Logo
Getu Temesgen
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለምን ያህል ጊዜ ይርቃል ?
#ethiopia | የቀያይ ሴጣኖቹ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ በትላንትናው ዕለት ባጋጠመው ጉዳት በሁለተኛው አጋማሽ ተቀይሮ ለመውጣት ተገዷል።

የ 31ዓመቱ ብሩኖ ፈርናንዴዝ በስድስት ዓመት ቆይታው በጉዳት ያመለጡት ጨዋታዎች ሁለት ብቻ ናቸው።

አሰልጣኙ “ የህክምና ውጤቱን ማየት ይኖርብናል “ ሲሉ ኮቢ ማይኖ ከኒውካስትል ጨዋታ ውጪ መሆኑን አረጋግጠዋል።

አሰልጣኝ ሩብን አሞሪም ብሩኖ ፈርናንዴዝ ውስን ጨዋታዎች ሊያመልጡት እንደሚችል ፍንጭ ሲሰጡ “ ስለዚህ ማውራት አልፈልግም ትንሽ ጨዋታዎች ያመልጡታል “ የሚል ምላሽን ሰጥተዋል።
#ts #sports #gtmc

8 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.