“ ማሸነፋችንን መቀጠል አለብን “ ሮናልዶ
#ethiopia | ለአል ነስር ሁለት ግቦችን ያስቆጠረው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ቡድኑ ማሸነፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስቧል።
“ የውድድር አመቱ ገና ረጅም ነው “የሚለው ሮናልዶ “ ግዴታ በአሸናፊነት መቀጠል አለብን በማለት ገልጿል።
“ የውድድር አመቱ አጋማሽ ላይ ሊጉን ያሸነፈ ማንም የለም “ ሲል ሮናልዶ ቡድኑን አሳስቧል።
አል ነስር በሳውዲ አረቢያ ሊግ ታሪክ የመጀመሪያ አስር ጨዋታዎችን ያሸነፈ የመጀመሪያው ክለብ ሆኗል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእግርኳስ ህይወቱ 956ኛ ጎሉ ማስቆጠር ችሏል።
#ts #sports #gtmc

7 months ago