1 hr. ago
የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የጥራት ጉድለት በታየባቸው ሰባት የመድኃኒት ምርቶች ላይ ማሳሰቢያ አወጣ
የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የጥራት ጉድለት በታየባቸው እና ከገበያ እንዲሰበሰቡ በተወሰነባቸው ሰባት የመድኃኒት አይነቶች ላይ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ አሳስቧል።
ባለስልጣኑ ይህንን ማስጠንቀቂያ ያወጣው የኬንያ የመድኃኒት ተቆጣጣሪ አካል በሀገሪቱ በገበያ ላይ በተገኙ የተወሰኑ ምርቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን መነሻ በማድረግ ነው።
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የመድኃኒት ጥራት እና ደህንነት ክትትል ክፍል አማካሪ ዶ/ር ኤልሳቤት ወልደማርያም እንደተናገሩት ኢትዮጵያ እና ኬንያ ሰፊ ድንበር የሚጋሩ በመሆናቸው እነዚህ ምርቶች ወደ ኢትዮጵያ የመግባት ዕድል አላቸው።
በተለያዩ የጥራት እና የደህንነት ጉድለቶች ምክንያት ከገበያ እንዲሰበሰቡ ከተደረጉት ሰባት የመድኃኒት አይነቶች መካከል በህንድ የተለያዩ የመድኃኒት አምራች ኩባንያዎች የተመረቱት
👉ፍላዛርት ሽሮፕ
👉ሄፓካል 25000
👉ቱናክላቭ እና ክላክሲ 1.2 ግራም የተባሉ የመድኃኒት አይነቶች ይገኙበታል።
በተጨማሪም በቻይና ኩባንያ የተመረተው ሜታሚድ መርፌ እና በኬንያ አምራች የተመረተው ክሎክሳም ሽሮፕም ከተሰበሰቡት የመድኃኒት አይነቶች ውስጥ እንደሚገኙበት ተገልጿል።
በዚህም የክልል ተቆጣጣሪ አካላት የእነዚህን ምርቶች ስርጭት እና አጠቃቀም በቅርበት እንዲከታተሉ ያሳሰበው ባለስልጣኑ ህብረተሰቡም ምርቶቹ በእጁ የሚገኙ ከሆነ እንዳይጠቀምባቸው ጥብቅ ማሳሰቢያ ሰጥቷል።
በፋሲል አረጋይ

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ነባር የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ በበይነመረብ እንደሚካሄድ ይፋ አደረገ።
ዩኒቨርሲቲው በሬጅስትራር እና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት በኩል ባወጣው መግለጫ፣ ሁሉም ነባር ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን ጀምሮ በዩኒቨርሲቲው ፖርታል ወይም በአማራጭ የአይፒ አድራሻ (213.55.94.34) በመግባት ምዝገባቸውን ማካሄድ እንደሚችሉ አስታውቋል።
ከተመዝጋቢዎች መካከል ባለፈው የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አንደኛ ዓመት የነበሩ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች፣ የትምህርት ክፍል (ዲፓርትመንት) ምርጫቸውን በዚሁ ድረ-ገጽ ላይ ገብተው መምረጥ እንዳለባቸው ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
በሌላ በኩል፣ ዘንድሮ በ2019 ዓ.ም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ ገቢ የቅድመ-ምረቃ (ፍሬሽማን) እና የማሻሻያ (ሪሜዲያል) ተማሪዎችን በተመለከተ፣ ወደ ዩኒቨርሲቲው የሚገቡበትን ትክክለኛ ቀን ወደፊት በይፋ እንደሚያሳውቅ ተገልጿል።

2 hours ago
ጅማ አዌቱ አጠቃላይ ሆስፒታል ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለመደመር መንግሥት ምስረታ አደረሳችሁ ሲል መልዕክቱን ያስተላልፋል
#ethiopia #houseofpeoplesrepresentatives #houseoffederation #ትልቅ_ሀገር ! #ትልቅ_ሕዝብ ! #ታላቅ_ርዕይ ! #ethiopia #ebc #medemer #የመደመርመንግሥት
2 hours ago
Build a Trustworthy Digital Ethiopia!
Join our Digital Saturdays session : Cyber Month on Data Protection, Design Ethics, and Cybersecurity. Connect with policymakers, tech professionals, entrepreneurs, and the wider digital community as we explore the future of secure and ethical technology
📅 Oct. 17, 2026 | 8:30 AM
📍 The Urban Center, Addis Ababa
🔗 Register Now: https://bit.ly/3W9ZnJO
🤝 Hosted by The Urban Center & Ethio telecom
👉 Level up your digital safety! Reserve your spot now!
#ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia #cybersecurity #dataprotection #digitaltrust #digitalsaturday

በዉቅሮ ዙሪያ የከባድ መሣሪያ እየተሰማ ይገኛል!
በዉቅሮ ዙሪያ የከባድ መሣሪያ እየተሰማ እንደሚገኝ አንድ የከተማው ነዋሪ ለዶቸ ቬለ ተናገሩ። የትግራይ የሰላም ኃይል አባላት ዉቅሮ መድረሳቸውን የታጣቂ ቡድኑ አንድ አዛዥ እንደተናገሩ የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘግቦ ነበር።
ይሁንና ዶቸ ቬለ ያነጋገራቸው ነዋሪ ግን ከትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቐለ በ50 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ የምትገኘው ዉቅሮ “በአሁኗ ሰዓት ከሁሉም ውጪ ናት” ሲሉ አስረድተዋል። እስከ ትላንት ማታ ድረስ በከተማው የትግራይ ኃይሎች አባላት እንደነበሩ የገለጹት የዉቅሮ ነዋሪ በአዲግራት እና ሐውዜን አቅጣጫዎች መውጣታቸውን ገልጸዋል።
ነዋሪው “ስለ ኤርትራ ጦር በዉቅሮ አካባቢ የታየ ክስተት የለም” ሲሉ ተናግረዋል።ዶቸ ቬለ በአካባቢው ያለውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ በገለልተኝነት ማረጋገጥ አልቻለም።
ከመቐለ ወደ አዲግራት የሚያልፉ መንገደኞች የመከላከያ ሠራዊት “እየመጣ ነው የሚል መረጃ” ለከተማው ነዋሪዎች በመናገራቸው “ሰዉ ራሱን እየጠበቀ” ይገኛል።
እሁድ እና ሰኞ በዉቅሮ “የተለያዩ [የዘረፋ]ሙከራዎች ስለነበሩ እሱን ለመከላከል በቡድን አካባቢውን እየጠበቀ” እንደሆነ አስረድተዋል። የከተማው ነዋሪዎች “ተባራሪ ጥይት እንዳይመጣ ተኩስ እንዳይከፈት ሥጋት” እንዳላቸው ከዉቅሮ በስልክ ያስረዱት እማኝ “እስካሁን ግን ከከባድ መሳሪያ ድምጽ ውጪ” የተሰማ አለመኖሩን ገልጸዋል።በከተማው የስልክ እና የኢንተርኔት አገልግሎቶች ባይቋረጡም ኤሌክትሪክ አለመኖሩን የዉቅሮው ነዋሪ ገልጸዋል።
Via DW
@YeneTube FikerAssefa

Sponsored by
Surafel
3 hours ago
(ዘ-ሐበሻ ስፖርት) በእግር ኳሱ ዓለም "ይህ ገና ጅምር ነው" የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ እንደተራ የተስፋ ቃል ሲወረወር ይሰማል፤ ከሚኬል አርቴታ አንደበት ሲወጣ ግን የልብ ትርታን የሚያደምቅ የእውነተኛ ራዕይ ነጸብራቅ ሆኖ ይስተጋባል። የሰሜን ለንደኑን ታላቅ ክለብ አርሰናልን ከእንቅልፉ ቀስቅሶ የፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ያደረገው ስፔናዊው አሰልጣኝ፣ በኤምሬትስ ስታዲየም እስከ 2030 ዓ.ም. ድረስ የሚያቆየውን አዲስ እና የተሻሻለ ኮንትራት በይፋ ፈርሟል።
ከቢቢሲ ስፖርት የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣ በአዲሱ ስምምነት መሠረት የአርቴታ ደመወዝ ከነበረበት በዓመት £10 ሚሊዮን ፓውንድ ከፍ ብሎ፣ ተጨማሪ የ£5 ሚሊዮን ፓውንድ ማበረታቻዎችን (ቦነስ) ያካተተ ሆኗል። ይህ አሃዝ አርቴታን በዓለም ላይ ከፍተኛ ክፍያ ከሚያገኙት እንደ አትሌቲኮ ማድሪዱ ዲዬጎ ሲሞኔ እና የቀድሞው የማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ተርታ የሚያሰልፈው ነው።
"ልዩ የሆነ ማሰሪያ"
የ44 ዓመቱ አርቴታ በታህሳስ 2019 ወደ ክለቡ ከተቀላቀለበት ጊዜ ጀምሮ ያሳለፈውን ጊዜ ሲያስታውስ፣ ቃላቱ በጥልቅ ስሜት የታጀቡ ነበሩ። "ይህ ክለብ ልዩ ነው፤ ባህሪው እና በውስጥህ የሚፈጥረው ስሜት ወደር የለውም። አብረን የጀመርነው ጉዞ በመቀጠሉ ትልቅ ክብር ይሰማኛል" ሲል ተናግሯል።
ባለፈው የውድድር ዘመን አርሰናልን ከ20 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ማድረግ የቻለው አርቴታ፣ በግንቦት ወር በፓሪስ ሴንት-ዠርሜን ሻምፒዮንስ ሊግ ፍጻሜ ላይ የደረሰበት መሪር ሽንፈት ይበልጥ እንዳጠነከረው ይታመናል። "ቀድሞውንም ቢሆን የህይወት ዘመን ትዝታ የሚሆኑ አፍታዎችን ፈጥረናል፤ በጣም የሚያስደስተው ግን፣ ገና ብዙ ታሪክ ለመስራት ይህ መጀመሪያችን መሆኑ ነው" ሲል አርቴታ የወደፊት ተስፋውን ገልጿል።
የስርወ-መንግስት ግንባታ
ይህ የአርቴታ አዲስ ፊርማ ድንገተኛ አልነበረም። የቀድሞው ኮንትራቱ በዘንድሮው የውድድር ዘመን መጨረሻ ላይ የሚያበቃ መሆኑ፣ የድርድር ሂደቱ ላይ መጠነኛ ፍጥነት እንዲኖር አድርጎት ነበር እንጂ፣ አርቴታ ከክለቡ ለመለየት አስቦ አያውቅም። የእርሱ ዋነኛ የልብ ትርታ፣ በአርሰናል ውስጥ ጠንካራ እና የማይበገር የእግር ኳስ ስርወ-መንግስት (Dynasty) መገንባት ነው።
የክለቡ የጋራ ሰብሳቢዎች የሆኑት ስታን እና ጆሽ ክሮንኬም ይህንን እውነት በሚገባ ተረድተውታል። "ከሚኬል ጋር ልዩ የሆነ ቁርኝት አለን። በ2019 ወደ ክለቡ ከተመለሰ ጊዜ ጀምሮ ባስመዘገብነው ውጤት እጅግ እንኮራለን። እርሱ የአርሰናልን እሴቶች በሚገባ የተረዳ እና በልቡ የተሸከመ ሰው ነው" ሲሉ አድናቆታቸውን ገልጸዋል።
አርቴታ የገነባው ታላቅ ቡድን በአውሮፓ እግር ኳስ መድረክ ላይ አንጸባራቂ ኮከብ ሆኖ ብቅ ብሏል። የአሰልጣኙ መቆየት ደግሞ የዚህን የድል ጉዞ መሰረት ይበልጥ ያጸናዋል። አርሰናል በታሪክ ማህደሩ ላይ አዳዲስ እና ደማቅ ምዕራፎችን ለመጻፍ ዝግጁ ነው፤ አርቴታም ይህንን ጉዞ ከፊት ሆኖ ለመምራት ቃል ኪዳኑን አድሷል። ታሪክስ ምን ይዞ ይሆን? ጊዜ የሚመልሰው ይሆናል።
የመድፈኛው ደጋፊ በአርቴታ መቆየት ምን ተሰማችሁ?

በአዲስ አበባ ፌስታል ይዘው የተገኙ ተቋማት ከ480ሺህ ብር በላይ ተቀጡ በ30 ማዳበሪያ ከረጢት የተከማቸ ፌስታል መወረሱ ተገልጿል
መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም. የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በአዲስ አበባ ከተማ አዋጅ ቁጥር 1383/2017 መሰረት ያደረገ የፕላስቲክ ክልከላ፣ ቁጥጥርና የእርምት እርምጃ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በተጠናከረ ሁኔታ እየተካሄደ እንደሚገኝ ገልፆ በዚህም ከ480ሺህ በላይ የገንዘብ ቅጣትን ጨምሮ በርካታ የተከለከሉ ኩንታልና ማዳበሪያ ፌስታሎች መወረሳቸውን አስታውቋል።
በተደረገው የቁጥጥር ዘመቻ መሰረትም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በሚገኙ 38 ንግድ ተቋማት ማለትም ሱቆች፣ ዳቦ ቤቶች፣ ጫት ቤቶችና ስጋ ቤቶች ላይ በተደረገ ቁጥጥር አዋጁን ጥሰው የተገኙ 4 ተቋማት እያንዳንዳቸው 50 ሺህ ብር እንዲሁም 7 ተቋማት እያንዳንዳቸው 5ሺህ ብር በአጠቃላይ 235ሺህ ብር ቅጣት እንዲቀጡ ተደርጎ ፌስታሎች መወረሳቸው ታውቋል።
Seledadotio

ሼር
በኤምሬትስ የ7 ዓመት ህጻን ህይወት
የታደገችው ጀግናዋ ኢትዮጵያዊት!
በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ፉጃይራህ ግዛት ውስጥ አንዲት የ25 ዓመት ወጣት ኢትዮጵያዊት የቤት ሠራተኛ የሰራችው አስደናቂ የጀግንነት ስራ ብዙዎችን እያነጋገረ ይገኛል። ወጣቷ በምትሰራበት ቤት ጀርባ የነበረ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ክዳን በድንገት ሲሰበር፣ እርሷ እና የ7 ዓመት ታዳጊ ህጻን አብረው ወደ ጉድጓዱ ውስጥ ወድቀዋል።
በወደቀችበት ቅጽበት የአንደኛ እግሯ አጥንት ቢሰበርም የራሷን ህመም ወደ ጎን በመተው የብረት መዋቅር ተደግፋ ህጻኑን አጥብቃ በመያዝ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች እስኪደርሱ ድረስ ሳትለቅ አቆይታዋለች። የፖሊስ እና የሲቪል ዲፌንስ ቡድኖች ደርሰው የማውጣት ስራ ሲጀምሩም ጀግናዋ ወጣት እሷ ከመውጣቷ በፊት ህጻኑ ቅድሚያ ተሰጥቶት ህይወቱ እንዲተርፍ አድርጋለች። ታዳጊው በሆስፒታል ታክሞ በጤንነት ሲመለስ፣ ወጣቷ በደረሰባት የእግር ጉዳት በፉጃይራህ ሆስፒታል በህክምና ላይ ትገኛለች።
ታዳጊው በሆስፒታል ታክሞ በጤንነት ወደ ቤተሰቡ ሲመለስ፣ ጀግናዋ ወጣት ግን በደረሰባት ከባድ የእግር ጉዳት በሆስፒታል በህክምና ላይ ትገኛለች። የፉጃይራህ ሲቪል ዲፌንስ ምክትል ዳይሬክተር በሆስፒታል ተገኝተው ወጣቷን የጎበኙ ሲሆን፣ ገልፍ ኒውስ እንደዘገበው፤ ወጣቷ ላሳየችው የላቀ መስዋዕትነትና ጀብዱ ከፍተኛ እውቅና እና ምስጋና ተሰጥቷታል።

4 hours ago
Enjoy enhanced connectivity to/from Entebbe as we introduce five additional weekly flights and increase our frequency to 35. Book your flight now and start getting ready for your journey.
https://www.ethiopianairli...
#flyethiopian #entebbe
https://www.ethiopianairli...
#flyethiopian #entebbe
4 hours ago
የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የጥራት ጉድለት በታየባቸው ሰባት የመድኃኒት ምርቶች ላይ ማሳሰቢያ አወጣ
መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬድዮ) የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የጥራት ጉድለት በታየባቸው እና ከገበያ እንዲሰበሰቡ በተወሰነባቸው ሰባት የመድኃኒት አይነቶች ላይ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ አሳስቧል።
ባለስልጣኑ ይህንን ማስጠንቀቂያ ያወጣው የኬንያ የመድኃኒት ተቆጣጣሪ አካል በሀገሪቱ በገበያ ላይ በተገኙ የተወሰኑ ምርቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን መነሻ በማድረግ ነው።
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የመድኃኒት ጥራት እና ደህንነት ክትትል ክፍል አማካሪ ዶ/ር ኤልሳቤት ወልደማርያም ለአሐዱ ሬዲዮ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ እና ኬንያ ሰፊ ድንበር የሚጋሩ በመሆናቸው እነዚህ ምርቶች ወደ ኢትዮጵያ የመግባት ዕድል አላቸው።
በተለያዩ የጥራት እና የደህንነት ጉድለቶች ምክንያት ከገበያ እንዲሰበሰቡ ከተደረጉት ሰባት የመድኃኒት አይነቶች መካከል በህንድ የተለያዩ የመድኃኒት አምራች ኩባንያዎች የተመረቱት ፍላዛርት ሽሮፕ ፣ ሄፓካል 25000 ፣ ቱናክላቭ እና ክላክሲ 1.2 ግራም የተባሉ የመድኃኒት አይነቶች ይገኙበታል።
በተጨማሪም በቻይና ኩባንያ የተመረተው ሜታሚድ መርፌ እና በኬንያ አምራች የተመረተው ክሎክሳም ሽሮፕም ከተሰበሰቡት የመድኃኒት አይነቶች ውስጥ እንደሚገኙበት ተገልጿል።
በዚህም የክልል ተቆጣጣሪ አካላት የእነዚህን ምርቶች ስርጭት እና አጠቃቀም በቅርበት እንዲከታተሉ ያሳሰበው ባለስልጣኑ ህብረተሰቡም ምርቶቹ በእጁ የሚገኙ ከሆነ እንዳይጠቀምባቸው ጥብቅ ማሳሰቢያ ሰጥቷል።
በፋሲል አረጋይ
#አሐዱ_ሬዲዮ_94 .3
#አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ

በአዲስ አበባ ፌስታል ይዘው የተገኙ ተቋማት ከ480ሺህ ብር በላይ ተቀጡ
👉 በ 30 ማዳበሪያ ከረጢት የተከማቸ ፌስታል መወረሱ ተገልጿል
የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በአዲስ አበባ ከተማ አዋጅ ቁጥር 1383/2017 መሰረት ያደረገ የፕላስቲክ ክልከላ፣ ቁጥጥርና የእርምት እርምጃ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በተጠናከረ ሁኔታ እየተካሄደ እንደሚገኝ ገልፆ በዚህም ከ480ሺህ በላይ የገንዘብ ቅጣትን ጨምሮ በርካታ የተከለከሉ ኩንታልና ማዳበሪያ ፌስታሎች መወረሳቸውን አስታውቋል።
በተደረገው የቁጥጥር ዘመቻ መሰረትም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በሚገኙ 38 ንግድ ተቋማት ማለትም ሱቆች፣ ዳቦ ቤቶች፣ ጫት ቤቶችና ስጋ ቤቶች ላይ በተደረገ ቁጥጥር አዋጁን ጥሰው የተገኙ 4 ተቋማት እያንዳንዳቸው 50 ሺህ ብር እንዲሁም 7 ተቋማት እያንዳንዳቸው 5ሺህ ብር በአጠቃላይ 235ሺህ ብር ቅጣት እንዲቀጡ ተደርጎ ፌስታሎች መወረሳቸው ታውቋል።
በየካ ክፍለ ከተማ ደግሞ 116 ተቋማት ላይ ቁጥጥር ተደርጎ ለ 25 ተቋማት ማስጠንቀቂያ የተሰጠ ሲሆን 3 ሙሉ ኩርቱ ፌስታል ተወርሷል።
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በተደረገ ድንገተኛ ቁጥጥር ከ 200ሺህ ብር በላይ ግምት ያለው 30 መዳበሪያ ፌስታል ተወርሷል።
በተመሳሳይ በልደታ ክፍለ ከተማ ከአምስት ተቋማት ፣ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ደብረ ወርቅ ህንፃ ውስጥ ካሉ ልብስና ጫማ ቤቶች እንዲሁም ቡቲኮች ላይ ቁጥጥር ተደርጎ ከ11 ተቋማት መካከል ስምንቱ ተኪ ምርት እንደሚጠቀሙ ተገልጿል።
ሕግ ተላልፈው በተገኙ ላይ የገንዘብ ቅጣት እንዲጣልባቸው ለደንብ ማስከበር መተላለፋቸው ታውቋል።
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7፣ 9 እና 10 በተደረገ ቁጥጥር አዋጁን በተላለፉ ተቋማት ላይ እስከ 50 ሺህ ብር ቅጣት የተጣለ ሲሆን፣ በህገ ወጥ መንገድ የፕላስቲክ ክምችትና ችርቻሮ ያካሄዱ 8 ተቋማት ተጠያቂ ተደርገዋል ተብሏል።
በቦሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 13 እና 14 ገርጂ ሮባ አካባቢ አዋጁን በተላለፉ ተቋማት ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገልጿል።
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ደግሞ በ 20 ተቋማት ላይ ቁጥጥር ተደርጎ አዋጁን በጣሱ ሁለት ተቋማት ላይ የ 200 ሺህ ብር ቅጣት እንደተጣለ ታውቋል።
በአጠቃላይ በአራዳ፣ ጉለሌ እና ልደታ ክፍለ ከተሞች በሚገኙ የንግድ ተቋማት ላይ ቁጥጥር ተደርጎ የተከለከሉ ፌስታሎች እንዲወረሱ፣ የእርምት እርምጃዎች እንዲወሰዱና ተኪ ምርት የሚጠቀሙ ነጋዴዎችን ደግሞ የማበረታታት ስራ መሰራቱ ተገልጿል።
የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ህብረተሰቡና የንግዱ ማህበረሰብ የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል የተጣለውን የፕላስቲክ ክልከላ አዋጅ አክብረው እንዲንቀሳቀሱና ከተከለከሉ ፌስታሎች ይልቅ ተኪና አካባቢን የማይበክሉ ምርቶችን እንዲጠቀሙ አሳስቧል።
#አሐዱ_ሬዲዮ

የሱዳን ጦር ኃይሎች አዛዥ ጄኔራል አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን ጦርነትን ለማስቆም የሚደረጉ ድርድሮችን ውድቅ አደረጉ
ጄነራሉ ሁሉንም ግዛት ከRSF መልሰው እንደሚቆጣጠሩም ቃል ገብተዋል
ማክሰኞ እለት ተባብሶ በቀጠለው ግጭት የምዕራብ ኮርዶፋን ግዛት ቢያንስ 10 ሰላማዊ ሰዎች የተገደሉበት ሲሆን በብሉ ናይል ግዛት ደግሞ 5,500 ሰዎች ተፈናቅለዋል።
አል-ቡርሃን በከፊል በወታደራዊው ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ኃይል (RSF) ቁጥጥር ስር ያሉትን እያንዳንዱን መሬት መልሰው እንደሚቆጣጠሩ ቃል ገብተዋል። እንዲሁም የሶስት ዓመት ተኩል ጦርነትን ለማስቆም የሚደረጉ ድርድሮችን ውድቅ ማድረጋቸው ነው የተሰማው።
እንዲሁም ማክሰኞ ዕለት በሰሜን ሱዳን መሮዌ አካባቢ በሚገኘው ቪሌጅ 5 በተባለ ቦታ በተደረገ ስብሰባ ላይ ንግግር አድርገዋል ሲል የሱዳን ዜና አገልግሎት ዘግቧል። የሱዳን ሠራዊት እና የRSF አዛዦች ከፊል ወታደራዊው ኃይል ከሱዳን ሠራዊት ጋር ሊዋሃድበት በነበረው እቅድ ዙሪያ አለመግባባት ከተፈጠረ በኋላ እ.ኤ.አ ከ2023 ጀምሮ ሲዋጉ ቆይተዋል።
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና በአለም አቀፍ ተቋማት ግምት መሰረት ይህ ግጭት አስር ሺዎችን የገደለ ሲሆን 13 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችን አፈናቅሏል።አል-ቡርሃን ጦርነቱን መቀጠላቸውን ባስታወቁበት ወቅት በአካባቢው የበጎ አድራጎት ድርጅት እንደተገለጸው በሱዳን ምዕራብ ኮርዶፋን ግዛት በ RSF ጥቃት 10 ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል። በርካቶች ደግሞ ቆስለዋል።
የዳር ሃማር ድንገተኛ አደጋ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ RSF በኤን ናሁድ ምስራቃዊ ገጠራማ አካባቢዎች በሚገኘው አቡ አጃል መንደር ውስጥ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የተለያዩ ጥሰቶችን ፈጽሟል ሲል ከሰዋል።የሱዳን ሠራዊት በአቅራቢያው ወደምትገኘው ሰሜን ኮርዶፋን ግዛት ውስጥ ድሎችን ካስመዘገበ በኋላ RSF በምዕራብ ኮርዶፋን ኃይሉን እየሰበሰበ ይገኛል።
በሌላ በኩል በሱዳን ብሉ ናይል ግዛት፣ የጸጥታውን ሁኔታ መባባስ ተከትሎ ባለፉት ሶስት ቀናት ውስጥ ከ5,500 በላይ ሰዎች ከመንደሮቻቸው መፈናቀላቸውን አለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (IOM) ማክሰኞ ዕለት አስታውቋል።ይህ በእንዲህ እንዳለ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ የሱዳን አካላት ጦርነቱን ለማስቆም በሚደረጉ ንግግሮች ላይ መሪነቱን መውሰድ እንዳለባቸው ተናግረዋል።
የአሜሪካ የዓረብ እና አፍሪካ ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ማሳድ ቡሎስ ሰኞ ዕለት በኤክስ ገጻቸው ላይ በሰጡት አስተያየት ሰላም ሊመጣ የሚችለው በሱዳናውያን ባለቤትነት እና መሪነት በሚካሄድ አጠቃላይ ብሔራዊ ውይይት እና ወደ ሰላማዊ መንግስት በሚደረግ ሽግግር ብቻ እንደሆነ ገልጸዋል።
የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለፈው ወር እንደገለጸው የሱዳን ሠራዊት ኃይሎችም ሆኑ RSF እንዲሁም የሁለቱ ወገኖች መሪዎች «ለሱዳን ህጋዊ እና ህገ-መንግስታዊ አስተዳደር ውክልና አይሰጡም»።
በትግስት ላቀው
#ዳጉ_ጆርናል Photo

የቆመህ ጠብቀኝ ዘመን ተቀይሯል ➡ https://youtu.be/7jR-X1Psq...
#ethiopia #ethiopiangovernment #ethiopianparliament

#ebola⚠️
በጎረቤት ሃገር ኬንያ የመጀመሪያው ከውጭ የገባ የኢቦላ ቫይረስ ተጠቂ ግለሰብ መሞቱ ሲረጋገጥ በቫይረሱ የተያዘው ሰው ጋር ንክኪ ያላቸውን ሰዎች የመለየት ስራ እየተሰራ መሆኑን የሃገሪቱ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አሳውቋል።
• የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ " በወረርሽኞች ዙሪያ ሁሌም ዝግጁ ነን " ያሉ ሲሆን የተለመዱና የአየር እና የየብስ መግቢያዎቻችን ላይ የሚሰሩ የምርመራ ስራዎች በሙሉ የቀጠሉ መሆናቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል።
በጎረቤት ሀገር ኬንያ የመጀመሪያው ከውጭ የገባ የኢቦላ (ቡንዲቡግዮ) ቫይረስ በሰው ላይ መገኘቱና የታካሚው ሕይወት ማለፉ የኬንያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በትላንትናው ዕለት ይፋ አድርጓል።
የኬንያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፣ በቫይረሱ ተይዞ ሕይወቱ ያለፈው ግለሰብ ላለፉት ሰባት ዓመታት በኮንጎ ዴሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ (ዲ.አር.ሲ) ይኖር የነበረ የኬንያ ዜጋ ነው።
ግለሰቡ ከዲ.አር.ሲ በየብስ ጉዞ ወደ ዩጋንዳ ካምፓላ ካመራ በኋላ፣ ኦክቶበር 3 ቀን 2026 (እ.ኤ.አ) በአውሮፕላን ናይሮቢ ጆሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መድረሱ ተገልጿል።
በሆስፒታል በለይቶ ማቆያ ውስጥ ህክምና ሲከታተል የቆየ ቢሆንም፣ በብሔራዊ የቫይሮሎጂ ሪፈረንስ ላቦራቶሪ (NVRL) እና በኬኤምአርአይ (KEMRI) በተደረገ ምርመራ በቡንዲቡግዮ ኢቦላ ቫይረስ (Bundibugyo Ebola Virus) መያዙ ተረጋግጦ ሕይወቱ አልፏል።
ኬንያ ከሟቹ ጋር ንክኪ የነበራቸውን የቤተሰብ አባላት፣ የጤና ባለሙያዎችና አብረውት የተጓዙ መንገደኞችን የመለየትና በለይቶ ማቆያ የማስገባት ስራ እያከናወነች ትገኛለች ተብሏል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ የቅርብ ጎረቤት የሆነችው ኬንያ ላይ በሽታው መከሰቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ ዝግጁነት ምን እንደሚመስል የጤና ሚኒስቴርን ጠይቋል።
የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በሰጡን ምላሽ በወረርሽኞች ዙሪያ ሁሌም ዝግጁ ነን ያሉ ሲሆን የተለመዱና የአየር እና የየብስ መግቢያዎቻችን ላይ ሁሌም የሚሰሩ የምርመራ ስራዎች አሉ እነዛን በሙሉ እየተሰሩ የቀጠሉ መሆናቸውን አብራርተዋል።
ዶ/ር መቅደስ የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ማንቂያ ደወል ሲያሰማና ሀገራት በሽታው መግባቱን ይፋ ሲያደርጉ፣ ከእነዚያ ሀገራት በሚገቡ መንገደኞች ላይ ጥብቅ ፍተሻና የክትትል ስራዎች ወዲያውኑ እንደሚተገበሩ አመልክተዋል።
"እኛ ሁልጊዜ ዝግጅት ላይ ነን፤ ስክሪን እንሰራለን፣ በአየርም በየብስም ያለው ይሰራል" ያሉት ሚኒስትሯ "ዘ ሞመንት ደብሊው ኤች ኦ (WHO) አክቲቬት ሲያደርግና አገሮች ዲክሌር ካደረጉበት ሰዓት ጀምሮ ከዛም አገር የሚመጡት ላይ ተመሳሳይ ነገሮችን ኢንፎርስ ይደረጋል፤ የተለመዱ ስራዎች ስላሉን እነዛን በሙሉ አክቲቬት አድርገናል" ብለዋል።
ቫይረሱ ከዚህ ቀደም በዲ.አር.ሲ እና በዩጋንዳ በታየበት ወቅት ጀምሮ የቅድመ ዝግጅት እርምጃዎች ሲወሰዱ መቆየታቸውን ያስታወሱት ዶ/ር መቅደስ፣ አሁን በሽታው ወደ ኬንያ መግባቱ ሲረጋገጥም የዝግጅት ደረጃው ተጠናክሮ መቀጠሉን አብራርተዋል።
"ገና ዲአርሲ ገባ ከተባለበት ጊዜ ጀምሮ፣ ዩጋንዳም ሲመጣ፣ አሁን ደግሞ እዚህኛውም(ኬንያ) ሲመጣ ደረጃው እያሻሻለ እየጨመረ የሚሰሩ ስራዎች ጀምረናል። ከባለድርሻ አካላት ጋር፣ የድንበር አካባቢ (ክሮስ ቦርደር) ከሚሰሩት ጋር በመረጃ መነባበብ፣ ቅድመ ዝግጅት፣ ቅኝትና ምላሽ እነዚህን በሙሉ አክቲቬት አድርገናል፤ በዛ መልክ ላይ ነው ያለነው" ሲሉ የኢትዮጵያን ወቅታዊ አቋምና ዝግጁነት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አስረድተዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia

5 hours ago
With #oneoffice take your productivity to the next level!
All-in-one digital workspace designed to streamline how your team works, collaborates, and communicates.
📧 Handle emails
📁 Store & back up files
🎥 Host video meetings (up to 1,000 people!)
🔐 Stay secure with tracking and audits
🌐 Use your own custom domain
From 10GB to 50GB storage: Basic | Business | Standard | Premium
Read more: https://bit.ly/3HMz857
📥 Contact us: Corporate.Enterprise @ethiotelecom .et or Enterprise.Customer @ethiotelecom .et
#ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia #oneoffice

6 hours ago
ቪዛና ኢታ ሶሉሽንስ ለ148 ሺህ ነጋዴዎች ዲጂታል ክፍያ ሊያደርሱ ነው
#ethiopia | ቪዛ (Visa) እና ኢታ ሶሉሽንስ (ETTA Solutions PLC) በኢትዮጵያ እስካሁን ከተጀመሩ የነጋዴ ዲጂታይዜሽን ፕሮግራሞች ትልቁ እንደሆነ የተገለጸውን የጋራ ፕሮግራም አስጀምረዋል። ፕሮግራሙ በመላ አገሪቱ ለ148 ሺህ ነጋዴዎች ደህንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ክፍያ መቀበያ አገልግሎት ለማዳረስ ያለመ ነው።
በስትራቴጂካዊ አጋርነቱ መሠረት 148 ሺህ የዞሪያ (Zoorya) ክፍያ መቀበያ መሳሪያዎችና በሺዎች የሚቆጠሩ ዘመናዊ የሽያጭ ቦታ (POS) ተርሚናሎች ለነጋዴዎች ይሰራጫሉ። ይህም በአዲስ አበባ ከሚገኙ ትላልቅ የችርቻሮ መደብሮች ባሻገር በአካባቢ ሱቆች፣ በገበያ ነጋዴዎች፣ በምግብ ቤቶች፣ በፋርማሲዎችና በትንንሽ ንግዶች የዲጂታል ክፍያ ተቀባይነትን ያሰፋል።
ነጋዴዎች ቪዛ (Visa) ካርዶችን በንክኪ ብቻ መቀበል የሚያስችላቸው ሲሆን፣ ካርድ፣ የኪውአር (QR) ኮድ፣ የሞባይል ገንዘብና ከሂሳብ ወደ ሂሳብ የሚደረጉ ክፍያዎችንም በአንድ መሳሪያ መቀበል ይችላሉ። መሳሪያዎቹ የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ አሰጣጥንና የንግድ ሥራ አስተዳደርን ከክፍያ አገልግሎት ጋር በማጣመር ነጋዴዎች የሽያጭና የክምችት መረጃዎቻቸውን በቀላሉ እንዲያስተዳድሩ ያግዛሉ።
የኢታ ሶሉሽንስ ዋና ሥራ አስፈጻሚና የዞሪያ ፔይ (ZooryaPay) ቦርድ ሰብሳቢ ዶክተር ተመስገን ገብረሕይወት፣ አጋርነቱ የኢትዮጵያን የንግድ ሥርዓት ወደ ንክኪ አልባ ዲጂታል ክፍያ ለማሸጋገር የሚያግዝ ትልቅ እርምጃ መሆኑን ገልጸዋል። እንደ እሳቸው ገለጻ፣ ኩባንያው ባለፈው ዓመት ብቻ ከ120 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት የንግድ ልውውጥ በሥርዓቶቹ በኩል ማስኬዱን ጠቁመዋል።
አዲሱ ፕሮግራም ከክፍያ መቀበያ በተጨማሪ ለነጋዴዎች የፋይናንስ ተደራሽነትን ለማሳደግም ያለመ ነው። በነጋዴዎች የግብይት ታሪክ ላይ በመመስረት የብድር ብቁነት መገለጫ እንዲዘጋጅላቸው የሚያደርግ ሲሆን፣ ኢታ ሶሉሽንስ ከኦፕታሲያ (Optasia) ጋር ባለው አጋርነት አማካይነት ነጋዴዎች ከአጋር ባንኮች የሥራ ማስኬጃ ብድር ለማግኘት የሚያመች ሁኔታ ለመፍጠር እየሰራ ነው።
የኢታ ሶሉሽንስ መድረክ አውቶሜሽን፣ የክፍያ መቀበያ፣ ኢ-ኮሜርስና የብድር አገልግሎትን በአንድ ሥርዓት የሚያገናኝ ሲሆን፣ ይህም ነጋዴዎች ሽያጫቸውን ከማስተዳደር ጀምሮ ክፍያ እስከመቀበልና የፋይናንስ ዕድል እስከማግኘት ድረስ ያለውን ሂደት በተቀናጀ መልኩ እንዲያከናውኑ ያስችላል።
ፕሮግራሙ በመጀመሪያ በአዲስ አበባ የሚጀምር ሲሆን፣ በቀጣዮቹ ወራት ወደ መላ ኢትዮጵያ እንደሚስፋፋ ተገልጿል። በዚህም በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ተቀባይነትን ከማስፋት ባሻገር ትንንሽና ጥቃቅን ንግዶች የግብይት መረጃቸውን በመጠቀም ወደ መደበኛ የፋይናንስ አገልግሎት እንዲቀርቡ ለማድረግ ዕድል ይፈጥራል።
ጌትነት ተመስገን
📷 ከበደ መክብብ
#ethiopia #visa #ettasolutions #zoorya #zooryapay #digitalpayments #digitaltransformation #fintech #financialinclusion #contactlesspayments #merchantdigitization

የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና ... መስከረም 27/2019 ዓ.ም
#etvnews #ebc #ebcdotstream
የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና ... መስከረም 27/2019 ዓ.ም
#etvnews #ebc #ebcdotstream
6 hours ago
በአዲስ አበባ የ4 ዓመት ህፃን ልጅ በማታለል ሊሰርቅ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ዋለ
የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ/ም ከምሽቱ 12 ሠዓት በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው ቤላ 18 መናፈሻ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል፡፡
ተጠርጣሪ ጠጋለም መርሻ በዛ የተባለ ግለሰብ አዶናይ ግዛቸው የተባለችን የ4 ዓመት ህፃን ከዘጠኝ ዓመት እህቷ ስጦታ ግዛቸው ጋር እየተጫወተች ባለችበት ወቅት ግለሰቡ ወደ እነርሱ በመቅረብ ህፃን አዶናይን ከእህቷ በመነጠል ይዟት ይሄዳል፡፡
ህፃኗም በፍርሃትና ድንጋጤ ውስጥ ሆና ግለሰቡ እንዲለቃት ብትጠይቀውም ብስኩትና ከረሜላ እገዛልሻለሁ በሚልና በማስገደድ ከአካባቢው ይዟት ሊሰወር ሲል በወቅቱ ከስራ ወደ ቤቱ ሲመለስ በነበረ የፖሊስ አባል እጅ ከፈንጅ ሊያዝ መቻሉን በየካ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የጉራራና አካባቢው ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡
ፖሊስ በተጠርጣሪው ላይ በተገቢው ማስረጃ የማጣራት ተግባሩን እያከናወነ መሆኑን የገለፀው የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ህብረተሰቡም ልጆቹ የሚውሉበትንና የሚጫወትበትን ቦታ በማረጋገጥ ጥበቃ ሊያደርግ እንደሚገባም አሳስቧል፡፡
#ዳጉ_ጆርናል

7 hours ago
ሼር
🚗 የቴስላ ሳይበር ካብ (Tesla Cybercab)፡ አለምን የሚቀይረው መኪና!
ከሰሞኑ በአካል ወደ ኦስቲን ሄጄ ይህንን የኢላን ማስክን አዲስና አስገራሚ ፈጠራ የሆነውን "የቴስላ ሳይበር ካብ" (Tesla Cybercab) በቅርበት የመጎብኘት እና ኤክስፒሪያንስ የማድረግ ልዩ እድል አግኝቻለሁ። ይህ ወርቃማው መኪና ዝም ብሎ ተራ መኪና አይደለም፤ የዓለምን የትራንስፖርት ታሪክ በአዲስ መልክ የሚጽፍ ተአምረኛ ቴክኖሎጂ እንጂ!
በአካል ስመለከተውና ስሞክረው የተሰማኝን ስሜት እንዲሁም የመኪናውን አስገራሚ ገጽታዎች በዝርዝር የሚያሳየውን ሙሉ ቪዲዮ በቅርቡ በቻናሌ የማጋራችሁ ይሆናል። ዛሬ ግን ይህ መኪና ለምን አለምን እንደሚቀይር እና ከዚህ ቀደም ከነበሩት እንዴት እንደሚለይ ላካፍላችሁ።
ከዚህ ቀደም የነበሩት እንደ ዙግስ (Zoox) ወይም ዌይሞ (Waymo) ያሉ ራሳቸውን የሚነዱ መኪኖች ውድ የሆነውን የ'ላይዳር' (LiDAR) ሴንሰር የሚጠቀሙ፣ በተወሰነ ክልል እና ካርታ (Geofenced) ብቻ የሚሰሩ እንዲሁም ለግለሰብ የማይሸጡ ነበሩ። የቴስላው ሳይበር ካብ ግን ከነዚህ ፈጽሞ የተለየ ነው! እጅግ ውድ የሆኑ ሴንሰሮችን ትቶ በካሜራ (Vision-only) እና በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ብቻ የሚሰራ፣ ለግለሰብ ባለቤትነት የሚሸጥ እና ከሁሉ በላይ ደግሞ መሪም ሆነ የፍሬን ፔዳል ፈጽሞ የሌለው አብዮታዊ መኪና ነው።
የቴስላ ሳይበር ካብ አለምን የሚቀይርባቸው 10 ቁልፍ ምክንያቶች፦
1. መሪ እና ፔዳል አልባ ቴክኖሎጂ (No Steering Wheel & Pedals): ይህ መኪና ሙሉ በሙሉ በሰው አልባ ቴክኖሎጂ የሚመራ በመሆኑ የሰው ልጅ ጣልቃ ገብነት (መሪ መዘወርም ሆነ ፍሬን መርገጥ) አይፈልግም። ውስጡ ሲገባ ልክ እንደ ምቹ ሳሎን ዘና ብሎ መጓዝ ብቻ ነው።
2. የትራንስፖርት ዋጋን ከመሬት ማውረዱ:
በአሁኑ ሰዓት በኡበር ወይም በታክሲ ለመጓዝ ከምንከፍለው ዋጋ በተለየ መልኩ፣ ሳይበር ካብ የጉዞ ወጪን በከፍተኛ ሁኔታ (በአንድ ማይል እስከ 20 ሳንቲም) በመቀነስ ትራንስፖርትን እንደ አውቶቡስ ርካሽ ያደርገዋል።
3. እጅግ ተመጣጣኝ የሆነ የመሸጫ ዋጋ (Affordability):
አዳዲስ እና ዘመናዊ መኪኖች እጅግ ውድ በሆኑበት በዚህ ዘመን፣ ሳይበር ካብ ከ30 ሺህ ዶላር በታች በሆነ ዋጋ ለገበያ ስለሚቀርብ በርካታ ሰዎች በቀላሉ ሊገዙት ይችላሉ።
4. ገመድ አልባ ቻርጂንግ (Inductive Charging):
ልክ እንደ ስማርት ስልኮች ሁሉ፣ ይህ መኪና ቻርጅ ለማድረግ ገመድ መሰካት አይጠበቅበትም። ቻርጀሩ (ፓዱ) ላይ ራሱ ሄዶ ሲቆም ያለ ምንም ንክኪ ዋየርለስ (Wireless) ቻርጅ ያደርጋል።
5. አዲስ የገቢ ምንጭ መፍጠሩ (Airbnb for Cars):
ይህ መኪና አለምን ከሚቀይርባቸው ትልቁ መንገድ አንዱ ይሄ ነው። መኪናዎን በማይጠቀሙበት ሰዓት (ለምሳሌ ስራ ቦታ ሆነው ወይም ተኝተው) ልክ እንደ ኡበር ራሱ እየሰራ እና ሰዎችን እያመላለሰ ገንዘብ እንዲያስገባላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
6. ለማንኛውም ግለሰብ በባለቤትነት መፈቀዱ:
ሌሎች ራሳቸውን የሚነዱ መኪኖች (እንደ Zoox) ለኩባንያ አገልግሎት ብቻ ሲውሉ፣ ሳይበር ካብን ግን ማንኛውም ግለሰብ ገዝቶ የግሉ ማድረግ ይችላል።
7. የላቀ የካሜራ እና AI ቴክኖሎጂ (End-to-End AI):
ውድ የሆኑ የሌዘር ሴንሰሮችን (LiDAR) ባለመጠቀም፣ በካሜራዎች እና በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ብቻ ልክ እንደ ሰው አይቶ በማሰብ እና በመተንተን ማሽከርከር መቻሉ ቴክኖሎጂውን ወደ አዲስ ምዕራፍ አሸጋግሮታል።
8. ከፍተኛ የደህንነት ጥበቃ (Superhuman Safety):
ኮምፒውተሮች ከሰው ልጅ ይልቅ እጅግ ፈጣን ውሳኔ ስለሚሰጡ፣ በስልክ ስለማይዘናጉ፣ እንቅልፍ ስለማይመጣባቸው እና ስለማይደክማቸው፤ ይህ መኪና የትራፊክ አደጋን በከፍተኛ ደረጃ በመቀነስ የሰዎችን ህይወት ይታደጋል።
9. የመኪና ማቆሚያ (Parking) ችግርን መፍታቱ:
መኪናው እርስዎን ከስራ ቦታዎ ወይም ከገበያ ማዕከል አድርሶ ሌላ ስራ ስለሚሄድ ወይም ራሱ ሄዶ ሩቅ ቦታ ስለሚያቆም፣ በከተሞች ላይ ያለውን የፓርኪንግ ቦታ መጨናነቅ ሙሉ በሙሉ ያስቀራል።
10. በጉዞ ላይ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም:
መኪናው ራሱን ስለሚነዳ፣ ተሳፋሪዎች በጉዞ ሰዓት ትኩረታቸውን መንገድ ላይ ማድረግ አይጠበቅባቸውም። በምትኩ መተኛት፣ ፊልም ማየት፣ ማንበብ ወይም ስራቸውን በላፕቶፕ መስራት ይችላሉ።
ይህ ቴክኖሎጂ የሰው ልጅን የዕለት ተዕለት ኑሮ በእጅጉ የሚቀይር ነው። ቪዲዮው እስኪደርሳችሁ ድረስ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ጠብቁኝ! እናንተስ ስለዚህ አዲስ መኪና ምን ታስባላችሁ? ሀሳባችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ!

adidas Football team up with United to bridge the gap between sport and style with the SPZL collection ❤️🔥
Available now at United Store 🔗 http://manutd.co/EC4V50ZVf...
Available now at United Store 🔗 http://manutd.co/EC4V50ZVf...
7 hours ago
🧠National Inner Beauty Day: What is within you… must be well fed. 🐢
🍛 Tsion Shiro Beyeayinet 165 Birr 50% OFF
🍽 Fafresh Fasting Tibs Firfir 194 Birr 60% OFF
🥑 Juice Minamin Avocado Juice 90 Birr 70% OFF
🍜 Chao Fan Fried Veggie Chao Fun 224 Birr 20% OFF
🍎 The District Juice Bar Apple Special 110 Birr 50% OFF
🥗 Arroz Veggie Cho fan 160 Birr 50% OFF
🍽 Bena Foods Fasting Special 270 Birr 50% OFF
🍔 Z Restaurant Z Special Single Burger 325 Birr 50% OFF
Take care of the beauty within. Start with lunch. 😌😂 Order on beU.

የሊዮኔል ሜሲ ሽኝት ስንት አስወጣ ?
አርጀንቲና የብሔራዊ ቡድኑን ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በቦነስ አይረስ በደመቀ ሁኔታ መሸኘቷ ይታወቃል።
በሽኝቱ ላይ የድሮን ትርኢት ፤ ርችቶች ፤ የሙዚቃ ዝግጅቶችን ጨምሮ የተለያዩ ማድመቂያዎች ታይተዋል።
አርጀንቲና ለሊዮኔል ሜሲ ሽኝት ዝግጅት ያወጣችው ወጪ እስከ 1.5 ሚልዮን ዶላር ሊደርስ እንደሚችል ተገምቷል።
@tikvahethsport kidusyoftahe Photo

#boranauniversity
በ2019 ዓ.ም ቦረና ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ (Freshman) መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በቦረና ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 04 እና 05/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
ያቤሎ ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ (Digital ID)
● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● ስምንት 3X4 መጠን ፎቶግራፎች፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡
@tikvahuniversity

8 hours ago
አጂባደም ኸልዝኬር ግሩፕ በአዲስ አበባ አዲስ የታካሚዎች መረጃ መስጫ ቢሮ ከፈተ።
በቱርኪዬ ከጤና አገልገሎት ሰጪ ተቋማት ስመጥር የሆነው አጂባደም ኸልዝኬር ግሩፕ በአዲስ አበባ አዲስ የታካሚዎች መረጃ ቢሮ መክፈቱን አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ታካሚዎች እና ቤተሰቦቻቸው በቱርክ ስለሚገኙ ልዩ የህክምና አገልግሎቶች እና የህክምና አማራጮች መረጃ ለማግኘት እንዲሁም በሀገር ቤት ሆነው ከሀኪሞች ጋር በቀጥታ መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችል አገልግሎት ይሰጣልም ተብላል።
ማዕከሉ፤ የታካሚዎችን ነባር የህክምና መረጃዎችን ግምገማ ከማከናወን እና ተጨማሪ የባለሙያ ምክር ከመስጠት ጀምሮ እስከ ህክምና ዕቅድ ዝግጅት፣ የጉዞ ዝግጅት ማስተባበር እና ከህክምና በኋላ የሚደረግ ክትትል ድረስ ባሉት ሂደቶች ሁሉ ለታካሚዎች ድጋፍ እንደሚሰጥ የአጂባድም ኸልዝኬር ግሩፕ የአለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር የሆኑት ሚስተር ኢሊያስ ቤንቬኒስቴ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል።
የጤና መረጃ መዓከሉ ትኩረት ከአደረገባቸው የጤና ዘርፎች ውስጥ የኒውሮሎጂ እና ኒውሮሰርጀሪ፣ የኩላሊትና ጉበት ንቅለ ተከላ ፣ የሜዲካልና ራዲዬሽን ኦንኮሎጂ ወይም ካንሰር፣ እና አይ.ቪ.ኤፍ እንዲሁም የፅንስና ማህፀን ህክምናዎች ይገኙበታል ተብሏል።
ቢሮው ለታካሚዎች አገልግሎት ከመስጠት ባለፈ በኢትዮጵያና በቱርክ ሀኪሞች መካከል የልምድ ልውውጥ፣ የስልጠናና የልዩ ሙያ እድሎችን በማመቻቸት የሁለቱን ሀገራት የጤና ትብብር ያጠናክራል ሲሉ ሚስተር ኢሊያስ ጨምረው ተናግረዋል።
አጂባደም በዓለም ዙሪያ 30 ሆስፒታሎችና 15 ክሊኒኮች ያሉት ሲሆን፣ ይህ የአዲስ አበባው ማዕከል በዓለም አቀፍ ደረጃ 52ኛው የመረጃ ቢሮው መሆኑም ተገልፃል።

#debretaboruniversity
በ2019 ዓ.ም ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ (Freshman) መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● አራት 3X4 መጠን የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፎች፣
● ብሔራዊ መታወቂያ (National ID)፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡
በ2019 ዓ.ም ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም ምዝገባ በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ የሚደረግ መሆኑ ተገልጿል፡፡

Introducing the United x adidas Football SPZL collection ⚫️
Available now 🔗 http://manutd.co/s7g250ZV1...
Available now 🔗 http://manutd.co/s7g250ZV1...
8 hours ago
#bongauniversity
በ2019 ዓ.ም በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 05 እና 06/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ስድስት 3X4 ጉርድ ፎቶግራፎች፣
● ፋይዳ መታወቂያ፣
● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ልብስ፡፡

10 hours ago
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቁርጥ ውሳኔውን አሳወቁ! #pmabiyahmed #ebc #redsea #ኢትዮመልህቅ #ethiomelhik

በ #ማይንድ_አሬና ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ!
🚘 በየ6 ወሩ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና
💰 በየወሩ 300 ሺህ ብር እንዲሁም በየቀኑ የ3ሺህ፣ 5 ሺህ እና 10ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት
📱 በየወሩና በየሳምንቱ ዘመናዊ ስማርት ስልኮችና ሌሎች መገልገያዎች
🏖 በየወሩ የአገር ውስጥ ጉብኝቶች
🎁 በርካታ የዳታ ሞባይል ጥቅሎች ይሸለማሉ፡፡
✅ ወደ 843 1ን በመላክ ለዕለታዊ በ3 ብር ፣ 2ን በመላክ ለሳምንታዊ በ15 ብር ወይም 3ን በመላክ ለወርሃዊ በ40 ብር ይመዝገቡ፤ ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ።
🛑 ለማቋረጥ Stop1፣ Stop2 ፣ Stop3 ብለው 843 ላይ ይላኩ፡፡
🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://mindarena.et/
#ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia #mindarena

Comments