Logo
Getu Temesgen
“ በምርጥ ብቃታችን ላይ አይደለንም “ ጋርዲዮላ
#ethiopia | የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ከጨዋታው በኋላ የክሪስታል ፓላስን ሜዳ “ እጅግ አስቸጋሪ ቦታ “ ሲሉ ገልፀውታል።

“ በጣም አስቸጋሪ ቦታ ነው “ ያሉት ፔፕ ጋርዲዮላ “ ኳስ ካጣህ በአስገራሚ ሁኔታ ያጠቁሀል ነገርግን እኛ ታጋሽ ነበርን “ ብለዋል።

ስለ ቡድናቸው ወቅታዊ ቁመና የተነሳላቸው አሰልጣኙ “ አሁንም ገና በምርጥ ብቃታችን ላይ አንገኝም “ ሲሉ ገልጸዋል።

“ ፊል ፎደን ዛሬ ጥሩ አልተጫወተም ብዙ ኳሱችን አሳጥቷል በእያንዳንዱ ንኪኪ ሲቸኩል ነበር “ ፔፕ ጋርዲዮላ
#ts #sports #gtmc

8 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.