጅ እጥረት በሀብታሞቹ ሩሲያውያን ላይ ሳይቀር የተወሰነ ተጽእኖ አሳድረዋል፡፡አንዳንዶቹ አሁንም ያላቸውን ማንኛውንም ውድ ንብረት በመሸጥ የኑሮ ውድነትን ለመታገል እየሞከሩ ነው።
የሩሲያዉ ባዛ ቴሌግራም ቻናል እንደዘገበው ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው ያገለገሉ የጡት ከመጀመሪያው ወጪያቸው በሦስት ወይም በአራት እጥፍ ቀንሰዉ በኦላይን እየተሸጡ ነው። ለምሳሌ፣ መጀመሪያ ላይ 140,000 ሩብል (1,820 ዶላር) የነበረው የሜንቶር ጡት በ35,000 ሩብል (455 ዶላር) እየተሸጡ ሲሆን፣ መጀመሪያ ላይ 200,000 ሩብል ($2,600) የነበረው የሞቲቫ ጡት ደግሞ በ30,000 ሩብል (390 ዶላር) ዋጋ ተቆርጦለታል፡፡
Seledadotio

28 days ago