Logo
Getu Temesgen
ካማራ ከአርሰናል ጨዋታ ውጪ ሆነ !
#ethiopia | አስቶን ቪላ ከቼልሲ እያደረገ በሚገኘው የፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ካማራ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።

ይህንንም ተከትሎ ከማቲ ካሽ በመቀጠል አንድ ጨዋታ የሚቀጣ ሌላኛው የአስቶን ቪላ ተጨዋች ሆኗል።

ሁለቱም ተጨዋቾች አስቶን ቪላ የፊታችን ማክሰኞ ከሊጉ መሪ አርሰናል ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ያመልጣቸዋል።
#ts #sports #gtmc

7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.