“ አስከፊ 48 ሰዓት ነበር ሁሉም ሰው ጀርባውን ሰጥቶናል “ ማሬስካ
#ethiopia | የሰማያዊዎቹ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ያለፈው 48 ሰዓት ቼልሲን ከተቀላቀሉ ወዲህ አስከፊው እንደነበር ገልጸዋል።
“ ያለፈው 48 ሰዓት ቼልሲ ከመጣሁ ጀምሮ ያየሁት አስከፊ ጊዜ ነበር “ ያሉት አሰልጣኙ ምክንያቱም አንድም ሰው ከጎናችን አልነበረም ብለዋል።
“ ደጋፊዎቹን እወዳቸዋለሁ በሰጡን ድጋፍ በጣም ደስተኛ ነን “ ሲሉ ማሬስካ ተናግረዋል።
“ ሁሌም እንደምለው ፓልመር ሲኖር የተሳልን ቡድን ነን እንዳለመታደል ለተወሰኑ ጨዋታዎች አብሮን አልነበረም አሁን ተመልሷል በእርግጠኝነት ይረዳናል። “ ማሬስካ
#ts #sports #gtmc

8 months ago