Logo
SeledaPost
ኢትዮ ቴሌኮም የ2018 በጀት ዓመት ስኬቱን በማስመልከት ለደንበኞቹ የነጻ የኢንተርኔት እና የድምጽ አገልግሎቶችን አቅርቧል።

ኢትዮ ቴሌኮም ለደንበኞቹ ያቀረበው አገልግሎት
• 1.5 ጂቢ (GB) የኢንተርኔት ዳታ፣
• 15 ደቂቃ የድምፅ ጥሪ፣ እና
• 30 አጭር የጽሑፍ መልዕክቶች (SMS) ያካተተ ነው።

የቴሌብር ሱፐርአፕ (telebirr SuperApp) ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች ተጨማሪ 500 ሜጋ ባይት (MB) ዳታ የተሰጠ ሲሆን፣ ያልተገደበ ጥቅል ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች ደግሞ የ10 ደቂቃ ነፃ የዓለም አቀፍ ጥሪ ስጦታ መዘጋጀቱን ገልጿል።

ይህ ነጻ አገልግሎት ከሐምሌ 17 እስከ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ፣ ከለሊቱ 6:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 12:00 ሰዓት ድረስ የሚያገለግል መሆኑን ኩባንያው አስታውቋል።

Seledadotio
Seledadotio
15 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.