የሊዮኔል ሜሲ እህት የመኪና አደጋ አጋጠማት !
#ethiopia | የአርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ እህት የመኪና አደጋ እንዳጋጠማት የአርጀንቲና መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል።
የሊዮኔል ሜሲ እህት ማሪያ ሶል ሜሲ በሚያሚ መኪናዋን በምታሽከረክርበት ወቅት ከቁጥጥሯ ውጪ ሆኖ ከግድግዳ ጋር መጋጨቷ ተነግሯል።
በመኪና አደጋው የአጥንት መሰበር ጉዳት እንዳጋጠማት ዘገባዎች አመላክተዋል።
ይህንንም ተከትሎ ከሳምንት በኋላ በአርጀንቲና ሮዛሪዮ ሊደረግ የነበረው የሰርግ ስነስርዓቷ ለሌላ ጊዜ ሊራዘም መሆኑ ተዘግቧል።
የሜሲ እህት ከኢንተር ሚያሚ ከ 19ዓመት በታች ቡድን አሰልጣኝ አባል ጋር ጋብቻዋን ልትፈፅም መሆኑ ተገልጾ ነበር።
#ts #sports #gtmc

7 months ago