Logo
Getu Temesgen
ሉዊስ ሱዋሬዝ ውሉን አራዝሟል
#ethiopia | ዩራጓዊው የፊት መስመር ተሰላፊ ሉዊስ ሱዋሬዝ በኢንተር ሚያሚ ቤት ያለውን ኮንትራት ማራዘሙ ይፋ ተደርጓል።

ሉዊስ ሱዋሬዝ በኢንተር ሚያሚ ለተጨማሪ አንድ የውድድር ዘመን ለመቆየት ውሉን አራዝሟል።

ሱዋሬዝ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ለኢንተር ሚያሚ ባደረጋቸው ጨዋታዎች 34 የግብ ተሳትፎ አድርጓል።

ሉዊስ ሱዋሬዝ ለኢንተር ሚያሚ ባደረጋቸው 87 ጨዋታዎች 42 ጎሎች አስቆጥሮ 30 ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል።
#ts #sports #gtmc

8 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.