3 months ago
አስቶን ቪላ የዩሮፓ ሊግ ዋንጫን አሸነፈ
************
በዩሮፓ ሊግ ውድድር የፍፃሜ ጨዋታ የዩናይ ኢምሬው አስቶን ቪላ የጀርመኑን ፍሬይቡርግን 3 ለ 0 አሸንፏል።
በቱርክዬ ኢስታንቡክ ከተማ በተደረገውን ጨዋታ ለአስቶን ቪላ የማሸነፊያ ግቦቹን ዩሪ ቴሊስማን፣ ቡዬንዳ እና ሞርጋን ሮጀርስ አስቆጥረዋል።
በዩሮፓ ሊግ የተለያዩ ክለቦችን እያሰለጠኑ ለስድስተኛ ጊዜ ለዋንጫ የደረሱት ዩናይ ኢምሬ፤ ከዚህ ቀደም ከሴቪላ እና ቪያሪያል ጋር አራት የዩሮፓ ሊግ ዋንጫዎችን ማንሳታቸው ይታወሳል።
ዩናይ ኢምሬ የዛሬውን ጨምሮ በውድድሩ 5 ዋንጫዎችን ያነሱ የመጀመሪያው አሰልጣኝ ሆነዋል።
#ethiopianbroadcastingcorporation #soccer #astonvilla #uefa #europa #league

አርሰናል በዋንጫ ግስጋሴው ወሳኝ ድል አስመዘገበ
**********************
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 37ኛ ሳምንት ጨዋታ በርንሌይን የገጠሙት መድፈኞቹ 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት በማሸነፍ ሦስት ነጥብ ማሳካት ችለዋል።
ብቸኛዋን ግብ ካይ ሃቨርትዝ በመጀመሪያው አጋማሽ አስቆጥሯል።
ድሉን ተከትሎ አርሰናል ነጥቡን ወደ 82 ማሳደግ የቻለ ሲሆን፣ በደረጃ ሰንጠረዡ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ከሚገኘው ማንቸስተር ሲቲ ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 5 ከፍ አድርጓል።
#ethiopianbroadcastingcorporation #epl #arsenal #soccer

አ-ር-ሰ-ና-ል!
#ethiopia | አርሰናል የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ለመጨበጥ የሚያደርገውን ጉዞ ያቀና መቶ በመቶ ስኬታማ ድል አስመዘገበ
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ37ኛ ሳምንት መርሃ ግብር መድፈኞቹ ከበርንሌይ ጋር ያደረጉትን ተጠባቂ ጨዋታ 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ወደ ካዝናቸው ከትተዋል።
ለለንደኑ ክለብ ብቸኛዋን የድል ግብ በመጀመሪያው የጨዋታ አጋማሽ ማጥመድ የቻለው ጀርመናዊው ኮከብ ካይ ሃቨርትዝ ነው።
ይህን ውጤት ተከትሎ አርሰናል አጠቃላይ የነጥብ ክምችቱን ወደ 82 ማድረስ የቻለ ሲሆን በደረጃ ሰንጠረዡ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ከሚገኘው ተቀናቃኙ ማንቸስተር ሲቲ ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 5 አሳድጓል።
ማንችስተር ሲቲ በቀጣይ ከቦርንማውዝ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ነጥብ የሚጥል ከሆነ መድፈኞቹ የዘንድሮውን የፕሪሚየር ሊግ የሻምፒዮንነት አክሊል በይፋ የሚቀዳጁ ይሆናል።
#arsenal #burnley #epl #football #soccer #premierleague #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

አርሰናል 1-0 በርንሌይ (የመጀመሪያው አጋማሽ)
*****
በኤምሬትስ ስታዲየም እየተደረገ በሚገኘው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ፣ መድፈኞቹ በካይ ሀቨርትዝ ብቸኛ ግብ ታግዘው የመጀመሪያውን አጋማሽ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት እየመሩ ወደ መልበሻ ክፍል አምርተዋል።
#ethiopianbroadcastingcorporation #epl #arsenal #soccer
*****
በኤምሬትስ ስታዲየም እየተደረገ በሚገኘው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ፣ መድፈኞቹ በካይ ሀቨርትዝ ብቸኛ ግብ ታግዘው የመጀመሪያውን አጋማሽ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት እየመሩ ወደ መልበሻ ክፍል አምርተዋል።
#ethiopianbroadcastingcorporation #epl #arsenal #soccer
Sponsored by
Surafel
3 months ago
ባርሴሎና ሪያል ማድሪድን አንበረከከ
#ethiopia | የካታላኑ ኩራት ባርሴሎና በታሪካዊው የኤል ክላሲኮ ጨዋታ চিরተቀናቃኙን ሪያል ማድሪድን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የዘንድሮውን የስፔን ላሊጋ ሻምፒዮን መሆኑን በይፋ አረጋግጧል፡፡
ሊጉ ለመጠናቀቅ ገና ሦስት ጨዋታዎች ቢቀሩትም ባርሴሎና ለ29ኛ ጊዜ የሊጉን የክብር ዋንጫ ማንሳት ችሏል፡፡
በኑካምፕ ስታዲየም በተደረገው በዚህ 264ኛው የኤል ክላሲኮ ፍልሚያ ማርከስ ራሽፎርድ እና ፌራን ቶሬስ የባርሴሎናን የድል ግቦች ከመረብ አሳርፈዋል፡፡
በውድድር ዓመቱ 30ኛ ድሉን ያስመዘገበው ባርሴሎና ነጥቡን 91 በማድረስ ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት አሸናፊነቱን አስጠብቋል፡፡
የዛሬው ጨዋታ በኤል ክላሲኮ ታሪክ የላሊጋው ዋንጫ አሸናፊ የተለየበት ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑም ልዩ ያደርገዋል፡፡
በአሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ የሚመራው ባርሴሎና በውድድር ዓመቱ አስፈሪ እና የተደራጀ ብቃቱን ያሳየ ሲሆን በተቃራኒው ሪያል ማድሪድ በውጤት ማጣት እና በውስጥ ቀውስ የታመሰበት የውድድር ጊዜ ሆኖበታል፡፡
በጨዋታው በ9ኛው ደቂቃ ላይ ማርከስ ራሽፎርድ ባስቆጠራት ድንቅ የቅጣት ምት ግብ ባርሴሎናን መሪ ሲያደርግ በ18ኛው ደቂቃ ላይ ፌራን ቶሬስ ሁለተኛውን ግብ በማስቆጠር የድሉን መንገድ አቅንቷል፡፡
ተጫዋቾቹ ግቦቹን ካስቆጠሩ በኋላ በአሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ላይ ያሳዩት አጋርነት የቡድኑን አንድነት ያሳየ ነበር፡፡ አሰልጣኙ አባታቸውን በሞት በማጣታቸው ምክንያት ተጫዋቾቹ ድላቸውን ለእሳቸው መታሰቢያ አድርገውታል፡፡
በሌላ በኩል ሪያል ማድሪድ በአሰልጣኝ አልቫሮ አርቤሎዋ ስር ደካማ አፈጻጸም ያሳየ ሲሆን የቡድኑ የውስጥ አለመግባባት በሜዳ ላይ በግልጽ ታይቷል፡፡
ባርሴሎና በዘንድሮው የውድድር ዓመት በሜዳው ባደረጋቸው 18 ጨዋታዎች በሙሉ ድል በመቀናጀት እና በሊጉ 11 ተከታታይ ጨዋታዎችን በማሸነፍ አስደናቂ ሪከርድ አስመዝግቧል፡፡
በአሁኑ ወቅት ከሪያል ማድሪድ በ14 ነጥቦች ርቆ የሚገኘው ባርሴሎና በኑካምፕ ስታዲየም በደጋፊዎቹ ደማቅ ዝማሬ ታጅቦ የሻምፒዮንነት ክብሩን ተቀብሏል፡፡
#barcelona #realmadrid #laliga #football #elclasico #spain #soccer #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

The title race is coming down to the wire! 🏆
Will Arsenal or Manchester City take home the trophy? 🤔
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዋንጫ ፉክክር የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ በመደረሱ የእግር ኳስ አፍቃሪው ዓለም ትኩረት ሁሉ ወደ አርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲ ተሰብስቧል።
#ethiopia | በአሁኑ ሰዓት የደረጃ ሰንጠረዡን በበላይነት እየመራ የሚገኘው አርሰናል ከረጅም ዓመታት በኋላ የሊጉን ድል ለመቀዳጀት ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ይገኛል።
መድፈኞቹ በሜዳ ላይ የሚያሳዩት ጥንካሬ እና የአሸናፊነት መንፈስ ለደጋፊዎቻቸው ትልቅ ተስፋን ሰጥቷል።
ሆኖም ግን ዋንጫውን ለማንሳት በቀሪ ጨዋታዎች ላይ ምንም ዓይነት ስህተት የመሥራት ዕድል የላቸውም።
በሌላ በኩል ባለፉት ዓመታት ሊጉን በበላይነት ሲቆጣጠር የነበረው ማንቸስተር ሲቲ ዋንጫውን አሳልፎ ለመስጠት ፈቃደኛ አለመሆኑን በተከታታይ ድሎች እያሳየ ነው።
ልምድ ባለው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመራው የዝሆን ጥርስ ስብስብ በመጨረሻዎቹ ሳምንታት ግፊት የመቋቋም ብቃቱ የሚታወቅ በመሆኑ የአርሰናልን መዘናጋት በጥንቃቄ እየጠበቀ ይገኛል።
የዘንድሮው የዋንጫ ፉክክር እስከ መጨረሻው የጨዋታ ቀን ድረስ ሊዘልቅ እንደሚችል የሚገመት ሲሆን ሁለቱም ክለቦች የሚሰበስቡት እያንዳንዱ ነጥብ የሻምፒዮንነቱን ባለቤት የሚወስን ይሆናል።
አርሰናል ከዓመታት በኋላ ወደ ክብሩ ይመለሳል ወይንስ ማንቸስተር ሲቲ የበላይነቱን ያስቀጥላል የሚለው ጉዳይ እጅግ አጓጊ ሆኗል።
#arsenal #mancity #premierleague #football #soccer #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

6 months ago
⚽️ የፊፋ ማች ኤጀንቱ ኢንጂነር ፍፁም ለዳዊት እስጢፋኖስ አካዳሚ የሜዳ እና የትጥቅ ድጋፍ አደረጉ! 🙌
#ethiopia | "ለነገዋ ኢትዮጵያ የእግር ኳስ ተስፋዎች የሚሆን አጋርነት ተፈጥሯል"
የፊፋ ማች ኤጀንት የሆኑት ኢንጅነር ፍፁም አድነው፤ ዛሬ ጥር 23 ቀን 2018 ዓ.ም በሰሚት በሚገኘው የዳዊት እስጢፋኖስ የእግር ኳስ አካዳሚ በመገኘት ወሳኝ ድጋፍ አድርገዋል።
የድጋፉ ዝርዝር:
✅ ትጥቅ: 130 ፒፕስ (Bibs) እና 10 እግር ኳሶች ለአካዳሚው ተበርክቷል።
✅ የሜዳ ዕድል: ከትጥቅ በተጨማሪ ከ"Soccer Space" ጋር በመተባበር ለፕሮጀክቱ ነፃ የሜዳ ድጋፍ እንዲያገኙ ተመቻችቷል።
ኢንጂነር ፍፁም ማናቸው?
ኢንጂነሩ ከዚህ ቀደም ሸገር ደርቢን በዱባይ እንዲሁም የሀዲያ ሆሳዕናን ጨዋታ በደቡብ አፍሪካ በማሰናዳት የሚታወቁ ሲሆን፤ የመካኒሳ፣ ኮልፌ እና ፋሲል ከነማ ታዳጊዎችንም ሲደግፉ ቆይተዋል። በቀጣይም ከዳዊት እስጢፋኖስ አካዳሚ ጋር በጋራ ለመስራት የሁለትዮሽ ስምምነት ይፈፅማሉ ተብሏል።
የአሰልጣኝ ዳዊት ምላሽ:
"ይህ ድጋፍ አካዳሚው አንድ እርምጃ መጓዝ መጀመሩን ያሳያል፤ ለነገዋ ኢትዮጵያ የታሰበውን ራዕይ ስለደገፉን እናመሰግናለን" ሲል አሰልጣኝ ዳዊት እስጢፋኖስ ተናግሯል።
ለኢትዮጵያ እግር ኳስ እድገት ለሚተጉት አካላት ምስጋና ይገባል!
👏
#dawitestifanosacademy #grassrootsfootball #fifaagent #fitsumadnew #support #ethiopianfootball #soccerspace #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

10 months ago
Sponsored by
Surafel
1 year ago
“ሁላችንም ፍልስጤማውያን ነን” ! /አዉስትራዉያን/
በሸወች የሚቆጠሩና በከባድ ዝናብ ያልበገራቸዉ የፍልስጤም ደጋፊ አዉስትራዉያን በሀገሪቱ በትልቋ ከተማ በሲድኒ መሬት አንቀጥቅጥ ሰላማዊ ሰልፍ እያደረጉ እንደሚገኝ ተሰማ ።
የኒው ሳውዝ ዌልስ ፖሊስ 90,000 የሚደርሱ ሰዎች አዘጋጁ የፍልስጤም አክሽን ግሩፕ ሲድኒ 300,000 የሚደርሱ ሰዎች እንደወጡ የገለጿቸው ሰልፈኞች የተሳተፉበትና በዊንያርድ ጣቢያ አቅራቢያ በሚገኘው ላንግ ፓርክ ከጀመረ በኋላ የድልድዩ የመንገድ መስመሮ ሌሎችም እየተቀላቀሉት ከሁለት ኪሎ ሜትር በላይ የዘለቀ የህዝቡ ብዛትና ማዕበል በመፍጠር የእስራኤል መንግስት በጋዛ የወሰደውን ወታደራዊ እርምጃ የሚቃወሙ መፈክሮች ፣ ምልክቶች እና ዝማሬዎች እያሰሙ በሲድኒ የምስራቅ ሃርቦር ድልድይ ድረስ ድምፃቸውን አሰምተዋል ።
ሰልፉን ያዘጋጀው በፍልስጤም አክሽን ግሩፕ ሲድኒ ሲሆን ሰልፉ “መጋቢት ለሰብአዊነት” ተብሎ ተጠርቷል።
ከአረጋውያን እስከ ትንንሽ ልጆች እንደተሳተፉበት በተነገረዉ ሰልፍ በከባድ ዝናብ ወቅት ብዙዎቹ ጃንጥላዎችን ይዘው የፍልስጤምን ባንዲራ እያዉለበለቡ “ሁላችንም ፍልስጤማውያን ነን” ሲሉ ዘምረዋል።
ተቃዋሚዎቹ " የዘር ማጥፋትን መደገፍ ይቁም” እና የተኩስ ማቆም እና የህፃናት ረሃብ እንዲያበቃ የሚጠይቁ ምልክቶችን በትልቅ ባነር ይዘው ታይተዋል።
ከተቃዋሚዎች መካከልም የዊኪሊክስ መስራች ጁሊያን አሳንጅ፣ የቀድሞ የኤንኤስደብሊውዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦብ ካር፣ የቀድሞ የፌደራል መንግስት ሚኒስትር ኤድ ሁሲች፣ ሲድኒ ጌታ ከንቲባ ክሎቨር ሙር እና የሰብአዊ መብት ተሟጋች፣ የቀድሞ Socceroo ክሬግ ፎስተር ይገኙበታል።
ከአንድ ሺህ የሚበልጡ ፖሊሶች መሰማራታቸውን የገለፁት ተጠባባቂ የፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ፒተር ማኬና እንደተናገሩት ፖሊስ በጣቢያዎች ላይ የህዝቡ መጨናነቅ እንዳሳሰባቸው ገልፀው ነገር ግን የፖሊስ መመሪያዎችን በመታዘዛቸው ተቃዋሚዎችን አመስግኗል።
ሰልፋን ተከትሎም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔኒ ዎንግ በእሁድ ምሽት በጋዛ ለሚደረገው የሰብአዊ ምላሽ 20 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍ አድርገዋል፣ የአውስትራሊያን አጠቃላይ መዋጮ ወደ 130 ሚሊዮን ዶላር አሳድገዋል።
የሰብአዊ ድርጅቶች የምግብ እና የህክምና አቅርቦቶችን ለማቅረብ የሚረዳው የቅርብ ጊዜው የገንዘብ ድጋፍ ከብሪታንያ ጋር በመተባበር ይሰጣል ሲሉም ተደምጠዋል ።
አክለዉም "በአለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት አስገዳጅ ትዕዛዝ መሰረት አውስትራሊያ ሙሉ እና አፋጣኝ እርዳታ ለጋዛ እንድትሰጥ ለእስራኤል ያቀረበችው አለም አቀፍ ጥሪ አውስትራሊያ ቀዳሚ ሆና ቆይታለች። በጋዛ ውስጥ ያለው የሲቪሎች ስቃይ እና ረሃብ ማቆም አለበት" ብለዋል ዎንግ።
ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ በእስራኤል ላይ ዲፕሎማሲያዊ ጫና ጨመረ። ፈረንሳይ እና ካናዳ ለፍልስጤም መንግስት እውቅና እንደሚሰጡ የገለፁ ሲሆን ብሪታንያም እስራኤል የሰብአዊ ቀውሱን እስካልፈታች ድረስ፣ የተኩስ አቁም ስምምነት እስካልደረሰች እና የሰላም ሂደት እስካልጀመረች ድረስ ጉዳዩን እንደምትከተል ተናግራለች።
ለዘገባው የጀሩሳሌም ፖስት ሲድኒ ሞርኒንግ ዘጋርዲያን ተጠቅመናል ።
የኔታ ቲዩብ ዘጋቢ ፦ ታዴ የማመይ ልጅ

ወልቂጤ ከተማ ወደነበርኩበት ፕሪሚየር ሊግ ልመለስ ይገባኛል ሲል ጠየቀ!!
ቴዎድሮስ ታከለ #ethiopia | የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሳምንታት ላይ በደመወዝ ጥያቄ ከሊጉ የተሰረዘው ወልቂጤ በቀጣዩ የ2018 የውድድር ዘመን ልመለስ ይገኛል ሲል በደብዳቤ ጠይቋል።
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ለመሳተፍ ቅድመ ዝግጅቶችን ካደረገ በኋላ ለውድድር ወደ ድሬዳዋ ቢያመራም በክለቡ የተለያዩ ክሶች እና ውዝፍ የደመወዝ ክፍያዎች ስለነበሩበት በመጨረሻም ከተከታታይ የፎርፌ ውጤቶች በኋላ ከሀገሪቱ ከፍተኛው የሊግ ዕርከን ወርዶ በከፍተኛ ሊጉ ቆይታ ቢኖረውም የኋላ ኋላ ግን በመጨረሻም ወደ አንደኛ ሊግ መውረዱ ይታወሳል ፣ ይሁን እንጂ ከሰሞኑ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ እየታዩ ከሚገኙ ጉዳዮች ጋር ተያይዞ ክለቡ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ልመለስ ይገባኛል ሲል በተከታዩ ደብዳቤ ሀሳቡን ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቁሟል።
ሙሉው የደብዳቤው ሀሳብ 👇
“በኢትዮዽያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ2017 ዓ.ም የውድድር ዘመን ክለቦችን የሚያስተዳድርበት ስርአት ከፍ ለማድረግ የክለብ ላይሰሲንግ መመሪያ በማውጣት ከምዝገባ ጀምሮ ክለቦች የዝውውርና የውድድር ፍቃድ የሚያገኙበት ስርአት ዘርግቶ ሲንቀሳቀስ መቆየቱ ይታወሳል፡፡
ይህንንም ተግባራዊ ለማድረግ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለሚካፈሉ ክለቦች በ5 መሰረታዊ መስፈርቶች ስር ዝርዝር መስፈርቶች ከቅጣት ማእቀፎች ጋር በማውጣት ምዝገባ ያከናወነ ሲሆን የወልቂጤ ከተማ እግር ካስ ክለብ ግን የደመወዝ ውዝፍ እዳ ስላለብን መስፈርቱን በወቅቱ ባለሟሟላታችን የውድድር ፍቃድ ባለማግኘታችን እንወዳደርበት ከነበረው ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ባስተዳደራዊ ውሳኔ ወደ ከፈተኛ ሊግ ወርደን እንድንሳተፍ ኢ ፍትሀዊ የሆነ ውሳኔ ተላልፎብናል፡፡
ሆኖም ክለባችን ውዝፍ ደመወዝና እዳ ባለሟሟለላቱ በክለብ ላይስሲንግ መስፈረት መሰረት ማለትም፡- ‘ክለብ ከደመወዝና ሌሎች ውዝፍ እዳዎች ነፃ መሆን ይኖርበታል እስከ ቀነ ገደቡ መስከረም 8/2017/ድረስ ተግባራዊ ካልተደረገ የውድድር አመቱን 3 ነጥብ ተቀነሶበት የሚጀምር ይሆናል በተጨማሪም ምንም አይነት የተጫዋች ውል ማጽደቅ አይቻልም።’
በሚለው መስፈርት መሰረት የውድድር አመቱን ስንጀምር 3 ነጥብ ተቀንሶብን መጀመር ሲገባን ከክለብ ላይሰንሲንግ ፍቃድ እንዳልተሰጠን እየታወቀ ፕሮግራም አውጥቶ ፎርፌ መስጠት በእኛ በኩል ተቀባይነት የሌለው መሆኑን በወቅቱ ብንገልፅም ሰሚ ሳነገኝ ቀርተን የሚጠበቅብን 641,000 ዶላር እና 12,000(አስራ ሁለት ሺ CHF/የስዊዝ ፍራንክ ከፍለን ወደ ከፍተኛ ሊግ ወርደን እንድንወዳደር ተደርጓል፡፡
በሌላ በኩል ሰሞኑን በተጫዋች ተግባቢነትና በፋይናንስ አጠቃቀም ዙሪያ በታዩ የአሰራር ግድፈቶች ምክንያት የፌዴሬሽን ዲሲፒሊን ኮሚቴ ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት ህጉን የጣሱ ክለቦች ከ2 ጨዋታ በላይ በፎርፌ ተሸናፊ ሆነው ሳለ ከሊጉ አይወርዱም ብሎ የፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መወሰኑን ከሰጡት መግለጫ መገንዘብ ችለናል፡፡
ታዲያ ይሄ ከሆነ የወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ፎርፌ ተሰጥቶበታል ተብሎ ለምን እንዲወርድ ተደረገ? የሚለውን ጥያቄ አጭሮብናል። ስለዚህ ፌዴሬሽኑ ሁሉንም ክለቦች በአንድ አይን ተመልክቶ ክለባችን ወደ ነበረበት ፕሪሚየር ሊግ እንዲመለስ ተገቢውን ውሳኔ እንዲሰጠን እናመለክታለን፡፡”
soccer ethiopia

July 3 ደረሰ
BUY YOUR TICKET NOW- LIMITED SPOTS LEFT!!!
🎉 Teyim Concert – Michael Belayneh & Dawit Melese 🎶
Get ready for an unforgettable night of music, culture, and celebration during the ESFNA Annual Soccer Tournament 2025! 🎤 Two of Ethiopia's most iconic artists — Michael Belayneh and Dawit Melese — are bringing their legendary voices and vibrant energy to Seattle for one epic live concert!
📍 Location:
Metropolitan Banquet Hall
16420 SE 128th St, Renton, WA 98059
📅 Date & Time:
Thursday, July 3, 2025
🎟️ Tickets:
ONLINE:
https://teyimconcert.ticke...
https://www.eventbrite.com...
IN PERSON AT:
Harambe Market
Nazareth Market
Zagol Restaurant
Ageligil Restaurant
Yetenbi Restaurant
At the Federal way Memorial Stadium #5 , #33 #esfna #esfna2025 #esfnaseattle #teyim #michaelbelay #concert #ethiopianbeauty🇪🇹💚💛❤️ #ethiopia #ethiopian_tik_tok #ethiopianculture #ethiopian_tik_tok #michaelbelay #concert #ethiopianmusic #liveconcert #seattle #dawitmelese

At the Federal way Memorial Stadium #5 , #33
#esfna #esfna2025 #esfnaseattle #teyim #michaelbelay #concert #ethiopianbeauty🇪🇹💚💛❤️ #ethiopia #ethiopian_tik_tok #ethiopianculture #ethiopian_tik_tok #michaelbelay #concert #ethiopianmusic #liveconcert #seattle #dawitmelese

Seattle, are you ready? ጠይም ኮንሰርት ፡ ተወዳጆቹ ሲያትል ገብተዋል 🇺🇸 ድምጻውያን ሚካኤል በላይነህ እና ዳዊት መለሰ በጉዙፉ ሜትሮፖሊታን ባንኮይት ህንጻ ላይ ጁላይ 3 ትንግርታዊ የሆነ ትርኢት ለማቅረብ በልዩ ሁኔታ ተዘጋጅተዋል። የተነፋፈቁ ሁሉ ጠይም ኮንሰርት ላይ ይከሰታሉ! ትኬቶቹ እያለቁ ነው ጠይም ኮንሰርት አዘጋጅ ፦ ሚራ ኢቨንትስ ጠይም ኮንሰርት ላይ እንገናኝ ጠይም ኮንሰርት ፡ በሲያትል 🇺🇸 BUY YOUR TICKET NOW- LIMITED SPOTS LEFT!!! 🎉 Teyim Concert – Michael Belayneh & Dawit Melese 🎶 Get ready for an unforgettable night of music, culture, and celebration during the ESFNA Annual Soccer Tournament 2025! 🎤 Two of Ethiopia's most iconic artists — Michael Belayneh and Dawit Melese — are bringing their legendary voices and vibrant energy to Seattle for one epic live concert! 📍 Location: Metropolitan Banquet Hall 16420 SE 128th St, Renton, WA 98059 📅 Date & Time: Thursday, July 3, 2025 🎟️ Tickets: ONLINE: https://teyimconcert.ticke... https://www.eventbrite.com... IN PERSON AT: Harambe Market Nazareth Market Zagol Restaurant Ageligil Restaurant Yetenbi Restaurant At the Federal way Memorial Stadium #5 , #33 #esfna #esfna2025 #esfnaseattle #teyim #michaelbelay #concert #ethiopianbeauty🇪🇹💚💛❤️ #ethiopia #ethiopian_tik_tok #ethiopianculture #ethiopian_tik_tok #michaelbelay #concert #ethiopianmusic #liveconcert #seattle #dawitmelese Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) የሚዲያ አጋር
Sponsored by
Surafel
1 year ago
BUY YOUR TICKET NOW- LIMITED SPOTS LEFT!!! 🎉 Teyim Concert – Michael Belayneh & Dawit Melese 🎶 Get ready for an unforgettable night of music, culture, and celebration during the ESFNA Annual Soccer Tournament 2025! 🎤 Two of Ethiopia's most iconic artists — Michael Belayneh and Dawit Melese — are bringing their legendary voices and vibrant energy to Seattle for one epic live concert! 📍 Location: Metropolitan Banquet Hall 16420 SE 128th St, Renton, WA 98059 📅 Date & Time: Thursday, July 3, 2025 🎟️ Tickets: ONLINE: https://teyimconcert.ticke... https://www.eventbrite.com... IN PERSON AT: Harambe Market Nazareth Market Zagol Restaurant Ageligil Restaurant Yetenbi Restaurant At the Federal way Memorial Stadium #5 , #33 #esfna #esfna2025 #esfnaseattle #teyim #michaelbelay #concert #ethiopianbeauty🇪🇹💚💛❤️ #ethiopia #ethiopian_tik_tok #ethiopianculture #ethiopian_tik_tok #michaelbelay #concert #ethiopianmusic #liveconcert #seattle #dawitmelese
1 year ago
BUY YOUR TICKET NOW 🎉 Teyim Concert – Michael Belayneh & Dawit Melese 🎶 Get ready for an unforgettable night of music, culture, and celebration during the ESFNA Annual Soccer Tournament 2025! 🎤 Two of Ethiopia's most iconic artists — Michael Belayneh and Dawit Melese — are bringing their legendary voices and vibrant energy to Seattle for one epic live concert! 📍 Location: Metropolitan Banquet Hall 16420 SE 128th St, Renton, WA 98059 📅 Date & Time: Thursday, July 3, 2025 🎟️ Tickets: ONLINE: https://ow.ly/8ypq50WiO3Y https://ow.ly/6YkM50WiO43 IN PERSON AT: Harambe Market Nazareth Market Zagol Restaurant Ageligil Restaurant Yetenbi Restaurant At the Federal way Memorial Stadium #5 , #33 #esfna #esfna2025 #esfnaseattle #teyim #michaelbelay #concert #ethiopianbeauty🇪🇹💚💛❤️ #ethiopia #ethiopian_tik_tok #ethiopianculture #ethiopian_tik_tok #michaelbelay #concert #ethiopianmusic #liveconcert #seattle #dawitmelese
Comments