ማንችስተር ዩናይትድ ጣራውን ሊጠግን ነው !
#ethiopia | ማንችስተር ዩናይትድ የ ኦልድትራፎርድ ስታዲየም ፍሳሽ ማስወገጂያ ስርዓቱን ለማሻሻል ማቀዱ ተገልጿል።
በተጨማሪም የሚያፈሰውን የስታዲየሙ የጣራ ክፍል በዘላቂነት ለመጠገን በመስራት ላይ መሆኑ ተዘግቧል።
የተቀያሪዎች መቀመጫ ቦታው በተመሳሳይ የአውሮፓ እግርኳስ ማህበርን መስፈርት ለሟሟላት እንደሚዘምን ተነግሯል።
ክለቡ አዲስ ስታዲየም የመገንባት እቅድ ቢኖረውም የክለቡ አስተዳደር ኦልድትራፎርድ አሁንም ደረጃውን የጠበቀ ሆኖ እንዲቀጥል እንደሚፈልጉ ተገልጿል።
#ts #sports #gtmc

7 months ago