7 months ago
በአፍሪካ ዋንጫው ምን የተለየ ነገር ታየ ?
#ethiopia | በአፍሪካ ዋንጫው ትኩረት ከሳቡ ሁነቶች መካከል " ሉሙምባ " የሚል ቅፅል ስም ያለው የ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ደጋፊ ድርጊት አንዱ ነው።
ሀገሩን ለማበረታታት ስታዲየም የተገኘው ደጋፊው ለቡድኑ የሰጠው ድጋፍ ግን ከተለመደው በተለየ መንገድ ነበር።
ሀገሪቱ ትላንት ከሴኔጋል ባደረገችው ጨዋታ ደጋፊው ጨዋታው ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ እጁን ከፍ አድርጎ አንድ ቦታ ቆሞ አጠናቋል።
ደጋፊው ሙሉ ጨዋታው እስከሚጠናቀቅ እጁን አለማውረዱ እና እንቅስቃሴም አለማድረጉ ተገልጿል።
ደጋፊው በየጨዋታው ይህንን የሚያደርገው የ ዲሞክራቲክ ኮንጎ የመጀመሪያውን ጠቅላይ ሚኒስቴር ፓትሪክ ሉሙምባ ለማሰብ መሆኑ ተገልጿል።
በመልኩ ከቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ጋር የሚመሳሰለው ደጋፊው የሚያሳየው ምልክት ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ያላቸውን ሀውልት አይነት ነው።
#ts #sports #gtmc

አይደን ሄቨን ዜግነቱን ሊቀይር ይችላል ?
#ethiopia | የማንችስተር ዩናይትዱ የኋላ መስመር ተሰላፊ አይደን ሄቨን የሚወክለውን ሀገር የመቀየር ፍላጎት እንደሌለው ተገልጿል።
ተጨዋቹ ለቀጣዩ አለም ዋንጫ ዜግነቱን ከእንግሊዝ ወደ ጋና እንደማይቀይር ቢቢሲ ዘግቧል።
አይደን ሄቨን በአያቶቹ በኩል የጋና ብሔራዊ ቡድንን መወከል የሚችል ሲሆን የጋና ብሔራዊ ቡድንም ተጫዋቹን በመከታተል ላይ ነው።
ይሁን እንጂ አይደን ሄቨን ዋናውን የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን መወከል እንደሚፈልግ ተዘግቧል።

“ ቡድኖች ስለ እኛ መጨነቅ ጀምረዋል “ ዋትኪንስ
#ethiopia | የአስቶን ቪላው የፊት መስመር ተሰላፊ ኦሊ ዋትኪንስ ቡድናቸው ተጋጣሚዎቹን ማስጨነቅ መጀመሩን ተናግሯል።
በምሽቱ መርሐግብር የጨዋታው ኮከብ ተብሎ የተመረጠው ዋትኪንስ “ ቡድኖች ስለ እኛ መጨነቅ እንደጀመሩ ይሰማኛል “ ብሏል።
አክሎም “ ቀጣይ ተጋጣሚዎቻቸውን ' ወይኔ ቀጣይ አስቶን ቪላን ነው የምንገጥመው ' ብለው እያሰቡ ነው “ሲል ተደምጧል።
ኦሊ ዋትኪንስ አያይዞም አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬን “ የታክቲክ ሊቅ “ ሲል ገልጿቸዋል።

“ ማሸነፋችንን መቀጠል አለብን “ ሮናልዶ
#ethiopia | ለአል ነስር ሁለት ግቦችን ያስቆጠረው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ቡድኑ ማሸነፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስቧል።
“ የውድድር አመቱ ገና ረጅም ነው “የሚለው ሮናልዶ “ ግዴታ በአሸናፊነት መቀጠል አለብን በማለት ገልጿል።
“ የውድድር አመቱ አጋማሽ ላይ ሊጉን ያሸነፈ ማንም የለም “ ሲል ሮናልዶ ቡድኑን አሳስቧል።
አል ነስር በሳውዲ አረቢያ ሊግ ታሪክ የመጀመሪያ አስር ጨዋታዎችን ያሸነፈ የመጀመሪያው ክለብ ሆኗል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእግርኳስ ህይወቱ 956ኛ ጎሉ ማስቆጠር ችሏል።

“ ሁሉንም ዋንጫ🏆 የማሸነፍ አቅም አለን “ ዊሊያም ሳሊባ
#ethiopia | የመድፈኞቹ የኋላ መስመር ተሰላፊ ዊሊያም ሳሊባ አርሰናል ዋንጫ ለማሸነፍ “ ጫፍ ላይ ነው “ ሲል ተናግሯል።
ቡድኑ በጥሩ ቁመና ላይ መሆኑን ያነሳው ሳሊባ “ በሁሉም ውድድሮች ላይ እየተፎካከርን ነው በዚሁ መቀጠል አለብን “ ብሏል።
አክሎም “ ሁሉንም የምንሳተፍባቸውን ውድድሮች የማሸነፍ አቅሙ እንዳለን እናውቃለን “ ሲል ካለፈው አመት መማር እንደሚገባ አሳስቧል።
“ ይህንን ሜዳ ላይ ማሳየት እና ዋንጫ ማሸነፍ መጀመር አለብን “ ሲል ጨምሮ ተናግሯል።
“ ትኩረት ማድረግ ፣ በራሳችን ማመን እና ተግተን መስራት ይኖርብናል ምክንያቱም በጣም አስፈላጊው ነገር በመጨረሻ ዋንጫ ማሸነፍ ነው።“ ዊሊያም ሳሊባ

“ ብዙ ግብ ማስቆጠር እንችል ነበር “ አርቴታ
“ አርሰናል ግድለኛ ነበር “ ኦሊቨር ግላስነር
#ethiopia | የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በሁለት ተከታታይ አመታት ግማሽ ፍፃሜ መድረሳቸውን እንዳስደሰታቸው ተናግረዋል።
በጨዋታው “ ብዙ የግብ እድሎችን ፈጥረናል “ ያሉት አርቴታ “ ተጨማሪ ግቦች ማስቆጠር እንችል ነበር “ ብለዋል።
“ ግማሽ ፍፃሜ በመድረሳችን በጣም ደስተኛ ነኝ “ ሲሉ አሰልጣኙ ጨምረው ተናግረዋል።
ለነበረው የስታዲየም ድባቡ ደጋፊን ያመሰገኑት አርቴታ “ ለሁላችሁም መልካም በዓል ይሁንላችሁ መልካም አዲስ አመት “ ሲሉ ምኞታቸውን ገልጸዋል።
የክሪስታል ፓላሱ አሰልጣኝ ኦሊቨር ግላስነር በበኩላቸው ግብ ጠባቂው ቤኒቴዝ “ ጨዋታው ላይ እንድንቆይ አድርጎናል “ ሲሉ አወድሰውታል።
አክለውም “ በመለያ ምቱ ወቅት ግን አርሰናል አእድለኛ ነበር “ ሲሉ ገልጸዋል።

Sponsored by
Surafel

ማንችስተር ዩናይትድ ጣራውን ሊጠግን ነው !
#ethiopia | ማንችስተር ዩናይትድ የ ኦልድትራፎርድ ስታዲየም ፍሳሽ ማስወገጂያ ስርዓቱን ለማሻሻል ማቀዱ ተገልጿል።
በተጨማሪም የሚያፈሰውን የስታዲየሙ የጣራ ክፍል በዘላቂነት ለመጠገን በመስራት ላይ መሆኑ ተዘግቧል።
የተቀያሪዎች መቀመጫ ቦታው በተመሳሳይ የአውሮፓ እግርኳስ ማህበርን መስፈርት ለሟሟላት እንደሚዘምን ተነግሯል።
ክለቡ አዲስ ስታዲየም የመገንባት እቅድ ቢኖረውም የክለቡ አስተዳደር ኦልድትራፎርድ አሁንም ደረጃውን የጠበቀ ሆኖ እንዲቀጥል እንደሚፈልጉ ተገልጿል።

የሊዮኔል ሜሲ እህት የመኪና አደጋ አጋጠማት !
#ethiopia | የአርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ እህት የመኪና አደጋ እንዳጋጠማት የአርጀንቲና መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል።
የሊዮኔል ሜሲ እህት ማሪያ ሶል ሜሲ በሚያሚ መኪናዋን በምታሽከረክርበት ወቅት ከቁጥጥሯ ውጪ ሆኖ ከግድግዳ ጋር መጋጨቷ ተነግሯል።
በመኪና አደጋው የአጥንት መሰበር ጉዳት እንዳጋጠማት ዘገባዎች አመላክተዋል።
ይህንንም ተከትሎ ከሳምንት በኋላ በአርጀንቲና ሮዛሪዮ ሊደረግ የነበረው የሰርግ ስነስርዓቷ ለሌላ ጊዜ ሊራዘም መሆኑ ተዘግቧል።
የሜሲ እህት ከኢንተር ሚያሚ ከ 19ዓመት በታች ቡድን አሰልጣኝ አባል ጋር ጋብቻዋን ልትፈፅም መሆኑ ተገልጾ ነበር።

8 months ago
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለምን ያህል ጊዜ ይርቃል ?
#ethiopia | የቀያይ ሴጣኖቹ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ በትላንትናው ዕለት ባጋጠመው ጉዳት በሁለተኛው አጋማሽ ተቀይሮ ለመውጣት ተገዷል።
የ 31ዓመቱ ብሩኖ ፈርናንዴዝ በስድስት ዓመት ቆይታው በጉዳት ያመለጡት ጨዋታዎች ሁለት ብቻ ናቸው።
አሰልጣኙ “ የህክምና ውጤቱን ማየት ይኖርብናል “ ሲሉ ኮቢ ማይኖ ከኒውካስትል ጨዋታ ውጪ መሆኑን አረጋግጠዋል።
አሰልጣኝ ሩብን አሞሪም ብሩኖ ፈርናንዴዝ ውስን ጨዋታዎች ሊያመልጡት እንደሚችል ፍንጭ ሲሰጡ “ ስለዚህ ማውራት አልፈልግም ትንሽ ጨዋታዎች ያመልጡታል “ የሚል ምላሽን ሰጥተዋል።

“ ከበዓል ሲመለስ ክብደት የጨመረ ተጨዋች በኖቲንግሀም ጨዋታ አይሰለፍም “ ጋርዲዮላ
#ethiopia | የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ተጨዋቾቹ ከገና በዓል የቀናት እረፍት ሲመለሱ ክብደታቸውን እንደሚለኩ አስታውቀዋል።
አሁን ሁሉም ተጨዋቾች አስፈላጊው የክብደት መጠን ላይ ናቸው ያሉት አሰልጣኙ “ ከገና በዓል በኋላ ሲመለሱ ክብደታቸውን አየዋለሁ '' ብለዋል።
“ የፈለጉትን መመገብ ይችላሉ ነገርግን ሲመለሱ ምን ያህል ኪሎ ጨመሩ የሚለውን ለማየት በቦታው እገኛለሁ “ ሲሉ ተጨዋችቹ እንዲጠነቀቁ አሳስበዋል።
አክለውም “ ለምሳሌ አንድ ተጨዋች ሶስት ኪሎ ጨምሮ ቢመጣ ማንችስተር ይቀመጣል ለኖቲንግሀም ጨዋታ አይጓዝም “ ሲሉ አስጠንቅቀዋል።
ፔፕ ጋርዲዮላ ከዚህ በፊት ካልቪን ፊሊፕስ ከ 2022 አለም ዋንጫ ክብደት ጨምሮ መመለሱን ተከትሎ በአደባባይ ተችተው ነበር።

“ የአፍሪካ ዋንጫ ከአውሮፓ ዋንጫ አያንስም “ አኪም አብደላህ
“ ሞሮኮን ፈፅሞ አንፈራም “
#ethiopia | የኮሞሮስ ብሔራዊ ቡድን የኋላ መስመር ተሰላፊ አኪም አብደላህ የአፍሪካ ዋንጫ በትልቅ ደረጃ ያለ መሆኑን ተናግሯል።
“ የአፍሪካ ዋንጫ እንደ አውሮፓ ዋንጫ ነው የሚጎድለው ነገር የለውም “ ያለው ተጨዋቹ “ ይህንን ካለፈው አፍሪካ ዋንጫ ማየት እንችላለን “ ብሏል።
አክሎም “ አሁን የአፍሪካ እግርኳስ በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ ነው የኩራት ምንጭ ሆኗል አለም እያየው እንደሆነ እናውቃለን “ ሲል ገልጿል።
ስለ ምሽቱ የሞሮኮ ጨዋታ ያነሳው ተጨዋቹ “ እነሱም እንደኛው ሰው ናቸው ፤ አንፈራቸውም ምንም የሚያስፈራን ነገር አይኖርም ብሏል።
“ ጥሩ ተጨዋቾች አሏቸው ነገርግን ማናቸውም አያስጉንም ጫናው በእኛ ላይ አይደለም ፤ ጨዋታችንን እንጫወታለን መጨረሻ ላይ የሚሆነውን እናያለን።“አኪም አብደላህ

“ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ እናሸንፋለን “ ጋርዲዮላ
#ethiopia | የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድናቸው የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ የማሸነፍ እድል እንዳለው ተናግረዋል።
“ ፕሪሚየር ሊጉን ማሸነፍ እንችላለን “ ያሉት ጋርዲዮላ “ የእኔን አቅጣጫ የሚከተሉ ከሆነ በፉክክሩ እንገኛለን ነገርግን መሻሻል አለብን " ብለዋል።
“ የተፋላሚነት መንፈሱ አለን ሮድሪ ሲመለስ እንደምንሻሻል እርግጠኛ ነኝ ፤ ዛሬ በአምስት የአካዳሚ ተጨዋቾች መጫወታችንን አትዘንጉ።“ ፔፕ ጋርዲዮላ

ሳላህ የቡድን አጋሮቹን ይቅርታ ጠይቋል !
#ethiopia | ሞሀመድ ሳላህ በቅርቡ አሰልጣኝ አርነ ስሎት እና የክለቡን አስተዳደር ለሚዲያ በአደባባይ ተችቶ እንደነበር ይታወሳል።
ግብፃዊው ተጨዋች ሞሀመድ ሳላህ ከሰጠው አስተያየት በኋላ በይፋ የቡድን አጋሮቹን ይቅርታ መጠየቁ ተገልጿል።
የሊቨርፑሉ ተጨዋች ከርትስ ጆንስ ስለ ክስተቱ ተጠይቆ “ ሳላህ የቡድን አጋሮቹን ሁሉ ይቅርታ ጠይቋል “ ሲል አረጋግጧል።
ተጨዋቹ ከተጣለበት አንድ ጨዋታ በኋላ ከአሰልጣኝ አርነ ስሎት ጋር ተነጋግሮ ወደ ቡድኑ ስብስብ መመለሱ ይታወቃል።

ዩቲዩበሩ ተሸነፈ
📌የሁለት ጊዜ ከባድ ሚዛን ሻምፒዮኑ ቦክሰኛ አንቶኒ ጆሽዋ በቅርብ ወደ ቦክስ አለም የተቀላቀለውን የቀድሞ ታዋቂ ዩቲዩበር ጄክ ፖል አሸንፏል።
#ethiopia | በርካቶች በተከታተሉት ፍልሚያ አንቶኒ ጆሽዋ ጄክ ፖልን በስድስተኛው ዙር መርታት ችሏል።
በአምስተኛው ዙር ባሳረፋቸው ጠንካራ ቡጢዎች ተጋጣሚውን ሁለት ጊዜ የጣለው አንቶኒ ጆሽዋ በስድስተኛው ዙር ፍልሚያውን አጠናቆታል።
ከፍልሚያው መጠናቀቅ በኋላ ጄክ ፖል የመንጋጋ መሰበር አደጋ የገጠመው በመሆኑ ወደ ሆስፒታል ተወስዷል።
ይህንንም ተከትሎ አንቶኒ ጆሽዋ እና ቶሚ ፉሪ ጄክ ፖልን በቦክስ የፍልሚያ ሜዳ ላይ ያሸነፉ ሁለት ቦክሰኞች ሆነዋል።
የ 36ዓመቱ አንቶኒ ጆሽዋ በፕሮፌሽናል የቦክስ ህይወቱ 2️⃣9️⃣ኛ ድሉን ማስመዝገብ ችሏል።
አንቶኒ ጆሽዋ ከፍልሚያው በኋላ “ ጥሩ አቋም አልነበረም ነገርግን ዋና አላማዬ እሱን መጣል እና መጉዳት ነበር ከጠበቅኩት በላይ ጊዜ ወስዷል ነገርግን በመጨረሻ በቀኝ እጄ አግኝቼዋለሁ “ብሏል።
አንቶኒ ጆሽዋ አክሎም ከታይሰን ፉሪ ጋር በሚቀጥለው አመት ለመፋለም ጥሪ አቅርቦለታል።
“ ታይሰን ፉሪ ከባድ ነኝ ካልክ ማውራትህን ትተህ እውነተኛ ተፋላሚ ሁን ናና ግጠመኝ በቃላት ሳይሆን በቡጢ እንነጋገር “ ሲል አንቶኒ ጆሽዋ ጥሪ አቅርቧል።
#ts #gtmc #sports

“ ዩናይትድ ሊጉን ለማሸነፍ ሌላ 10 አመት ሊያስፈልገው ይችላል “ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን
#ethiopia | የቀድሞ ታሪካዊ አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ማንችስተር ዩናይትድ ሊጉን ለማሸነፍ ተጨማሪ 10 አመት ሊያስፈልገው እንደሚችል ገምተዋል።
“ ማንችስተር ዩናይትድ አሁን ያለበት ሁኔታ የእኔን ገጠመኝ አስታውሶኛል ሊቨርፑል ሀያል የነበረበትን ወቅት “ ሲሉ ፈርጉሰን አስታውሰዋል።
" ሊቨርፑል አራት ሻምፒየንስ ሊግ ያሸነፈ አስደናቂ ቡድን ነበር " ያሉት አሰልጣኙ “ ነገርግን ሊጉን ለማሸነፍ 30 አመት ጠብቀዋል “ ብለዋል።
“ ማንችስተር ዩናይትድ አሁን ተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ነው ፤ ፕሪሚየር ሊጉን ለማሸነፍ ሌላ አስር ወይም አስራ አንድ አመት ሊወስድ ይችላል " ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

“ ቡካዩ ሳካ የተሟላ ክህሎት የለውም “ ጃክ ግሪሊሽ
#ethiopia | እንግሊዛዊው ተጨዋች ጃክ ግሪሊሽ የቡድን አጋሩ ኢልማን ንድያዬ ለአፍሪካ ዋንጫ መሄዱ ለቡድኑ ትልቅ ማጣት መሆኑን ተናግሯል።
“ እሱን ምርጡ ማለት ባልችልም ከአለም ምርጥ ባለ ክህሎት ተጨዋቾች አንዱ ነው “ ያለው ግሪሊሽ አብሬ ከተጫወትኳቸው እንደሱ አይነት አላየሁም ብሏል።
“ ለምሳሌ ሳካን ብንመለከተው በጣም ምርጥ ነው ፤ ከአለም ምርጥ የክንፍ ተሰላፊዎች አንዱ ነው ነገርግን የተሟላ ክህሎት የለውም “ ሲል ግሪሊሽ ተናግሯል።
“ ጄርሚ ዶኩ አንድ ለአንድ ላይ ጥሩ ነው ሳቪንሆ ጥሩ ክህሎት አለው “ ግሪሊሽ

ሉዊስ ሱዋሬዝ ውሉን አራዝሟል
#ethiopia | ዩራጓዊው የፊት መስመር ተሰላፊ ሉዊስ ሱዋሬዝ በኢንተር ሚያሚ ቤት ያለውን ኮንትራት ማራዘሙ ይፋ ተደርጓል።
ሉዊስ ሱዋሬዝ በኢንተር ሚያሚ ለተጨማሪ አንድ የውድድር ዘመን ለመቆየት ውሉን አራዝሟል።
ሱዋሬዝ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ለኢንተር ሚያሚ ባደረጋቸው ጨዋታዎች 34 የግብ ተሳትፎ አድርጓል።
ሉዊስ ሱዋሬዝ ለኢንተር ሚያሚ ባደረጋቸው 87 ጨዋታዎች 42 ጎሎች አስቆጥሮ 30 ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል።

“ ሜዳ ላይ ማሸነፍ ሲያቅታችሁ በጓሮ በር አትሞክሩ “ዲሞክራቲክ ኮንጎ
“ አለም ዋንጫን የምትጫወተው በራስ መተማመን እንጂ በጠበቃ አይደለም “
#ethiopia | ዲሞክራቲክ ኮንጎ ናይጄሪያ ለፊፋ ቅሬታ ማስገባቷ የሜዳ ላይ ሽንፈትን በጠበቃ ለማሸነፍ የተደረገ ሙከራ ስትል አጣጥላዋለች።
የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን በ ዲሞክራቲክ ኮንጎ በተሸነፈበት የአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ፍፃሜ ጨዋታ ዙሪያ ለፊፋ ቅሬታ አስገብቷል።
ናይጄሪያ ቅሬታውን ያስገባችው ዲሞክራቲክ ኮንጎ ያልተገባ ተጨዋች አሮን ዋን ቢሳካን አሳልፋለች በማለት ነበር።
ናይጄሪያ በተጨማሪም ኮንጎ ጥምር ዜግነት እንደማትፈቅድ ገልፃ ዋን ቢሳካ የእንግሊዝ ፓስፖርት እንዳለው አሳውቃለች።
እንዲሁም ሌሎች ተጨዋቾች የቤልጅየም እና ኔዘርላንድ ፓስፖርት እያላቸው በጨዋታው ተሰልፈዋል በማለት ከሳለች።
ስለ ጉዳዩ ምላሽ የሰጡት የ ዲሞክራቲክ ኮንጎ እግርኳስ ዳይሬክተር ሄሪታ ኢሉንጋ “ ጉዳዩ ያ ከሆነ አያስኬድም አፍሪካ ዋንጫ ላይ ትኩረት እንድታደርጉ እመክራለሁ “ብለዋል።
“ ፊፋ ህጋዊ ዜግነት ሳይሆን ለማን መጫወት ትችላለህ የሚለውን የስፖርት ዜግነት ነው የሚያየው “ ሲሉ ሀላፊው ተናግረዋል።
አክለውም “ ሜዳ ላይ ማሸነፍ ካልቻላችሁ በጓሮ በር ለማሸነፍ አትሞክሩ ፤ አለም ዋንጫ በክብር እና በራስ መተማመን የምትጫወትበት እንጂ በጠበቃ ብልሀት አይደለም “ ብለዋል።

ዴምቤሌ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ
#ethiopia | የ 2025 የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በኳታር መዲና ዶሃ እየተደረገ በሚገኘው የአመቱ ምርጥ አሸናፊዎች ስነ-ስረዓት ላይ ይፋ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት የፒኤስጂው የፊት መስመር ተሰላፊ ኡስማን ዴምቤሌ የ 2025 የአለም ምርጥ ተጨዋች በመባል መመረጥ ችሏል።
ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተሰላፊ ኡስማን ዴምቤሌ የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ክብርን ለመጀመሪያ ጊዜ መቀዳጀት ችሏል።
ዴምቤሌ በአመቱ ውስጥ ምን አሳካ ?
- የፈረንሳይ ሊግ አሸናፊ
- የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አሸናፊ
- የ ኮፕ ዴ ፍራንስ አሸናፊ
- የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች
- የባሎን ዶር አሸናፊ
በሴቶች ስፔናዊቷ የባርሴሎና የመሐል ሜዳ ተሰላፊ አይታና ቦንማቲ ማሸነፍ ችላለች።

የአፍሪካ ዋንጫው አሸናፊ ስንት ያገኛል ?
#ethiopia | በሞሮኮ የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የሚያሸንፈው ብሔራዊ ቡድን 7️⃣ ሚልዮን ዶላር ሽልማት እንደሚያገኝ ተገልጿል።
የፍፃሜ ተፋላሚ የሚሆነው ብሔራዊ ቡድን 4 ሚልዮን ዶላር እንዲሁም የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች 2.5 ሚልዮን ዶላር ያገኛሉ።
ካፍ በውድድሩ ለሚሳተፉ 2️⃣4️⃣ ብሔራዊ ቡድኖች አጠቃላይ 32 ሚልዮን ዶላር ያከፋፍላል።
በተያያዘ ዜና ካፍ ይፋ ባደረገው መረጃ ለውድድሩ እስከአሁን ከ 1️⃣ ሚልዮን በላይ ትኬቶች መሸጣቸው ተገልጿል።

“በጣም ተበሳጭተናል “ ሩበን አሞሪም
#ethiopia | የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ከጨዋታው በኋላ መበሳጨታቸውን ተናግረዋል።
“ ተበሳጭቻለሁ ሁላችንንም ይሄ ነው የሚሰማን “ ያሉት አሰልጣኙ ነጥቡን የጣልነው በመጀመሪያው አጋማሽ ነው በሁለተኛው አይደለም ብለዋል።
አክለውም “ ነጥቦች እያጣን የምንገኘው በአጨዋወታችን አይደለም በጥቃቅን ነገሮች ምክንያት ነው “ ሲሉ አስረድተዋል።
“ ሰዎ ካለፈው አመት በበለጠ በማንችስተር ዩናይትድ እየተዝናኑ ነው “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
“ በሜዳችን ካደረግናቸው ያለፉት ሁለት ጨዋታዎች የዛሬው እንቅስቃሴ የተለየ ነው ፤ ድል ሳይሆን ንዴት ነው ያለው ነገርግን እንቅስቃሴው የተለየ ነው።"ሩበን አሞሪም

በሞሮኮ ያለው የአየር ሁኔታ ምን ይመስላል ?
#ethiopia | የ 2025 አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ከቀናት በኋላ በሞሮኮ መካሄድ ይጀመራል።
በውድድሩ የሚካፈሉ ብሔራዊ ቡድኖች በተዘጋጀላቸው ማረፊያ መቀመጫቸውን በማድረግ ዝግጅት ጀምረዋል።
በሞሮኮ በአሁኑ ወቅት በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች ከባድ ዝናብ ፤ ጎርፍ እና ነጎድጓድ እንደሚስተዋል ተገልጿል።
በምዕራብ ሞሮኮ በምትገኘው የባሕር ዳርቻ ከተማ ሳፊ በድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ምክንያት 22 ሰዎች ህይወታቸውን እንዳጡ ተዘግቧል።
በአፍሪካ ዋንጫው ወቅትም በሞርኮ ቀዝቃዛማ የአየር ንብረት ሁኔታ እንደሚኖር ይጠበቃል።

“ በምርጥ ብቃታችን ላይ አይደለንም “ ጋርዲዮላ
#ethiopia | የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ከጨዋታው በኋላ የክሪስታል ፓላስን ሜዳ “ እጅግ አስቸጋሪ ቦታ “ ሲሉ ገልፀውታል።
“ በጣም አስቸጋሪ ቦታ ነው “ ያሉት ፔፕ ጋርዲዮላ “ ኳስ ካጣህ በአስገራሚ ሁኔታ ያጠቁሀል ነገርግን እኛ ታጋሽ ነበርን “ ብለዋል።
ስለ ቡድናቸው ወቅታዊ ቁመና የተነሳላቸው አሰልጣኙ “ አሁንም ገና በምርጥ ብቃታችን ላይ አንገኝም “ ሲሉ ገልጸዋል።
“ ፊል ፎደን ዛሬ ጥሩ አልተጫወተም ብዙ ኳሱችን አሳጥቷል በእያንዳንዱ ንኪኪ ሲቸኩል ነበር “ ፔፕ ጋርዲዮላ

ማንችስተር ሲቲ ከክሪስታል ፓላስ ባደረገው መርሐግብር ወሳኝ ሶስት ነጥቦች አሳክቶ ወጥቷል
#ethiopia | የፔፕ ጋርዲዮላው ቡድን የበላይነቱን ባይወስድም እና ሙሉ ዘጠና ደቂቃ ጥሩ ባይንቀሳቀስም ያደረገው ነገር ለማሸነፍ በቂው ነበር።
ማንችስተር ሲቲ ጨዋታውን በተጨዋቾቹ የግል ብቃት አሸንፎ ለመውጣት ችሏል።
ይሁን እንጂ ይሄ ብቻውን የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ለማሸነፍ በቂ ነወይ የሚለውን በቀጣይ የምንመለከተው ይሆናል።
የማንችስተር ሲቲ ሶስት የፊት ተሰላፊዎች ሀላንድ ፣ ፎደን እና ሼርኪ አርሰናል ካሉት ሶስት የፊት ተሰላፊ ተጣማሪዎች በላይ ነው የጎል ተሳትፏቸው።
በጨዋታው ተፅዕኖ ፈጣሪ የነበረው እና ግብ ያስቆጠረው ፊል ፎደን የጨዋታው ኮከብ በመባል ተሸልሟል።
የሶስቱ አናብስት አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በታደሙበት ጨዋታ ኮከብ ተብሎ መመረጡ ለፊል ፎደን ሌላ ጥሩ ነገር ሆኖለታል።

አይ ሾው ስፒድ በአፍሪካ ዋንጫው ሊገኝ ነው
#ethiopia | ታዋቂው አሜሪካዊ " ስትሪምር " አይ ሾው ስፒድ ለቀጣዩ አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ሞሮኮ እንደሚገኝ አስታውቋል።
በውድድሩ ወቅት ከሞሮኮ ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመሆን የቀጥታ ስርጭት ለማድረግ መታሰቡ ተነግሯል።
የሞሮኮ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከዚህ በፊት አይ ሾው ስፒድ በአፍሪካ ዋንጫው እንዲገኝ ንግግር ላይ እንደነበር ሲገለፅ ነበር።
ተፅዕኖ ፈጣሪው " ስትሪመር " በአፍሪካ ዋንጫው እንዲገኝ የተፈለገው ውድድሩ አለም አቀፍ ትኩረት እንዲያገኝ ለማስቻል በማለም መሆኑ ተነግሯል።

“ አስከፊ 48 ሰዓት ነበር ሁሉም ሰው ጀርባውን ሰጥቶናል “ ማሬስካ
#ethiopia | የሰማያዊዎቹ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ያለፈው 48 ሰዓት ቼልሲን ከተቀላቀሉ ወዲህ አስከፊው እንደነበር ገልጸዋል።
“ ያለፈው 48 ሰዓት ቼልሲ ከመጣሁ ጀምሮ ያየሁት አስከፊ ጊዜ ነበር “ ያሉት አሰልጣኙ ምክንያቱም አንድም ሰው ከጎናችን አልነበረም ብለዋል።
“ ደጋፊዎቹን እወዳቸዋለሁ በሰጡን ድጋፍ በጣም ደስተኛ ነን “ ሲሉ ማሬስካ ተናግረዋል።
“ ሁሌም እንደምለው ፓልመር ሲኖር የተሳልን ቡድን ነን እንዳለመታደል ለተወሰኑ ጨዋታዎች አብሮን አልነበረም አሁን ተመልሷል በእርግጠኝነት ይረዳናል። “ ማሬስካ

Comments