በአፍሪካ ዋንጫው ምን የተለየ ነገር ታየ ?
#ethiopia | በአፍሪካ ዋንጫው ትኩረት ከሳቡ ሁነቶች መካከል " ሉሙምባ " የሚል ቅፅል ስም ያለው የ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ደጋፊ ድርጊት አንዱ ነው።
ሀገሩን ለማበረታታት ስታዲየም የተገኘው ደጋፊው ለቡድኑ የሰጠው ድጋፍ ግን ከተለመደው በተለየ መንገድ ነበር።
ሀገሪቱ ትላንት ከሴኔጋል ባደረገችው ጨዋታ ደጋፊው ጨዋታው ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ እጁን ከፍ አድርጎ አንድ ቦታ ቆሞ አጠናቋል።
ደጋፊው ሙሉ ጨዋታው እስከሚጠናቀቅ እጁን አለማውረዱ እና እንቅስቃሴም አለማድረጉ ተገልጿል።
ደጋፊው በየጨዋታው ይህንን የሚያደርገው የ ዲሞክራቲክ ኮንጎ የመጀመሪያውን ጠቅላይ ሚኒስቴር ፓትሪክ ሉሙምባ ለማሰብ መሆኑ ተገልጿል።
በመልኩ ከቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ጋር የሚመሳሰለው ደጋፊው የሚያሳየው ምልክት ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ያላቸውን ሀውልት አይነት ነው።
#ts #sports #gtmc

7 months ago